እኛ እና እኛ' REALITY SHOW (ምዕራፍ ዘጠኝ ክፍል 15 ተለቀቀ! SEASON NINE EPISODE 15 IS RELEASED!)የገኒ ቤተሰብ ሪያሊቲ ሾው

  Рет қаралды 169,027

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

አባታችንን ሰርፕራይዝ ለማድረግ የሚውልበትን ቦታዎች ማሰስ ግድ ሆኖብን ነበር::

Пікірлер: 352
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c Жыл бұрын
አባትየው ፈታ ያለ ሲያሰቅ አቤት ደሰሰሰሰ ሲሉ ምናለ ይሄ ቤተሰብ ባንድ ቢሆኑ 😭ኧህ እኔሰ ሰወዳቸው
@frehiwotzewdu4175
@frehiwotzewdu4175 Жыл бұрын
ሚስት ልጆች እያሉት ፀጉሩ ከአማኑኤል የወጣ ይመስላል እድሜ ለንስሀ
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l Жыл бұрын
ffffffffff አይለያችሁ አባት መከታነው አባት ያላቸው ሺ አመት ያኑርልን 🙏🙏
@user-lz7sl1iq8q
@user-lz7sl1iq8q Жыл бұрын
አሜን፫
@danadana8291
@danadana8291 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r Жыл бұрын
አሚንን
@emebt2e985
@emebt2e985 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፍጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሁልጊዜ ሳያችሁ በጣም እቀናለሁ ምኮኝያቱም ቤተሰብ እያለኝ አገቴን ደፍች ቤተሰብ እደሌለኝ መሆኔ
@henanhenan3893
@henanhenan3893 Жыл бұрын
@@user-lz7sl1iq8q ኧረወዳ፣የኔውሥምንምአይረባም
@hayate4909
@hayate4909 Жыл бұрын
ባልን ወደ ወንድምነት መቀየር እንዴት ደስ ይላል ፍቅር ያብዛላቹ
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c Жыл бұрын
አባታቸው ፍቅር ስለሰጣቸው ልጆቹም ፍቅር ሆኑ የሱ ውጤት ነው እባካችሁ አባቶች ለልጆቻችሁ ፍቅር አሳዩ
@user-el6qx2md7p
@user-el6qx2md7p Жыл бұрын
ይህ ሁሉ የገኒ መልካምነት ነው ጨዋ ቤተሰብ 🇸🇦🇪🇹🌷🌷🌷🌷
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Жыл бұрын
ቃላቶችህ አይምሮዋቸው ላይ ቤቱን ይገነባል ተባረክ የእውነት መልካም አባት ነህ መልካም ልደት ለአባባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋው
@selamethiopia2043
@selamethiopia2043 Жыл бұрын
በዚ ሁሉ የአባት ፍቅር የገኒ መልካምነት ቅንነት ይታየኛል። በጣም ነው ምታምሩት መልካም ልደት ለአባታችሁ
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 Жыл бұрын
ትክክል መልካም ሴት ገኒ እግዚያብሔር ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ🙏🏿💐
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ወይ ደስ ሲሉ ለአባታቹም ለእናታቹም ረጅም እድሜን ይስጥ
@aslletube4466
@aslletube4466 Жыл бұрын
ልጆቹ ጎበዝናቸዉ💖 አባትየዉ ንቃ ለነሱስትል እባክህ ከግዲ መጠጥቤት አተን ፍለጋ መምጣት የለባቸዉም😡
@werkikode4838
@werkikode4838 Жыл бұрын
ለአባትሽ መልካም ልደት እንዳተ አይነት አባት የብዛልን በተለይ በዚህ ዘመን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እ/ር ይስጠው
@hjtube2467
@hjtube2467 Жыл бұрын
ገነት ከቧሏ መለያየት ግን ሁሌ ግራ ነው ሚገባኝ አረ አብራቹ ኑሩ ዊ ለልጆቹ ስትሉ
@newworld1212
@newworld1212 Жыл бұрын
የማናውቀው ችግር ይኖራል የጤና ችግርም ይለያ ያ ብቻ አብረው ቢሆኑ ደስ ይላሉ
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
መልካም ልደት አባባ ትንሽ ግጥም መሳይ ትንሽ ሰምና ወርቅ ከመሬት የማትወርቅ መጻፍ አሰብኩና ለንዳንተ አይነቱ አባት ቀለሞች አይበቁም ብእሬም አይቆምም ቃላትም አይደፍሩም ሰአታት አይበቁም ለንዳንተ አይነቱ አባት እኔ አልፅፍም ግጥም አባትም እናትም ሁኖ ሁለት ኗሪ እራሱን አቃጥሎ ለቤተሰብ በሪ ለንዳንተ አይነቱ አባት ልቆ ከብዙ አባት በልጆቹ አለም ውስጥ እራሱን ለረሳ እድሜውን ለፈጀ ልጆቹን ሲያነሳ ለንዳንተ አይነቱ አባት ምርኩዝ ለመቆሜ ለሂወቴ መብራት እኔ አልፅፍም ግጥም ላልገልፅህ ጨርሼ አፍ አላበላሽም መልካም ልደት ለ አርቲስት ሙልጌታ ። ይህን ግጥም ለውዱ አባቴ እናትም አባትም ሆኖ ያለ እናት ያሳደግኝ አባቴ ለሱ ይፃፈኩት ነዉ ለአንዳንድ ቃላቶች ይቅርታ እናንተ ሙሉ ቤተሰብ ናችሁ እኔ ግን ያለ እናት ነዉ ያደኩት ግና የአንድ አመት ልጅ ሆኜ ከዛም እህቴ ደሞ የሁለት አመት ልጅ ሆና ነበር እናታችን ከዚህ አለም የተለየችን ብቻ እግዚአብሔር ስሙ የተመስግነ ይሁን እም ብርሃን አለች ገኒዬዬዬዬ አንቺን ሳይ የእውነት እናቴ አጠግቤ እንዳልች ነዉ ይማስበው ምክንያቱም አንቺ ማለት ልዩ እንቁ የሆንሽ ውብ የሁሉም ሰው እናት ነሽ በጣም እወድሻለሁ በተለይ ከትእግስት ጋር የምትቀዱት ስልክና ቪዲዬ በጣምምምምም ደስ ይለኛል ሳያቹ ገኒ ቃል የለኝም ላንቺ ሺ አመት ኑሪልኝ
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ታምራላችሁ 🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 🥰🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በአለም ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🇪🇹
@wu6219
@wu6219 Жыл бұрын
የተባረካችሁ ልጆች ስለእናንተ ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል ቋንቋዬ የደበላለቅብኛል በምን ቃል ልግለፃችሁ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ የወላጅ ምርቃት ቀላል አይደለም እንደተመረቃችሁ ዘለዓለም ኑሩ ደስተኛ ሆናችሁ ኑሩ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ወላጆቻችሁን ዕዴሜና ጤናን ሰጥቶ የእናንተን ፍሬ ያሳያቸው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒዓለም ሰላም ፈቅር መተሳሰብን ይስጥልን ሰላም ሁኑልኝ እወዳችኋለሂ!!!!
@hamerenoyoutube9887
@hamerenoyoutube9887 Жыл бұрын
እንኳን ተወልደ ላቹ መልካም ልደት ለአባታች እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥላቹ ።
@aminahussein9992
@aminahussein9992 Жыл бұрын
ወይኔ አባታችሁ ታላቅ ወንድሜን ነው የሚመስለኝ ሁኔታሁሉ አነጋገረው ወይኔ ሲገርም በመቀጠል ለአባታችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥላችሁ
@tiruworkeshetu3544
@tiruworkeshetu3544 Жыл бұрын
ምን ብየ ልፃፍ በእውነት ቃል አጣሁ ተባረኩ አይለያችሁ😘😘😘
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
አረ በመዳህኒያለም አታስለቅሱኝ😭😭😭 ምን አረኳቹ መክሊትዬ የልጅ ቅመሞች አይለያቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እናንተ ምሳሌ የምትሆኑ ናቹህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 Жыл бұрын
በእውነት አለቀስኩ ልጆቹ አባታቸው ደስ ሲል ትንሹ አባቱን በጣም ይወዳል ምን አለ ቢታረቁ ለልጆቹ ሲባል
@werkikode4838
@werkikode4838 Жыл бұрын
መክሊትዬ በጣም ነው የምወድሽ ስነ ምግባርሽ እርጋታች አስተዋይነትሽ እ/ር አምላክ በትምህርትሽ በአሰብሽው ነገር ሁሉ ይባርክሽ የ12 ዓመት ሴት ልጅ አለችኝ እና ያንቺን አርያ ነው የምትከተለው እና ለልጄ አረያ ስለሆንሻት አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ ብርክክክ………. በይ
@meronmelaku6755
@meronmelaku6755 Жыл бұрын
ፍቅርችው ልዩ ነው እረጅም እድሜ ይኑርላችው እኔ ሁሌ አባታቸውን ሳየው የሆነ የሰከረ ካራክተር ነው የሚመስለኝ
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ለእናታችው ያላችው ክብር ለአባታችው ያላችው ክብር በጣም ደስ ይላል እውነት ተባረኩ ለእናትና አባታችው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችው አይለያችው
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
መልካም ልደት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ሀገሬ ሰላም ያርግልን
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d Жыл бұрын
እናተ መልካሞች መልካም ልደት ለአባችሁ እድሜና ጤና ለአባባ 😘😘😘 እማስጠላው ነገር እዚህ ቤት ቀረጣው ሳበቃ ለምን አበቃ 😔
@selamawitwondimu7319
@selamawitwondimu7319 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ አባታቸውን እንደኔ የሚወደው? በቃ እራሱን ነው የሚሆነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥክ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Жыл бұрын
መልካም ልደት ለአባታቸው ቀሪው ዘመን እግዚአብሔር ይባርክ 🎂🎂🎂🎂ስታምሩ አምላክ ይጠብቃቹ
@nardosbirhane2008
@nardosbirhane2008 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እኔ ሁሌም ከ አባታቸው ጋር ሲገናኙ አልቅሼ እንደጨረስኩት ነው 😭በቃ ደስ ይላሉ
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba Жыл бұрын
በፍፁም ተለያይተው መኖር የሌለባቸውቤተስብ በተለይ በጣም ያሳዘነኝ አንዱ ልጅ ምን ያህል አምቆ እንደያዝው ያመላክታል ከአራት ልጆች በሁአላ መፋታት ልክ እይደለም በኢትዮጵያ አምላክ ስም ታርቃችሁ አንድ ላይ ተስባስቡ ለዚ አጭር እድሜ እነዚህ ውድ ቆንጆ ልጆችን ስጥትውችሁ ስይጣንን ድል አድርጉት
@mahdertsegaye2778
@mahdertsegaye2778 Жыл бұрын
በደስታ አለቀስኩ....አባቴ ቢኖር ተመኘው😍😍😍
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
አባት እና ልጆች ደስ ስትሉ ፈጣሪ እረጂም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ🙏መልካም ልደት👑👑👑👑
@elsahabtu5305
@elsahabtu5305 Жыл бұрын
Happy birthday day legech domo ybarko ke geni mert inat🙏❤️🎂
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እንኳን ተወለደላችሑ ምርጥ አባት እረጅም እድሜእናጤና ይስጥላቹሕ መክሊትየ 🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋው
@tigistshiferaw8912
@tigistshiferaw8912 Жыл бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም አባት መልካም ቤተሰብ ተለያለቹ ❤
@ldiyazechrist
@ldiyazechrist Жыл бұрын
ተይ ገንዬ አብራችሁ ሁኑ አንቺ መልካም ሴት!
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Жыл бұрын
እንደ እኔ ያለቀስ ማነው አባት አባት፡😥😥😥🌹🌹🌹🎂🎂🎂🎂ሽሽሽሽ አመት ኑርላቸው ገንየም እማ።
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
እግዚአብሔር🥀 ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
በ የቦታው እየመጣህ የምትሰጠው ኮሜንት it is so random and off topic sorry 😂
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ቢያልፍም እንኳን መልካም ልደት ለአባባ...ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ
@afomiyayedengele8443
@afomiyayedengele8443 Жыл бұрын
ገኒ እና ባሉዋ አንድ ላይ ማይሆኑበት ነገር በጣም እንደ እራሴ ነው ሚያናደኝ ማርያምን ይሄን የመሰለ ፍቅር እያላቸው
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 Жыл бұрын
ቆይ ለምን ተለያዩ??
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 Жыл бұрын
ሴንይጣን ነውባይ ነኝ
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 Жыл бұрын
@@blentube3002 demrashalwe
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ አባት ኩራት መከታ ነው ውይ ደስ ስትሉ
@tijsttijst4757
@tijsttijst4757 Жыл бұрын
መልካም ልደት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
ገኒ ተባረኪ ውዴ ለልጆችሽ ስነልቦና መልካም ነገር ነው ያደረግሽው አረቦች እነሱ ቢፋቱም እንደ ጓደኛ ይቀራረባሉ እናትና አባታቸውን እንዳያጡ እኛ አገርም ሊለመድ ይገባል መልካም ልደት እማደንቅህ አርቲስት ነክ ይቅርታ ስምህ ጠፋብኝ ልጆቻቹን ጌታ ለቁም ነገር ያድርስላችሁ👍👍👍👍👍
@nyafmohammed4883
@nyafmohammed4883 Жыл бұрын
የአለህ የኔን መልቀስስ ሺ አመት የኑርለቹ መልከም ልደት አይለየየቹ መሸአለህ 💞💞💞
@netsitube3853
@netsitube3853 Жыл бұрын
ምን አለ ፈጣር አንድ ላይ ባኖራቹ ችግሮችን ፈቶ እንኳን ተወለድክ የነዚህ ምርጥ የእንቁሆች አባት ፈጣር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥ
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አገራችንን አላህ ሠላም ያርግልን
@user-bs1fq7yy3l
@user-bs1fq7yy3l Жыл бұрын
ገኒ እባክሽ ታረቁ ወደቤት ወደ ልጆቹ ይመለስ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እንዲህ ነው ልጆችን ማሳደግ ጋሽ ሙልጌታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ 🥰 HBD🎉🎈🎊🎂
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 Жыл бұрын
መልካም ልደት ላባታችሁ ቀሪው ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርከው 🙏 ግን አለማየሁ እሸቴን ይመስሉኛል ባየኃቸው ቁጥር ዝምድና ይኖራቸው ይሆን?
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ገኔ መቼም አንቺ መልካም ስው ዘመንሽ ይባረክ ጉበዝ ጠንካራ ነሽ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
በልዩነት ውስጥ ልዩ ፍቅር እረጅም እድሜ ለአባታቹ ለሙሌ ገኒዬ ምርጥ ባልም ነበረሽ ይኑርላቹ😍😍❤❤🙏
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 Жыл бұрын
እህቴ ምን ዋጋ አለው ተልከሰከሰባት! ብዙ ጊዜ እጅ ከፍንጅ ከጏደኛዋ ጋር ያዘችው
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
የገኒ ቤተሰብ በፍቅር የተሞላ አቤት ስነ ስአት ያላቸዉ ልጆች ወላሂ ግን ለም አንድ ላይ ብትኖሩ ገንዬ ከልጆችሽ አባት ጋር
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 Жыл бұрын
አብሮ ሆኖ ከሚናቆሩት የነሱ የተለያዩት ፍቅር ያስቀናል. ደግሞም በቂ ምክንያት ስላላቸው ይሆናል ከነሱ በላይ ማንም. አያውቅም
@ketelazemed3478
@ketelazemed3478 Жыл бұрын
ሁለቱትንንሽ፡ጎረመሱየምር፡ድምፃቸዉ፡እራሱተቀየረ፡ሁላችሁንም፡ፈጣሪ፡ይጠብቃችሁ
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
ሙሉጌታ ጃዋሬ፤ባለ ንጹህ፤ባለ ጸአዳ ልብ!!አቤት መታደል!!!በረካ ሁንልኝ !!!ከፍቅር ሃገር ከወሎ❤
@hadiatube
@hadiatube Жыл бұрын
ፍቅር ቅንነት ጨዋነት የሞላበት ቤተሰብ ደስ ትላላችሁ ያዝልቅላችሁ
@Yeabtsega3
@Yeabtsega3 Жыл бұрын
እውይይይይ ትንሿ ግን ጣፋጭነቷ 😍🥰🥰🥰🥰🥰🤗
@mekdiewasihun3668
@mekdiewasihun3668 Жыл бұрын
አባት ጌጡ መከታው ሁሉ ነገር
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Жыл бұрын
ሶስተኛዉልጅ ግን በጣም አደገ የኔዉድ አላህ ያሳድግክ ስወድክ ደሞ አባቱን መሳይ
@bezualemjenberu
@bezualemjenberu Жыл бұрын
በስመአምዬ ልቤ በሀሴት ፈነጠዘች እኮ ማርያምን ደስ ሲል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥላቹ ለእናታችሁም ለአባታችሁም ዋው
@Zikraytubytub
@Zikraytubytub Жыл бұрын
የኔ ውዶች እናተ ደግሞ ለሁሉም ቤተሰብ ተምሳሌት ናችሁ እወዳችሁዋለሁ
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደስስ ሲሉ። እኔ ግን ልምንድነው የመጨረሻው ልጅ በጣም እወደዋለሁ ያሳዝነኛል። የአባቱ ፍቅር በጣም ውስጡ ቀርቷል። ሀሌም ሳየው እንባዬን ያመጣዋል ። የተደበቀ የአባቱ ፍቅር አለው። እውነቴን ነው በተደጋጋሚ አይቼዋለሁ አባቱን በስስት እና በፍቅር አይን ነው የሚያየው እጅግ ያሳዝነኛል ማንም ግን አላወቀለትም
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
እንኳን ተወለደላቹ መልካም ልደት ላባታቹ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥላቹ ስታምሩ አይለያቹ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍትህ ለራያቆቦ😭😭😭😭
@user-qv1yr9sn5m
@user-qv1yr9sn5m Жыл бұрын
ለአባታችሁ. መልካም. ልደት.እረጅም እድሜን ከጤና ጋር. አብዝቶ ይስጥላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ. መደሐኒያለም ስታምሩ ገንዬ. የኔ. መልካም
@user-mw5ln6iy6f
@user-mw5ln6iy6f Жыл бұрын
ፎኦ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ፈጣሪ እድሜና ፀጋ ያብዛላችው
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሲያምሩ 🙏🙏እረጅም እድሜ ያቆይላቹ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 Жыл бұрын
እውነት አቶ ሙሉጌታና ገንዬ እግዚአብሔር የመረቃችሁ ናችሁ እነዚህን የመሰሉ ጀግና የተባረኩ ልጆች ስለሰጣችሁ። ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ሁላችሁንም ኪድዬን እወዳችኋለሁ
@lelemtesfay1967
@lelemtesfay1967 Жыл бұрын
ልጅ መውለድ ትርፍ እንጂ ኪሳራ የለውም እንዴት ምርጥ ልጆች ናቹ እንዲህ አድርጋ የቀረፀቻቹ ለገኒ የእንበሳውን ድርሻ ትውሰድ
@mekitube1278
@mekitube1278 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር የስጣችሁ ካገር ሰላም ጋራ
@Tabezu
@Tabezu Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ከምሬ ነው ከደስታዬ ብዛት አለቀስኩኝ ምን እንደ ተመኘሁላችሁ ታውቃላችሁ ፍቅራችሁን አይቶ ፈጣሪ አንድ ባረገላችሁ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
ኡኡኡፉፉፉ አስለቀሳቹሁኝ የተባረካቹ ቆንጆ ልጆች ተባረኩ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ መልካም ልደት ለአባታቹ ይሁን በጣም ደስ ትላላቹ እንኳን ተወለዳቹ አድጋቹ ትልቅ ደረጃ ደርሳቹ ለቤተሰባቹ ጧሪ ደጋፊ ሁኑላቸው ተባረኩ!!!
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Жыл бұрын
ሙሌ እረጆም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@hyamatube1675
@hyamatube1675 Жыл бұрын
ስዋዳቸው በስደት የምትገኝ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃንአገራችን ሰላም ትሁንልን🌻🌼🌼🌻🌻🌻👍🙏⛪🕌💒🕌🙏👍👍👍
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ydue5437
@ydue5437 Жыл бұрын
መልካም ልደት በመጨረሻም አለቀስኩ የፊቱን ኬክ ልጆቹ ሲበሉ አባት ምንም ይሁን መከታ ነው አባቴ አላህ ይርኸምክ😢😢😢😢😢😢😢
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Жыл бұрын
እድሜውንያርዝምላቹ፡መክሊትዬ፡አባት፡መመኪያና፡የማንነት፡መጠሪያነውና፡ብዙአመትኑርላቸው።አቶሙልጌታ፡
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለአባቶች😢😢😢
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
happy Birth Day እረጅም እድሜ ይስጥልን
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እረ በስማም እግዚአብሔር አባታችሁን ያቆይላቹ ተባረኩ።
@helenassefa6333
@helenassefa6333 Жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥላችው በጣም ስሜታዊ ነው ያረጋችውኝ በመውለዴ ፈጣሪዬን አመሰገንኩ ማን እንደልጅ
@Tube-fb1xh
@Tube-fb1xh Жыл бұрын
😭😭😭ኡፍፍፍ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😓
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
መን አይነት የአባት ፍቅር ነዉ አድሜ ከጤና ጋራ ይሰላችሁ
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው እሱ ሱሰኛ ነው
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ገኒ ለልጆችሽ ድትይ አብራችሁ ኑሩ ወርቅ ብታነጥፊላቸ የአባታቸውን ያህል አያስደስታቸውም
@saron826
@saron826 Жыл бұрын
አበሻ ያልበላዉን ማከክ ይወዳል
@Laila-xw4xw
@Laila-xw4xw Жыл бұрын
ስታምሩ ምንአለበት ፍጣሪ ይህን ቤተስብ አንድ ላይ እዲኖሩ ብያደርግ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ
@saramamo5332
@saramamo5332 Жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለደላቹ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥላቹ ላባታቹ
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Жыл бұрын
ዉይ ስታምሩ ጌታ ከክፉ ይጠብቃችሁ❤
@ayeshaayesha6536
@ayeshaayesha6536 Жыл бұрын
ኮሜንቶች ስለጸጉሩ አያገባችሁም የኔ አባት ሽ አመት ኑርላቸው
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Жыл бұрын
መልካም ልደት አይለያችሁ ማን እንደ አባት
@user-mp3bf3bl6y
@user-mp3bf3bl6y Жыл бұрын
የኔ ማሮች ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ
@user-ko9mt4mb5t
@user-ko9mt4mb5t Жыл бұрын
አይለያችሁ ያረብ
@mars4179
@mars4179 Жыл бұрын
ደስስትሉ ማሻአላህ
@mesfintesfaye9709
@mesfintesfaye9709 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ አባባ ስወድህ የልጆችህ አባት ነህ
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 Жыл бұрын
ዉፍፍፍፍፍ አባት እኮ ልዩ ነዉ እድሜህ ይርዘም🙏🙏😘😘😘
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀባ ለነመክሊት አባት
@user-cb8mg2gp3g
@user-cb8mg2gp3g Жыл бұрын
ፍቅሩን ያብዛላችሁ አባት መመኪያነው እረዥም እድሜ ያኑርላችሁ
@azizamehamed3568
@azizamehamed3568 Жыл бұрын
እኔ በናት ደስታ አልቅሼ ልሞት ነዉ ምን ግዜም ደስታ ስላም ፍቅር መትሳስብ አይለያችሁ
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Жыл бұрын
የፍቅር ቤተሰቦች መልካም አባት እንኩዋን ተወለድክላቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥላችሁ
@haymeyohan7355
@haymeyohan7355 Жыл бұрын
Beautifully raised!
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
ኡፍ መታደልነው እግዚያብሔር እረጁም እድሜ ይጠብቅላቹ
@habibasandara8000
@habibasandara8000 Жыл бұрын
እውይ አባባ ስትል ስትጣፍጡ
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 Жыл бұрын
ያሳዝናል አባታቸውን ፍለጋ መጠጥ ቤት ሄዱ ምንአይነት ሱስ ነው ሰውዬው ያለበት
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Min hunesh new tatarito iko new
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ብዙ ሰወች መማር አለባቸዉ ከነ የወለደሰዉ ቸም አይለያይ እረዢምእድሜ ይሰጣችሁ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ክክክክ እኔግን ግርምየምትለኝ የውሻይቱነገር 😁😁😂🥰
@batefanta7916
@batefanta7916 Жыл бұрын
ሳህ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ታሽቃብጣለች
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 45 МЛН
የእኛ ቀናት #61 እነሱ ሲበሉ እኔ አፌን አላበኝ።
22:48
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 75 М.
ወንድ ወይስ ሴት ፆታ አወቅን
18:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 157 М.
ናብል ኑር ፍቅረኛ አስተዋወቀ nebilnur
12:30
ሠላም በር Family
Рет қаралды 99 М.
የእኛ ቀናት#29 እነዳዊት ገበያ አስደንጋጭ ነገር ገጠማቸው
9:56
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 154 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН