No video

Part 3 የ 2 ሺ ዓ.ም. ዕትም የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ የትርጉም ግድፈቶች በክርስቲያናዊ አስተምህሮ ላይ ያደረሱት ጥፋት (መግቢያ) ክፍል ሦስት

  Рет қаралды 1,793

Getachew Terefe

Getachew Terefe

Жыл бұрын

በመምህር ጌታቸው ተረፈ

Пікірлер: 21
@iphonetastic5926
@iphonetastic5926 5 ай бұрын
በእውነት ስለ እርሶ ጌታ ይመስገን ቃል የለኝም በእርሶ ትምህርት ወደ መዳን መጥቻለሁ እባኮ ብዙ ሚሰማሆት ትውልድ አለ በደንብ አርጎ ያስተምሩ 🙏🙏🙏😍😍😍
@iphonetastic5926
@iphonetastic5926 5 ай бұрын
ተባረኩ አባታችን ይቀጥሉ እባኮ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
አባታችን ፀጋ ያብዛሎት 😍😍😍
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት❤❤❤
@danieltulu9631
@danieltulu9631 Жыл бұрын
Thank you! May God bless you! We need more of such teachings!
@eritreaprecious4643
@eritreaprecious4643 Жыл бұрын
እ/ር ጸጋ ያብዛሎት መምህር ጌታቸው። ኡነትም እ/ር ሰው ኣለው። የመጽሓፉ ዋጋና የት ማግኘት እንደ ምችል
@kiberulaegzbhryhun3953
@kiberulaegzbhryhun3953 Жыл бұрын
Amen kiberna misgan la egzbher yhune tabrke mhamirachin tsghun yabzlke
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
ተባረክ መምህር !!
@Binybini
@Binybini 12 күн бұрын
ዶር ህዳግ😢
@getachewterefe5631
@getachewterefe5631 Жыл бұрын
ቅጽ ሁለት ጃፋርና እስቴዲየም መሠረተ ክርስቶስ መጽሐፍ መሸጫ ይገኛል
@bekeluolana3003
@bekeluolana3003 Жыл бұрын
መፅሐፉ የት ይገኛል?
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
መምህር መፃህፍቶችህ የሚገኙበትን አድራሻ ብትጠቁመኝ
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 Жыл бұрын
አቤኔዘር ገስት ሀውስ ስር እራይ መፅሀፍ መደብር አለ እዛ ነው እኔ የገዛሁት ቅፅ አንድን ማለት ነው
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
@@herutaselassi1208 ተባረኪ
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
@@herutaselassi1208 ምን ያህል ነው ዋጋው
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 Жыл бұрын
እኔ ከሁለት አመት በፊት ቅፅ አንድን የገዛሁት 120 e birr ነው ቅፅ ሁለት ግን ምን ያህል እንደሆን መረጃ የለኝም ወዳጄ
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 7 ай бұрын
ጴንጤ
@tesfudegene555
@tesfudegene555 Жыл бұрын
መፅሐፍህ አልሸጥ ብሎሐል መሰለኝ።
@tesfudegene555
@tesfudegene555 Жыл бұрын
በግዕዝ መተርጎም አልነበረበትም?የግዕዝ ቋንቋን አለማወቅህን በጥላቻ መፈረጁ አግባብ አይደለም።
@tesfudegene555
@tesfudegene555 Жыл бұрын
ስለ ሮሜ 8:34ነው የምታወራው አንተ ጴንጤ ሁነህ ለመተቸት አቅሙ አይኖርህም።
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
የተለየ አይደለም የትርጉም ስሕተት እንጂ 🤔ደሞ ከግዕዝ ወደ አማርኛ ትርጉም እንጂ ቃላት አልጨመሩም አልቀኑሡም አተ መናፍቃን 🤭ማንም አይሰማክም የትርጉም ስሕተት ካላዉ ይስተካከል
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 31 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 31 МЛН