KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ዘማሪ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል…" የድምጻዊ ዳዊት አለማየሁ መዲናና ዘለሰኛ
6:58
ኦራ ዳዊት Orah dawit መዲና ዘለሰኛ (ዳዊት አለማየሁ )#Medina zelesegna #orahdawit #ethiopia #orthodoxtewahdo
8:26
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
ኦራ ዳዊት Orah dawit መዲና ዘለሰኛ ከግጥም
Рет қаралды 418,776
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 67 М.
YOM ዮም MEDIA / Dawit Alemayehu
Күн бұрын
Пікірлер: 436
@selamawitghebre3118
2 жыл бұрын
ዳዊትዬ ጥኡም ልሳን ጌታ በቤቱ ያፅናህ ከዳቢሎስ ፈተና ይጠብቅህ 🙏❤
@salamst8116
Жыл бұрын
አሜን
@genetmekuriya5629
Жыл бұрын
ዳዊትዬ በቤቱ ያፅናህ
@getahunmekonnen-yq4dp
10 ай бұрын
ከክፉ አውሬ ይጠብቅህፈጣሪ❤
@helenadmasu3531
2 жыл бұрын
በዚህ በመሠለ አምላክ በሰጠህ ከቃላት በላይ በሚያምረው ድምፅህ ሁሌም ብትዘምርበት እንዴት ደስ ይላል መሠለህ ። ዝማሬ መልዐክት ያሠማህ ።
@saraberhe6491
10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
2 жыл бұрын
አሜን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ🙏❤️
@bunafireasetube5929
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሳምሮ የሰጠህን ድምጽ ለሱ ስራበት ከዓለም ክፍያ የእርሱ ይበልጣል ዳዊት በእውነት👍 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን⛪😭
@nuale23
2 жыл бұрын
ሁሌ ዘምርበት እንደ ቅዱስ ዳዊት ፀጋውን ያብዛልህ
@ጓልራያ-ዐ4ኘ
2 жыл бұрын
ዘፍነን ስንጨርስ ስጋችን ብቻሳይሆን መንፈሳችን ይታወካል። መዝሙር ስንዘምር ስጋችን እረፍት መንፈሳችን ይረጋጋል ነፍሳችን በሀሴት ትሞላለች። እኛም ጥሩውን ከመጥፎ የምንለይበት አእምሮ ሰጥቶን ለህጉ እንኳን መገዛት ብናምፅ እንዴት ለሂሊናችን መገዛት ኣቃተን😥 ታድያ🤔የሰውልጅ ሞኙ ለምን በራሱ እያወቀ ወደእሳት እንደሚገባ አይገባኝም🤔 ጌታሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን🙏
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
2 жыл бұрын
በትክክል
@የራያአላማጣልጅነኝ
2 жыл бұрын
እያወቅን የምናጠፋው ነገርስ?😭 ሰውእንዳት እሳትእንደሚባላ እያወቀ እጁንእንደሚያስገባ የኔምጥያቄ ነው 😭 ጌታሆይ ልቤንመልስልኝ😭🙏
@birktiweldehaymanot1270
Жыл бұрын
Zimare melaekt yasemalin wenidimachni Dawit Egziabher hoye eneni ywedku Bariyahen Anisani.............
@LuchoaEmbaye
10 ай бұрын
ዳዊትየ በዚህ በጥዑም ድምፅህ ዘምር እንጂ አትዝፈን ዘፈን አንገት ያስቆርጣል የዩሐንስ አንገት ሔሮድዮዳ ያስቆረጠችው በዘፈን ነው።ዘፈን ከስጋ ፍሬዎች አንዱ ነው።ሐጢያት ነው የሐጢያት ደሞዝ ደሞ ሞት ነው።
@EyerusAsfaw-ut6gj
6 ай бұрын
@@birktiweldehaymanot1270g hy66 hy66 hy66w er ft hy66
@sebleabebe400
2 жыл бұрын
በመብረሀን ዳዊትዬ ሁለተኛ እንዳዘፍን ዘምር አገልግል እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ተተቀምበት ባሁን ስአት ወደፈጣሪ መመለስን የመሰለ የለም አለም ከንቱ ናት ዘምርልን ካሴትም አውጣ በድከምህ ካልቀረ እኔፍስህ ላይ ድከም
@samuelberhe7816
10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሳማልን፡ ለእግዚኣብሔር ማገልገል የመሰለ የከበረ ነገር የለም።
@meseretbogale2477
9 ай бұрын
Wow wow wow 🙏🙏🙏🙏🙏
@freweinitekie7869
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@zeroto2347
2 жыл бұрын
ተባረክ 😍🙏
@serkalemasali2576
2 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታመሰግንበት እድሜ ይስጥ ወድሜ በዚህ አደበትህ ዘምርበት እጂ አትዝፈንበት በተረፈ በርታ💖💖💖💖💖💖🙏
@mabittaegezabereleona1854
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@eldanahonelegn8960
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ መልአክተ ዝማሬ ያስማህ 🙏🙏🙏👌
@Channel-qe9mn
2 жыл бұрын
ፀጋው ያብዛልህ አቤት ድምፅህን እባክህ ሁሌም ዘምር ዳዊትየ እግዚአብሔር የምትፈልገው ነገር ይሰጣሃል ዘፈን ኃጢአት ነው 💔✝️
@hirutethioshirk5869
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ💒 ክብሩ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ የዘፈነን አንደበት እንዚህ ጣእም ያለው ዝማሬ እንዲዘምር ያደረግ አምላክ ይከበር ይመስገን ☝️🤲🤲🥰
@alexfekadu542
2 жыл бұрын
አሜን ፫
@sebleantone6632
2 жыл бұрын
@@alexfekadu542 አሜንወድሜ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወደ ሙስቃዉአለም ላለመመለስ ሞክር ዘፈን ጭረራዉ ጊዚያዊና ሀላፊ ነዉ እግዚአብሔርን ማመስገንህን ቀጥልበት ዘላለማዊ ነዉና
@tsehaykassa2619
2 ай бұрын
በነቢያት ጾም።እባካችሁ የእግዚአብሄርን።ምስጋና በዘለስኛ የተለያየ ካለ ልቀቁልን ❤❤❤❤❤ ዝማሪ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን❤❤❤❤
@weynitiga8280
9 ай бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሰማህ ወንድሜ ዳዊት መድሀኒአለም በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ በዘርፋፋ ቀሚሷ ከልላ ትጠብቅህ ደጋግሜ ከእንባ ግር ነው የሰማሁት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@halimam0hamede991
Жыл бұрын
እንዴ የኔ ጨዋ እስከዛሬ እንዴት አባቴ አልሰማሁህም የኔ ወርቅ እንደው እግዚአብሄር መዝሙር ብቻ እንድትሰራ እንድታገለግል ቅድስ ፋቃድ ቢሆን ደስ ደስ ደስ ይለኛል
@ፂቅመሟ
2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ምርጥ ሰው
@ወለተማርያም-ቘ5ደ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም እግዚአብሔር ይመሰገን በቤቱያፀናህ እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይጠበቅህ🙏🙏🙏😍😍😍💒💒💒🙏🙏🙏
@meceretlimi4253
2 жыл бұрын
ቃለ ህት ያሰማል
@saraetiopia7233
2 жыл бұрын
ምየመጀመርያ ኮማች ነኝ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@sigemgebergergesghghd4036
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ😢😢😢😢😢
@aynutube7552
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምጽህ ይበል ነው ልዩ ስጦታ ነው የተሰጠህ
@ሃኒሃኒ-ጠ1ኘ
2 жыл бұрын
ኣይዞሽ ዳዊት ጎቦዝ💪። I am from Eritrea🇪🇷🙏& I love you Etiyo🇪🇹 people. 🇪🇹🤝🇪🇷👍👍👍
@YordanosGhebru-y5h
10 ай бұрын
እግዞያብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@onedaytube2129
2 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ፈቃዱ ሆኖ ወደ ዘማሪነት ያመጣሀል
@tesfanesh-w8v
10 ай бұрын
እግዚአብሄርምንይሳነዋል እኳንም ወደትክክለኛውመገድ መራህዳዊትየ በቤቱያፅናህ ዝማሬመላዕክት ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ghftg6718
Жыл бұрын
ሰው ወደ እግዚአብሔር ስማለስ ሁሌም ይመራቀል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤ብዙ እንጣብቃሌን🙏
@azebogbamichael7658
Жыл бұрын
L❤🙏
@shimelisgashawbeza7137
10 ай бұрын
ዳዊትዬ ጥኡም ልሳን ጌታ በቤቱ ያፅናህ ከዳቢሎስ ፈተና ይጠብቅህ
@ge8475
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 👏👏👏
@ቲቲእራያ-ዀ4ጀ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድማች ዳዊይትዬ በጣም ልቤን የነካዉ መዝሙር ነዉ 🙏🤲🙏🤲🌺🌺🌺
@alemgirma5530
2 жыл бұрын
#ምነኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አጥንት የሚያለመለም ዝማሬ ይህን ድምፅ ሁሌም ዘምርበት የድንግል ልጅ በቤቱ ያፅናክ ፣Dave
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
2 жыл бұрын
ድጋሜ ዘፈን እዳዘፍንበት ድምፅህን እመቤቴ ትርዳህ ፈጣሪን ብቻ አመስግንበት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የመንግሱቱ ወራሽ ያርግ አሜን
@AhmedAli-nh3uh
10 ай бұрын
አሜን ዘመሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@ግርማፅዮንክፍለማርያም
2 жыл бұрын
የኔ ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ልዑል እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጥህ ይስጠን። ለይኩን።
@FtgFfhh-c3f
10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላ ዕክትን ያሰማልን ዉንድም
@sarahdubai9860
Жыл бұрын
ዳዊት አለማየው ከብዙ ጌዜ በኋላ ድምፅህን ስለሠማው ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@seifuzem
10 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንደዚህ አይነት ታላቅ ሙያ ይገርማል:
@eshetubelaineh4127
Жыл бұрын
የምርጥ ምርጥ ከማንም የሚበልጥ ዳዊት ይባርክህ ፈጣሪ
@ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ
2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ኣጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፀጋዉን የብዛልህ ጀማሪ ሳትሆን ጨራሺ ያርግህ
@bizualemtesfa6882
2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!! ይህን የመሰለ መረዋ ድምጽ የሰጠህን እግዚአብሔር እንድታገለግልበት ምኞቴ ነው። ደግሞም ታደርገዋለህ
@etiopia123masikyoutube7
2 жыл бұрын
በርታልን ወንዲማችን እምብርሀን ትጠብቅህ ፀጋው ይብዛልህ አሜን አሜን
@ማርያምእናቴ-ዸ6ሠ
2 жыл бұрын
አጥንትን የሚለመለም ዝማሬ ያርግልህ ፀጋዉን ያብዚልህ እግዚአብሔር
@getahagos
10 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ይሰማልን ተባረኽ ሀውና ዳዊት 😇😇😇
@emmaemma1250
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ሁሌም ብትዘምር በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@amsalkendo7778
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ ቃለ ህይውት ያሰማልን በእውነት በጣም ድሰ የሜል ሙዝሙር ነው ውድሜ ቅጥልበት ይህን የመሰለ ድምፀ ይዝህ 😘😘😘😥😥😥😥😥🙏🙏⛪⛪⛪ ሰቲ እድሰማውት በታቅ ድጋገሜ ነው የሰማውት
@saradesign9507
Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን
@Zemen271
2 жыл бұрын
ቀፅል ኣይዞኻ ከም ኣቦና ንጉስ ዳዊት ንልዑል ኣምላኽ ዘምረሉ ሃገርና እማማ ኢትዮጵያ ሸዊት ለምለም ከዓ ሰላም ይግበረልና ኣሜን
@selam801
2 жыл бұрын
ዳዊትዬ ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ
@tube7299
2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen tsgawn yabzalhe wondme zemariy melaykt yasemaln bbetu yastnah 🙏🙏🙏
@እማፍቅር-መ6በ
2 жыл бұрын
ዘማራ መላእክት ያሰማልን በቤቱያፀናህ ወድሚ
@YAKOB012-l9d
2 жыл бұрын
ዳዊትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን
@tesgatesga3269
2 жыл бұрын
ዳዊትዬ ጥኡም ልሳን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ከዳቢሎስ ፈተና ይጠብቅህ🙏❤
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
Жыл бұрын
ዳዊት ❤❤❤ ሁሌም በተመስጦ የማዳምጠው ድንቅ የተሰጥኦ ድምፅ ቀሪ ዘመንህ በቤቱ ያድርግልን!!!! 😍😍🙏🙏🙏
@ፅጌድግል
2 жыл бұрын
ዳዊት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ከሙዚቃ አለም የተሻለ ውን መርጠሃል ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👏🏼
@አበሩነኝየናቴናፋቂ
2 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ዳዊትዬ
@jabbarkoyilandivappupuliya4691
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@tinaargaw1159
Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን በዚዉ ቀጥልበት🙏
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
10 ай бұрын
ዝማሪ መላክት ያሠማልን በእውነት አጥንት ያለመልማል በዝህ ቀጥል
@fantanishwale5310
2 жыл бұрын
ዳውት የእኛ ጀግና አይዞህ ብረታቱን ይስጥህ
@abebahabte8469
Жыл бұрын
ድንግል ትባርክህ 🙏🏿❤🙏🏿ዳዊትዬ
@טזטה
Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ ዘመኑ አልቋል ወደ እራሳችን የምንመለስበት ግዜ ነው እግዚአብሄር ከኛ ጋራ ይሁን
@terumenfes5553
2 жыл бұрын
Unbelievable Dawit, God has gifted you with a heavenly voice. You have been blessed and chosen by God.This kind of thing would never happen to anyone else, as you touch everyone's hearts. We love you.
@madesign21
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አንዳንድ ጊዜ ቃላት ያጥራሉ ለመግለፅ እግዚአብሔር ፈፅሞ ታገለግለው ዘንድ የእርሱ ፈቃድ ይሁን 🤲
@የማርያም-ረ8ቘ
9 ай бұрын
ጎበዝ የጎበዝ ልጅ ተባረክ
@SaraAli-gj4qf
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያኑርህ ውንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@almazweletetinsaaftabeleig5902
2 жыл бұрын
Be Ewnet Wudi Wedimachin Dawit💚💛❤️ Egzabihar Amlak🙏Atetin Yemalemeliym Menfesn Emadise Ye Melaektin Tume Zeman Yasemaliyn Bebetu Beqalu Be Emiye Orthodox Tewahido⛪️💔Eqife Yatsnaliyn🙏
@sinkenshgatahun3189
Жыл бұрын
ልጅ ዳዊት የዘፈነን አንደበት እንዚህ ጣእም ያለው ዝማሬ እንዲዘምር ያደረገ እ/ ር ይመስገን➕➕➕
@mackcs
Жыл бұрын
Egziabher Yimesgen!
@tsegawbelay4569
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዳዊትዬ የምወድህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ለሰጠህ ድምፅ እሱን ስታመሰግንበት ምንኛ መታደል ነው ቀጥልበት። ተባረክ።
@yeshiemebetgebregiorgis5487
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ግሩም ምስጋና👏👏👏👏❤️ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ🙏🙏🙏🙏
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻ አሳምርልን
@mahiratasifao2831
2 жыл бұрын
የመይሰለቻኝ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ሁሌም ዘምርልን🙏🙏🙏
@yeamanuellej2721
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ 😥😥😥አጥንትን የሚ አለምልም ነፍስን የሚአረሰርስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ወዳ ዘፈን አትመለስ ብቻ አልህልም ምክናያቱም እሄ ስጋችን ሁለም ያሸንፈናል እና ነገር ጊን እግዚአብሔር አምላክ ወዳ ዘፈን አይመልስ መድኃኒዓለም አባቴ በዚ አፅንቶ ያቁሚ የዘፈንን ሃሳብ ከልብ ነቅሎ ያዉጣ
@tadessefikre4452
Жыл бұрын
ዳዊትዬ የኔ ውድ ሁሌም ዘምርልን ፣ አለማዊ ጋጋታውን እርሳው!! ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ!!!!!
@spicyinstantnoodles8082
2 жыл бұрын
Tebarekeign
@etalembefekadu5080
2 жыл бұрын
Amen zeimare melaktne yasemalen dawitye Edime yrezem😭😭😭😭
@tgisitfeleke9697
2 жыл бұрын
Wwoow konjoo beautiful 😍❤amen 🙏amen 🙏amen 🙏AMEN 🙏
@TekleweldBrhane
10 ай бұрын
ኣይዞ፣ፈጣሪ፣ይጠብቅህ❤✥🇪🇷✞👏👏👏👏
@ፀጋየማርያምልጅ
2 жыл бұрын
ዳዊት ወድማችን በቤቱ ያጾናህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🤲🤲😥😥
@meseretdibabe8020
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ልዩ የድምፅና የትህትና ፀጋ ሰቶሀል በቤቱ ያፅናህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን ጥኡም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@hailahails8365
Жыл бұрын
💔💔😭😭😭አሜን🙏🙏🙏
@misraktefera5108
Жыл бұрын
ግሩም ልብን የሚነካ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝባችንን ይጠብቅልን
@hilinasete6941
Жыл бұрын
እንደው ስወድህ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ritatadesse4224
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ዳዊትዬ በቀን ሳልሰማው የማልውለው መዝሙር ነው ዳዊት ብቻ በቃ ከመጠን በላይ ነው የወደድኩልህ ፈጣሪ በዚሁ ብትቀጥል ደስ ባለኝ ግን ፈጣሪ ይፍቀድልህ ብያለሁ ይምረጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክልን ዴቨ
@aziebeyob5298
2 жыл бұрын
Amen 🙏 zmare melaekt yasemalin wendme xegawun yabealhiii
@RahmetAssen-iz8em
10 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በዲሜ በጤና ይጠቅልን ተሰጦህ ድቅ ነው
@maderabere6253
2 жыл бұрын
Yene konjo wedddddddddddddddddddddddd Kalat yatereigale
@ኣንቲውእቱተስፊሁለኣዳም
2 жыл бұрын
አሜን ፫ጸጋውን ያብዛልህ
@mameeuntue7673
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድም ዳዊት ባለቤቱ እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ፍጣሪን ለማመስገን ተጠቀምክበት መታደል ነው
@didodido4814
2 жыл бұрын
Egeziabiher Tegerayen tebekeh nesa awetalen ♥️💛♥️💛♥️💛♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Egeziabiher ye Tigrai lejoch tebek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@chalanebirt
11 ай бұрын
እግዚአብሔር አሳምሮ የሰጠህን ድምጽ ለሱ ስራበት ከአለም ከፍያ የእርሱ ይበልጣል ደዊት በእዉነት❤❤❤❤❤
@ammaammaammaamma6657
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አሳምሮ ይስጥህ ዳዊትዬ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tisi6856
Жыл бұрын
kef bel Dawit best singer bertaln!
@october15b
Жыл бұрын
Zimare melaekt yasemalin Davye tebarek
@aberachassefa8066
2 жыл бұрын
ዝማሬመላእክት ያሰማልን ድ የ እዳዘፍን እሽ ልጀ
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማለን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ወንድማችን ከድያብሎስ የማይተኛ የተረገመ የጥንት ጠላታችን ፈተና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@helenhelen9869
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@rahmanrobby6818
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
@Muluneshwyohanis
10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። ይህ መታደል መመረጥ ነው የስጦታ ባለቤት በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህም ያርዝምልህ
6:58
"ዘማሪ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል…" የድምጻዊ ዳዊት አለማየሁ መዲናና ዘለሰኛ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 37 М.
8:26
ኦራ ዳዊት Orah dawit መዲና ዘለሰኛ (ዳዊት አለማየሁ )#Medina zelesegna #orahdawit #ethiopia #orthodoxtewahdo
YOM ዮም MEDIA / Dawit Alemayehu
Рет қаралды 1,7 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
5:45
Dawit Alemayehu - Ethiopiaye | ኢትዮዽያዬ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 6 МЛН
4:45
Ethiopian music Orah dawit ኦራ ዳዊት (dawit alemayehu) mush up lyrics video #dawitalemayehu #orahdawit
YOM ዮም MEDIA / Dawit Alemayehu
Рет қаралды 409
5:14
ኦራ ዳዊት | Orah Dawit (Dawit Alemayehu) |Tefashina | ጠፋሽና | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
Adulis Natna
Рет қаралды 657 М.
6:40
Eyob Belayneh madina ena zelesegn (እዮብ በላይነህ) መዲና ና ዘለሰኛ
Eyob belayneh Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
5:27
Ethiopian music የይቅርታ ቃል /ye yikirta kal ኦራ ዳዊት Orah Dawit Dawit Alemayehu lyrics video 2025
YOM ዮም MEDIA / Dawit Alemayehu
Рет қаралды 987
5:18
Ethiopian music ኦራ ዳዊት Orah Dawit /Dawit Alemayehu ሆን ብዬ Hon bye lyrics music
YOM ዮም MEDIA / Dawit Alemayehu
Рет қаралды 715
8:34
በዛወርቅ አስፋው (ይቅርታ) Bezawork Asfaw የንስሀ መዝሙር New Orthodox Mezmur 2020(Official Video)
Minew Shewa Tube
Рет қаралды 4,8 МЛН
2:00:39
ማንም ያልሰማው የአርቲስቱ ታሪክ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.71 | ዳዊት አለማየሁ@dawitalemayehu-yom-media
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 86 М.
5:13
Ethiopian music ኦራ ዳዊት/ Orah dawit / Dawit Alemayehu Alewna lyrics video #orahdawit #ethiopianmusic
YOM ዮም MEDIA / Dawit Alemayehu
Рет қаралды 10 М.
4:53
Ethiopian music ልቀይራት /Likeyrat ኦራ ዳዊት Orah dawit Dawit Alemayehu Lyrics video 2025 #dawitalemayehu
YOM ዮም MEDIA / Dawit Alemayehu
Рет қаралды 1,6 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН