ኦርቶዶክሳዊ ቪው | Lidetekal | Zemariam Zeleke | Mezmur Yared | Talaku | Teme | enat betekrstian

  Рет қаралды 2,906

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@LaekeKiros
@LaekeKiros Күн бұрын
እግዚአ መርቆርዮስ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ፍችው የመርቆርዮስ ጌታ የሚል ስለሚሆን
@tafegeb8577
@tafegeb8577 Күн бұрын
እኔ እኮ እንዴት ይሄ አይገባቸውም ! ክፋት እንዲሁም ዐይናቸውን እና ልባችው ከልሎባቸው ካልሆነ በስተቀር በደንብ ግልፅ ነው::
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 19 сағат бұрын
ጽጌ ማለት መንቀልቀሉ ትንፋሹ ቀልብ የሌለዉ ሆዳም ትምህርት ቤት እያለ በጾም ቀን ተደብቆ የሚበላ ሆዳም የሰዉ ፍቅር የሌለዉ ቀልቃላ ጀርባዉን የማያምን አስሬ ወደኋላ ካላየ የማይሄድ የተረበሸ ኑሮዉ የተመሳቀለ እንዳሰበዉ የፕሮቴስታንቱ ያላደረጉለት ሆዳምነቱን አይተዉ ትምህርት ቤት እያለ የተመለመለ አሜሪካን ልሄድ ነዉ እያለ ጉራዉን አስነፍተዉት እንደሸንኮራ መጠዉ የጣሉት መረጋጋት የሌለዉ ወፈፌ የአይምሮ መረበስ ያለበት ከነቤተሰቡ በደዌ የተመታ ክልፍልፍ ነፍስ ያለዉ ሆኗል
@BirukBelay-i3v
@BirukBelay-i3v Күн бұрын
ለምን ከመሪጌታ ፅጌ ጋር ግልጽ የሆነ ውይይት በማድረግ እውነትን አድማጭ ተመልካች እንዲረዳ አታደርጉም ።
@salmgetachew612
@salmgetachew612 22 сағат бұрын
ሞክረው ነበርኮ ግን ሰውየው ለመወያየት ጭራሽ አይመችም አያዳምጥም አያስወራም ብቻ ማስተዋል ይስጠው
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 21 сағат бұрын
አቶ ፅጊ በጭራሽ አይሰሙም ከዚህ በፊት ከኦርቶዶክስ ጋር ተወያይተው የሰውን አያዳምጡም እሳቸው ያለማቋረጥ መጮህ ነው ከዛ ተሳድበው ይወጣሉ በዚህ እድሚ ከመወዛግብ ይጠብቀን።
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 21 сағат бұрын
ማን ስለሆነ?አንድ ላበደ ሰው ዲቤት እውቅና መስጠት ነው
@salmgetachew612
@salmgetachew612 20 сағат бұрын
እኮ ከዛው ባለበት ይጨፍር ውይ ጩኸቱ ስድቡ
@MoustakAbdullah
@MoustakAbdullah Күн бұрын
ለምን መሪ ጌታ ትሎቸዋላቹ በስሙ ይጠራ.
@GetchAkalu
@GetchAkalu Күн бұрын
አቶ እያላችሁ ጥረት እንጅ ይህንን ወንበዴ መሪጌታ ለምን ትሉታላችሁ
@MoustakAbdullah
@MoustakAbdullah Күн бұрын
መምህር ልደተቃል ዛሬ መብራት ተረኛ ናቸው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 122 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,9 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 112 МЛН
ጴንጤው ሰገደ | ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ, ዲያቆን ዘማርያም
1:49:39
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 4,7 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 122 МЛН