እኛ ስለ ማርያም ዝም አንልም || ይድረስ ለፕሮቴስታንትና ለካቶሊክ ወንድሞቼ እንዲሁም ለሌሎች || መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 39,440

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

እኛ ስለ ማርያም ዝም አንልም || ይድረስ ለፕሮቴስታንትና ለካቶሊክ ወንድሞቼ እንዲሁም ለሌሎች || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 477
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን በቸርነቱ ለዚህ ቀን ለዚህች ዕለት ያደረሰን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም የተመተገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@AbureSami
@AbureSami Жыл бұрын
በእኛ አገር የምገርመው ነገር ከልጅነታችን ጀምሮ ‹‹እሱ የማርያም ጠላት ነው›› ብለን እንሰይመውና እንቀጠቅጠው ነበር፤ በልጅነት፡፡ ደቅቀ-እስትፋኖስ በምለው መፅኃፍ ላይ እንድሁ ‹‹የማርያም ጠላት ነው›› ተብሎ… አረ ማርያም እንድህ አድርጉልኝ አለች ወይ! ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የምንማረው ምንድነው! ትዕብት ነውን! በፍፁም አይደለም!!! ትህትና፣ ‹‹humiliation›› ታዛዥነትን ወዘተ… ግን ግን ለምንድነው ባልተማረው የሃይማኖት እውቀት በለለው ማህበረሰባችን ላይ የምትጫወቱት፡፡ ይገርማል!
@YoungBro876
@YoungBro876 Жыл бұрын
​@@AbureSami😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
አሜን🙏🏽
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
አባታችን እንኮን ደና መጡ የማስተማር እድሜዩን ያቆይልን 💕🙏እሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@fikrtemanyahlale8324
@fikrtemanyahlale8324 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 kalehywat yasemalene.
@eritreanpatriot1892
@eritreanpatriot1892 Жыл бұрын
የተባረከ የተቀደሰ ቀን ይሁንልን ለሁላችንም የ ቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ ኣይለየን
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@teshomeaga6087
@teshomeaga6087 Жыл бұрын
በዚህ አስከፊ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ እየተጠቀመብዎት ስለሆን ክብር ምስጋና ይግባው። እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን!!!
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድህና መጡ አባታችን ቡራኬኦ ይድረሰኝ በፀሎት አስቡኝ።
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡልን የኛ እንቁ ቃሉን ፈትፍተው እያጎረሱኝ ወሎዬን ነብሴ ምግብዋን ጠግባ ትውላለች❤ ምርቃቶ ለኔ ሰላሜ ነው አሜን ብዬ ክርስቶስ የሰጠን ሰላም አለም ከሚሰጠን ሰላም የተለየ ነው የሰላም አለቃ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አዎ ኤኔም ስለናቴ ስለማርያም ዝም አልልም!!! አንደበቴ ለሰከንዶች ዝም አይለም ስለ ክብርዋ በእግዚአብሔር ስለመመረጥዋ ስለ ንፅህናዋ ስለ ቅድስናዋ በእግዚአብሔር ቀኝ ቆማ ስለማማለድዋ ስለ አዛኝነትዋ አዎ ዝም አልልም ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያስማልን !!! የመዳናችን ምክንያት ለፈጠረሽ ማደሪያ የፈጠረሽ የመረጠሽ እመአምላክ ባንቺ ምክንያት አይናችን በራ ፣ ጎባጣው ቀና ፣ ጎዶሏችን ሞላ ፣ አልጋላይ የቀረ በሽተኛ አልጋውን ተሸክሞ ሄደ ፣ ሲኦል ተበረበረ ፣ ዳቢሎስ ተወገረ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የአዳምን ልጅ በደሙ ነፃ አወጣው ድንግል ማርያም ስላንቺ ዝምምምም አንልም !!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጡ ይፍቱን ይባርኩን አባቴ ❤❤❤በእርሶ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ ቃለእይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድሎት አባቴ የተዋሕዶ እንቁ❤❤❤❤
@AbureSami
@AbureSami Жыл бұрын
በእኛ አገር የምገርመው ነገር ከልጅነታችን ጀምሮ ‹‹እሱ የማርያም ጠላት ነው›› ብለን እንሰይመውና እንቀጠቅጠው ነበር፤ በልጅነት፡፡ ደቅቀ-እስትፋኖስ በምለው መፅኃፍ ላይ እንድሁ ‹‹የማርያም ጠላት ነው›› ተብሎ… አረ ማርያም እንድህ አድርጉልኝ አለች ወይ! ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የምንማረው ምንድነው! ትዕብት ነውን! በፍፁም አይደለም!!! ትህትና፣ ‹‹humiliation›› ታዛዥነትን ወዘተ… ግን ግን ለምንድነው ባልተማረው የሃይማኖት እውቀት በለለው ማህበረሰባችን ላይ የምትጫወቱት፡፡ ይገርማል!
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 Жыл бұрын
ኣማን ብኣማን የተዋህዶ እንቁ
@remermAyalew
@remermAyalew Жыл бұрын
​@@AbureSamiሤ
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
እንኳንለእግዚአብሔርአብ እና ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓልና ለቅዱስ አባ ዩሐንስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ: አደረሰን አባታችን መምህራችን የማያልቀውን የማያልፈውን የልኡል እግዚአብሔርን ቃሉን ሁልም ስለምመግቡን እርስዎንም ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የመላእኩ የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ ጸሎት ከኛጋ ይሁንልን
@asfaw8154
@asfaw8154 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 Жыл бұрын
መምህር እንካን ደህና መጡልን መምህር እኔን ወለተ ዮሀንስን ሁላችንንም ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ክልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ተብቃልን እኔንም ልጅሽን የልቦናየን ፈፅሚልኝ 💚💛❤❤❤❤❤❤❤
@tatekwoubishet5068
@tatekwoubishet5068 Жыл бұрын
የዘወትር ፀሎት ልመናዋ ምልጃዋ ፊት የማያስቀልስ አንገት የማያስደፋ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እመእምላክ እመብርሃን እመብዙኅን ወላዲተ አምላክ ቤዛዊተ ዓለም ወለት እስራኤል ወላዲተ ቃል አይዞህ ትለናለች ድንግል ከነልጅዋ የጭንቅ አማላጅዋ ዘወትር እስከ ዘለዓለም አሜን አሜን እሜን !!!
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤናን ለምንወዶት ለምናከብሮት መምህራችን የድንግል ማሪያም ልጅ አብዝቶ ይስጥልን አሜን። ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመሰገን አሜን 🙏🤲🙏
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu Жыл бұрын
በእውነት አባታችን በተማርነው ትምህርት 30/60/100 ፍሬ የምናፈራው ያድርግልን እርሶን በሰማው ቀን ቀኔ ውሎዬ አዳሬ ሰላም ነው ነፍሴ በሀሴት ትሞላለች ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቅልን የእኛ እንቁ መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።🙏🙏🙏❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Жыл бұрын
የእኔ አባት ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቀዎት የእኔ ውድ መምህራችን አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Жыл бұрын
አሜን
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስለ እግዚአብሔር ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያት ያስተማረንን ቃል በትክክል የሚያስተምረን ሰው ስጠን ከፍጡራን ከመላእክት ላይ አይናችንን አንስተን ኢየሱስ ላይ ማንሳት ይሁንልን
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን 🤲🤲🤲 በሰወ ትምህርት ብዙ ፈዉስ አግቻለሁ በፆለትወ ይሰቡኝ አባታችን እደነርሰወ ያሉ መምህር ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰብወ
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንኳን ለወረሀዊ እግዚአብሔር አብ፣ሩፋኤል፣አቡነ ዘረዐ ብሩክ የመታሰቢያ በዓላት አደረሳችሁ አደረሰን⛪⛪⛪
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎትዋ፣ ምልጃዋና በረከትዋ ዘወትር አይለየን አሜን❤🙏
@ermaboy5547
@ermaboy5547 Жыл бұрын
እወነት እውነት ትምህርታቸው እና የምታቀርቡት ዝግጅቶች በሙሉ፡ እጅግ እየጠቀመኝ ነው። በምክንያቱም "ልኡል እግዚአብሔር" ን አመሰግንበታለው!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@jay-jay7567
@jay-jay7567 Жыл бұрын
እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ( ወደ ዳንኤል የወረደበት ) ዓመታዊ ፣ ለቅዱስ እግዚአብሔር አብ ፣ ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት ፣ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሰለ ሃይማኖታችን ጥልቅ እውቀት ስለሚሰጡን እግዚአብሔር ይስጥልን፣ በዕድሜና በጤና ያቆይልን። እኛም በተማርነው ፴፣ ፷፣ ፻ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን።
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@awigchewkiber6627
@awigchewkiber6627 Жыл бұрын
መምህር በዚህ ወቅት የሰጠን እርሱ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የዘመኑ ሐዋርያ ነህ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@laylalayla112
@laylalayla112 Жыл бұрын
አባቴ እንካን ደህና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝበፀሎት አስቡኝ ዕሴተ ገብርኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Betty_nigatu
@Betty_nigatu Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህር; ይፍቱኝ ይባርኩኝ; ትምህርቶት በዘልማድ ስከተለው የነበረው ሀይማኖቴን አውቄውና ደስ እያለኝ እንከተለው እያስቻለኝ ነውና እርሶን ያስነሳልን ኃያሉ እግዚአብሔር አምላክ ለዘልአለሙ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏
@ermaboy5547
@ermaboy5547 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል አባታችንን "ያስነሳልን" ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን፡ በጣም እድለኞች ነን! ! !
@nomnanoto
@nomnanoto Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን አባታችን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአደበታችን ይሳልብን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
አሜን ክብር እና ምስጋና ለእግዚያብሄር ይሁን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አባታችን🙏🏼
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
❤ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነመላ ቤተስብዎ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅዎት የእወቀት የእውነትን ህይወት እንድናውቅ ከልጅነት እስከ እውቀት ድረስ ስላስተማሩን በእውነት ምነም የሚሳነው ነገር የሌለው ቸሩ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን ❤።
@mimidxb
@mimidxb Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በመምህራችን ላይ አድሮ እኛን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@gudisaregesa
@gudisaregesa Жыл бұрын
ቃል ሕይዎት የሰማልን
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Жыл бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር እድሜ በረከትን ያድሎት ቅዱስ እግዚአብሔር ስለ ድንግል ማርያም ዝም አንልም
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 Жыл бұрын
ለመምህራችን ረጅም እድሜን ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@user-mf4xm9te2h
@user-mf4xm9te2h Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት አባታችን በቤቱ ያፅናልን እመቤታችን ለሁላችን ትባርከን ልቦናችን ትክፈትልን
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አባታችን❤❤❤❤
@muluembetseyoum2769
@muluembetseyoum2769 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ እንካን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ትክበርልኝ ትመስገንልኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልኝ
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 Жыл бұрын
የነአብርሃምን እድሜ ይስጥልን ብዙ የጠፋ አለና ወደ እውነተኛይቱ ኦርቶዶክ እንዲመለሱ ይህ ብቻ በቂ ነበር ግን ታወረዋል አይናቸውን እንዲገልጡ ታስፈልገናልህና ኑርልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ጀሮ ያለው ይስማ ነው
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዝም አንልም👏👏👏
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤መምሕር ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜና ጤናን ያብዛልን ፈጣሪ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
መምህራችን ይፍቱን በልዑል እግዜአብሔር ስም ይባርኩን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@alemayehuengida-nt4bb
@alemayehuengida-nt4bb Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጡ መምህራችን።
@lovelydessi7916
@lovelydessi7916 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@kadesa1652
@kadesa1652 Жыл бұрын
አባቴ ምምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሂወት ያሰማልኝ አምላክ ጤና እድሜ ይስጥልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር
@wadimaalmuharrami3362
@wadimaalmuharrami3362 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልብ ያለው ልብ ያድርግ ጆሮ ያለው ይስማ እርሶ የተሰጦት ፀጋ ማስተማር ነው እኛ ደሞ ማር ነው በውነት ኦርቶ ዶክስ መሆን መታደል ነው መመረጥ ነው ከደጆ አያርቀን እንደቸርነቱ እንጅ እንደሐፅያታችን አይሁን ሰላም ዋሉለልን
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አሜን በእውነት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን
@hayatjifar443
@hayatjifar443 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን🙏 የፍቅር እናት የኛም እናታችን ናት 🙏🙏🙏❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q Жыл бұрын
አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።የእመቤታችን ድንግል ማርያም ምልጃዋና በረከቷ አይለየን አሜን❤
@yengusbaye7302
@yengusbaye7302 Жыл бұрын
ስምሽን ብጠሩት የማይጠገብ አመአምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለህይወትንያሰማልን አባታችን መምህራችን❤❤
@zemmayared1921
@zemmayared1921 Жыл бұрын
አባታችን መምህር ይፍቱኝ: ይባርኩኝ:: የአገልግሎት ዘመኖ የተባረከ ይሁን::እድሜ ከፀጋ ከነቤተሰቦ ያድሎት:: ዛሬ ያስተማሩት ትምህርት በእውነት ለመናገር በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ማመኔና እሷን መማፀኔን ፍፁም ትክክል መሆኑን በሚገባ ያረጋገጥኩበት ነው:: የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በእርሶ ላይ አድሮ እውነተኛውን ምስክርነት እየሰጠን ለመዳናችን ምክንያት ስለሆነ: ፈጣሪ እግዚአብሔር ለዘላለሙ ክብር ምስጋና ይግባው:: ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘላለም ኑሪልኝ:: ብከዳሽ ቀኜ ይክዳኝ:: የቅድስ ድንግል ማሪያም ፀሎት በረከትና ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን:: የአለም መድሀኒት ከሆነው ከልጇ ከእየሱስ ክርቶስ ጋር አስታርቃን ሀጥያታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን::
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
አሜን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️
@tagelmekonen6937
@tagelmekonen6937 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚያብሔር ዓምላክ ይባርኮት ፀጋውን ጥበቡን ያብዛሎት እርሶን የመሰለ ዓባት የሰጠን እግዚያብሔር ዓምላክ ይመስገን አሜን::
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና ታኑርዎት
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 Жыл бұрын
መምህርእንካንደናመጡቃለህይወትያሰማልን።እድሜናጤናይስጥልን።በጣምደስየሚልትምህርነው።ያስተማሩን።በድጋሚቃለህይውትያሰማልንአሜንአሜን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ላስተመረን ለመክረን ልመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 Жыл бұрын
ቃለ ህወይት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ሁሉ ማሰተዋል ይሰጣቹ❤❤❤
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Жыл бұрын
አባታችን እኛ እኮ ! ውለታዋ አለብን ፍቅረዋን አማላጅነተዋን ቅምሰን ነው ማርያም ሆይ !! እኔ መች ጠገብኩሽና ገና መጀመሪያዬ ነው የሚሆንብኝ
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ስለኦርቶዶክስ ዝም አልልም እናቴ ድግል ማሪያም ከመጣብኝ ፈተና አንቺ አውጭኝ የኔ እናት እንደ እዬብ ትግስትን አንቺ አድይኝ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የኪዳነብረት ልጅ ነኝ
@ermaboy5547
@ermaboy5547 Жыл бұрын
ሌላ ደሞ የምላቹ ታውቃላቹ Video ው በተለቀቀ በ 30 ደቂቃ ውስጥ እያለ እኛ... ሳናቋርጥ፡ ሳናሳልፍ፡ ብናየው ወይ ብናደምጠው። ይገባዋል ካላቹ ደሞ "👍🏼ላይክ " ወይ " share ሼር " ብናደረግው፡ ለ ቻናሉ እድገትና ትምሕርቱ ለማዳረስ ትልቅ ጥቅም እንዳለው? ? ? በሉ ካላወቃቹ ዛሬ እወቁ።
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን እንደ ኣቅማችን ስለ ድንግል ማርያም ዝም ኣንልም ለስዋ የሰጠን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን እሪጂም እድሜ ጤና ይሰጠናል አሜን፫ ❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏 አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@norasesa1384
@norasesa1384 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን የ እመቤቴ ታብዛሎት አሜን ስለድንግል ማርያም ስለወላዲት አምላክ ዝም አንልን ምልጃዋ አይለየን አሜን 🙏🙏🙏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እዴሜ ከጤናጋ ትስጥልን ❤❤❤❤በእዉነት ድንቅ ትምህት ነዉ ፈጣሪ ፀጋዉ ያብዛልን የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወ ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይጠብቅልን እባቴ ለጌታችን እናትለድግል ማርያም አዎ ዝም አንልም አንልም
@user-kq7fz2df8l
@user-kq7fz2df8l Жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ ጸሎት ከኛጋ ይሁንልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ከቤቱ የጠፉብንን ወደ ቤቱ ይመልስልን እውነትን ይግለጥላቸው
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን። እግዚአብሔር ፡እረኛዬ ነው። የሚያሳጣኝ፡ የለም፡ በለመለመ ፡መስክ ያሳድረኛል፡ በእረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል ፡ነፍሴን መለሳት ስለስሙም በፅድቅ መንገን ፡መራኝ፡ በሞት ጥላ እንኳን ፡ብሔድ፡ ክፉን አልፈራም በትርሃና ሙርክዝኽ እነርሱ ያፅናኑኛል። በፊቴ ገበታን አዘጋጀህ በጣላቶቼ ፊትለፊት እራሴን በዘይት ቀባኽ ። ጽዋዬም ሞላ የተረፈረፈነው ። ቸርነትህና ምህረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል ። በእግዚአብሔር ቤት ለዘለዓለም ኖራለኹ። አሜን።
@tarikuzkebede3361
@tarikuzkebede3361 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ብዙ ጊዜ ት/ትኽ ላይ ኣብሲት ጥዬ ንፍሮ ቀቅዬ ይበዛዋል። 41 ደቂቃ ሙሉ እንቶ ፈንቶ ከምታወራ መጽሓፍ ቅዱስ ስለእናታችን ስለቅድስት ድንግል ማርያም ምን እንደሚል መጽሓፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ እየጠቀስ ኣስተምረን። በኣሁን ሰዓት ትውልዱን የሚዋጅ መጽሓፍ ቅዱስን እየጡቀስክ ብታስተምር ጥሩ ነው። መናፍቃን በጥቅስ ምን ያኽል ምእመኑን እያምታቱና እያወናበዱ እንደሆነ የተረዳኽ ኣልመሰለኝም። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ላይ ብዙ ጥያቄዎች እየተነሡ ነው። ለነዛ መጽሓፍ ቅዱሳዊ መልስ መመለስ ። ምእመኑን ከመደነጋገር መታደግ።
@tilahun5421
@tilahun5421 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፕሮፌሰር ዶክተር መምህር ዘበነ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Жыл бұрын
መምህራችን በእውነቱ እናመሰግናለን🙏ቃለ ህይወቱን ያሰማልን አሜን::::::
@signals8462
@signals8462 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይፍቱኝ የባርኩኝ😢😢😢🙏
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🇪🇹💖❤🌾
@user-pl9fh7wx1c
@user-pl9fh7wx1c Жыл бұрын
Amen!!! Amen!!! Amen!!! Abatachin.Yeftugne abate! Kale hiwot yasemaline.
@melesyiz4300
@melesyiz4300 Жыл бұрын
በእግዚዓብሄር ሀይል እውነትን እንናገራለን, አይዞህ በርታ የተዋህዶ አርበኛ እንወድሃለን እናከብርሃለን የእግዚዓብሄር መላክ ሁሌም ከጎንህ ይሁኑልህ
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አሜን
@e-t789
@e-t789 Жыл бұрын
አባቴ ይፉቱኝ ይባርኩኝ ቃሉ ለህይወቴ ምግብ ሆኖልኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን ቀሲስ መምህር ዘበነ።
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
እርስዎን ያቆይልን በእድሜ እና በጤና❤❤
@amaamm2416
@amaamm2416 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@msayyegech7238
@msayyegech7238 Жыл бұрын
ስወዶት አባቴ ግርማ ሞግሶት ብቻ ይበቃል እድሜና ጤና ይስጦት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@msayyegech7238
@msayyegech7238 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት 🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
ስለ ድንግል ማርያም ሲነሳ ዘዶው ይቆጣል ዘዶው ይታመማል ዘንዶው አቅሙን ያጣል፡ ዘንዶው መርዶ ይቀመጣል
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን ዝም አንልም ልቦና ይሰጣቸው ሰለቃሉ የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን🙋
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እመ አምላክ አትለየን❤❤❤
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 Жыл бұрын
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን! ቡራኬዎ ይድረሰን።
@user-be5iq5nw9h
@user-be5iq5nw9h Жыл бұрын
ድንግል ማርያምን የሚጠላ ዘንዶውና ወዳጆቹ ናቸው በስመአብ አንድ እናት ቆማ ያን ሁሉ ስቃይ ሰው በልጇ አምላኳ ላይ ሲያደርስበት ማየት እንዴት ቻለቹ መጠላት ያለብን እኛ ሆነን እሷ ትጠላ በእሷ አትምጡብን ደፋሮች
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mahletgulilat7511
@mahletgulilat7511 Жыл бұрын
Amen Amen Amen !!! Emebetachen chik amalajua bemeljawa atleyen amen !!!
@genenedejene2789
@genenedejene2789 Жыл бұрын
እኛስ ዝም የማንለው ስለኢየሱስ ነው
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 Жыл бұрын
ኣባቴ የወንጌል ሃርበኛ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ኣባቴ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው በሰደት ነው ያለሁት ኣባቴ
@zenitsige4182
@zenitsige4182 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@genenedejene2789
@genenedejene2789 Жыл бұрын
ሀዋርያቱም ስለ ጌታ ኢየሱስ ትንሳዔ በታላቅ ሀይል መመስከራቸውን ቀጠሉ በሁላቸውም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው ሀዋ ሥሪ 4:33
@kirubalbelete5595
@kirubalbelete5595 Жыл бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ እርሶን የሰጠን የተመሰገነ ይሁን ።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር ጆሮ የአለው ይስማና ይረዳ ❤
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
@betekanatube1
@betekanatube1 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኔም #ስለ_ድንግል_ማርያም_ዝም_አልልም። የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@astershiferaw6737
@astershiferaw6737 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዘመንህ የተባረከ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሠግናለን
@marvinfitsum8862
@marvinfitsum8862 Жыл бұрын
ኩኬለሽ ማርያም ከቶ ያልተደረግለት በምን ጣእሟን ይወቅ?እኔስ ስላደረግሽልኝ ሁሉ እወድሻለው።
@tidenekmuluneh8742
@tidenekmuluneh8742 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ድንግል ማርያምን አለማንሳት ማለት ስለ ልጇ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አለማወቅ ማለት ነው እኛ ግን ስለ ኢየሱስ ከርስቶስ ስንናገር ድንግል ማርያምን አንተውም እናትና ልጅ ስለማይለያይ
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 10 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
የሕያዋንም የሙታንም አምላክ | መምህር ዘበነ ለማ
52:55
MK TV ዐውደ ስብከት | "ጥቂት ማቁሰል"
35:50
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 166 М.
አዲስ ስብከት "ምስጢረ ሥጋዌ" በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
2:10:04
መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Рет қаралды 431 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 10 МЛН