KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የብርቱካን ሚዴቅሳ ደብዳቤ፤ ''ዐቢይ አይሆንም የምትሉ እጅ አውጡ'' |ETHIO FORUM
17:51
የአለማችን ፍፁም አደገኛ 8 ምግብና መጠጦች ⛔ ከእነዚህ ልትርቁ ይገባል ⛔
12:17
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
57:18
Did She Really Cut Her Hair?!😅 I'm Not Surprised Why She Crafted A DIY Hairdresser! #shorts
0:46
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
|Part 2 | እነዚህ 4 ምግቦች እንዴት እንደሚዘጋጁ ብታውቁ ደግማችሁ አትገዟቸውም 🔥 ይህን አይነግሯችሁም 🔥
Рет қаралды 231,070
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 477 М.
Doctor Addis
Күн бұрын
Пікірлер: 572
@DoctorAddis
3 жыл бұрын
ለሌሎችም እንዲደርስ #LIKE👍🏽 እናድርግ! 🔔 ❤️👍🏽 #Share #Comment አነቃቂ የስነልቦና ሀሳቦችን እና አስደናቂ የህክምና ዘጋቢ ፊልሞች ( Medical Documentaries) በዚህ 2ተኛው አዲስ ቻናል ላይ አቀርብላችሗለው። #Subscriber ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ #Subscribe kzbin.info/door/Cg2JsnFJD8mTGkZllPJckA የ12 አመት ትዳር በከባድ ክህደት ሲደመደም kzbin.info/www/bejne/eJKpi6iKp5Jmjtk **************⬇️*************** 13 የቴምር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/epukiZeJl7efZ8k **************⬇️*************** ከባድ የቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/e37InINnis2Fers **************⬇️*************** 8 የተልባ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/qGOkXniZeb97Z6s **************⬇️*************** 5 አደገኛ የስኳር በሽታ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/gnXdq5Z6gtynjNU **************⬇️*************** የአፕል ሳይደር ቪኒገር 4 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/mmnHoYNji7adiMk **************⬇️*************** የጤፍ እንጀራ አስደናቂ 7 የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/hJLMmmmHebenn9k **************⬇️*************** ስኳርን ለ30 ቀን ብታቆሙ ምን ይፈጠራል? kzbin.info/www/bejne/iafCfIuij7-nppo **************⬇️*************** የቀይስር 8 አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች kzbin.info/www/bejne/m2KwaZyeqrGppMU **************⬇️*************** የኩላሊት በሽታን ጠቋሚ አደገኛ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/Y4Sod6uZh8iDr9U **************⬇️*************** ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 9 ልምዶች kzbin.info/www/bejne/boa2foOseJ5rmdU **************⬇️*************** የራስ ምታት አይነት እና መፍትሔዎች kzbin.info/www/bejne/eWOxhmltnreljq8 **************⬇️*************** የሆድ መነፋትና የጨጓራ ህመም መፍትሄዎች kzbin.info/www/bejne/eGSmmKqmhqemeNk **************⬇️*************** 8 የልብ ድካም ምልክቶች ( አትዘናጉ ! ) kzbin.info/www/bejne/oJuocqWBfLaHbqM **************⬇️*************** ለወር-አበባ ህመም ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች kzbin.info/www/bejne/hKHEkKyihqqGfqM **************⬇️*************** የ16 አመት ትዳር አስደናቂ ፍፃሜ kzbin.info/www/bejne/p6jUYYqOdqepoaM **************⬇️*************** የአብሽ አስደናቂ 9 የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/gpybgaSAlseFjc0 **************⬇️*************** ትንሽ ጡትን በፍጥነት ለማሳደግ kzbin.info/www/bejne/j5OYi4GfjMh1fc0 **************⬇️*************** የቀረፋ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/foPbk6Sfbslqg9k **************⬇️*************** በደም አይነታችሁ መሰረት ይህን ተመገቡ kzbin.info/www/bejne/emmsk4yVr9lksLs **************⬇️*************** የማስታወስ ብቃትን የሚጨምሩ 8 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/qWWulZmlndSoqas **************⬇️*************** ሰውነት ያለበትን ችግር ጠቋሚ 7 ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/j6WapZ2uZ56Baq8 **************⬇️*************** የ 3 ወር ትውውቅ ትዳር የማይታመን ፍፃሜ kzbin.info/www/bejne/bJfRhoeln6qNpdE **************⬇️*************** የቡና 9 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/raHQk6GgqphrkJo **************⬇️*************** እነዚህ ፈሳሾች ከብልትሽ ከወጡ እርምጃ ውሰጂ kzbin.info/www/bejne/a5qyoYmdYtxneas **************⬇️*************** የድንግልና አይነቶች kzbin.info/www/bejne/pKWnaqycnNN4qqs **************⬇️*************** የማያዛልቅ ፍቅር ውስጥ ናችሁ (10 ምልክቶች) kzbin.info/www/bejne/aYa6oqGefa2AZtU **************⬇️*************** ፊታችሁን በፍጥነት የሚያስረጁ 7 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/iHzXpmmnr9l8eLc **************⬇️*************** የጎን ቦርጭን ለማጥፋት kzbin.info/www/bejne/iIjEgHd7d8h1nZI **************⬇️*************** ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች kzbin.info/www/bejne/d6mUm5VjiZeFq5Y **************⬇️*************** ሁሌም አንቺን እንዲናፍቅ ለማድረግ kzbin.info/www/bejne/q6S8foh4fayJfMk **************⬇️*************** የሰውነት ሸንተረር ( Stretch Mark) ለማጥፋት kzbin.info/www/bejne/jKHUZn2Og9ejocU **************⬇️*************** ልታውቂያቸው የሚገቡ 5 የወሲብ ሚስጢሮች kzbin.info/www/bejne/jYKte5pvrZqVZ80 **************⬇️*************** እውነት ሴት ልጅ በወሲብ ወቅት ትረጫለች? kzbin.info/www/bejne/aqbGZaR7nNNnpMU **************⬇️*************** ለስንፈተ ወሲብ ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሔ kzbin.info/www/bejne/mmaXeH56hJqmj68 **************⬇️*************** ጨው ማብዛታችሁን የሚያሳዩ አደገኛ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/hni1fKqfgtGgi6s **************⬇️**************** ለቡግር እና ማድያት መፍትሄ kzbin.info/www/bejne/e3u6hKyJgJibgs0 **************⬇️**************** በሳምንት 2 ቀን ወሲብ የማድረግ ጥቅም kzbin.info/www/bejne/opXIk5dubKiHeaM **************⬇️**************** 20 አመት በሴጋ ሱስ የተሰቃየው ወጣት kzbin.info/www/bejne/eoGqaGeah9x0n7c **************⬇️**************** ስለ ሴጋ ሱስ አስገራሚ ዝርዝር ጉዳዮች kzbin.info/www/bejne/enKxXpicrrykp7c **************⬇️**************** ከሴጋ ሱስ ለመላቀቅ ቁልፍ መመሪያዎች kzbin.info/www/bejne/nqSogGWlppZ3arM ጥያቄዎችሁን DrAddis Ethio ብላችሁ Facebook ላይ መላክ ይቻላል። kzbin.info/door/6xyWhsHfbpuT6s1TMe8WBw ☝🏿 ☝🏿ወሳኝ መረጃዎች ☝🏿☝🏿 ለትዳር፣ ለወሲብ፣ ለጤና፣ለፍቅር ********💚💛❤️********** ✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾
@abaydemis866
3 жыл бұрын
አረ ወንድሜ ሁሉንም ምግብ አቆምኩ ልበላ ስል አንተ ያልከው ትዝ ሲለኝ
@fikirfitum5436
3 жыл бұрын
Ftre hony ymtlchawen hulunm balchalw ftr at tbkayi doktar amsgnlawe
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ደሞ አድዬ ትቻለሁ ሁሉንም ንገረኝና ወይ ልብላ ወይ ልተው ስለ ቭምቶ ወይም ቱት የሚበጠበጥ መጠጥ ስለ ዱቂቱ ብርቱካንና የተለያዩ የፓውደር ጭማቂዎች ተበጥብጠው ስለሚጠጡት ና ስለ ችዝ እዲሁም ባረቡ አለም ላለነው ጁብና የሚባለው ስለ ዱቂቱ ወተትና ስለታሸገው አሳ ወይም ቱና ተብሎ የሚጠራው በደብ አስረዳኝ እኔ ለብዙ አመታት አልመገባቸውም ነበር ግን በተለይ ምግብ እሊለቤት ቤት ስገባ የግድ ለመስራት ና ቆሞ ለመሄድ ሁሉንም ምግቡች ሳሎድ በግድ እየበላሁ እገኛለሁ ንገረኝና ቁርጤን ልወቀው ??????እዳረሳ
@salemyoutube656
3 жыл бұрын
ደምሪኝ ወንድሜ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ከእነዚህ ነፃነኝ እውነት ዘጋኝ
@yetsigelejsarontsige9707
3 жыл бұрын
እንጀራ በሽሮ ለዘላለም ትኑርልን ከነ እናቶቻችን ጋር
@imissyoumom238
3 жыл бұрын
ኣሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ኡሙሀጀር-ነ2ሸ
3 жыл бұрын
ስዴት ያለነው እጀራውን ከየት እናመጣዋለን
@blenwogayehu5005
3 жыл бұрын
Be tkkl 😂😂😂👍👍
@swswits3103
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahadareshume506
3 жыл бұрын
Amen....
@sos4788
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እስካሁን ያለሁት በጥበቡ ነው ምን ያልበላሁት ነገር አለ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን ዶክተርየ 🙏🙏
@abebinacooking
3 жыл бұрын
እኔም ጋር ጎራ በይ ያገር ልጅ ❤️
@damenechafaroayanadamenech7678
3 жыл бұрын
er wey uuuuuu😭
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
3 жыл бұрын
በጣም እፍፍፍ
@መውዲፍቅር
3 жыл бұрын
😅😅😅
@Zdሀሰንአምሀራዊት
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለካ ሐበሻ ጤነኛና ጠንካራ የሆነው ይሄ ሁሉ ቆሻሻ ምግብ ስላላገኘን ነው አልሐምዱሊላህ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@رحمهبنتاحمد
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@retaselam7322
3 жыл бұрын
አይ እድላችን እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች ቀለባችን እዶሚ እኮ ነው ይሄንን መች አወቅን አይ አለማወቅ መድሀኒያለም አተ ጠብቀን
@tigistshumet7021
3 жыл бұрын
ወይ እድሌ እኔስ ብትይ ቀለቤ
@ljfekerljfeker9697
3 жыл бұрын
ወይ እድሌ እኔ እንዶሚ ነው ቀለቤ
@madinamadina5743
3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ወሏሂ እፉፉፉ
@سعيدعلي-ر3م
3 жыл бұрын
እኔም
@Hayat123-yu9ew
Жыл бұрын
ወይኔ እዶሚየ ጉድሰራሽኝ😢
@kidistalemayehu
2 жыл бұрын
ዶክተርዬ ስወድህ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@fetumfetum7149
3 жыл бұрын
Thanks so much Doctor 👨⚕️ 🙏 Allah Ende Anet Ayenetochine Awekiw Yemisawuqunen Yabezalene !!!
@genetgenifitwi5760
3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ከዚሁሉ ነጻ ነኝ ዶ/ር እናመስግናለን ፈጣሪ ሆይ ስደቱ ይብቃን ኣገረን የመስለ የለም እና ሰላሙን ለኣገራችን ስጥልን ቀሪዉ ዘመናችን በትዉልድ መንደራችን ይሁንልን የሰዉ ሃገር መስሪያ እንጂ መኖሪያ ኣይሆንም እና በሉ ኣሚን በሉ የማዳም ቅመሞች ስደታችን ያሳጥርልን ኣሜን።
@ቅንሀበሻነኝ
3 жыл бұрын
ዶክተር አዲስ ለምትሰጠን ጠቃሚ መረጃ እድሜና ጤና ይስጥልን
@roseworku6942
3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክትር ለምትሠን ተቃሚ መረጃ❤️
@gudayetessema5939
3 жыл бұрын
Dr.Egziabher yistilinvenamesegnalen
@jiromyohahannes5021
2 жыл бұрын
Be blessed Doctor you are different
@tigistjemal9444
3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር! ፕሮግራሞችህን ብዙ ጊዜም እከታተላለሁ ።በጣም ደስ የሚሉና አስተማሪ ሀሳቦች አግኝቼበታለሁ ተምሬባቸዋለሁም።አመሠግናለሁ ። አሁን ግን ልጠይቅህ የፈለግሁት ሁለት ጊዜ ከወለድኩኝ በውሀላ አንድ ጊዜ የ3 ወሩን መርፌ የወሊድ መቆጣጠሪያ ሌላ ጊዜ ደግሞ ለ3አመት ያህል ባለማቋረጥ Mycrogin (ማይክሮጂን) የተባለውን የወሊድ መቆጣጠሪያ ተጠቅሜያለሁ ። በነዚህ ጊዜያት ወደ አምስት እና ከዚያም በላይ ዶክተሮች ጋ ቀርቢያለሁ። የሁሉም ንግግር አንድ አይነት ነው። ሁሉም በተለያዩ ምርመራዎች የማህፀን ራጅን ጨምሮ ካዩኝ በውሀላ ምንም ችግር የለብሽም መውለድ ትችያለሽ ነው የሚሉኝ የሚሠጠኝን መድሀኒቶች እና ምክሮች ተግባራዊ ባደርግም መውለድ አልቻልኩም ። አሁን አስር አመት ሆነ ሁለተኛውን ከወለድኩኝ አስራ ሦስት አመቱ ሆነ። በአጋጣሚ የመጀመሪያው በህይወት የለም። አሁን ያለኝ አንድ ልጅ ስለሆነ በጣም መውለድ እፈልጋለሁ ። የምትመክረኝ የምግብ አይነት ካለ ብትነግረኝ ህክምናው ወደ ሌላ ችግር እየገባሁ እስኪመስለኝ የምውጠው ኪኒን የወር አበባ የሚመጣበትን ጊዜ ሲያዛባው የሞት ያህል ያመኛል ።ስለዚህ ህክምናውን አቁሜ በአመጋገብ ልሞክር ወደሚል እሳቤ ደርሻለሁና ምን ትመክረኛለህ? አበዛሁብህ አንብበህ መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ ። አመሠግናለሁ ።
@DoctorAddis
3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ, የግል ጉዳይን እዚህ ቦታ መነጋገሩ መልካም አይደለም። ለማንኛውም የግል ጥያቄዎች DrAddis Ethio በሚለው የFacebook ገፄ ላይ እገኛለው ። ካልሆነም draddisethio@gmail.com ላይ ታገኚኛለሽ ።
@hasattesema1628
2 жыл бұрын
Thankyou doctor 🙏🏼
@flamedino15
3 жыл бұрын
Thanks Dr . Addis God blessed !
@makdasfikre9293
3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር🙏 ኑተላ በጣም ደስ ይለኛል ግን አላዘወትረውም
@musabgali6993
3 жыл бұрын
በጣም Tnx Doctor ...እስቲ በቀጣይ ስለ prtien shake effect አለው ወይ የለውም እስቲ ስለሱ ስራልን video plzzzzzz
@Abc-zl6ts
3 жыл бұрын
እረ ዶክተር አሁንስ ስጋ ነኮች አስጠላኝ ባጠቃላይ ሁሉም ምግብ ባልበላ ደስ ይለኛል ግዴታ ስለሆነብኝ ነው እንጂ🤔🤔🤔አብሶ በውጭ አገር የምንኖር ምግባቸው ባጠቃላይ ፌክ ነው እግዚአብሔርየ ይቅር በለን🙏🙏🙏
@abebinacooking
3 жыл бұрын
እኔም ጋር በይበይ ቡና አፈላለሁ😁❤️
@hana967
3 жыл бұрын
@Seble Seble ልሀም መፍሩም እንኳን ልበላው ለነሱ ስሰራ እየዘገነነኝ ነው 🤭
@salemyoutube656
3 жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@hiyoubg5500
3 жыл бұрын
Beatekalay atklt ena fruit meblat enchlalen ayzoachu😉🍍🍌🍋🍊🍉🍇🥭🍎🍏🍐🍒🍓🥕🥔🍆🥑🥥🍅🥝🌽🌶️🥒🥬🥦🧄🧅🍵🍽️🥗💖💖💖💖
@عبادالرحمن-م8ح
3 жыл бұрын
እጠቡት!👌 እኔ አጥቤ ነው የማበስለው
@meskrmegrma2018
3 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው
@hirutdemissiebeyene9903
3 жыл бұрын
ዶ/ር ስለጠቃሚ ምክርህ ተባረክ።
@miopmiop4226
3 жыл бұрын
ክቡር ለጤፋችን ይሁን ።ጤፍዬ ለዘላለም ኑሪልኝ።ሁሌም ለምልሚልኝ
@tigistgetachew7892
3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your Nauwolage God bless you Doctor
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን እንዶሜ እና ማስቲካ እጠቀማለሁ
@hayat-youtube-9682
3 жыл бұрын
1ኛ,ማሰቲካ 2ኛ,ቺክን ነጌት 3ኛ,ኖድልሰ ይሄንማ በጣም ነው የምመገው አላህ ይጠብቀኚ ለካ የሰውነት ቅርፄን ያበላሸው ይሄ ኖድልሰ ነው😢አይይይይ ኧረ እንደ ከሰው ሀገር አላህ ይገላግለን እናመሠግናለን D/R
@yeshezewedie6287
3 жыл бұрын
God Bless you DR.Addis
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር አዲስ
@አለምነሽበቀለ
3 жыл бұрын
ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ እናመሰግናለን ምንም ማስደንገጥ አይደል እንኳንም አሳወከን
@judithdamte4712
3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ስለሠጠኸን መረጃ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@yididiyaayele8264
3 жыл бұрын
Enamesegnalen
@EmebeteTes
3 жыл бұрын
Ena mesgnalen dokter!!!🌿🌿🌿👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@እመቤቴምልጃሽአይለየን
3 жыл бұрын
ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል ተቸገርን በስደት ሀገር ያለን
@abebinacooking
3 жыл бұрын
ወደኔኝ ብቅ በይ ከትህትና ጋር🙏🏽
@እመቤቴምልጃሽአይለየን
3 жыл бұрын
ሰብ አድርጌሻለሁ
@ሙሉየማሪያምልጅ
3 жыл бұрын
አድስየ በጣም እናመሰግናለን
@LeakeAbera-pl9zk
6 ай бұрын
Thank you for this magnificent info
@zebibaslifestyle5535
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 👍🏽👍🏽
@destakeremela3591
3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ እመሰክራለሁ ያመኝ ነበር ውሀ እራሱ መጠጣት አቅቶኝ ብረት ብረት ጣዕሙ ከብዶኝ ሁሌ የጣሳ መጠጦችን ኢዶሚ ምናምን ከልጆች እኩል እየተጠቀምኩ ሽት ሁሉ መሽናት ምቾትን ይነሳል ግን 3 ጊዜ አስመርምረውኝ ምንም አልተገኘብኝ ውሀና ሀባብ ታዘዘልኝ የተወሰነ እሱን ብቻ ተጠቀሚ ለውጥ ለማየት አሉኝ የእውነት በጣም ነፃ ያደርጋል ቀስ በቀስ ሳልወድ በግዴ ወደ ጥቁር ዳቦና አትክልት ፍራፍሬ ስዞር ድራሹ ነው የጠፋ ለጤናችን አመጋገባችንን አለመለየት አደጋ ነው እናመሰግናለን ጋሽ ዶፍተር ግን እደ ኑቴላ የምወደው አልነበረም😥 በዳቦ በጣም ነው የሚጣፍጥ
@ruhamaberihun6106
3 жыл бұрын
ክብር ለሽሮ
@Snowflake21-q7r
3 жыл бұрын
አይ አንቺ😂😂😂
@ymartnatube9075
3 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ወዳለው ሹሮ ክብር ይገባታል ሹሮዬ
@AmalAmal-mt2eg
3 жыл бұрын
Thank you for your valuable information. God bless u Dr.
@اللهمافتحالقلببالقران
3 жыл бұрын
gomane betena 👍🙏
@zaharaahmed233
3 жыл бұрын
Thankyou ዶክተር
@MoMo-ik2kt
3 жыл бұрын
ዶ ር የምትሰጠን ትምህርት ሁሉም በጣም ጥሩነው ብዙ ነገር ተብሬ በታለው ከልብ ነው ማመሰግነው
@abebinacooking
3 жыл бұрын
ወደኔም ጎራ ያገር ልጅ ከትህትና ጋር
@ሰላምጎንደሬዋYoutube
3 жыл бұрын
ለዝህ እኮ ነው ኢትዮጵያውያት የገፀር ልጅነቴን እምወደው ከንጀራውጭ ወደውጭ👍
@damenechafaroayanadamenech7678
3 жыл бұрын
እር ኡኡኡኡኡኡኡኡ😒
@anwarnega6805
3 жыл бұрын
የገፀር mn malet new?
@kebernsh208
3 жыл бұрын
@@anwarnega6805 ክክክክክክክ እኔም ትንሽ ስቄ
@genzebsitotaw7092
3 жыл бұрын
ኑድል ለ ካንሰር አያጋልጥም
@khankpk8346
Жыл бұрын
ገጠር
@bethelhembiru8069
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር😍
@hiwotalene8884
3 жыл бұрын
Egziabher edecherneth maregn enji enes kalehu alkoterm yehulguze mgbe eko yhe new
@yusbrezzy4946
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ! Eski bezawm Sle Protein powder yehone neger belen ኬኩ 😉
@mamo4699
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር አዲስ
@qamarqamar9955
3 жыл бұрын
Dor.bante.porogeram.yemayesema.good.yelem::😉😉💪👌👌🙏
@Rነኝየእማየናፋቂየሀዩታና
3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህረት ነዉ ፍጣሪ ይጠብቅህ እኔ አዱሚ ኑተላ እነዚህን ሁሉ አልመገብም ግን ወላሂ አልቀንስም እንደዉም እየጨመርኩ ነዉ የሚሄደዉ እጭ አሁንስ በጣም ያስጠላል ምን እደማርግ
@aishamilika39
3 жыл бұрын
uffffff nutella ena iendomin betam new mewedaw 😢😢 thanks Dr
@ምህረትባደንጋ
3 жыл бұрын
ዶክተር ተባረክልን ፡ኬክ ውስጥ ሚገባው ቫኔላ ክፋቱ ብትነግረን ፒዛ ሚቀባውም ቺዝ ጭምር
@heranm2630
3 жыл бұрын
Thanks Dr. I learn more things from this channel👍👍👍
@Bሓፍቲንጉሰ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተረይ
@selemtewa
3 жыл бұрын
Thanks for your info
@nurandihaa3039
3 жыл бұрын
Oh my god okye thank you brother
@Rcih-4i
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን👍
@mesiyoutube8932
3 жыл бұрын
Tnx Dr. Bexami enamisgenaleng
@amanetuba6657
Ай бұрын
አላህዬ አገሬ መልሰን እጀራ በሽሮ መብላት አምሮኛል ኑሮ በገሬ 😮😮
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
3 жыл бұрын
ውይ ዶክተርዬ ላአብድ ነው አይተን የማናውቀውን ምግብ ከተን ከተን በሽተኞች ሆነናል 😭😭😭 እንዶሚ እና ፕብሴ ካአቆምኩ ሁለት አመት ሞላኝ እግዚአብሔር ይመስገን ኑትላም ብዙ ጊዜ ፆም ሰለሆነ አልጠቀምም ሰንገድፍ ግን እበላ ነበር ወይኔ ጎደኛየ ቲጅ የምትዎጃቸሁ ሁሉ አሰቀያሚ መሆናቸውን ሰነግርሽ ምን ትይኝ
@YdYd-k3u
Ай бұрын
😢😢😢😢
@rahelasefaw5382
3 жыл бұрын
Thank you docter
@zebibaslifestyle5535
3 жыл бұрын
Bekininet beteseb adrgugn ebakachun🙏🏼🙏🏼
@siadaali3357
3 жыл бұрын
በጣም ጥሪው ትምህርት ነው ውድሚየ ብዙው የማላቃቸውን አሳውቀሂኛል እድማህ እርጀም ይሁን ውድ
@የማርያም.ልጅነኝ
3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@yordafanial106
3 жыл бұрын
Blessed thanks doctor addis
@ውዴየማርያምልጂ
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር
@sart2413
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደኩተር ስለ ኑስካፍ ንገርን ቀጣይ
@fadilabedru8141
3 жыл бұрын
እኔም
@abebinacooking
3 жыл бұрын
እንንም ጎብኝኝ ያገሬ ልጅ
@mememalase9018
3 жыл бұрын
Thank you so much brother 🙏🏻💕
@argobba213
3 жыл бұрын
ኒውትላ በጣም እወዳለው 🤔🤔🤔እናመሠግናለን
@seadaassen4016
3 жыл бұрын
ሀላል አይደለም እያሉ ነበር በለፈው
@abdiiinjiraduraakoo702
3 жыл бұрын
Thank you Dr Addsii
@emebetgebre1550
3 жыл бұрын
Thanks Doctor
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
3 жыл бұрын
ያአላህ ኑትላና ኢንዶሚ በጣም ኖ ምወደዉ😥
@ልዩየወሎልጅ
3 жыл бұрын
እኔም
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
3 жыл бұрын
@@ልዩየወሎልጅ 😥
@fatumamohamedfatum9805
3 жыл бұрын
Doketr enamsagenlan. Edmana tana yesth
@hanagetu8065
3 жыл бұрын
hi doc what i miss last week I was busy thanks for the info god bless you and your family stay safe 🙏 😊 ❤
@nesritv1861
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር የዛሬ የምግብ ዝርዝሮችህ ሁሉንም ከመጠን በላይ ነበር ምወዳቸው ካሁን ቦሃላ ቸው
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ልዩ መረጃ ነው
@keryodtube
3 жыл бұрын
የአትክልት ኢንዶሚ ነው አብዛኛውም ምግቤ ዘይቱ አልጠቀመውም ወድጄው ሳይሆ ለመኖር ብዬ ነው ክብር ላሳደገኝ ቆጮ
@enkuayelakew4954
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር
@salamyonas9975
3 жыл бұрын
Omg 😳 god bless you doctor ❤️
@tigisttekle78
3 жыл бұрын
Wow Thanks 🙏
@famitube6801
3 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ይሁነ ን ሠለጠን ብለን ገደል ገባን
@ተዋህዶሀይማኖት
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደኩተር እግዚአብሔር ያኑርልን
@Nureshetu1910
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የውጭ ምግብ ብዙም አልወድ እንዶሚ ቢንስ በወር ነበር አሁን እተዋለሁ የምጠቀመው በጣም ኒስካፊ ነው ካለሱካር ስገዛ free coffe የሚለውን። ነው
@specialcell1859
3 жыл бұрын
Doctor ተባረክ እውቀት ይጨመሪልህ እናመሰግናለን ! እኔ instant noodles በጣም ነው የምጠቀመው አማራጭ ስለ ሌላ መዳሜ ሁሌ እሱን ብቻ ነው የምትሰጠኝ እሽ ምን ይሸለኛል 😭😭😭😭
@mekiltgirma9152
3 жыл бұрын
አልበላም በያታ ሩዝ ብትበይ ይሻልሻል
@specialcell1859
3 жыл бұрын
@@mekiltgirma9152 Eshi Tebarak 💗🙏
@messiarega6055
3 жыл бұрын
Betam amesegenalehu Doctor addis
@berekethabte4689
3 жыл бұрын
Egziabher selamhn yabzalh
@maretutashome3810
3 жыл бұрын
Thanks 🥰
@shewayedebessa9642
3 жыл бұрын
Thank You You Did Good
@Tapaaa-fu4cz
8 ай бұрын
welcome.DR❤❤
@አላህሆይከቅጣትህጠብቀኝ
3 жыл бұрын
ዶክተር ስለ ቡና ስራልን ጥቅም እና ጉዳቱን
@DoctorAddis
3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGSoXp-Ked1ofbM
@አላህሆይከቅጣትህጠብቀኝ
3 жыл бұрын
@@DoctorAddis አመሰግናለሁ ዶክተር አዲስ በርታ ትምርትህ በጣም ጠቃሚ ነው
@weletemaryam7650
3 жыл бұрын
Thanks Dr 😊
@netsanetgetaw9125
3 жыл бұрын
እና መስግናለን፧ዶክተር.እድሜና:ጤና:ይስጥልን
@abebinacooking
3 жыл бұрын
እኔም ጋር ጎራ በይ የናቴ የማርያም ልጅ❤️
@yamrotiethiopia8091
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከልብ
@temrali5943
3 жыл бұрын
MN yelbelahut ale Betam enamesejnalen
@rediyegeta6233
3 жыл бұрын
Thank u doctor ke nutella gelagelkegn 🙏
@zd8918
3 жыл бұрын
Amesegnalehuwendm
@zd8918
3 жыл бұрын
HULGIZEENDOMIETEKEMALEHU
@zd8918
3 жыл бұрын
AhuntnkakeAregalehu
@የየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
እሽ እናመሠግናለን ወድማችን
@melakumengeshagenet3031
3 жыл бұрын
Ooooo my God 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🥺🥺🥺 Thank you for sharing bro 😎 👍🏾💚💛❤️🇪🇹
@genetdagnu3874
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አዲስ ነኝ ዶክተር ጠዋት ስነሳ ያቅተኛል ሌላ ደሞ ስራ በምፈታ ሰአት ትከሻየን በጣም ያመኛል ስሰራ አይታወቀኝም የሚከብድ ነገር ሳነሳ ብቻ ነው እሚያመኝ
@edel1883
Жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪዬ አተ ጠብቀን እጅ እኔ ለረጅም ግዜ እዶሜን እና በርገር ብቻ ነበር ቀለቤ ምክንያቱም እኔ ሌላ ምግብ አልጠቀምም ያለሁትም በአረብ አገር ነኝ ግን አሁላይ እኔ ልቤን ታማሜ ሆኛለሁ 😢😢😢😢😢😢😢
@SultanJemal-vv4op
27 күн бұрын
አመሰግናለሁ ይሄንስላቀረበልን ሼር እናድርጋት🙏🙏🙏
@alemtshaytesfaygameda8693
3 жыл бұрын
Betam enamesagnalen doctor
@hidetterefe4832
3 жыл бұрын
D/r እስኪ ስለ ሶሲ ሶያ ስራልን
@Tiringo.k.n
5 ай бұрын
አመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቀኝ እንጂ እኔ አላማዬን ሳስብ ጤና ካልሆንኩ ምን አስለፋኝ😂😂😂😂😂😂 አምላኬ አደራ ህን❤❤❤❤
17:51
የብርቱካን ሚዴቅሳ ደብዳቤ፤ ''ዐቢይ አይሆንም የምትሉ እጅ አውጡ'' |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 39 М.
12:17
የአለማችን ፍፁም አደገኛ 8 ምግብና መጠጦች ⛔ ከእነዚህ ልትርቁ ይገባል ⛔
Doctor Addis
Рет қаралды 58 М.
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
57:18
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
Дима Масленников
Рет қаралды 8 МЛН
0:46
Did She Really Cut Her Hair?!😅 I'm Not Surprised Why She Crafted A DIY Hairdresser! #shorts
Cool Tool Shorts
Рет қаралды 82 МЛН
0:21
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
20:22
"አዲስአበባ ሳንደርስ አንደራደርም" ጄኔራሉ፣ የብልፅግና ጉባኤና ውሳኔዎች፣ ከመቀለ እስከ አዲስ አበባ ስጋቱ፣ የብናልፍ ቃለ መሃላ፣ 600 ተበተኑ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 36 М.
26:54
ብልፅግና ሀገር በቀል እሳቤ ነድፎ የመጣ የመጀመሪያው ፓርቲ ነው፦ የብልፅግና ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)#EBC #etv
EBC
Рет қаралды 6 М.
17:27
Ethiopia:- ምን እንደሚጨመርባቸው ብታውቁ በጭራሽ የማትቀምሷቸው ነገሮች…|ለሰሚ እጅግ አስደንጋጭ..!|@Meshualekia- መሿለኪያ
Meshualekia - መሿለኪያ
Рет қаралды 383 М.
41:01
ሁሉንም በህልሜ አይቼ ነበር!የገዛ ልጁን ክዶ በ ቲክቶክ ልጆችን ሲረዳ የሚያሳይ ቪዲዬ ይለቃል!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 4 М.
11:59
የፊት ቆዳን በፍጥነት የሚያስረጁ 8 ምግብና መጠጦች 🔥 ከነዚህ ራቁ 🔥
Doctor Addis
Рет қаралды 214 М.
14:29
በፍጥነት ሽንቅጥ ለማለት የሚጠቅሙ 15 ምግብ እና መጠጦች 🔥 እነዚህን አዘውትሩ🔥
Doctor Addis
Рет қаралды 317 М.
8:28
⚠️ ተጠንቀቁ 11የኔስ-ካፌ አስፈሪ ጉዳቶች ይሄንን ቡና ለምትጠጡ ሴቶች አስቀድመሽ ንቂ
Umi tube
Рет қаралды 55 М.
39:02
ሐረግ ( ክፍል 49)
ለዛ
Рет қаралды 89 М.
7:25
አዲሱ በቀላሉ የመክሳት ቻሌንጅ ሁለተኛው ሳምንት | week two
Haymi Asrat
Рет қаралды 72 М.
26:31
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 2,2 М.
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН