Obbo Mensur Jemal fi Aadde Abalun Wal Hikaan kuta 2ffaa

  Рет қаралды 31,394

Oromo Comedy Show

Oromo Comedy Show

Күн бұрын

Пікірлер: 253
@rahelwolde146
@rahelwolde146 8 ай бұрын
ዋው ጫልቱ አደገኛ ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች እህህ እያለች ሳቅ የሚሉ ሰዎች አደገኞች ናቸው መንሱር እንኳን ፈጣሪ ረዳህ ትክክለኛ ውሃ አጣጪህን ይስጥህ መንሱር ።
@asteralemayehukendie9131
@asteralemayehukendie9131 8 ай бұрын
መንሱሬ አይዞን እሷ ሰገጤ ናት
@nejatali7088
@nejatali7088 8 ай бұрын
Mensur Allah yitebikih ante betam sinesirat aleh betam chewa neh 🙏
@saeedaldhahri3997
@saeedaldhahri3997 8 ай бұрын
አይ መንሱሪ በእውነት ሰርግህን በዝህ መልኩ አልጠበቁህም ነበር የሆነ አድስ ነገር ይዘህ ለየት ባለ ሁነታ የምታሳየን መስሎኝ ነበር አሁንም የዋህ ስለሆንክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አይዞህ ለወደፍትህ ተጠንቀቅ
@s0jo96
@s0jo96 8 ай бұрын
መንሱር አተስ አላህ አተረፈህ እኔ ያዘንኩት ከሶ የሚታከሙ ሰወች አላህ ይስቱር
@seblewoldemariam4020
@seblewoldemariam4020 8 ай бұрын
Thank you Youne for your fair and wise advice.
@shemsubedewi3483
@shemsubedewi3483 8 ай бұрын
Yonii you are a fair person!!! I really respect the way you handled this situation! She is stupid!!! Mensur is still a hero!!!!
@lillytesfay9376
@lillytesfay9376 8 ай бұрын
I think both of them have excellent knowledge and very knowledgeable people
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 8 ай бұрын
ጎበዝ ዮኒኒኒኒኒ❤❤❤
@TYONTeshomeTYONTeshom
@TYONTeshomeTYONTeshom 8 ай бұрын
Menesure fetare Awotahi mine Ayenet sete nate gen betam yasazenale Anide yemetawoke sewun bezhi Like temereyalech Alech Enje minem Aletemarechem ktemare sew Ayetebkem
@KamilJemale
@KamilJemale 8 ай бұрын
መንሱሬ ወለሂ ጀግነ ነህ
@Mer-d9t
@Mer-d9t 8 ай бұрын
Betam geramiii seweeee nesh anchi ...mensur u walked out of this on times
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 8 ай бұрын
ወይ ጉድ ዬኒ እንኳ ጨዋ ሆኖ እንደዚህ ሲያወያይ ማየት ይገርማል መንሱሬ መቸም አላህ ቀድሮብህ እንጂ ይቺ ሴትዬ በፍጹም ላንተ የምትሆን አልነበረችም
@Miti1100
@Miti1100 8 ай бұрын
She said she run out of sugary room ? Major violations of medical ethics code
@Miti1100
@Miti1100 8 ай бұрын
Arogit agbicha gona ya daraqa
@ShegaBeriso
@ShegaBeriso 8 ай бұрын
51
@ShegaBeriso
@ShegaBeriso 8 ай бұрын
1312
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 8 ай бұрын
አረ መንሱር ምን ሆነህ ነው አንስቴዥያ ተሰቶ ሮጬ ወጣለሁ ከተናደድኩ አለች እኮ እና ምን አስበህ ነው ከዚች ሴት ጋር ከባድ ነው
@saronabi1387
@saronabi1387 8 ай бұрын
You are good person mensure❤❤❤❤
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 8 ай бұрын
እንካን ቀረችብህ መንሱሬ ምንም አትጨነቅ ወዳ ነው ያደረገችው መንሱር በርታ።
@RitaSura-r1x
@RitaSura-r1x 8 ай бұрын
Men gud nat eche
@meselekidane8914
@meselekidane8914 8 ай бұрын
Ende ene lagebash tolo tefachi❤❤❤ come on
@Mimimimi0201
@Mimimimi0201 8 ай бұрын
ፎ የማንነት ጉድለት አለባት በጣም የታወቀባት መሱሬን ለማጥመድ አቅዳ ነበር አልተሳካላትም ተቃጥላለች ዩዳጋ ራሱ ባል አልፈልግም ብላ ነበር ምታወራውን አታቅም እንዴ አገሩ ነው እኮ ባገሩ ሪፊውች ትላለች እንዴ አረ እቺ ልጅ አልተማረችም መማሯን ተጠራጠርኩ ፎ መሱሬ ፈጣሪክን አመስግን ከምር ከዚች ሰገጤ በጊዜ የገላገለክን ዮኒ ብራቦ መሱሬ እኔ ተረድቻለው ከምር ገና ከመጀመሪያው ሰለ ስነስራትክ ዋው ትደነቃለክ ሌላ ሴት አታናግር ትላለች ፎ አረ ቅናት በሚዲያ😂😂😂😂😂😂ሲጀመር አበሻ በጣቱ አይነካሽም ነጭ ባል ትላለች ነጩ ራሱ አያይሽም እኳን አበሻ በዚህ ፀባይና በዚህ ፊትሽ ኮተት
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 8 ай бұрын
ወይ መንሱር የምር ለካ የዋህ ነህ የምር አሳዘንከኝ
@fuadseman8209
@fuadseman8209 8 ай бұрын
መንሱሬ አላህ ካንተ ጋር ይሁን።
@NADC2024
@NADC2024 8 ай бұрын
I feel bad for Mensure, may Allah reward him with good wife, inshaAllah
@amaregurmu
@amaregurmu 8 ай бұрын
Yoni very good
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 8 ай бұрын
በሚገባ አደመትኩዋቸው የተረዳሁት ሴቲቱ ነገሮችን የምትረዳበት መንገድ የተንሸዋረረ ነው መማር ጥቅሙ የተሻለ ክፍያ አገኝቶ ለመብላት ለመጠጣት ከሆነ ቢቀር ይሻላል። መንሱር ነገሮችን የገለጸበት መንገድ ድንቀ ነው ምንም እንኳን እንደሷ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ የተማራ ባይሆንም ከህይወት በጣም የተማረ ሰው መሆኑን ለመረዳት ችያለሁ። በፍጹም አብረው ሊሄዱ አይችሉም ሴቲቱ ገና አልበሰለችም ከኑሮ አልተማረችም። እውነት ነው ብዙ ስናወራ ማንነታችን ይታወቃል ከዚህ የተረዳሁት ሴትዮዋ ብዙ ይቀራታል አልበሰለችም እንኳን ቀረች ብህ ከእሷ ጋር ብትቀጥል ኖሮ ህይወት ህ ይበላሽ ነበር ባፍንጫህ ትውጣ ። ካንሰር ነበር የምትሆንብህ እንኳን ወደ ሃገርህ ተመለስክ።
@tsehay4102
@tsehay4102 8 ай бұрын
መንሱሬ ጥሩአረክ
@mogesalmu4874
@mogesalmu4874 8 ай бұрын
ይገርማል እርግጥኛ ናቹ ተምራለች እኔ አይመስለኝም
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 8 ай бұрын
የእውነት አታምርም 😅😅😅😅
@mamok3479
@mamok3479 8 ай бұрын
አደገኛ ነኝ ፣የተማርኩ ነኝ ፣ሰርጀሪ ሲደረግ ሮጫ ነው እምወጣው።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
mensur መልካም ሰው ሁሌም ትሁት
@NADC2024
@NADC2024 8 ай бұрын
Omg, I'm so glad Mansur left this girl. They are completely different people.
@hawa406
@hawa406 8 ай бұрын
መንሱር በጣም የወረድክ ሰው ነህ ካፊር ሴት ጋ ትዳር ማሰብህ ሀይማኖቷን ብትቀይር እንኳን ለሰው ብሎ ሀይማኖቱን የሚቀይር ሰገጤ ብቻ ነው ሀይማኖት የሚቀየረው ተነፃፅሮ ተጠቶ አውቆ ሲሆን ነው ደስ የሚለው
@Hailma-b4r
@Hailma-b4r 8 ай бұрын
የተከበርከዉ ሠዉ ወርደህ በዚህ ደረጃ ይገርማል ቆይ መጀመርያ ከመጋባትህ በፊት Vዲዬ ኮል አላያሀትም መቸም ብታያት በፍቅር ቀርቶ በምንም ጉዳይ አታወራትም ደሞ ይች ከብት ፊት ላም ነዉ የሚመስለዉ ፊቷ አይዞን መንሡሬ ያጋጥማል ❤
@selamYena
@selamYena 8 ай бұрын
ዋው ዮኒ ይመችህ ትክክል ነው የተናገረው በግድ ፍቅር የለም
@walotube33
@walotube33 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kuriabera7164
@kuriabera7164 8 ай бұрын
Egziyabher atrfohal echi bechawan aydelechem westa yehone kobra ale asbehewal echi tegnetek taredhe neber saka rasu siyastela endet bela temarech liyawm Dr asafari lemangnawm anten asaferalew bela erasan awareda yantenen senemgebar asayechelhe adenkehalhew yewnet guregna temeslegne neber leka asteway nek
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 8 ай бұрын
ዮኒ Think you❤❤❤
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Be geta ere betame betame tefatiga neshe endezih maderege yelebateme neber betame yasazeneale
@AdinaY-u7i
@AdinaY-u7i 8 ай бұрын
Chaletuye tiru sewe neshi . Abeshiri!!! Hulume ye fetari sera newe . Yagatemale ....take it easy..mensure thank you for your patient...
@ccu3907
@ccu3907 8 ай бұрын
ይች ሰገጤ ናት
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Betame
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Yetemarku new setele yesemawate ende ere enkewan aletemarkuuuuuu
@Hayatmehamed-qb4fg
@Hayatmehamed-qb4fg 8 ай бұрын
Enkan kerechibh tgedlhi neber
@ChnFgh-h9h
@ChnFgh-h9h 8 ай бұрын
Yoni mstr Argeh meyazih tutu new
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 8 ай бұрын
MAMER ENDACH GALTU NAGER KA HUONA YKERBGNE. SEGAMER ENDSAU YALWEN SAWE MASBEME ALNABERSHEM.YATAMRAMA.ENDHE BA ADABABAY AYWATATME.
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Yoni waw zare adenku zare 1111111 betame tagesekate ere begeta men ayente gude nate
@embett.tsadik8058
@embett.tsadik8058 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያዝፃን መንሱር 😂😂😂😂😂😂 ቢቀርስ
@tsehayyemane3420
@tsehayyemane3420 8 ай бұрын
መንሱር አስተዋይ ሴት አክባረ ሲናገር አስቦ ነዉ የሚናገረው በዚህ ቀጥልበት ! ጫልቱ እንደተማረ ሰው አይደለም የምትናገሪው ጥበብ ይጎልሻል ነገሮች ሳይሳካልሽ ሲቀር በእንደዚህ መልኩ ማበላሸት ጥሩ አይደለም ደግመሽ ትምህርት ተማሪ አስተሳሰብሽ ተዛብቶል😂😂😂
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 8 ай бұрын
😅😅😅😅 አሁን የምመጣው ባሌ ነጭ ነው ወይ ጊድ
@KamilJemale
@KamilJemale 8 ай бұрын
ለማለት የፈለገው ፔሬዷ ሊቆም አንድ ሰኔ ወር ብቻ ከቀራት አሮጊት ጋር አንመጣጠንም ማለቱ ነው ይግበሽ ጫርጫሰ ገበሎ ፊት አንቺ
@faziaali6464
@faziaali6464 8 ай бұрын
It doesn't matter whatever you are or whatever he leave or you leave it doesn't matter just let it go don't bring it up that
@hayatyimam2848
@hayatyimam2848 8 ай бұрын
ይቺ ገገማ ናት በዚች የሚታከሙ ሰዎች አላህ ይድረስላቸው
@seidamohammed
@seidamohammed 8 ай бұрын
Abeshri mensuri ❤
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 8 ай бұрын
ግን መንሱር ወደሀት ነው ለሌላ ጥቅም ነው ? Please ብዙ የተሻሉ ሴቶች አሉ ግን ለምን ?
@semhartsegay5038
@semhartsegay5038 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 chinket new mskin compass yetefabet merkeb hona kerech mskin
@TewodrosShume-yw7ul
@TewodrosShume-yw7ul 8 ай бұрын
Are enkuan kercbet, yemchresha segete nat.
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 8 ай бұрын
መንሱር እበላለው ብሎ ተበላ ወንዶች የሴት ልጅ ብር ይቅርብህ መንሱር ጉረኛ ነው
@tutuz8920
@tutuz8920 8 ай бұрын
አንቺ አይነት ሴት ሆስፒታል መስራት የለባታም
@Tin-gi3ko
@Tin-gi3ko 8 ай бұрын
she is so dangerous even for work place.
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 8 ай бұрын
አይማኖት እንዴት አረገው ልኖሩሁ ነበር የአድሳባ ህዝብ ሁሉ ከገጠር የመጣ ነው ከአሜርካን ኢትዮጵያ የምኖረው ይበልጣል በላይፍህ
@mehb1047
@mehb1047 8 ай бұрын
እር እች በጣም ሰገጤ ነች ቦሌ የተወለደ ሁሉ አብታም መሰለሽ እረ መንሱርይ እግዚአብሔር ነው ከዚች ሴትዮ ያለያየክ ጥሩ ሰው ስለሆክ ነው Successful የሆንከው አይዟክ
@wardanega4857
@wardanega4857 8 ай бұрын
She is sagata😁😁😁😁😁
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 8 ай бұрын
ENKWAN LA MASHMALG ABKHE YONI
@HazebMenjo
@HazebMenjo 8 ай бұрын
የምትናገሪው የምታቂ አይመስለኝም እዛ እብድ ልጅ ጋር ሰትናገሪ ሁሉንም አምነሽበት የገባሽው ነው አልሆነም የአሪዳ ልጅ የመጣውት ለሾብ ነው አለ አውንም ከቀልብሽ ሁኒ መንሱር ጥፋት አላየውበትም መጨረሻ ለይ ያለሽ ሰምተሻል እሰኪ አውን እንኳን ልብ ግዢ መንሱር ምንም አላጠፋም
@simretworku3907
@simretworku3907 8 ай бұрын
Wey chaltu geremshign.
@lamlamabdu7639
@lamlamabdu7639 8 ай бұрын
ሕማም. ሕርሲ. እያ. ዛሰበይቲ. ፍትሓያ. መን. ምሳካ. ክቅመጥ.
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 8 ай бұрын
ዪኒሻ ተባረክ
@jimmyjay7470
@jimmyjay7470 8 ай бұрын
Respect to mensur jemal
@tutuz8920
@tutuz8920 8 ай бұрын
የቺ ገገማ ነች ሳትፋታ ወንድ ያዝኩ ትላለች ነጭ ምን መሰሽ
@araedombahram4150
@araedombahram4150 8 ай бұрын
ስንት የምሁር ሰገጤ ኣለ
@asteralemayehukendie9131
@asteralemayehukendie9131 8 ай бұрын
አረ ውጭልኝ ከብት
@s0jo96
@s0jo96 8 ай бұрын
መንሱር እካን አላህ አተርፉህ 😅
@AdinaY-u7i
@AdinaY-u7i 8 ай бұрын
Ayi hiwote....hulachume tiru sewe nachuhu Eko.....
@Fatima12-u6v
@Fatima12-u6v 8 ай бұрын
🎉❤❤❤❤
@berekettessema1830
@berekettessema1830 8 ай бұрын
ዮኒ ጀግና
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Chaltu gen alnekacheme bezhu yekeratale le mensure atemeteneme mensure 1111111 yeseltene yetebareke sew new
@regeff-s9i
@regeff-s9i 8 ай бұрын
ዮኒ ሀሪፍ ሺማግሌ ሁኖታል ለመንሡሬ ቀድ ከቆም ነገረ ትዳሩን አክባሪ ዮኒ
@withmeron
@withmeron 8 ай бұрын
ጥምም ያለች ሴት ናት ይቅርታ ማለት እንኳን አትፈልግም ጭራሽ ነጭ ነው እማገባው ምናምን ጠማማ ነሽ የምር
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 8 ай бұрын
አኡዝብለ እንኳን ቀራብክ እቺ ጋጋማ😂😂😂😂😂😂
@Sumayaa54
@Sumayaa54 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@fantuderiba
@fantuderiba 8 ай бұрын
Dkkkkkkkk😮
@rabiahussien3952
@rabiahussien3952 8 ай бұрын
አትፍረዱባት በጣም ትወደዋለቸ
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 8 ай бұрын
ሊኦን አይቺል የሚወድትን በሰው አገር ማሰፈራራት የማፍቀር ምልክት አይደለም
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 5 ай бұрын
ነጭ ባል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@MHDTUBE55
@MHDTUBE55 8 ай бұрын
Magany menow kasesh
@dessertBama
@dessertBama 8 ай бұрын
enkanem kerchebeke eche merfae wgeta lgelke techelaleche
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 8 ай бұрын
Menesur i am sorry brother.. i am women but i know your feeling ... ezeabeher gelageleh begeze. Powerachewen yemitekemu sewoch betam new yemetseyefew.... ezeabeheren new yemeleh geta yewedehal begeze gelageleh....
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 8 ай бұрын
መንሱር እንኳን ቀረችብህ ወር ብትቆይ ጨርቅን ትግል ነበር ፈረንጅ ጋደኛ ክክክክክ ዮኖ ተ ባርክ።
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 8 ай бұрын
እህቴ እሱ ሽቶና ልብስ ብርቅ የሆነበት ስው ነው እገር ያወቀው ባለጌ ነው!!
@kenbonketema2020
@kenbonketema2020 8 ай бұрын
Chaltu ሰገጤ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Men ayente balge balge mensure fetaren amesegen be geze tegelagelih
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 8 ай бұрын
እሰይ ሰትንጠበረር ህግ ያለበት ሀገር መጥተህ ተንበጫበጨክ እዛ እንደልብህ ትጨማለቃላችሁ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 8 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉ጉድ
@edendak5588
@edendak5588 8 ай бұрын
Hi min ayenet sew Nat??? Gin ?
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 8 ай бұрын
ምንም አልበስለችም ንግግርዋ
@nejatali7088
@nejatali7088 8 ай бұрын
Chalitu you should see behavioral management or red religion books. Please 🙏 watch your own emotions. Control your own emotions Because emotion is from devil. Always emotions makes you shameful and regret.
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 8 ай бұрын
እቺ ሴት የሆነ ተልኮ አላት መንሱር እንኳን ቀረችብህ አደገኛ ናት ነቅተህባታል ምነው በሞላ ሴት ምነካው መንሱር ምስኪን ነው እኮ
@koketethiofood736
@koketethiofood736 8 ай бұрын
Usha nati
@mamok3479
@mamok3479 8 ай бұрын
መንሱር በጣም አራዳ ነው፣ I think she has in securities ,she better see a therapist before it’s too late
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 8 ай бұрын
አልተነካኩም 🤗🤔🤣🤣🤣
@AbaboDadi
@AbaboDadi 8 ай бұрын
Odduu wayiti intaalii 🤨🤨😏🧐
@abinetalex2004
@abinetalex2004 8 ай бұрын
Balege ሴት ናት... ምን ትመስላለች 😡😡😡
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Le ezih hula eyodabe yemebalew balge balege new eyodabe yemebale seyetan
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 8 ай бұрын
Nikahi akkamitti godhame amantaa ishee kiristaana ta'e?
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ለንደን አዲስ ኮሜዲ ድራማ London new comedy drama
13:49
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 353 М.
መንሱር ጀማል አለቀሰ 27 June 2023
1:19:23
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 89 М.
Manguddoo umrii dheeraa
30:24
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 277 М.