#በአገልጋይ_የደረሰብኝ_ነገር_

  Рет қаралды 23,460

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

Күн бұрын

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ SUBSCRIBE AND THANKS GIFTS ARE AVAILABLE
gofund.me/a19c...
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 55
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 11 күн бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ወሳኝ ምስክርነት ነው አገልጋዮች ከዚ መማር አለባቸው እኔ ተምሬአለሁ 🎉❤❤❤
@MeskermWorku
@MeskermWorku 4 күн бұрын
ፓስተር ዘንዬ ተባረኪ እኔ በጣም በረታው ምክንያቱም እኔም የቤተክርስቲያን ባለ አደራ ነኝ በጣም ደስ አለኝ በዚህ ዘመን እግዚአብሄር ቤቱን እያስጠበቀ ያለው በሴቶች ነው በቆረጡና በጀገኑ ሴቶች እንዳልሺውም ፋይቲንጉ ከገሀነብ ደጅ ጋር ነው ከሴቲቱ የሚወለደው ራስህን ይቀጠቅጣል የተባለው ዘፍ,3,15 ሰወችን ሁሉ የሚያድነው የእግዚአብሄር ጸጋ ክርስቶስ ኢየሱስ ባንቺም ተገልጧል ጸጋው ይብዛልሽ ተባርከሻል❤❤❤❤❤🎉🎉❤ ❤ 🎉🎉
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 10 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ፖስተር ካሳሁን ተባረክ በመዝሙሮችህ የህይወቴን ውጣ ውረድ አልፌባቸዋለሁ የሚገርም ፀጋ ስላለህ ጌታየን አመሰግናለሁ፡፡ ከፖስተር እህታችን ጌታዬን አመሰግናለሁ በ2016 ግንቦት ላይ በልጄ ምክንያት ከባህርዳር ተነስቼ ጭንቅ ይዞኝ ወደ እሷ ቸርች ዝና ሰምቼ ልጄን በመያዝ ሄድሁኝ ግን ያየሁት ከሰማሁት ጋር ተመሳሳይ ሁኔታ አላየሁም፡፡ እግዚአብሄር ልብን ያያል ሰው ደግሞ ፊትን እንደሚያይ መሰለኝ ለእኔ ለማንኛውም እግዚአብሄር ነው ፍፁም ፡፡ ጌታ ይባርካችሁ ቢሆንም አምላኬ ትልቅ ትምህርት አስተምሮኛል ይህም ፍለጋችን ሰው ሳይሆን ፍለጋችን እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ መሆን አለበት፡፡
@senaitbahta2938
@senaitbahta2938 10 күн бұрын
Geta zemenachu ybarek pastor zenebechiye bemezmuchush betam yebarokalew anchi berekeyachin nesh. kbr hulu legata yhun
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 11 күн бұрын
በጣም ነው የምወዳት
@woynshettessema792
@woynshettessema792 11 күн бұрын
ፓስተርዘኒ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 11 күн бұрын
POWERFUL.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 11 күн бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR ZENEBECH GESSESSE.
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 10 күн бұрын
Man of God or woman of God?
@denekealembo840
@denekealembo840 10 күн бұрын
ነብይ ዘነበች ገሰሰ ጀግና የጌታ ወታደርናት በርቺ እህቴ 🎉❤
@TadeseRahel
@TadeseRahel 10 күн бұрын
በጣም የተወደድ ሽ እህት ምስክርነቱ በጣም ያንጻ ል ተባረኩ ።
@BezayEysus
@BezayEysus 10 күн бұрын
Wedet tefeta nw ........zege mendenw yetfterw.🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@theblessedsarahchaka1233
@theblessedsarahchaka1233 7 күн бұрын
God is good all the time
@Hanan9628
@Hanan9628 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው ተባረኩ
@michaelwoldemariam2899
@michaelwoldemariam2899 10 күн бұрын
God bless you, pastor ዘነበች
@Bukashe
@Bukashe 10 күн бұрын
Oh, wow! She is a singer, too!?! God bless you all!🙏🏽
@MesfinBelay-pl7cg
@MesfinBelay-pl7cg 11 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ጌታን የተቀበልኩት በፓስተር ዘኒ ነው እምወዳት አገልጋይ ነች
@Almaz-f1n
@Almaz-f1n 10 күн бұрын
ፓ/ር ካሣሁን ምነው በአማርኛ ብትናገር ሁሉም እንዲሰሙት ለማድረግ ቋንቋችን እኮ ሁሉን ተደራሽ ስለሆነ ተባረክ በተረፈ ፕሮግራምህ ተወዳጅ ነው!!!
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 10 күн бұрын
አፍ መፍቻው ቢሆንስ ታገሱት
@leulgebremariam3379
@leulgebremariam3379 6 күн бұрын
Yante yishalal.
@haimanotterefe1201
@haimanotterefe1201 4 күн бұрын
እህቴ ታዛቢ የሆነ አምላክ አለ። ሃሰተኛ ምላስ ሳይቀጣ አይቀርም ይላሉ። አሁኑኑ ንሰሃ ግቢ።
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 10 күн бұрын
ስለራእይ አገላለጽሽ ደስ ይላል።
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 11 күн бұрын
Wawooo getaa iyasus yibarkh
@kuw6095
@kuw6095 9 күн бұрын
ዘንዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SisayFeleke-e4h
@SisayFeleke-e4h 10 күн бұрын
" ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤ " (ትንቢተ ኢዮኤል 2:28) " ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 3:27) ወንጌል በመንፉስ ቅዱስ ስለማሰበክ መንፈስ ቅዱስን ማፈን አይችልም.!!!
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 10 күн бұрын
መዝሙርሽን እወደዋለሁ
@NibretAsaminew
@NibretAsaminew 5 күн бұрын
Ere p/r zeni mezmurshen efelegalu lekekileng
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 10 күн бұрын
❤❤❤❤😘😘😘😊😊😊
@ElsabetSisay-d5l
@ElsabetSisay-d5l 11 күн бұрын
ትዳራቸው መተሳሰብና ፍቅር ያለበት መሆኑ ደስ ያሰኛል ❤
@Makdis-cb4qs
@Makdis-cb4qs 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l 10 күн бұрын
7 እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ። 8 እግዚአብሔር አምላክም በምሥራቅ በዔድን ገነትን ተከለ የፈጠረውንም ሰው ከዚያው አኖረው። በዚህ ቃል መሰረት እኛ ቢለንበት ስፍራ የእግዚአብሔር መነፈስ አብሮን አለ (የትም ስፍራ ላይ በእግዚአብሔር እይታ ውስጥ ነን)በዚህ መልክ የቀረበው መረጃ እንዳለ ሆኖ እናመሠግናለን
@khoruae9602
@khoruae9602 10 күн бұрын
M27
@genethabte2328
@genethabte2328 11 күн бұрын
Paul endestafew bemnfskidus temerto set atemta wey atastmer yelal gen metenbye endmetchel yawn tseguran asatra endtkom yelal... Mentlalache?
@abelmersie1571
@abelmersie1571 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ፍፁም ነው። ከርሱ በላይ ምንም ነገር የለም ። አጋንንት ስይጣን ጂኒጅንካ የምትሉት እራሳችሁ ውስጥ ያለ ኔጋቲቭ የሆነ አስተሳሰብ ነው ።
@desalegngudeta801
@desalegngudeta801 11 күн бұрын
Paster betam mezmurikin wadadalo gin interview sitareg Woooooww atibel 🤣🤣🤣 tabarek
@yeshikassa4048
@yeshikassa4048 9 күн бұрын
እኔ ደሞ የምትናገሪውን አንድም ቀን እውነት ሲሆን አይቼ አላውቅም ።
@ElsabetSisay-d5l
@ElsabetSisay-d5l 11 күн бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁴ ሴቶች በማኅበር ዝም ይበሉ፤ ሕግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና። ³⁵ ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ። የሴቶችን አገልግሎት ተቃዋሚ አደለሁም ነገር ግን መመሪያችን የጌታ ቃል ነው ቃሉ ሚለውን ምን እንመልስለታለን????
@ElsabetSisay-d5l
@ElsabetSisay-d5l 11 күн бұрын
1ኛ ጢሞቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤ ¹² ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም። የዚን መልስ ምንድነው???? ተባረኩ
@BirhaneBirhaneMinda
@BirhaneBirhaneMinda 10 күн бұрын
ይሄ ለ ጢሞቴዎስ የ በራለት መገለጥ ዋናው እና የመጨረሻው መሪያችን መንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ ጢሞቴዎስ ወይም ጳውሎስ አደለም ይሄ እነሱ የደረሱበት መገለጥ ነው
@ElsabetSisay-d5l
@ElsabetSisay-d5l 10 күн бұрын
@BirhaneBirhaneMinda ከመፀሀፍ ቅዱስ ቃል የምንተወውና የምንቀበለው ቀቃሎች አሉ ማለት ነው ጢሞቲዎስ ስለገለፀው አንቀበለውም? እንደዛማ ከሆነ ሁሉም የጌታ ቃል የተፃፈው በሰዎች ነው ሲቀጥል ጢሞቲዮስስ ሲፅፈው በመንፈስ ቅዱስ ምሪትና እራእይ እንጂ በስጋ አልፃፈውም የጌታ ቃል የተፃፈው በመንፈስ ምሪቴና በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ነው መመሪያችን ደሞ ቃሉ ነው ተምሳሌቶቻችን እነ ጢሞቲዮስ ናቸው።
@ElsabetSisay-d5l
@ElsabetSisay-d5l 10 күн бұрын
@BirhaneBirhaneMinda ጢሞትዮስም ሲፅፈው በመንፈስ ቅዱስ ነው ።
@wogenediro212
@wogenediro212 6 күн бұрын
The man is very strong and mature. He submits, though she is wrong. We can not make spiritual all things. Administrative parts are quite important. Engineers make more on construction. She can preach Gospel and cast out demons, prophesy... We have to learn much from the Ministry of Beni Hin.😮😮
@bogalechyida1924
@bogalechyida1924 4 күн бұрын
መጀመሪያ በአገባብ ተሸለሚ በራስሽ የምትተማመኚ ሁኚ እግዚአብሔር ውብናድቅ አድርጎ ሰርቶሻል በመጀመሪያ እላይሽ ላይ የዘፈዘፍሽውን ቅራቅንቦ አስወግጂ ቃሊቻ (ጠንቋይ) ትመስያለሽ አቤት ስትዘገንኚ ትቀፊአለሽ አንቺን የሚያዳምጥ ሁሉ ንሰሃ ገብቶ ራሱን ማንተካከል አለበት ንሰሃ ገብተሽ ጌታን ተቀበይ። እርስ በርሳች ፓስተር ነቢይ እየተባባላችሁ የሚጠፋውን ሳንቲም ትለቅማላች እግዚአብር አይዘበትበትም ቀድሞውኑ መቼ አወቃችሁት እና ይቅር ይበላችሁ ጌታን መቼ አወቃችሁት እና ትፈሩታላችሁ።
@c.tm.u6006
@c.tm.u6006 3 күн бұрын
በጣም አዝናለሁ እራሳችንን ማየት ብንችል ይህን ሁሉ የስድብ መአት በላያችን ተሸክመን ሌላውን ደግሞ ንስሃ ግቡ አይከብድም ? እኔን የዘገነነኝ ደግሞ ያንተ/ች ስድብ ነው እስኪ እራሳችንን እንይ እና እኛ ለንስሃ እንሽቀዳደም ከዛ ስህተት አለ ካልን በትህትና እንተራረም እንጂ እርስ በርሳችሁ ተሰዳደቡ የሚል ቃል የለም ይቅር ይበለን።
@Johnjesus830
@Johnjesus830 9 күн бұрын
ፊቷና እጇ 😮
@eyerusalemaddis5282
@eyerusalemaddis5282 5 күн бұрын
እያስተላለፈች ያለችዉ መልእክት ማዳመጥ ሊያንፅ ሊያስተምር ሊጠቅም ይችላል አሁን እነደዚ ደስ የሚል የተረጋጋ መልእከት እየተናገረች ምን ማለት ነዉ ፊቷና እጇ ማለት እኔ በግሌ አገልግሎቷንም ተካፍዬ አላወቀም ግን እ/ርን ስለምታገለግል ለሧ ትልቅ ክብር አለኝ ዋናዉ ሀሣባችን መልእክቱን ማዳመጥ ይሁን እኔ ግን እ/ር ይባርክሽ ❤
@c.tm.u6006
@c.tm.u6006 3 күн бұрын
ምነው ትህትና የሚባል ነገር እንደሰማይ እራቀን እንደ እኛ ሰው እንጂ መልአክ እይደለችም ሰዋች ስንባል ደግሞ በተፈጥሮ ከእንከን እና ከስህተት በአንዴ አንጠራም በሂደት ግን በትህትና እየተራረምን እንስተካከል ነቃፊ ብቻ ሆነን ዋናውን ነገር እንዳንተው እንጠንቀቅ።
@Johnjesus830
@Johnjesus830 3 күн бұрын
@c.tm.u6006 relax . ስለ ሜካፐ ነው ያወራሁት
@haimanotw.rufael9752
@haimanotw.rufael9752 6 күн бұрын
የሚገርመው የጌታ ቃል የሚለው የሴት ፖስተር የለም መሪም የለም የጌታ ቃሉ አይለወጥም ጸብሽ ከጌታ ጋር ነው አንቺ ቅድስና የሌለሽ ጥፍርሽ እንኮአን ያስታውቃል የማን ወገን መሆንሽ አጋንንት ስላስጮህሽ እና አባ ግርማም እኮ አጋንንት ያስጮሀሉ አንቺም ጠያቂውም ንስሀ ግቡ የጌታን ስም አትስድቡ
@Jesus-saves.
@Jesus-saves. 10 күн бұрын
Boss How are You doing🌞
@leulgebremariam3379
@leulgebremariam3379 6 күн бұрын
Plz don't mix English With Amharic. It doesn't mean that you know English.
@alemayehuhsa4047
@alemayehuhsa4047 5 күн бұрын
Pas. As far as you are a host, use one medium of communication. Don't mix English, to pretend as if well educated.
@leulgebremariam3379
@leulgebremariam3379 6 күн бұрын
Plz don't mix English With Amharic. It doesn't mean that you know English.
ለክብር መክፈል
41:44
Pastor Kassahun Lemma
Рет қаралды 148
አስቴር አበበ ASTER ABEBE ባየው Bayew CAROL FEKADU ይኸው ልቤን YIHEW LIBEN
15:45
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2,1 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН