KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቀኑን ሙሉ ዘግቻት ዋልኩ አለቀሰች 😥 #yoeemy #prank #couple
17:44
ሌላ ሰው እንደምታፈቅር ሰማሁ 🙆♂️ አስደንጋጭ prank #yoeemy #dinklijoch #coupleprank #
17:42
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
prank አረገዋለሁ ብዬ ራሱን ስቶ ወደቀብኝ|| ወይኔ ጉዴ🥺
Рет қаралды 266,803
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 155 М.
YOE & EMY
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@hwuliat6579
10 ай бұрын
ወድ ልጅ ሴትን ልጅ ሲንከባከብ ወላሂ ቃል የለኝም እንደት ደስ እንደሚለኝ. ኢንሻ አላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@sebri-z1y
4 ай бұрын
👍👍👍
@JokeJoke-x9q
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@nooranoora-vf6sj
4 ай бұрын
አሚንንንን ሁቢ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
2 ай бұрын
አሚ ንንን
@elfuababu8971
Жыл бұрын
ምን ብላችሁ ፀልያችሁ ነው ግን እንደዚህ የምትዋደዱት ውይ የምፅናናው እኮ እናተን ሳይ ነው እውነተኛ ፍቅር አለ የምለው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም እወዳችኋለው❤❤❤
@bizuayehuadenew1321
Жыл бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@ormooapss442
Жыл бұрын
ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ይታደሉታል እንጂ አይታገልቱም ተፋቃቅርህ ትዳር መያዝ በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
Жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነዉ❤❤❤
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
Жыл бұрын
ልጁ ከልቡ አፍቃሪ ነው
@Mama-er7fm
Жыл бұрын
@@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ በጣም❤😢
@mekde-t3w
Жыл бұрын
እደነዝህ አይነት አፍቃሪ ባል ይስጠን የመዳም ቅመሞች አገር ስገባ❤❤❤❤❤❤
@hiwetdesta9048
Жыл бұрын
በይ ለፍኩት ብድዮ እንደዚ ከመት አገኛለሆ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fahedali632
Жыл бұрын
አሚንንንያርብበተለይላመዳምቅመሞችአላህይስጠንከስደትመልስ❤❤
@fetlewerkamsalu6687
Жыл бұрын
Amen
@7eyahh399
Жыл бұрын
አሚንንንን
@መክያወሎየዋቤተአማራ
Жыл бұрын
አሚን
@የጠፋውልጅ
Жыл бұрын
*_የኔ እናት በጣም ነው እምወዳቹ የኔ ባለ ማዕተቦች ጎበዞች መዳኒቱ እቤታችን ነው የኔ እቁዎች በርቱ በሀይማኖታቹ ከዚህም በላይ ጥክር በሉልልኝ የኔ ውዶች_*
@FREHIWOTMANAYE
Жыл бұрын
የኔ እናት 😍😍😍የእመአምላክ ስሟን ስትጠሪው እንዴት ልብ እንደሚያሞቅ💕💕💕!!! ገራሚ prank👏👏👏 በጣም ነው እምወዳቹ😘😘😘 የኔ ተናፋቂዎች😍😍😍
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏
@enzeshgebrekidan4317
Жыл бұрын
በጣምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@የሻሼልጀ
11 ай бұрын
@yoeemyደምሪኝ
@KubraTofke
Жыл бұрын
እኔ እኮ ትዳር የሚሉት ነገር እናንተን ሳይ ነዉ ምያምረኝ ወላሂ አላህ አይለያቹዉ በልጅ ይባርካቹዉ ❤❤❤❤ እዉነተኛ አፍቃሪ የለም እልና እናንተን ሳይ ደሞ ተስፋ አረጋለዉ
@hawahawa9102
Жыл бұрын
እረአለ. ዉደዋ
@KubraTofke
Жыл бұрын
@@hawahawa9102 ክክክክክክክክ ጉድ ለዛዉም በሶሻል ሚድያ የማይደረገዉ ነገር
@fasikawande3558
Жыл бұрын
እኔም አሜን አሜን
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
Жыл бұрын
እኔም እንደዛው
@ኡምአብዲልራህማን
9 ай бұрын
እውነት ነው
@xggdhdhhdhdyuf3193
Жыл бұрын
ስታሳዝን😢😢❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ ፍቅራችሁ ለዘላለም የፀና ይሁን።❤❤❤
@madinaahmad495
Жыл бұрын
የፍቅር አምላቅ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ በጣም ነው የንታምሩት
@meribr282
Жыл бұрын
ፍቅራችሁ ሲያስቀና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤🙏
@Birhan-s8z
10 ай бұрын
ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ደስ ስትሉ
@mignotbik9257
Жыл бұрын
ማርያምን. አስለቀሰችኝ የኔ ቆንጆ እንዴት እደፈራች የምትይዘው ጠፋት እኮ የኔ ውድ. ፈጣሪ አይለያቹ
@qweass985
Жыл бұрын
ኧረ ውይ የሚገርም ፕራንክ ይለያል ይጨምርላችሁ😂😂😂😂😂😁👍
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ ውዶቼ እናንቴን ሳይ ልቤ በ ደስታ ብዛት ስደት ልይ መሆኔን እርሳለው::በጣም ነው የሞዳቹ:: የምር❤የ ፍቅር እናት የ ፍቅር አባት E end Yወርት እንዳይ ጋርዳቹ ፈጣረ አብዝቶ ይጠብቅልን ❤❤
@Rozi199
Жыл бұрын
😂 ካሜራውን እንደት እዳየው ሃሳቡ እደት እደመጣለት😂😂😂
@gravitymobile-st8ck
10 ай бұрын
Gobza anchim ayeshi
@seevcs4838
7 ай бұрын
😂😂😂😂
@rabiaymam-px7sy
4 ай бұрын
አይቶማ ፕራክ አረጋት😅😅😅😅
@BetelhemAyele-n5h
11 күн бұрын
ጀግና ነው
@emanmandefro
Жыл бұрын
ካሜራ ያየበትን ፓርት ደጋግሜ ነው ያየሁት ክክክክክክክክክክክክክክክክ ይመቻችሁ ውይ ልቧ ዝቅ ነው ያለው የኔውድ እፍፍፍፍፍ ምናባቴ ላርግሽ የኔቀጫጫ ውድድድድድድ በርቱ
@yoeemy
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@ሜሪትግራዊቲ
11 ай бұрын
ማርያምን 3ግዜ ነው ያየሁት😂😂
@nunubintbaba
11 ай бұрын
@@ሜሪትግራዊቲክክክክክክክ
@nunubintbaba
11 ай бұрын
ማነዉ ፕራንክ የሖነዉ ታዳ ሠራላት ክክክክክክክ አይለያቸዉ ደስ ይላሉ
@SusuBaba-zw5vp
11 ай бұрын
የካሜራውን አስተያየት እደኔ የተመቸው 😂😂😂😂ዙሮ ግልብጥ ተበልተሻል👌
@Warknish-kz3gf
Жыл бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር በአንድ ፀንቶ ይኖራሉ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ውዶቼ ውድድድድ❤❤❤
@Umieg1zp
Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ከሰው አይን አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ሲያስቀና😢❤❤❤
@yabalebachew2683
Жыл бұрын
ማርያምን የመጀመሪያሳያችሁ ግን በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ውዶችዬ በተለይ የሱ ፕራንኮች ያስቃል በተለይ አዱ😅😅😅😅😅😅😅😅
@sarafonfon6093
Жыл бұрын
እውነት ባሌን አስናፈቃችሁኘ ለዘላለም አላህ በፍቅረ ያኑራችሁ
@ZinashMesfin-z2e
Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅ የኛ ሰው ያስፈራኛል በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮችን ሳይ እፈራለሁ እወዳችኋለሁ እድለኛ ነሽ በዚህ ባከተመ የፍቅር ዘመን ላይ እናንተን ሳይ እፅናናለሁ አብራችሁ አርጁ
@MarituEsubalew-ld8or
11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ካይን ያጣችሁ የኔናት ድምፅሽ ይጣፍጣል እፍፍፍፍፍ ደግግመሽ ደግመሽ ኪደ
@Tgtg-ed4uz
11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹን ይጨምራቹ ሰታምሩ የኔ መልካሞች ከፍቅራቹ እምነታቹ ደስ ሰትሉ
@hananma6884
Жыл бұрын
በእውነት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
@teebh7448
Жыл бұрын
በእውነት የዛሪው ይለያል በእውነት ሁለታችሁን አሳዝናችሁን እሙ አብሱ እና እህት አይዙሺ ውዳሴ ማርያም አመጡሺ ጉበኝ እማምላክ የታመሞትን ትፈውስልን በእውነት እውላችዋልሁ❤❤
@feraerga9290
Жыл бұрын
ለመጀመርያየ ነው ከሞንት ሲፅፍ እና የዛሬ ፕራንክ የበደ ነው😂 ከምር ኣሳዘነችኝ የፍቅር ኣምላክ ፍቅር ጭምርምር ያርግላቹ የኔ ማሮች💝💝💝
@yoeemy
Жыл бұрын
አሜን🥰🥰❤️🙏🙏
@HafizaAwol
Жыл бұрын
😂
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
@@yoeemyትወእደህአታርገ
@m7mmdm7mmd-uu8dw
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
6 ай бұрын
💚💛❤🤝
@zeebazeeba4554
Жыл бұрын
ወይኔ ልቧ እንደት እንደመታ አስደነገጥካት ወይኔ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰❤️❤️❤️
@LailaLaila-fi6lp
9 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው ምወደችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤
@tube-us5tb
Жыл бұрын
እረ ማርያምን በጣም ናፈቁን የምር በሰላም ነው የጠፋችሁት በናተ ፍቅር ላብድ ነው ከመበዴ በፊት ደረሱልኝ የምር በክርስቶስ ፍቅር ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@tubetube613
Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ማልቀስ ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ እውነት ትለያላችሁ
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
የኔ ማር ትለያለሽ እኮ የኔ ቅመም መፅሀፍ ቅዱስ አመጣሽ ትልቁን መዳኒት ❤❤❤❤የኔ ማሮች ደስ ስትሉ❤❤❤
@tamramohamed563
Жыл бұрын
ተገኘሽዛሬ ዮኒ ተሳካለት😂😂😂😂ተበላሽ አችተኮለኛ😂 ፕራክ አረጋለሁ ብሎመደረግም አለለካ😂😂አሳዘሽኝ ግን 😢 አላህ ይጨምርላችሁፍቅራችሁን❤❤❤😊
@WwQw-di4cg
3 күн бұрын
የኔውዶች። አይለያችሁ። አቦ። ግማሽ አሣቃችሁኝ😂😂 ግማሽአሥለቀሣችሁኝ😢😢😅😅😅
@shhgshfg8631
Жыл бұрын
ካሜራዉ አይቶታል ስራልሽ የኔቆንጆ
@nfffdt931
Жыл бұрын
ማርያምን ትክክለኛው ፍቅር የናተ ነው ዋው ቀጥልበት
@serkietiotube2789
Жыл бұрын
እኔ ምን አስለቀሰኝ 😢 በኪዳነምኅረት ስትል አንጀት ትበላለች። ፍቅራችሁ ይዳብር በብዙ ያኑራችሁ❤
@ነጭናጫዋ
3 ай бұрын
እዉይ ትለያላችሁ ምን አይነት ግሩም ትዳርነዉ እመ አምላክ ከፍ ካለ ደረጃ ታድርሳችሁ ለሁላችነም እመአምላክ እንደዚህ አይነት ፍቅር የሞላበት ትዳር ይስጠነ❤❤❤🙏🙏😍😍😍😍😍💝💝💝💝💖💖💖💖💖👌👌👌👌👌👌👌👌
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
Жыл бұрын
ሁለተችሁም በጣም ነው ልብን የምነኩት በፍቅር ያኑራችሁ❤
@MerafTekiaMerafTekia
2 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራቸው እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤
@ንግስቴታለፈ
Жыл бұрын
ፕ የዛሬው ፕራንክ ደስስስ ይላል ❤❤❤ እሙዬ ንግግርሽን ስወድልሽ ደሞ ለእምነታችሁ ያላችሁ ነገር በጣም ታስደስቱኛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ አንድ ሰአት የሞላ ቪዲዮ ብሰሩ አሰለቹኝም ❤❤❤ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@yoeemy
Жыл бұрын
❤❤አሜን
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
Жыл бұрын
ለእምነቷ ያላት ክብረ በእግዚአብሔር ሠም ትለይ አለይ❤❤
@hanaalimayo1221
Жыл бұрын
የኔ ውድች እኮን ደና መጣቹ❤❤❤❤❤ ፕራክ አረጋለው ብሎ መሮሮጣ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
11 ай бұрын
ሚስኪን ውን ውን አለይኮ 😅😅😅😂😂😂😂😂😂
@deeddeed2583
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በጣም
@እማየስላትልጄምትለኝኪዳነ
Жыл бұрын
❤የእምነትዋን ጥንካሬ ሳላደንቅ ኣላልፍም እመ ኣምላክ ትጠብቃቹ❤የምር
@የማርያምልጅነኝእናቴናፋቂ
Жыл бұрын
ዋው የኔ እናት ኪዳነ ምህረት ሁሌም አትለይሽ
@mita7976
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hatlib6717
Жыл бұрын
የኔውድች እናተን ሳይ እውነትም እውነተኛ ፍቅር አለ እላለው አሁንም የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ እመቤቴ ጥላ ከለላትሁናቹ አሁንም ከዚ በበለጠ በእምነታቹ ታፅናቹ 🥰🥰🥰
@yoeemy
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
Жыл бұрын
እዴት እደምወዳችሁ እኮ እዴት ደስ እደምትሉ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ አረ ትለያላችሁ❤
@dedefd5374
Жыл бұрын
ሽ ጊዜ ሰብስክራይብ ሚደረግ ቢሆን ባደረኳችሁ ነበር ወላ ስወዳችሁ 😍😍😍😍😍😍😍
@yoeemy
Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@-sead
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@lsusu2517
Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ የኔ ውዶች ነፍ አመት ኑሩልኝ🌹🌹
@yoeemy
Жыл бұрын
❤️🥰🥰🥰አሜን
@AmeeeBelal
11 ай бұрын
አይ ፍቅርን ይታደሉትል ጂ አይታገሉትም የኔ ማልቀስ😢😢 አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@yaracell969
Жыл бұрын
ወይኔ ካሜራው እንዴት እንዳየው 😅 ሰራልሽ ዛሬ ወይኔ እንዴት እንዳዛዘነችን😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@yoeemy
Жыл бұрын
❤❤❤🥰🙏
@mehaleta1348
Жыл бұрын
አትጠገቡ ብያቹሀለው የኔ ማሮች ውድድድ ነው የማረጋቹ ከናተ ብዙ ተምሬ አለው❤❤❤❤
@ሰናይትተስፋዬ
Жыл бұрын
❤የኔ እናት አሳዘነችኝ ከምር ፍቅሩን ያብዛላቹ የፍቅር አምላክ ታስቀናላቹ በጣም
@MowerHabash
14 күн бұрын
የኔውዶች ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እውነተኛ ፍቅር በናተ አየሁ❤❤❤❤
@weynshetworku-o5i
Жыл бұрын
እሙየ 😂😂 ጎበዝ ነው እራስሽ ፕራንክ ተደረግሽ ጎበዝ ዮ ❤❤😂😂😂😂😂 የካሜራ አስተያየትሕ ተመቸኝ😂😂😂
@yoeemy
Жыл бұрын
❤❤🥰🥰
@yeshewalemhailu1402
Жыл бұрын
የኔ ናት ስታሳዝን ኪዳነምህረት ስትዪ በቃ እንባዬ ሁሉ ነው የመጣው እግዚአብሔር አይለያችሁ በልጅህ እመብርሀን ትጎብኛቹ እወዳችዋለው ስራአታችሁ ብቻ ይበቃል
@HiwotKebede-l9i
Жыл бұрын
የኒ ውቦች ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤😂
@yoeemy
Жыл бұрын
❤️❤️🥰🥰
@Yalubachanal
Жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ወይም የሰቀኝ ከሜረዉን ቀሲቢሎ አየለ ቶት ወደ መዉደቅ ሲሄዲነዉ የአለህ😂😂😂😂😂አረህ የሲረህን ይሲጥክ
@redblutens9341
Жыл бұрын
ወይኔ ኣዛዘነችኝ የኔ ማርርርርርር እሱን ደንግጦ ነበርኮ መጀመርያ ምስኪን 😢😢😢ግን ኬሜራው እዴት ኣየው 😂😂ዘሮ ዘሮ ፈጣሪ ትዳራቹ ይባርክ ፍቅራቹ ይብዛ ውለዱ ዝመዱ የኔ ማሮች እንወዳቸዋለን እህታቹ ከት❤💋ይ ነኝ💝💝
@saras6084
Жыл бұрын
ሞዜዋ ደግ አረገሽ ስልክ እያወራሽ እያስቀናሽዉ ነበር ለሱስ ማን አለዉ ብለሽ ነዉ ከምር ሙቸነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@billychidiac7351
Жыл бұрын
እናተን ልጆች በጣም ነው ምወዳችሁ ፍቅራችሁን ብዝዝዝዝዝት ያድርግላችሁ ❤❤❤ካሜራውን እንዴት ሰርቆ እንዳየው ❤❤
@GiGh-pc4df
4 ай бұрын
ፍቅር ከእምነት ጋር በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ♥️♥️♥️🤲🙏🙏🙏🙏በጣም ነው እምወዳችሁ
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
እዚህ ቤት እውነተንኛ ፍቅር ይሸተንኛል ❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@MediLove-cg4op
10 ай бұрын
sheteteshi
@saada5858
Жыл бұрын
እረአልተቻልክም የዛሬዉ ይለያል 😂😂❤❤❤❤❤❤ጋርድ ያስፈልግሻል
@mahiwolloyewa7921
Жыл бұрын
የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@sasjjbxnxnxjxj951
Жыл бұрын
የኔውዶች አላህ አፍቅርላይፍቅር ይጨርላችሁ የኔቆጆ ተገተሻል ለሠው ያጠዱት ገመድ እራስን ይጠልፍል እሚባል ተረት አለ
@SahffgHhzggga
3 ай бұрын
እናተን ሣይ ትዝታው ገደለኝ ❤❤❤ እግዚአብሄር ያፅናሽ በሉኝ
@sayedahmada3617
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣የኔ ውዱች እናቴ ኪዳና ምህረት ስትይ እዴት ደስ እዳለኝ ማርያምን😢
@bizuneshqatar146
Жыл бұрын
Baxamii ue enatii Kidanberti❤❤❤❤❤❤❤❤
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
11 ай бұрын
ምንኣይነት ጾሎት ብትጸልዩነው ለፍቅር አንደዚ ልባቹ የምንሰፋፈፍ😢አመቤቴ አሰከመጨረሻ ታጽናቹ አናንተ ሳይ ከፍቅረኛየ አምጋኛነው ቀን ይናፍቀኛል😊😊😊😊
@emayewdshalehu2212
Жыл бұрын
እመቤቴን ጠርቶ እኔ እሚያፍር የለም እኮ ግን 😢😅❤❤❤አሳዘናችሁኝም አሳቃችሁኝም😢❤
@niema8807
Жыл бұрын
ወይኔ ፍቅራችሁ በጣም ታስቀናላችሁ እውነት እሚገርም ፍቅር❤❤❤❤ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarondemes7384
Жыл бұрын
እስከዛሬ እንደናንተ ያለ ፍቅር እንዳለ አላውቅም ነበር እመብርሀን ፍቅራችሁን ትባርክ
@ormooapss442
Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነውና የእውነተኛ አፍቃር ይስጠን
@FhnvxCnbxc
11 ай бұрын
ወይኔ ተንኮል የተመታህ ነሀሰ 🤪🤪ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏😊
@salameethiopiaabate3464
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ዋውውውውው ምርጥ ድራማ ነው በርቲ
@sameria-j8g
2 ай бұрын
እመቤቴን ስወዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@mulumulu5957
Жыл бұрын
😂😂😂😂 እበላለሁ ብለሽ ተበላሽ አይይይ ስወዳቹ ታሳዝኑኛላቹም ደስም ትሉነኛላቹም እደጉ ተመደጉ እግዚያብሔር በሒወታቹ ሁሉ ከሀጥያት በስተቀር የልባቹን መሻትይፈፅምላቹ❤ አዳዴ ያለ ነው ፕራክ አደርጋለሁ ብለው ፕራክ መደረግ ካተ ግን እሷ ተጎዳች በእውነት የእውነት በጣም ደግጣለች
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰❤️❤️❤️❤️
@selamademsung5995
10 ай бұрын
😮😮😂😂ጉደኛ ኘራንክ ነው አደርኩ ስትዬ መልሶ አደርግሺ
@SameraS-b3e
Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@የገብርኤልወዳጅ
Жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ስታሳዝን 😢😢😢 ተፍልኝ አለች አይለያችሁ❤❤❤
@maheltyeamanuelelij5081
10 ай бұрын
እዉነት ነዉ የእህቴ አሜን አሜን አሜን ከምንም በላይ ለሰው ልጅ ጤና እና ጤና ብቻ ነዉ ሁሉም በግዜው ይሆናል🙏🤲🙏🤲
@Ruta688
Жыл бұрын
ግንአሳዘነችኝ😢😢😢
@YasminYodet-uj4jx
Жыл бұрын
ፍቅራችሁ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ፍቅራችሁን ያብዛላቹሁ በርቱልኝ ❤❤❤❤❤
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
Жыл бұрын
የእኔ ማረ ትለይ አለሸ ማረያምን ፍቅረ ማለት እደ እናተነዉ ❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ህልም
3 ай бұрын
ተሰራልሽ ኣስቀያም😂😂😂😂
@zuzuwolloyewa9024
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ግን በጣም ነው ያዘኩባችሁ የሷ ፕራክ መሆኑን እያወኩ እሱ ሲጨነቅ መጨነቄ መልሶ እሱ ሲወድቅ በጣም ደነገጥኩ ብቻ መጨረሻ ላይ በእንባ የጀመርኩትን በጥቂቱም ቢሆን በሳቅ ጨረስኩት ❤❤😍😍
@yoeemy
Жыл бұрын
❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@TsehayEthiopian
Жыл бұрын
በስመ ስላሴ እርሶ ስትጨነቅ የእኔ ልብ ተጨነቀ😢😢😂😂😂😂😂 የእኔ ማሮች ስወዳችሁ ፕራክ አደርጋለሁ ብለሽ ተደረግሽ😂😂😂😂😂😂 ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@genilove8384
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሳላስበው ላገባ ነው ❤❤❤❤
@jshdhvv8807
5 ай бұрын
እደናተ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ለኛ ለሲግሎች ስታስቀኑ የምር❤❤
@maryamhabsha851
Жыл бұрын
❤❤❤❤ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@yoeemy
Жыл бұрын
አሜን🥰❤️❤️❤️❤️
@MonaaTbigy-yw6vq
Жыл бұрын
የም በጣም ደብሮኝ ነበር ባሌ ናፍቆኝ እነሱን ሳይ ዝና ያረጉኛን❤❤❤❤❤❤ እግዛብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@YirgalemLove
Жыл бұрын
የሆናቹ አሸባሪ ነገር ናቹ❤❤❤❤ሆሆሆሆ አስደነገጣቹኝኮ
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰❤️❤️
@alamomo3716
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅እር ወይኔ ሱስ ሆናችሁብኝ እኔእማ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ ውድድድድድ
@ረዱ
Жыл бұрын
ውይ እናተ ልጆች ስወዳችሁ ማርያምን ውለዱ ክበዱ ዳይ ወደ ማዳመጥ ልግባ😅😂
@HabitamTadese
5 ай бұрын
በጣም ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤ የኔ ተናፋቂዎች😘😘 የዛሬው ያበደ ነው ፍቅራችሁ ያስቀናል እስከርጅና አይለያችሁ ያቆያችሁ ውድድድ በማያልቀው❤❤ እመብረሀን አትለያችሁ የኔ ውዶች❤❤ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔር በልጅ በበረከት ይባርካችሁ❤❤
@mastewalhabetam5716
Жыл бұрын
Betam betam new yemwodachihu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimmymimmy2539
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ፀበል መፀሀፍ ቅዱስ ጎበዝ ነሽ❤❤❤
@betelhemtube1655
Жыл бұрын
እመቤቴ እናቴ የሁላችንንም ያለገቡ እህቶቼን በስደት ለሚሠቃዩ ይህንን የሚያስቀና ትዳር ለሁላችንንንንንን አድይንንንንንን
@richtube5245
Жыл бұрын
የምር ሰራሕላት😜😁😁😁😁
@ነኝ-ገ4ደ
Жыл бұрын
የሸር ጉሬ አቆፍር ብቆፍርም አታርቅ እራሥህ ትገባበታለህ አለ ሰውዬው😅😅😅😅😅ተበላሽ ማማዬ❤❤❤
@አይዱኒያ-ዘ5ዀ
10 ай бұрын
ትክክል መንሃፈረ ሁፍረተን ሊአኺኺ ወቀአ ፊሂ ይላሉ አረቦች
@አይዱኒያ-ዘ5ዀ
10 ай бұрын
ለወንድሙ ጉድጓድ እማሰበት እራሱ ገባበት ይላሉ እና እስደነግጣለሁ ስትል ምስኪን
@RedeitBehiru
5 ай бұрын
ዋየኔ ባጣም ነው ዳስ ዬምትሉት 💌♥️🌹🥀💙🫶 ፋጣሪ ፍቅራቹ ዪባርክው🫶🤲🤲
@salamethiopia
Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚትሉት ፈጣር ይጠብቃቹ
@yoeemy
Жыл бұрын
አሜን🥰🥰❤️
@Lአማራነኝ
Жыл бұрын
ተበላይ😂😂😂😂😂😂😂አለቀሰይ😢😢😢በቀረብሺ
@hiyothiyot-ds5sg
Жыл бұрын
እስከ ዛሬ እዴት አላወኩዋችሁም ገና ሲያዩያችሁ ትመቻላችሁ ሁንም ፍቅራችሁን ያብዛው❤
@deeddeed2583
10 ай бұрын
እኔ ራሡ ገና ሀለት ቀኔ ተተዋወኳቸው ማር ናቸው❤
@Mekedes-q8g
5 ай бұрын
የኔዉዶችፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
17:44
ቀኑን ሙሉ ዘግቻት ዋልኩ አለቀሰች 😥 #yoeemy #prank #couple
YOE & EMY
Рет қаралды 118 М.
17:42
ሌላ ሰው እንደምታፈቅር ሰማሁ 🙆♂️ አስደንጋጭ prank #yoeemy #dinklijoch #coupleprank #
YOE & EMY
Рет қаралды 195 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
35:57
"ፍቅር እንደጀመርን መጸሃፍ ቅዱስ ይዛ አስምላኛለች" ... ዮኒ እና ኤሚ.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 365 М.
19:51
ከባድ ነገር ተፈጠረ #yoeemy #couple #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 196 М.
4:11
9 December 2024
Deve tube
Рет қаралды 3,9 М.
17:59
በእንቅልፍ ልቤ እየተራመድኩ አሰደነገጥኳት// በለሊት ጥላኝ ሮጠች #yoeemy #sleepwalking #couple #prank
YOE & EMY
Рет қаралды 373 М.
26:43
I Let My Ex call me infront of my BOYFRIEND prank ጉድ ሰራችኝ! ቀረፃ ጥሎ ወጣ ከባድ Prank
Nahi Tube
Рет қаралды 596 М.
17:25
Yoe እንደ ዛሬ አዝኖ አያቅም || #ethiopianprank #couple #husbandprank #love
YOE & EMY
Рет қаралды 161 М.
23:06
yo and Ami የስራችሁን ይስጣቹ 😂😱 @yoeemy
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 179 М.
11:37
አሳዘነቺኝ || Emy አለቀሰች #yoeemy #coupleprank #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 95 М.
16:49
Emy እንደዛሬ ጮሀ አታውቅም 😳 #yoeemy #prank #love
YOE & EMY
Рет қаралды 98 М.
19:15
ገላ ሚያሳይ ቀሚስ ለብሼ ልወጣ ነው አልኩት /prank #yoeemy #coupleprank #dinklijoch #eregnaye
YOE & EMY
Рет қаралды 234 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН