የ2000 ዓ.ም እትም ሰማኒያ አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ ስህተት ሲጋለጥ በመምህር ጌታቸው ተረፈ | Ethiopia | Ethiopian Orthodox Church

  Рет қаралды 16,223

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

4 жыл бұрын

የ2000 ዓ.ም እትም ሰማኒያ አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ ስህተት ሲጋለጥ በመምህር ጌታቸው ተረፈ | Ethiopia | Ethiopian Orthodox Church
#Ethiopia #Yegna_tube
iFind us on the following links
yegna.abyssiniatechno.net/inde...
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 139
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የምትፈልገው እንደ እርሶ አይነት እውነቱን የሚያወጣ መምር ነው ተባረኩ ጸጋ ይብዛሎት።
@belimeku5630
@belimeku5630 4 жыл бұрын
Orthodox Wegeb zalawen bila abarawalech , miemenanu Ye Minfikina temhirt ayshewdewem ena yetignawa Orthodox nesh anchi ,weyes Weyane style mehonu newe Orthodox meslesh comment mesetetu newe. Patorshin enkuwan ye likawent gubayee Mehabere kidusan lesu ye minfikina timihirt ke beki belay meles alat . Yetebela kumar atchawetu.....
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
አንቺ ምን መልስ አለሽ?
@tatekabera3130
@tatekabera3130 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እውነተኛ እና ሊቅ መምህራንን እንጂ ለገንዘብ ብሎ የሚያጭበረብር የተሀድሶ መናፍቅ አትፈልግም ይሄ ሰውየ የተወገዘ መናፍቅ ነው
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
አንቺ ማን ነሸ ከኦርቶዶክስ ተባሯል 🤭🤭
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይመስገን እውነት አርነት ያወጣል ስሙ ይባረክ አባቴ አምላኬ ኢየሱስ
@belimeku5630
@belimeku5630 4 жыл бұрын
Ere lee Eyu chufana Israel Dansa mejemeria deresulachew ye zih Menafik pastor weray le Tewahido aymetinatim .Adarashachehun Wengel temarubet zendiro yenanten astemro yalsakebet yelem ,betachehun fetshu enkuwan yehay pastor Begashaw enkuwan Menfikina kewestu bek sil wegeb zalawen teblo tebarwal
@ruthlove1462
@ruthlove1462 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር😇 ይመስገን እርጅም እድሜ ለአባቶቻችን የሰጠ!!
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በአዉነታ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅል!!
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 2 жыл бұрын
እኚህ ሰው በጨለማው ስራ ላይ ብርሀን አብርተዋልና እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ !!!
@endtime5135
@endtime5135 4 жыл бұрын
መምህር እግዚኣብነሄር አብዝቶ ይባርኮት። ይህእውነትን በመግለጥ ትውልን መታደግ አለብዋት። እግዚአብሐር ዋጋዎትን በሰማይ ይከፍላል።
@tareagapechannel38
@tareagapechannel38 4 жыл бұрын
ጀግና መምህር እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ እውነቱ ይህ ነው ።
@elias6406
@elias6406 4 жыл бұрын
Finally! እውነቱ ወጣ! እግዚአብሄር ይመስገን!!!!
@shewayirgawoldetsadik5973
@shewayirgawoldetsadik5973 2 жыл бұрын
እኔ በግሌ አላስደሰተኝ ነበር። ደግሞም አልተመቸኝም ። የቀድሞውን የ81 መጽሐፍ ቅዱስ እትም ቅ/ማርያም አካባቢ ፈልጌ ከ4,000 ብር በላይ እንደሚሸጥ አውቄአለሁ ። በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ያደረሱትን ሁሉ አባቶች ታውቁታላችሁና ብዙ መናገር አያስፈልገኝም ። ስለዚህ የቀድሞው ፹፩ዱ መጽሐፍ ቅዱስ እንደገና ታትሞ ብናገኘው ደስተኞች ነን።
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 4 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልን አባታችንንንን እናመሰግናለንን
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 4 жыл бұрын
ምን?
@mebreseyoum
@mebreseyoum 5 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከ አባት ነው። ❤
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 4 жыл бұрын
Thank you professor for telling the truth , information for the sake of God !!! You should proud of your self Because you standing with lord Jesus!!! Bless you !!!
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 4 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ።
@user-cp4zp9zi8j
@user-cp4zp9zi8j 4 жыл бұрын
ስለ ሀገራችን ፀልዩ አቤቱ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን 80አህዱ መጻፍ ቅዱስ የታወቀ ነው በጣም ስህተት አለው የመናፍቃን ነው የኦርቶዶክስ መጻፍ ቅዱስ 81አህዱ ነው እስከማቀው
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 4 жыл бұрын
እውነት ተደብቆ አይቀርም አንድ ቀን ይፈነዳል አሁንም እያየን ነው ጠያቄዎች ይወጣሉ የኔም ጥያቄ ነበር ጸጋውን ያብዞሎት
@tatekabera3130
@tatekabera3130 Жыл бұрын
እናንተ ተሀድሶወች በውሸት ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብታችሁ እያጭበረበራችሁ አትኖሩም እውነቱ ይወጣል የናንተን ጭንብል ይወልቃል እውነት ተሸፍኖ አይቀርም
@DL12able
@DL12able Жыл бұрын
ጠያቂ ትውልድ እየተነሳ ነው!!!
@tatekabera3130
@tatekabera3130 Жыл бұрын
@@DL12able በጣም ጥሩ ነዋ ቤተክርስቲያን ለሁሉም መልስ አላት አደለም አሁን የሚነሱ በቂ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት የሌላቸውን ሰወች ቀርቶ እንደ አሪወስ ያለ በመፅሐፍ ቅዱስ የረቀቀ እውቀት ያለውን ሰው በእውቀት እና በእውነት ያሸነፈች ቤተክርስቲያን ናት ሌሎችም እነ ንስጥሮስ እነ አውጣኪን በእውቀት የላቁ ሰወች ያመጡትን ሀሳብ በመፅሐፍ ቅዱስ እውነታ ያሸነፈች ቤተክርስቲያን ናት ወዳጄ የኛ ትውልድ እኮ የሚጠይቀው ጥያቄ ሊቃውንት ዘንድ ይቅርና ከኛ ከህፃናት ዘንድ እንኩዋን ሲቀርብ በጣም ቀላልና የአረዳድ ችግርን የሚያሳይ ነው እኔ ለራሴ በጣም ብዙ ፓስተሮች ጋ በመፅሐፍ ቅዱስ ብዛት ጉዳይ በሌሎችም መሰል ሀሳቦች ተወያይቻለሁ የተረዳሁት ነገር ቢኖር በዚ ዘመን ካሉ መናፍቃን የጥንቶቹ በጣም ሙህራን ናቸው አሁን ላይ እኮ ምንም እውቀት የሌለው ነው የሞላው
@tafere224
@tafere224 Жыл бұрын
Revelation 22 (አማ) - ራእይ 18: በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤ Revelation 22 (አማ) - ራእይ 19: ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
@simonhailu8881
@simonhailu8881 4 жыл бұрын
I am orthodox, I have seen many changes in the 66 books endition.
@mamotadesa9613
@mamotadesa9613 2 жыл бұрын
ያድናል እየሱስ ክርስቶስ
@ephremkebebu6355
@ephremkebebu6355 4 жыл бұрын
Woo amen God bless you
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 4 жыл бұрын
ምን ይባላል ይሄንን ድፍረት እና እውነት ለሆነው ውንጌል ህይወቶትንም ለመስጠት ውስነው ስለተነሱ አደንቆታለው የተማመኑበት እየሱስ ሞገስ ይሁኖት መምህር እንደ እርሶ ያሉ የውንጌል አርበኞች ይብዙልን
@HamGHamG
@HamGHamG 4 жыл бұрын
የዛሬን ቀን እስኪ ብሩህ አድርጉት ሰብ አድርጉኝ እና😘
@rexHarrisRehmaw
@rexHarrisRehmaw 4 жыл бұрын
alen berch
@elssaabay3452
@elssaabay3452 4 жыл бұрын
berchelgn
@tigstassefa7312
@tigstassefa7312 4 жыл бұрын
eshi ehete
@gsrr3396
@gsrr3396 4 жыл бұрын
ከመጋው ተብቁ አባቶች አትበሉ የተሳት መረጃነው አትኩን በቃ መናፍቅ
@qatarqatar9515
@qatarqatar9515 4 жыл бұрын
Tnk 🙏God bless u
@Roz2747
@Roz2747 4 жыл бұрын
አባታችን መፅሀፉ(ተፋልሶ) የት ልናገኘዉ እንችላለን?
@Rijasebna
@Rijasebna 9 ай бұрын
ስለ ትጋቱ ና ቅን አስተያየቱ እያመሰገንኩ ፡ ተፋልሶ የሚለው መፃፎቹ እንዴት ላገኘው ይቻላል?
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ስህተት የሌለባት ተዋሕዶ ብቻ ናት።
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 4 жыл бұрын
ስህተቱንማ በማስረጃ እየነገሩሽ እኮ ነው እህቴ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥሽ።
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 4 жыл бұрын
ኧረ ቄሱ ራሱ የተዋህዶ መምህር ነው የተቀየረውም እውነት ነው
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 4 жыл бұрын
@ወለተእየሱስ ወለተ በመጀመሪያ ከተማርሽ ጽሁፍ እንዴት እንደጻፍሽ እይው ሲቀጥል ይሄ እውነታ ነው የታደሰው መጽሀፍ ቅዱስ አታፍሪም እኮ ውሸት ነው ለማለት ነው እፈሪ እሺ ስትመልሺ ጽፍሽን አስተካክይ እህቴ አይደለም ሌላ ሰው አንቺ አታነቢውም Plezzzz
@belimeku5630
@belimeku5630 4 жыл бұрын
@@tedrosteklu9771 yetebela kumar Menfikina yetewarede tegbar newe .tewahido wegeb zalawen bila yabarerechiw leza newe yehidna Israel dansa ena Eyu chufan yisbekachew
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 4 жыл бұрын
@@belimeku5630 ምን መስለህ ወንድም ሁሉም በጌታ ፊት መልስ ይሰጥበታል ለእያንዳንዱ ነገር አንተ ግን እንደባለ አእምሮ ነገሩን ብትፈትሽ ይሻላሃል ተባረክ።
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 7 күн бұрын
❤❤❤
@honeygrace6235
@honeygrace6235 4 жыл бұрын
መፀሀፍ ቅዱስ መግዛት እፈልጋለሁ መምህር ከየት ልግዛ
@newborn1990
@newborn1990 Жыл бұрын
ከ3 አመት በፊት ከቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ በምንፍቅና/በተሃድሶ / የተባረረ ተኩላ ነው የሚያውቀው ያውቀዋል
@amanuel2087
@amanuel2087 4 жыл бұрын
EGZABHER ZEMENOTEN YEBAREK... SEWO SEMTO ANBEBO MEREMERO KEMELES YELEK YESADEBALU. EGZABHER AYNACHEWEN YEKFET LELA MEN YEBALAL
@nanyetata8071
@nanyetata8071 4 жыл бұрын
Tewodros YIMETAL E. Tewahido. Ortodox yemelaw alem emnet tihonalech ye ETHIOPIA tensae yihonal. 🙏🙏🙏ALEKE dekeke
@tzm6910
@tzm6910 4 жыл бұрын
ሐሌሉያሕ , ሐሌሉያሕ , ሐሌሉያሕ :: የተመሰገነው እና የተቀደሰው ስሙ ብህይወታችን ይመስገን ይቀደስ :: የወንድሞቻችን የነትዝታው ሳሙኤል ድካምን ፍሬ በማየታችን ሀሴት እድርገናል :: እውነት ነው :: የምንወዳትን ቤተመቅደሳችንን የማዳንን ስራ አሁንም ሁሉ ህብረተሰብ መረባረብ አለበት ይሄ በምሊንየም በአጋንንት የተፃፈ መፅሀፍ ቅዱስ መሰረተ ቢስ ስለሆነ መወገዝ አለበት :: ድርሳናት, ተአምራት እና ገድላትም እያንዳንዳቸው በመፅሀፍ ቅዱስ መሰረት ተጠንተው የሚቃጠሉት ተቃጥለው በእውነት መንፈስ ብናገለግል በገላትያ 1:8 ላይ ካለው እርግማን እራሳችንን እና ህዝባችንን ከስጋ ነፍስ ሞት እና መከራ እንታደጋለን :: እነዶክተር ቀሲስ ሊቀትጉሀን ወእጨጌ ዘመንበረ ዘመምህርነ ይህን ሁሉ ማእረግ ተሸክመው ህዝባችንን በጨለማ የሚነዱ እነ ዘበነ ለማ በሰው ፊት ለራሳቸው ክብር ሊከብሩ እና ሊኮፈሱ የሚጥሩትን እና ሌሎች ሆዳሞችን ያሳፈርክ ያሸማቀክ የእውነት አርበኛ በመሆንህ እንኮራብሀለን:: የኛቲዩብም ፋና ወጊ በመሆናችሁ ገና የዘመናትን ሚስጥር ሁሉ በተለያዩ ወንድሞች እና እህቶች ያለውን እውነት እና እውቀት ለህዝባችን እየዘረገፋችሁ እኛም እየዛቅን ስልሆነ እናመሰግናለን::
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ማስተዋሉን ይስጣችሁ ገድል ታምራት እኮ የእግዚአብሔር ሥራና እኛን በእምነት የሚያጠነክር ነው
@tzm6910
@tzm6910 4 жыл бұрын
@የክርስቶስ ምርኮኛ ተዋሕዶ ልጅ ነኝ መጀመሪያ አንብቢ እና ተረጂ :: ለምሳሌ አቡነተክለሀይማኖት አጋንንትን አጥምቀው የክርስትና ስም ሰጥተው ክርስቲያን አደረጉት ይላል ይህ በምን መስፈርት ነው? የተቆረጠው እግራቸው ክንፍ ተሰጠው ለእርሳቸውም ክንፍ ተሰጣቸው ይላል እና እንዲያው ክንፋቸውን እያማቱ በላይ በሰማይ ተክልየ ሲበር ሲወርዱ ሲነሱ አንዴ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ትግራይ ደሴ ያየ አንድ የአይን እማኝ አለ? ይሄ ተአምር ነው? ትንሳኤ ዘሙታን ሳይካሄድ የቅዱስ እምላክ ልጂ ሳይመለስ ሐጥአንን በግራ ፃድቃንን በቀኝ ሳያቆም ነፍሰ ገዳይ ክርስቶስ ስምራ እንዴት ነው በየቀኑ 3000 ሶስት ሺህ ነፍስ ከሲኦል ወደገነት ምታመላልሰው ? ከተፈለገ ይጨመርሻል .........
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
@@tzm6910 በማየት ከሆነማ ጌታ ሲሰቀል አይተሀል መናፍቅ ማለት ይህ ነው ግማሹን ማመን ግማሹን መካድ ጌታ ቸር ነው ለቅዱሳን ላገለገሉት እንኳን ክንፍ መንግስተ ሰማያትን ይሰጣል
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
@@tzm6910 አጋንንት አጠመቁ የሚለው የት ነው kkkkkkk ያዙታል እንደፈለጉ ያደርጉታል ይሄ በሐዋርያትም የተደረገ ነው በእኔ የሚያምን እኔ ከማደርገው በላይ ያድጋል ብሏል እሺ ይህን የጌታ ቃል ምን ታደርገው?
@tzm6910
@tzm6910 4 жыл бұрын
@የክርስቶስ ምርኮኛ ተዋሕዶ ልጅ ነኝ የት ላይ እንዳለ ድርሳናቱን ቁጭ ብሎ ማንበብ ነው :: የጌታ ስቅላት በታሪክ በተለያዩ እውነተኛ እማኞች የሀወርያት ስራ ምእራፍ 2 እንደተገለፀው የብዙ ዜጋ ህዝብ እና አለም ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ታሪካዊ ክስተት ስለሆነ ነው ይህ የተክለ ሀይማኖት እግር ክንፍ መሰጠት እርሳቸውም ክንፍ መሰጠት ግን ከእውነት የራቀ ትልቅ ሀሰት ነው:: ሌላው በኦሪት ቅዱስ አምላክ ሰው ከመፍጠሩ በፊ በትእቢቱ የወደቀን ውድቅ መንፈስ የተፈረደበትን በመስቀል የተዋረደን ሀይል አጥምቀው ክርስቲያን አደረጉ ይሄ የደፍተራወች ተረት ወይንም ቅዠት ነው :: በደንብ ይነገርሻል ...
@malefyabeyene7298
@malefyabeyene7298 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያሉትን አይሁዶች ቡዳ ናቸው እንዳይበሏችሁ ምራቅ ትፉባቸው ተበልን አግልለናቸው አደግን መጽሐፍ ቅዱስ ግን ህዝበ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ምስክሮች አገልጋዮች የተመረጡ መሆናቸው ነው ታድያ ክርስቶስትን ያልተቀበሉትም ትንምቢት እንዲፈጸም ነው እንጂ እንድናጋልላቸው ለምን ኧረ ኡኡኢኢኡኢኢኡ ጌታየ ሆይ ማረኝ ማረኝ ኀጣያቴ በዛ ስል ለካ ህዝቦችህን ካሀዲ ያልኩበት ከሁሉ ይበልጣል ወደ ሲኦል ይወሰደኛል እንጂ አቤቱ አንተ ግን ስለ እስራኤል ማረኝ
@helu9300
@helu9300 4 жыл бұрын
የተማሩ ሠዋችን ከቤተክርስቲያን አያሳጣን
@belimeku5630
@belimeku5630 4 жыл бұрын
Keyetegnaw betekeristian Ye Tewahido lej kehonsh , sewyew bee Minfikina astemarinetu ende Begashaw timihirtu tegemgimo tebarwal so ?????
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
አንቺ ተይ ሰውየው በጣም ያውቃል...ለምን ደውለሽ ተሳስተዋል ቢትያቸውና መጽሐፉ ቅዱስ ብታስተምርያቸው አይሻልም የኔ እህት????
@tsigesediso
@tsigesediso Жыл бұрын
​@@habtishjenbola367 አረ እኔ እላቸዋለሁ ስልኩን ንገረኝ
@henokmehari822
@henokmehari822 2 жыл бұрын
metsehafun yet magegnet yichalal?
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 4 жыл бұрын
እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል አለ ጃዋር የስህተት ትምህርትና ትችት እንደሆነ የአንድ የግለሰብ ዩቱበር ጋር መጥተው ሲኖዶስ ፈቅዶ ሊቃውንት አይተው መርምረው ትላንት ፕሮቴስንታቶች ያጎደፉት ቃላት አርመው ትክክለኛው ከብራናመጽሐፍ ከግዕዙ ወደ አማርኛ የተተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ስህተት ነው ማለትዎ በቂ ነው የተዋህዶ ልጆች ተጠንቀቁ
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 4 жыл бұрын
The Ethiopian orthodox church need to listen to you and correct the book as I was before , otherwise it is against God !
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 4 жыл бұрын
ጠርጥር በገንፎም ውስጥ አለ ስንጥር
@kiyaabesh2512
@kiyaabesh2512 4 жыл бұрын
ያልገባኝ እንደመምህር ነቶ አስከዛሬ የት ነበሩ? ነው መጽሐፍን ማሻሻጫ እንዲሆኗዏ ፈልገው? ጥያቄዬ እውነት ለማወቅ ከመፈለግ ነው ነገርግን አንዳንዶች በደስታ ጮቤ የምትረግጡ አይምሰላችሁ በግዜው ባሌቤቱ እራሱ ሁሉንም ያጠራዋል እና ለራሳችሁ መጽሐፈን መመርመር እንጂ የማንም ቲፎዞ መሆን አያስፈልግም።
@lizabellalulu1546
@lizabellalulu1546 Жыл бұрын
ሃቅ
@aklilusolomon2535
@aklilusolomon2535 2 жыл бұрын
tiru eyita new ..gin further discussion ke leloch memhiran gar yasfeligal.mecheresha lay yetenagerut hasab gin giltsi adelem sile kiristos like kahininet ahunm besemay besewu eji balteserach mekdes like kahinat hono silegna yitayal yalut bibrara
@senayadmasu304
@senayadmasu304 4 жыл бұрын
ሰውየውን አላውቃቸውም የቅጥረኛነትና የነጋዴ አስተሳሰባቸውን ሰማሁት በጣም ገረመኝ እንደተባለው የቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ መምህር ከሆኑ ትምህርት ቤቱ ሊአስተካክላቸው ይገባል እላለሁ እንደተለመደው ብዙዎቹ የቤተክርስቲያን የውስጥ ጠላቶች እንደሚአደርጉት ከውሸት መጽሐፋቸው ሽያጭና ከመናፍቃን የፍርፋሪ ጉርሻ ለማግኘት ከቤተክርስቲያኒቱ ወጥተው ለቀጣሪ መናፍቃን እያቀነቀኑ ከሆነ መቸም ቢሆን ከሳይጣንና ከመልክተኞቹ ቅን እሳቤ አንጠብቅም ከመጀመሪያም መነሻቸው እግዚአብሔርንና የእግዚአብሔርን እውነት ለመቃወም ነውና አንተና ቀጣሪዎችህ ብትወዱም ብትጠሉም ቤተክርስቲያን ትክክለኛ መጽሐፍዋን አግኝታለች እርምህን አውጣ ስለ መጽሐፉ ትክክለኛነት የሚታወቀው እናንተን መናፍቃንን በማበሳጨቱ ነው ብልሽት ቢኖረው ደስታችሁ ወሰን አይኖረውም ነበር በመስተካከሉ አውቃለሁ አብዳችሁአል ለመሆኑ በየጊዜው በእናንተ ስንት ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ ተበላሽትዋል እና የእናንተን ብልሽት ማን ስከተል ይኖራል በል እንግዲህ ለገንዘብ የቆመን ለእግዚአብሔር መንግሥት ማብቃት እንደማይቻል አምላካዊ ቃሉ ነውና ከነገንዘብህ ወደመረጥከው ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አይቻልም።
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 2 жыл бұрын
Tebarewal aysetemerum
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን ለማጥፋት የተሰገሰጉ ጴንጤዎች ናቸዋ ለ2000 አመት የተጠቀምንበትን መስፅሀፍት ሊያጠፉ የሚሰሩት ሌላ ማን ሊሆን ነው????
@yonasyosief1542
@yonasyosief1542 Жыл бұрын
tampering the word of God brings curse
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ሊቀ ካህን ሆኖ ስለእኛ ይማልዳል ሊሉ ነበር ይታያል አሉ ስለዚህ የተዋሕዶ አማኝ አለመሆንዎትን ያሳትውቃል
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 4 жыл бұрын
እሳቸው ያሉት አይደለም እኮ እህቴ መጽሓፍ ቅዱስ ነው ያለው " ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።" (ወደ ዕብራውያን 9:24)
@belimeku5630
@belimeku5630 4 жыл бұрын
@@tedrosteklu9771 Menafik Menafik Menafik. Tenekakan.....
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 3 жыл бұрын
@@belimeku5630 Hahaha በቃ ውነትን መናገር መናፍቅነት ነው,?? አይ አለመታደል,🤔🤔
@belimeku5630
@belimeku5630 3 жыл бұрын
@@misgafitness101natural5 😂😂😂 Ewunet ena Menafik tesmamtew ayakum...😂😂😂
@user-cj9yp6vt8m
@user-cj9yp6vt8m 12 күн бұрын
Gena memar yasfelghal yemitekmhn lngerh keabatoch egr sr kuch bleh temar megemeriya kemastemar memar ykedmal awkalehu awkalehu lemalet atchekul
@user-cj9yp6vt8m
@user-cj9yp6vt8m 12 күн бұрын
Enante eneman nachhu yemtteregumut
@tsigereda-rose5534
@tsigereda-rose5534 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qHfCZ5mwr5J9gNk ጠርጥር ወገኔ። ይገርማል! የተኩላዎች አካሄድ በጣም ረቋል በዝቷልም
@hasethonlig9864
@hasethonlig9864 Жыл бұрын
Way Gudineko lemin😟😟😟😳😳😳🤔🤔🤔🤔
@semereafewerki7646
@semereafewerki7646 4 жыл бұрын
ሲጀመር 81 ኣንድ ኣሃዱ መጽሃፍ ኣልታተመም ኦርቶዶክስ ራስዋ ችላ ያስተረጎሞቹ መጽሓፍ የለም ለምን ይዋሻል እኖቱን ለምን ኣናወራም።
@bisratmelese8861
@bisratmelese8861 4 жыл бұрын
ማየትም መስማትም ተስኖሀል ተመርመር
@jesusisaking7345
@jesusisaking7345 2 жыл бұрын
መፅሃፉን ፈልገህ እየው መጀመርያ
@yada2480
@yada2480 3 жыл бұрын
የሀሰዉ ሰለየትኛ መፃፈ ነዉ የሚያወራወ
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
በ 2000ዓም ስለታተመው ነዋ
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
አልገባኝም ይሄ ቻናል አቅጣጫው ምንድነው እርሶስ ምን ናችሁ እኛ አመሳጥረው በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው አባቶች የፃፉልን መፅሀፍት አሉ ተርጓሚ ሊቃውንት አሉን እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ዳር ዳር ማለት ለነገር ነው እንከባበር
@bisratmelese8861
@bisratmelese8861 4 жыл бұрын
ማየትም መስማትም ተስኖሀል ተመርመር ! 80 አሀዱ የ 2000 አመተ ምህረት እትም የለህም ? እረስህ ማረጋገጥ የምትችለው ነገር ነው ዝም ብለህ አታንቀላፋ
@yada2480
@yada2480 3 жыл бұрын
ታሀድሶ።ነዉ።አረጀ።ክክክክ።ሳይንስ።ራኣይ ቅደስት ማርያም።አለ።አንድ አደለንም ፕሮስቴንታት። የኛ አዋቂ። ግሪክ።ልጅ ለናቷ
@simonburju597
@simonburju597 3 жыл бұрын
Yet tgegnalech echi mexaf atahut eko addis ababa
@Hamerbako
@Hamerbako 22 күн бұрын
አተየፃፍከው በምን እርግጠኛነህ
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
እኛም ሰልጥነናል ጉድጓድ ምሰናል አለች አይጥ ዕድሜ ለሊቃውንት አባቶቻችን !
@user-zk2sg2sw7e
@user-zk2sg2sw7e 4 жыл бұрын
ተኩላ ከተባረሩ በሆአላ የምን መልከስከስ ነዉ
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
እኮ ይገርማል በአላማ ይገባሉ ምክንያቱ ቤታችን ክፍት ናትና ።
@milliontegegnework2769
@milliontegegnework2769 5 ай бұрын
የሻገተ አስተሳሰብ ነው እስኪ መጽሐፉን ለመመርመር ሞክር እንጂ በጭፍን አትናገር
@mulerhabtamu9564
@mulerhabtamu9564 4 жыл бұрын
ለምን አትናገረውርም የቱጋ ይሄንን አፋለሰ ምን አለ ለምን ቀጥታ አታነበውም????
@abbiteenee3851
@abbiteenee3851 4 жыл бұрын
"የኑፋቄ መጽሐፍ እንደጻፈና እንደሚያስተምር ማስረጃ የቀረበበት መምህር ጌታቸው ተረፈ፣ ከሥራው ታግዶ በሊቃውንት ጉባኤ እንዲመረመር፤ በፀረ ተሐድሶ ኮሚቴው፣ መናፍቅነቱ ተረጋግጦ ከዩኒቨርሲቲው ቢባረርም...."
@belimeku5630
@belimeku5630 4 жыл бұрын
Menafikan Tewahido Kirstosen atsebkim bilachu tilachu wetachu.ahun ye Israel dansa ena Eyu chufa mechawecha honachu enam memeles sitfeligu tinish shame yazachu mikniyatum Tewahido semay ena midir yemesekerelat bee Kiristos demm yetemeseretech hona siletegegnech ke Tewahido yewetanew Ye Bible tirgum tesasto newe lemalet dardarun kemtehadu Niseha gebto memelesu yishalal . Ye Likawent Gubaye Wegeb zalawen bilo yabarerew pastor Ytube laye kemewtatu befit Begashawen Biyamakirew tiru neber .
@Birtukan21
@Birtukan21 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክሶች ጠንቀቁ ሰውየው መናፍቅ ቻናሉም የመናፍቅ ሳይሆን አይቀርም ማን መጽሐፍ ቅዱስ ገምጋሚ አደረገው አስተውሉ በአሁኑ ሰዓት ሁሉም እንደተነሳብን።
@henokbrehanu
@henokbrehanu 4 жыл бұрын
endanchi aynetun chifin aymeleketim
@belimeku5630
@belimeku5630 4 жыл бұрын
@@henokbrehanu Tenektobishal Menafik hula
@tsigereda-rose5534
@tsigereda-rose5534 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qHfCZ5mwr5J9gNk
@mhmadghzayel4710
@mhmadghzayel4710 4 жыл бұрын
መናፍቅ ማለት ምን ማለት እንደሆና ተውቅየሌሽ??? መናፍቅ ማለት ከጂ ማለት. ስላዚህ ስለሁላችንም ኃጢኃት የተሰቀለውን ጌታን ትቶ ስጋ ላበሽን የመልደል እያላ ለምስል የምስግድ ነው ከጂ እሽ መጀማሪያ እረስሽን ፈትሽ እሽ
@mhmadghzayel4710
@mhmadghzayel4710 4 жыл бұрын
መናፍቅ ማለት ምን ማለት እንደሆና ተውቅየሌሽ??? መናፍቅ ማለት ከጂ ማለት. ስላዚህ ስለሁላችንም ኃጢኃት የተሰቀለውን ጌታን ትቶ ስጋ ላበሽን የመልደል እያላ ለምስል የምስግድ ነው ከጂ እሽ መጀማሪያ እረስሽን ፈትሽ እሽ
@kahsaytekiegebremedhin7230
@kahsaytekiegebremedhin7230 4 жыл бұрын
ባክህ ተወን ውሽታም ሌባ: የጻፍከውን መጽሀፍህ ለመሽጥ ብለክ ሰዎችን ለማሳት ምታደርገ ቡኃላ ትጠየቅበታለህ። የ ተዋህዶ ልጆች ባካቹ አሁን ይሄ ማን መሆኑ ጠፍቷቹ ነው? እረ ከተወገዘ መናፍቅ ካባ ለበሰ ብላቹ ነፍሳቹን አትኮንኑ።
@dadiweyifen
@dadiweyifen 4 жыл бұрын
"መምህር" ጌታቸው ተረፈ የነገረ መለኮት መምህር አይደለም !!! እኔ እስከማውቀው ድረስ ፓስተር እንደሆነ ነው !!! ስለዚህ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅዱሳት መጽሐፍት የመናገር መብትም ሞራልም የለውም !!!
@tzm6910
@tzm6910 4 жыл бұрын
@Dadi Woyfen ትገርማለህ ይልቅስ ለምን ምፅሀፉን ገዝተህ ለምን አታመሳክረውም? በጭፍኑ ከምትበጠረቅ ?
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 4 жыл бұрын
Yeker yeblke
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
በትክክል
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
ዉሸታም አንተ ከኦርቶዶክስ ተባረካልክ
@shayabit3133
@shayabit3133 4 жыл бұрын
አነተ አጭበርባ ተመሥላለህ ኦርቶዶክስ አታውቃትም
@aladorsador1138
@aladorsador1138 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ አይደለም ተኩላ ነው ካባውን የለበሰው በጎቹን ሊርድ ነው ሉተር የዘራው እክርዳድ ነው ሲጀመረ ስለኦርቶዶክስ ትተህ ለምን እስላሞችን ቁራናቸውን አተገመግምም ወድ ነህ እነ አጅሪዎች አገተህን በቆጨራ ይሉህ ነበረ ኦርቶዶክስ አውያን እምነታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ ልዩ ልዩ በሆነነገር አትወሰዱ እደዚህ ያለውን ውሸታም አትመልከቱት ፓስተር ነው ሁሉም ኦርቶዶክስ ላይ ሌባጣቱን የሚቀስር አድነገር ስላለ ነው ቅድስና የሚገኝባት እምዬ ኦርቶዶክስ የወለላይቱ እመቤት ልጆች ድግልን አጥብቃችሁ ያዙ
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 10 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ
21:37
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН