"እኛ የሰራነው ሮቦት በአደጋ ጊዜ እሳት የሚያጠፋ ነው..." በአለማቀፍ ደረጃ ሮቦ ፌስት ያሸነፉ ታዳጊዎች //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 18,375

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@ስርካዲስንጋአቱ
@ስርካዲስንጋአቱ 7 ай бұрын
ጀግኖች እዉቀቱን ያብዛላቹ
@genettadesse2986
@genettadesse2986 7 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለን ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች ሲባል በተጨባጭ ሐቅ በዜጎቻችን ነው👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላ እንኳን ደስ አላችሁ እንዲሁም ደግሞ ኢትዮጲችንን ስሟን ማስጠራት ብቻ ሳይሆን እኛ ኢትዮጲያኖች ብቃት ችሎታ እንዳለን አሳይታችሁልናል Thank you verry Much እንዲሁም ደግም በሊብያ የቁርአን ውድድር በተካሄደበት ኢትዮጲያ ከ60 ሀገር ሁለተኛ(2) በመውጣት ስሟን በማስጠራት እንዲሁም ባንድራውን በማውለብለብ ኢትዮጲያችን ትልቅ ሚና እንዲትጫወት አድርገዋታል በጣም ደስ ይላል በዚሁ ይቀጥል እላለሁ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 7 ай бұрын
We don’t have good Administration or leadership so አሜሪካ ትወስዳቸዋለች አስተማራ ለባዳ የምትሰጥ ምስኪን አገሬ ኢትዮጵያውያ but we proud of you 👏!!! God bless Ethiopia 🇪🇹 and people!!!
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 7 ай бұрын
ዋው የኛ ልጆች ጀግኖች አምላክ በጥላው ያሳድጋችሁ ይጠብቃችሁ።🙏❤😘🥰🥰🥰👏👏👏👏
@medi-f9y
@medi-f9y 7 ай бұрын
መታገስ አለባቸው በብዙ ነገር ባለሀብቶች ፊታችሁ አዙሮ ውድ ሀገራችን በርቱ ትልቅ ቦታ ያደርሳችሁ
@TigistDeressa
@TigistDeressa 7 ай бұрын
Bravo my little brother Firaol and all of you!
@Nolawieneye
@Nolawieneye 7 ай бұрын
ጎበዝ ምህርዬ!!! ታዳጊዎቹም በጣም አኩሪዎች ናቸው:: ጎበዞች!!!
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ❤❤❤
@Hello_Ethiopia
@Hello_Ethiopia 7 ай бұрын
ጀግና ታዳጊዎች እና መምህርት ኢንጂነር ምህረት አንበሶች ናችሁ። በርቱ አቦጊዳዎች 💐
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ በሊቢያው የቁርአን ውድድር ኢትዮን ከፍ አድርጓልናል ወንድማችን ጀዛክ አሏህ ኢቢኤሶች ጋብዙና ሸልሙልን መቸም ሚድያው ከሁሉም ነፃ ነው ማለቴ የሁሉም ነው እስቲ ይቅረብ የምትሉ በቁርአን የተወዳደረው ጀግና በርቱ እናንተም
@husniyasultan5788
@husniyasultan5788 6 ай бұрын
ይቅረቡ❤❤
@zewditu1735
@zewditu1735 7 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ የነገ ሀገር ተረካቢዎች ❤🎉❤🎉❤🎉
@MohamedMuzeiyn-xu2sy
@MohamedMuzeiyn-xu2sy 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አንዱ ይነዳል ሌላው ይነዳል ጀግና ሁሌም ይልቃል
@Loppy-el4rn
@Loppy-el4rn 7 ай бұрын
I am proud of u guys keep doing Ethiopia needs alot .Especially the leader u are the motivater of our girls ,I respect u all of u❤❤
@atalataya8320
@atalataya8320 7 ай бұрын
Congratulations Ethio
@THEODROSTESFAMICHAEL
@THEODROSTESFAMICHAEL 7 ай бұрын
GREAT WORKS
@THEODROSTESFAMICHAEL
@THEODROSTESFAMICHAEL 7 ай бұрын
YES WE CAN DO AND CREAT GREAT CREATIVITIES.
@Efi-mn1bw
@Efi-mn1bw 7 ай бұрын
I’m proud of you yene konjo mehiret 👏👏
@lemijufar9282
@lemijufar9282 7 ай бұрын
Congratulation
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 7 ай бұрын
YEMIDENEQ YETACKNOLOGI YEFETRA SRA NEAW YESERACHUT ENATEM HAGERCHN ENDTTAWEQ YADEREGACHUT BERTUBET!!!!!
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
አንድ ሴት ከሁለታችንም ፍቅር ያዛት😍 |20-30|
21:41
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН