No video

#part_1

  Рет қаралды 117,018

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

Күн бұрын

UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469
አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284
ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
የተከፈተ በር || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
#የኋለኛው_ኪዳን #Prophet_Tilahun #Ethiopian_Amharic_Preaching

Пікірлер: 167
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 10 ай бұрын
Amen Amen Amen geta eyesus tsega yabizalih tebarek🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derartukenha4977
@derartukenha4977 Жыл бұрын
Hule adamitalewu sile iyesus bicha silemitastemir des sil tebarek❤
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 Жыл бұрын
ለክርስቶስ ነገር እንደጨከነው የጌታ ሓዋርያ እና የመንፈስ ወንድማችን አንተ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ 🙏 ይብዛልህ ስትሰብክ እኮ ቦታው ላይ ነው የምትወስደኝ ተባረክ 🤗
@eliltabirhane4954
@eliltabirhane4954 Жыл бұрын
Tebarkeh kir yene wendim
@user-yx1kg9tp1m
@user-yx1kg9tp1m Жыл бұрын
Wowowo 🔥🔥🔥 አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልል ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌሉያ እግ/ር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክህ ታባረክ በብዙ ጸጋ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@angesomarefaine5195
@angesomarefaine5195 10 ай бұрын
Tsega selamka yibzah nebyu Tele🙏
@getasewhagos8663
@getasewhagos8663 Жыл бұрын
ጥሌ ተባረክ አንተ እና ዳዊት ፋሲልን ሳይ በደንብ ሀሴት አደርጋለሁ
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
መምህር ጥላሁን ተባረክ በረከትህ ትብዛ ቅዱስይ ፓውሎስ ስታስተምር ፍቅር ነው የምትጥለው አብረህው እንዳለህ ነው የሚስማኝ እሄ መንፈስ ባንተላይ ይኑር ግርማ ሞገሱን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@seyoumgebrye3308
@seyoumgebrye3308 Жыл бұрын
True ❤Amazing explanation We love his per teachings
@zgetahun
@zgetahun Жыл бұрын
You're an amazing teacher of the WORD ☺️
@ameadera3879
@ameadera3879 11 ай бұрын
Tile tsegwa ybzaljh tebark
@MarciBraun-vg8rh
@MarciBraun-vg8rh Жыл бұрын
አሜንንንንን ተባረክ የጌታ ባርያ እድሜክ በሱ ቤት ይለቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
የፓስተር ታምራት ( ወንድም ግሼ ) ኒቆዲሞስ ላይየተደረገው ቃለ ምልስስ ለ እያንዳዱ ቸርች እንደ አንድ ኮርስ መሰጠት አለበትእንደ ፌንጣ ዛር እንደያዘው ወደላይ እየዘለሉ ጨፋሪዎች ሀይ መባል አለባቸው !! 👏👏👏👏👏💜🙏💜🙏🛐🙏💜🛐🙏💜👏👏👏👏ነብይ ጥሌ አንተም ተባረክ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
💯/💯✅✅✅ በትክክል
@batibati-dp8br
@batibati-dp8br 3 ай бұрын
ነብይ ጥሌ እግዛብሄር ይባርክህ አገልግሎትህ ይባረክ በጣም ነው የምወድህ አባቴ ፀጋህን አከብረዋለው
@zanneeyoutube
@zanneeyoutube 10 ай бұрын
Ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen eebbifama 👏👏👏🙏🙏🙏
@kuritamene3562
@kuritamene3562 Жыл бұрын
ምን ያህል እየሱስ ባንተ ሕይወት በጩኽት እየተነገረ እንደሆነ አስተዋልኩኝ። ነብይ ጥሌ ዘመንህ ይባረክ።
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 Жыл бұрын
❤የዘመናችን ጳውሎስ እንኳን ተወለድክልን ❤
@user-sd3iy7fd9w
@user-sd3iy7fd9w Жыл бұрын
አሜን
@jemilaebrahim3663
@jemilaebrahim3663 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን🙏🙏🙇🙇
@user-xc9pw7ht9u
@user-xc9pw7ht9u Жыл бұрын
ነብይ ጥላሁን ዬአንቴን ፀጋ እኔ በጠም ቀንቻለሁ ለእኔም በሆነልኝ ደስ ይለኝ ነበር ተበረክልኝ አንቴን ስሳማ ሁሌ እፂነነለሁ‼❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etalemzena6943
@etalemzena6943 Жыл бұрын
አሜን ን ን ን ን
@mariamhamze5220
@mariamhamze5220 Жыл бұрын
AmeeeeAmeeeen AmeeeeenAmmmen Tabrekea ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@tarekegntesfaye6274
@tarekegntesfaye6274 10 ай бұрын
አሜንንንንን ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tamiratanase
@Tamiratanase 8 күн бұрын
እንወዳሀለን ነብይ ጥላሁን እየሱስም ጥላ ይሁንልህ❤❤❤
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 Жыл бұрын
Amen. ተባርከህ ቅር
@user-ty2ef7uz4r
@user-ty2ef7uz4r Жыл бұрын
Wow 👌 èwunetagne ye.E/r sewu inde anite yelutin faxeri yabizelin Zemanih yete bareke yihuni prophet xilehun Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimijemola6322
@mimijemola6322 11 ай бұрын
ጥሌዬ ዘመን ይባረክ❤❤
@user-of6jj9uk7h
@user-of6jj9uk7h Жыл бұрын
bless you prophet tilah zem yebarek eysusu huleh befite yantsebariq amesegenalew ersun bech sel aweraki zemin ersun bech bemawerat yeleq😍😍😍🙏🙏🙏
@marthaayela2787
@marthaayela2787 Ай бұрын
አሜን አሜንንንንን ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤ስሜ ቁድስ ሃሌሉያ 🙏
@amanuelandmaste3752
@amanuelandmaste3752 Жыл бұрын
አንተ የተባረክህ አባቴ ብርቱ ወታደር❤
@Samiselamuhongoro-li5vo
@Samiselamuhongoro-li5vo Жыл бұрын
Zemaneh ybarek geta ybarki
@Sam13-fm1js
@Sam13-fm1js Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመንክ ይባረክ
@MkAbi-oj2qu
@MkAbi-oj2qu Жыл бұрын
ነቢይ ጥሌ ዘመንህ የበረከት ይሁን ፍጻሜክ በጌታ ያማረ ይሁን ስወድክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wb3el9ez7j
@user-wb3el9ez7j Жыл бұрын
ስለ አንት ጌታ ይባረክ
@ababoa5550
@ababoa5550 8 ай бұрын
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeeen🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@pastoermelese
@pastoermelese Жыл бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@NunishGeremew-po9kh
@NunishGeremew-po9kh Жыл бұрын
ዘመንህይባረክ
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 Жыл бұрын
ተሰጥቶሃል! እግዚአብሔር ይመስገን። እይታህ ይገርመኛል
@user-ub5cs6tf6u
@user-ub5cs6tf6u Жыл бұрын
በነገር ሁሉ ጌታ ይባሪክህ
@user-nr3ij5ji4q
@user-nr3ij5ji4q 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@senaitgraham5641
@senaitgraham5641 11 ай бұрын
ጌታ ይባረክ በትክክል የሚያስተምር ሰው ተገኘ።
@HanaHana-vm3sy
@HanaHana-vm3sy Жыл бұрын
አሜንንንንንንን ታባረክልኝ🎉👏👏👏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙌🙌🙌❣️ 🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏
@adumamo5285
@adumamo5285 Жыл бұрын
Egizabehr yakiberlgn❤🙏
@ebisadhaba4297
@ebisadhaba4297 Жыл бұрын
እኛ ዝቅ ስንል ኢየሱስ በኛ ላይ ይብረቀረቃል!አሜን
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 Жыл бұрын
አሜን በስሙ ሀይል
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Жыл бұрын
gata zamanekine yebareik tabarakelgy yena abet beruik hune betam naw mebarakebait❤❤❤❤
@melatalemayehu9617
@melatalemayehu9617 Жыл бұрын
Amen, ene andua negn bene ligeltew yale neger ale, mestawetu ehonalew, melkun asayalew... Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!!!!!!!!!!!!!!!
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የምታስተምርበት መንገድ ይገርመኛል መልኩን የሚያሳየን መስታወት የለም መልካችንን የሚያሳየን እንጂ 👏👏👏
@zamzamzamzam3664
@zamzamzamzam3664 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙌 amen
@samirapelete369
@samirapelete369 Жыл бұрын
.❤❤❤❤ ቀጥተኘ ትማህርት ወዉ በብዙ ተበረክ
@selamselamawit467
@selamselamawit467 Жыл бұрын
ዋው ዋውጌታ አብዝቶ ይባርክህ እውነተኛ አገልጋይ
@Brekenesh
@Brekenesh Жыл бұрын
Amen Amen amen amen Amen
@RichRich-ub4ze
@RichRich-ub4ze Жыл бұрын
ከመገረም ውጪ ምን ልበል ❤❤
@nurjahan1584
@nurjahan1584 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeen
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
አቤት አምላኬ ሆይ ጥሌን ለምድራችን የዘመኑን ጳዉሎስ ሰለ ሰጠህን እናመሰግናለን እጥፍ ፀጋህ ይጨመርልት 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@genetdesta2403
@genetdesta2403 Жыл бұрын
Wawu endet dikni timirti naw nabiy tile geta yiberkihi ba ewnati eyesus ye getochi geta naw taberkilng lamilmi ka betasabochi ❤❤
@user-wn2rx2gh2h
@user-wn2rx2gh2h 8 ай бұрын
አሜን!!
@martamata8232
@martamata8232 Жыл бұрын
Kebre lgata iwne amen 🙏🙏
@user-xh6fv3fq7m
@user-xh6fv3fq7m Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😢😢Amen Amen
@SarahSarah-ww1hx
@SarahSarah-ww1hx Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤
@fayzaasaf8881
@fayzaasaf8881 Жыл бұрын
AMMEN AMMEN AMMEN HALELUYAA ulfadhuu GOFTA koo yesuus HALELUYAA HALELUYAA HALELUYAA
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን!!!✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@user-cw6mv3mz9s
@user-cw6mv3mz9s Жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም ወንዴሜ ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይጭምርልህ የክርስቶስ ባርያ የእኔ የዘመኑ ጵውሎስ ክርስቶስ ብቻ ስበክ ተባረክ ።
@user-cw6mv3mz9s
@user-cw6mv3mz9s Жыл бұрын
ወንድሜ ጥሌ ወንጌላዊ ሰለሺ ነኝ ተባረክ ሻሎም
@FikarthaQatar-ck6kx
@FikarthaQatar-ck6kx Ай бұрын
አሜንንንንንን
@mirtdawitmirtdawit8193
@mirtdawitmirtdawit8193 Жыл бұрын
AMEN AMEN ❤
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
ደስ ሲል❤ መንፈሴን በጌታ ፍቅር አስረሰረሰው❤
@almaz5148
@almaz5148 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርክህ ተባረክ በብዙ ፀጋ 📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️
@tamehaleka4387
@tamehaleka4387 Жыл бұрын
Dink YeEgizabiher sew.... Batam sile Ante egizabeher yetemesegene yihun......yezemenu pawullos nee......❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ababoa5550
@ababoa5550 8 ай бұрын
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏
@sarademssi7921
@sarademssi7921 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 Жыл бұрын
Amen brother and brother Amen and Amen and Amen 🙏🏾 Amen and Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾 Amen and Amen 🙏🏾
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
AAMEN AMEN AMEN gata YIBRARKH ❤❤❤🙏🙏🙏
@amsalehabte7630
@amsalehabte7630 Жыл бұрын
Eebbifami nama eebbaa
@workchu8265
@workchu8265 Жыл бұрын
አሜን ተበረክ
@gizawumarxchi8737
@gizawumarxchi8737 Жыл бұрын
የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ❤❤ አሜንንንንንንን ጌታ ይባርክ ❤❤
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
እወነት ነው ቃሉ ባይኖረን ኖሮ ምን እንደምንሆን አናውቅም ነበር ጌታ ይባረክ ስለገለጠልን ስላበራልን ። ዘመንህ ይለምልም ወንድማችን
@selamtedele856
@selamtedele856 Жыл бұрын
ጌታ አሁን አብዝቶ ፀጋውን ይጫምሪብህ አሜንንንንንንንን
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
ኧረ ዘመንህ ይለምልም አሜንንን የሚያብለጨልጨው the Glory of God wow
@jeritube9079
@jeritube9079 9 ай бұрын
ድንቅ ስብከትህ ነው ጥሌ ዘመን ይባረክህ አንተ የእኛ በርከትህ ነህ 🥰🥰🥰🥰
@yorsalemmengstu8088
@yorsalemmengstu8088 Жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn Amenn
@metsihetzegeye5542
@metsihetzegeye5542 Жыл бұрын
I like your preaching. May God bless you Bro
@tayechh6332
@tayechh6332 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይጨምርልህ። መልዕክቱ እንዲደርሰን ያደረጋችሁትንም ጌታ ያስፋችሁ።እንኳን አላመለጠኝ። ሙዚቃው ትንሽ ድምፁ ቢቀነስ መልካም ነው።
@MehreteHaile-bl5yz
@MehreteHaile-bl5yz Жыл бұрын
Amen amen amen
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
ክብር ለጌታ በረከቱ ለናተ ይሁን የሚሰደንቅመገለጥ።
@tsigeayele2154
@tsigeayele2154 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ከዚህ የበለጠ ጸጋ ይገለጥብህ
@merrylett3459
@merrylett3459 4 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@eyerusalemdaniel2677
@eyerusalemdaniel2677 Жыл бұрын
Bless you ❤
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤
@wodehord7063
@wodehord7063 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Жыл бұрын
Geta Eysus hoye temsgm 🙏❤️❤️❤️ Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 GOD bless you and your family 🙏
@eduxyr
@eduxyr Жыл бұрын
ጥሌ ተባረክ ብርክርክርክ በል
@ababoa5550
@ababoa5550 8 ай бұрын
Ameeeeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏
@alemnesheth2165
@alemnesheth2165 Жыл бұрын
ዋዉ ዘመንህ ይባረክ ወድሜ ጥሌ
@workineshworkinesh2433
@workineshworkinesh2433 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ታባረክ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏እውነትኛ ዎንጌለዋ ቅዱስ እግዚአብሔር ይብርክ📖📖📖📖📖
@alemutadesse9840
@alemutadesse9840 Жыл бұрын
What a blessed preaching
@tarkagnabi3760
@tarkagnabi3760 Жыл бұрын
Amen ❤Amen❤Amen❤
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
እውነት ነው ስለተያዝንበት የዘለአለም ቃል ጌታ ሆይ ማደሪያህ ይባረክ ። ተባረክ ወንድማችን
@mhulimhuli3717
@mhulimhuli3717 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜
@TesfishTadesse-fn6iw
@TesfishTadesse-fn6iw Жыл бұрын
geta abizito yibarik betanme tebarekilgn
@shereensodah1685
@shereensodah1685 Жыл бұрын
Ameeeen❤❤❤
@QuickLine-p1q
@QuickLine-p1q 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@deborahzene7341
@deborahzene7341 Жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@celacela893
@celacela893 9 ай бұрын
Wow wow Good morning bless you
@hammoudcell8347
@hammoudcell8347 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
#part_2 የጴጥሮስ ከእስር መፈታት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Prophate Tilahun Tsegaye | Ethiopian Amharic Teaching  2022
58:17
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 116 М.
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
#part_3 እግዚአብሔርን ማወቅ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
1:01:43
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 129 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
"ኢየሱስ" በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ prophet Tilahun Tsegaye @ sbc
1:18:15
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 104 М.