ቀቢው - Ethiopian Movie Kebiw 2021 Full Length Ethiopian Film Qebiw 2021

  Рет қаралды 374,778

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 402
@yegnatube7556
@yegnatube7556 3 жыл бұрын
ወንድሞቼ. እህቶቼ. በየመን. እስር. ቤት 400 የሞቱት.😭💔 ወገኖቼ. ነፍሳቸውን. ይማርልን. ፈጣሪ. ወገኖቼ. ወቶ. ከመቅረት. ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ. አሚንንን. ኢትዮጵያ. ለዘላለም. ትኑር 🇲🇱🇲🇱🇲🇱💖
@almahi8958
@almahi8958 3 жыл бұрын
አሞኛል እኔ ዱዳ ሆኛለዉ ልቤ ተስብራል ነብሳችዉን ይማረዉ የኔ ከርታቶች
@SSs-zj5ir
@SSs-zj5ir 3 жыл бұрын
ባንዲራው የየት ሃገር ነው ታውቃለህ
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ 3 жыл бұрын
አሚን
@zakiyalovehafiz2238
@zakiyalovehafiz2238 3 жыл бұрын
ameen
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
ይችን ለምታነቡ ሁላ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን😢 🤲
@thasupreme7826
@thasupreme7826 3 жыл бұрын
ወጦ ያስቀርሽ እስኪ ሰለፊልሙ አውሪ
@qwer7510
@qwer7510 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@bona2318
@bona2318 3 жыл бұрын
Amen
@mekdesasrat7873
@mekdesasrat7873 3 жыл бұрын
Ameen
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 3 жыл бұрын
@@thasupreme7826 yekr yebelk eshi endezi aybalem
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
በሰደት ላጠናቸው 😭 ወድሞች በሙሉ ነፍሰ ይማር😢😢😭
@qwer7510
@qwer7510 3 жыл бұрын
አሜን ነፍሣቸውን ይማርው የኔከርታታ ያሣዝናል ወድሞቻችን እህቶቻችንማጣት
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ነፍሳቸውን ይማረው😭😭😭😭😭
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 3 жыл бұрын
ወገኖቼ ነፍሳችሁን ባፀደ ገነት ያኑራት አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር ፍርድ ካንተ ነው
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 3 жыл бұрын
አሜን ነብስ ይማረ ለኢትዮ ህዝብም መፅናናትን ይስጥልን
@memelove2729
@memelove2729 3 жыл бұрын
Amen
@alihadan8415
@alihadan8415 3 жыл бұрын
አገር ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ እስቲ ሰላም ግቢ በሉኝ በLike♥️♥️
@thasupreme7826
@thasupreme7826 3 жыл бұрын
ሀገር ግቢ not አገር
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 жыл бұрын
በሰላም ግቢ ተገላገልሽ እኔማ አልገፋ ብሎኛል
@mekdesasrat7873
@mekdesasrat7873 3 жыл бұрын
Beselam gebi melkam guzo Ehete
@ቋንቋዬነሸድንግልማርያም
@ቋንቋዬነሸድንግልማርያም 3 жыл бұрын
በሰላም ግቢ ማማዬ
@fikretadese4966
@fikretadese4966 3 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እኔም አንድወር ቀርኝ
@ሆናልያት-2121
@ሆናልያት-2121 3 жыл бұрын
እኔ ግን መቼ ነው ኮመንት ሳነብ ስለፊልሙ የተስጠ ኮመንት የማገኘው ኮመንታቹ ሁሉ ምርቃት ነው። ሀገሬ ልገባነው ገደል ልገባነው ማዳም ነከስችኝ ማዳም ጠበስችኝ የምትሉት ግን በስላም ነው
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ተመቸሽኝ
@danahailu9103
@danahailu9103 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk really
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 3 жыл бұрын
Yene konjo enes yastelegn esu adel
@tinatubeyoutube967
@tinatubeyoutube967 3 жыл бұрын
ሰው ሁሉ ዞሮበታል እኔንም ጨምሮ ብሶት
@nanacell823
@nanacell823 3 жыл бұрын
Kkkkk edene yeslecsh
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 3 жыл бұрын
እስኪ የኢትዮጵያ ልጆች የት ናችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት የናፈቃችሁ ዘረኝ ነት የጠላችሁ የት አላችሁ
@Tilosh-v4l
@Tilosh-v4l 3 жыл бұрын
የዘንድሮን የአብይ ፆምን በመከራ: በመርዶ እና በጅምላ እልቂት ጀምርነዋል እግዚኦ አንተው በቃችሁ በለን🙏
@amiahlu6707
@amiahlu6707 3 жыл бұрын
ልጆቻቸው በግፍ ለተገደሉ ቤተሰቦች አላህ ሰብር ይስጣቸው
@saadamohamed7390
@saadamohamed7390 3 жыл бұрын
አሚንንን አላህ ያጥናቸው ወላጁንሁላ የአላህ
@kingphone4461
@kingphone4461 3 жыл бұрын
እስኪ ስለፊልሙ ብቻ አስተያየት ወይም አድናቆት ስጡ ..... ሁሌም አዲስ ፊልም ሲለቀቅ በቃ ከፊልሙ ውጭ የሆኑ ኮሜንቶች ናቸው የማፃፉት ለምድነው ??
@በጠምከፍቶኛል
@በጠምከፍቶኛል 3 жыл бұрын
ደስታኛ ለመሆን ከተደሰቱ ሰዎች ጋር መዋል ሳይሆን ትልቅ ደስታ ያለው ለተከፉ ሰዎች የደስታ ምንጭ በመሆን ውስጥ ነው።
@eyujokera808
@eyujokera808 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል የኔ እህት ❤😘
@habtamuhamza9271
@habtamuhamza9271 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሀዩ..........
@አቢይቱው
@አቢይቱው 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ
@bezitiyo1184
@bezitiyo1184 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም መጨረሻውን ለማየት ጓጉቼ ነው የጨረስኩት ይህ የፈጣሪ ፍርድ ነው ማንም ወንጀለኛ ወንጀል ሰርቶ አያመልጥም መልዕክቱ ለኔ ይህ ነው፡፡
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
ይህን ፀይም ልጅ እደኔ እምትወዱት እጅአውጡ
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 9 ай бұрын
እኔበጣምነውእምወደው
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-zs7jr8dy8u
@user-zs7jr8dy8u 3 жыл бұрын
በስደት ያላች እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን ❤❤
@teletelephone1960
@teletelephone1960 3 жыл бұрын
Ameni ameni ameni
@nunuabate1667
@nunuabate1667 3 жыл бұрын
የስደት እህት ወድሞቸ ወቶ ከመቅርት ቸሩ መድሃኒአለም ይጠብቀን ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር በጣም ነው ልቤ የተሰበረው በገጠመን መሪር ሃዘን የኛስ እጣ ምን ይሁን ሰው መሆኔን ጠላሁ ወገኖቸ እደከሰል ነደው ሳይ 😭😭😭
@sameerahamza3550
@sameerahamza3550 3 жыл бұрын
አሰላማሌኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱበአለም እሰከ ዳርቻ ያላቹ ኢትጲያን በያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ በየመን በአሰቃቂ ለሞቱት ወገኖቻችን አላህ የጀነት ያርግልን
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እሪፍ ይመስላል ሁሉንም ልይና እመለሳለው በየመን ላጣናቸው ወድሞቻችን ነፍስ ይማር ወቶ ከመቅተት ይስውራቹህ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ይህን ትንሽ ልጅ አብሮአችሁ መስራቱ በናታችሁ ትንሹን ልጅ የምትወዱ በላይቅ አሳዩኝ
@habihabesheya1128
@habihabesheya1128 3 жыл бұрын
መጨረሻው የሚያምር ፊልም ማለት ይሄ ነው ዋው 😍
@temsegenelias6547
@temsegenelias6547 3 жыл бұрын
የፍልሙ ርዕስ አጣብቅኝ ነው መሆን ያለበት።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ይመጠነዋል የኔ ዉድ
@eudyd9477
@eudyd9477 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እኛ በስደት የአለነዉን ልጆችህን ጠብቀን የሞቱትንም ነፍስአቸዉን ማርልን
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 3 жыл бұрын
Wow arif film new mert dareketer enamesegenalen arif tewaniyanachew abesho miki weseta new ❤👈
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@thasupreme7826
@thasupreme7826 3 жыл бұрын
የፀጉር ትምህርት መስጫዋችን በማክሰር እና በመንግስት ባልታወቀ በህገወጥ ዝውውር ማነው በ ፀጉር አቆራረጥ በማስተማር ትከሰስልኝ😔✊✊
@johnesafato4129
@johnesafato4129 3 жыл бұрын
Minaw komo karusa
@user-hd5nm2nv1q
@user-hd5nm2nv1q 3 жыл бұрын
ሰላም እና ፍቅር ይሰጣችሁ ባላችሁበት ።የየመን የመቱቲን ወንዲሞቻችን ነብሳቸው ይማራቸው😭😭😭😢
@tedrostsegay5584
@tedrostsegay5584 3 жыл бұрын
Lots of classic, come on now guys
@muluyeeyasulji2681
@muluyeeyasulji2681 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያዝናና ነው።
@mm6227
@mm6227 3 жыл бұрын
ይህንን ፊልም እንደጠበቁት አላገኘሁትም ሂስ እምትቀበሉ ከሆነ ለሌላ ግዜ እንዲህ አይነት ዝባዝንኬ አታቅርቡ ወይም የፍልሙ ጭብጥለእኔ አልገባኝም
@mimibelay917
@mimibelay917 3 жыл бұрын
Endene degime eyew
@mm6227
@mm6227 3 жыл бұрын
@@mimibelay917 አመስግናለሁ አይዋለሁ
@yaredabiy7783
@yaredabiy7783 3 жыл бұрын
አይኔን ተጫወትኩበት ቲሽ የሞተ ፊልም ነው 😏
@tube-zu1oq
@tube-zu1oq 3 жыл бұрын
ተጨንቄ ጨረስኩት 🙆👌
@ethiopiaw
@ethiopiaw 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና ---> እግዚአብሔር አገራችንን ስላም ያዲርግልን 🙏🙏🙏
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር ማነዉ? ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን 🔴❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@beletealemenw9809
@beletealemenw9809 3 жыл бұрын
እኔስ በአንበሳ ነበር ስጠብቀው የነበረው
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
@@beletealemenw9809 echi arif nat
@elsaasle9409
@elsaasle9409 3 жыл бұрын
በሰወ አገር እደጧፍ ነደው ለሞቱት ወድሞቻችን ነፍስ ይማር
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ሚክዬ ፈጣሪ ይባርክክ ይህን ትነሽ ልጅ ስላሰራከዉ በጣም የማከብርክ ምርጥ ተባረክ
@astuhaile5203
@astuhaile5203 3 жыл бұрын
በእውነት አሪፍ ፊልም ።ተመችቶኝ ያየሁት አማርኛ ፊልም።
@haleemahaleema6654
@haleemahaleema6654 3 жыл бұрын
እፍ ልጅቷ አለመሞታ ደስ አለኝ
@sarayilma3191
@sarayilma3191 3 жыл бұрын
Mkkkk
@user-qo5dw2lg1v
@user-qo5dw2lg1v 3 жыл бұрын
ልቀቁት ያዛቹት እኮ 👆🙈ወፍራሙ ሚኪ ና ቤቴን ቀባልኝ ቀለም ቀቢው እዚህ ከምትቆም🤣🙈👆
@helubelehu9983
@helubelehu9983 3 жыл бұрын
Habibiti mnew tefash anchin felga be ye arb hagru mejor nw yekergn eko fekra
@jerytube5481
@jerytube5481 3 жыл бұрын
Layewenw arif endemihon tesfa alegn selemwedachuu 🥰🥰🥰🥰🥰
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Nice new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
@mimibelay917
@mimibelay917 3 жыл бұрын
Kayelye edig bel kant bizu etebqalew mechereshaw betam yameral
@robbarobi2784
@robbarobi2784 3 жыл бұрын
Best ethiopian short movie Mike avery day you are super 🌟 🤩
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
ደግሞ ልጅቱ ነፍሷ የሚያክል ነገር ሲወጣ አትፈራገጥም አትታገልም
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እኔ እንደ መሰለኝ ልጅታ የልብ ድካም ያለባት ይመሰለኝ
@selambekele8165
@selambekele8165 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ፊልም
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 3 жыл бұрын
ፊልም የሚለውንም አያሟላም፣ኮሜድም አይባልም ዝም ብሎ ግራ የገባው ነው እኔ ሚኪን አይቼ ነበር ግን ፉርሽ።መቼም ይህን የደርሰው ሰውዬ ደራሲ ነኝ ይል ይሆናል ክክክክማፈሪያ
@nanacell823
@nanacell823 3 жыл бұрын
Betam
@fefefefe333
@fefefefe333 3 жыл бұрын
አቤልና ቃየል የህኔ ቆንጆ እድግ በል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
በጣም አቤል እና ቃየል ዋናዉ ስሙ ማነዉ ደስ ይላል
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
የምር ሚኪ አንደኛ በጣም ነው ያሳቀኝ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
ወንዶች ልጅ የወለደችላቸውን ሴቶች ለምንድን ነው የሚያመናጭቁት ግርም የሚለው
@ruttasew2231
@ruttasew2231 3 жыл бұрын
ምንድነው ፊልም መሆኑ ነው ስራ ፈት ስታስጠሉ 🤤
@nemaseyd2772
@nemaseyd2772 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል
@funofblackpinkfromethiopia7632
@funofblackpinkfromethiopia7632 3 жыл бұрын
ውይይይ በጭንቀት ሞተኮ ቢናገር ሸጋ ነበር ምክንያት ነበር ከዚህ ድራማ ጥሩ ትምህረት ተምሪያለሁ አመሠግናለሁ
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 3 жыл бұрын
ሚኪ ያለበት ፊልም ውስጤ ነው
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 3 жыл бұрын
አሁን የዚህ ፊልም መልክት ምን እንደሆነ የሚያስረዳኝ አለ እስቲ ምን ተማራቹበት😕
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም 👌
@mercymama8529
@mercymama8529 3 жыл бұрын
ላይክ መተዳደሪያቹ ይመስል የምትለምኑ ሰዎች ግን ስታስጠሉ😏😏😏
@ተነኝየዎዶችእህት
@ተነኝየዎዶችእህት 3 жыл бұрын
ልጅትዋ ግን እኔ ብቻ ነኝ ሃና መርሃፀብርቅ የተመሳሰለችኝ
@salemamen7170
@salemamen7170 3 жыл бұрын
መርሃጽድቅ
@ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
@ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 жыл бұрын
ዎየሁሁሁሁሁሁሁ ትንፋሸቀጥ ልትል ነበር በጌታ ዎህህ እንኳን ተነሳሽ 😳👏👏👍
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
እኔም
@royroy6773
@royroy6773 3 жыл бұрын
Koy mndnew film new belugna lmen
@aalamm7828
@aalamm7828 3 жыл бұрын
መጨረሻው ዋውውው
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi 3 жыл бұрын
ሊለቀቅ ነው👍
@ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ
@ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ 3 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል
@emuemu5275
@emuemu5275 3 жыл бұрын
ምንድነው እንድህ አይነት ፊልም አክተሮቹን ሳይ ጥሩ መልእት ወይ አዝናኝ ይሄናል ብዬ ነበር ግን ....... ያበሽቃል
@wondwosenabebaw4286
@wondwosenabebaw4286 3 жыл бұрын
ewnetshn new emuye kedme lay 1:23:42 sehat endekenesku new yetesemagn
@nurmoh3314
@nurmoh3314 2 жыл бұрын
በጣም አስቀያሚ ፊልም
@droppin5885
@droppin5885 3 жыл бұрын
ay amaregna film 1bet weste aleke....wey birr enawatana arif film serlun
@familypromotion1217
@familypromotion1217 3 жыл бұрын
Dawit my best yena 1g
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 жыл бұрын
በአስራ ስምንት ደቂቃ ያየሁት አንድ ወንደላጤ አዲስ ጉዋደኛውን አሳድሮ ስራ እረፍዶበት አለቃው ሊያናግረው እንደፈለገ ብቻ ነው.. እኔ ብዙ ከማለቴ በፊት ምን አለ ሌላው አለም ፊልም እንዴት እንደሚሰራ ብሎም በአስራስምንት ደቂቃ ፊልሙ ስንት የፊልሙን ይዘት መሰረት የጣለ ትይንት እንደሚያሳዩ ቢማሩ... መንኪና በመንዳት ፋንታ የአዲስ አበባን ስል ማሳየት ብቻ ነው የተማሩት... ተስፋ ያስቆርጣሉ...
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 3 жыл бұрын
ሻሩክ፣ስወድህ፣አድናቂህ፣ነኝ፣በርታ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Oh My God ,EGZIABHER Banidim Hone Belela Yinageral, Keelem Keebiw Melak Hono Tegegni Oh My God Enidet Des Yemil Filim New 😭
@asniko4444
@asniko4444 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@astuesrael897
@astuesrael897 3 жыл бұрын
ስለ ፊልሙ ብቻ አሳቢ ስጡ 👌
@yetyet3213
@yetyet3213 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በውነት መጨረሻው ❤❤❤❤🤔
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
ምርጥ ፉልም ዋው ተመችቶናል ነው💞💞💞
@deborahberhanu5575
@deborahberhanu5575 3 жыл бұрын
Ahun yihem film nw?
@abebesisay784
@abebesisay784 3 жыл бұрын
mejemeria algebagnem neber gen melektu arif new degmachu eyut....
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ልግባ እንጅ ትዋኝ ነው እምሆነው
@zemenaygashaw192
@zemenaygashaw192 3 жыл бұрын
ያርግልሽ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ማጨራሸዉ በጠም ነዉ ደስ ሚለዉ
@solomonkebede9520
@solomonkebede9520 3 жыл бұрын
እረ ተዉ እዘኑልን ይሄም ፊልም ደራሲ ዳሬክተር ምናምን አለው
@እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ
@እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ 3 жыл бұрын
መጀመሪያውም መጨረሻውም እማይለይ ፊልም
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
የአብ ስራ እድግ በል
@karimaahmed2113
@karimaahmed2113 3 жыл бұрын
Are filmu betam yedaberal
@samit288
@samit288 3 жыл бұрын
ይገርማል! ፊልሙን ለማየት ፈልጌ ስለፊልሙ አስተያየት ለማየት ፈልጌ ባየሁ አንድም ሰው ስለፊልሙ ይዘት ሀሳቡን ያጋረ ማየት አልቻልኩም! እስቲ እባካችሁ በነገሮች ላይ ብቻ የተመረኮዘ ሀሳብ ለመስጠት እንሞክር!! ስለፊልሙ ይዘት ለማወቅ ፈልጌ ስለሌላ ነገር ማንበብ ያለብኝ አይመስለኝም!
@NN-ns3je
@NN-ns3je 3 жыл бұрын
አራ ሌለዉን ታዉት ማጨራሸዉ ያምራል😊😊
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 жыл бұрын
ውይ መጨረሻው ያስቃንም ደስ ይላንም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለካ ልጆቶ ነቃች ሞተች እያልኩ በጉጉት ያየሁት
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 3 жыл бұрын
ሰላም
@zubermustefa601
@zubermustefa601 3 жыл бұрын
Betam askayame yewarde widake dirsat yemote film film enkuwan ayebalim
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
ምን ለማሰተላለፈ ነው የፈለጎት ወየፌል ሀገሪ አርቱም ፍቅሮም በተሳሰቡም በኛ በዘጠናዎቹ አከተመ መይኔ ያመከነው ትወልድ
@kirarmedia6915
@kirarmedia6915 3 жыл бұрын
ለማስተላለፍ የተፈለገው የፈጣሪን ፍርድ ነው ፈጣሪ እንደሰው አይደለም ወንጅል የሚሰሩ ሰዎች ዋጋቸውን ያገኛሉ ተደግሞ ሊታይ የሚገባው ፊለም ነው
@ሂኩነኝየራያዋ
@ሂኩነኝየራያዋ 3 жыл бұрын
እሽ ምን ተማርንበት 🙄 ፍሬ የሌለው ፊልም
@kirarmedia6915
@kirarmedia6915 3 жыл бұрын
የፈጣሪን ፍርድ ነው ፈጣሪ እንደሰው አይደለም ወንጅል የሚሰሩ ሰዎች ዋጋቸውን ያገኛሉ ተደግሞ ሊታይ የሚገባው ፊልም ነው ፊልም ያልመሰለን ቁምንገሩን መፍታት ስላልቻልን ነው
@musamaabire6582
@musamaabire6582 3 жыл бұрын
ከዝ ፊልም ምንም አልተመሪኩም ያጋበቹ ከሌ ዱቅ በሉኝ ዳሞ ከሀገር ውጭ ያለቹት ምነምን ምንትሴ ምትሉት ከፊልሙ ጋ ምን አጉናኛው ስለ ፊልሙ አስተይት ስጡ እንጂ
@ያስሚንአብደላህ
@ያስሚንአብደላህ 3 жыл бұрын
ደባሪ ፊልም ኤጭ
@hhdgdhvdydyd8142
@hhdgdhvdydyd8142 3 жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ ከመኝታ ተነስቶው ሻወር ሳይወስዱ ወደ ስራ ሚሄዱት ሰዎች ይገርሙኛል ኢትዮጵያውያን ሰውነታቸው አይቀፋቸውም እኔ ይቅርና ሳልታጠብ ስራ ሊሄድ ይቅርና በጡዋት ቤቴ የመጣ እንግዳ እንኳን ሻወር ወስጄ ነው ማናግረው መስራቤት ሳልታጠብ ኡፍፍ ያውም ከሴት ጋር ተኝቼ ብድግ ብየ መስራቤት ሊሄድ አንድዬ ሴክስ አርጌ እታጠባሎሁ ስደግም ተነስቼ እታጠባሎሁ በተለይማ ባስ ስትገቡ ህዝቡ እንዴት እንደሚሸት ይሰማቸዋል እኔ በባስ ከምሄድ በ እግሬ ብኳትን እመርጣሎሁ ህዝቡ ንፁህ ቢሆን በባስ ሜሄድ ኖርማል ነው
@user-qn6le2jh4c
@user-qn6le2jh4c 3 жыл бұрын
እስኪ ስለ ፊልሙ ኮምቱ uffff
@davegebru4657
@davegebru4657 3 жыл бұрын
ምንድ ነው ጭብጡ? ምንስ ማስተላለፍ ነው የተፈለገው? ሰአቴን ለዚህ ቀሺም ስራ በመሰዋቴ ነደደኝ!
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ፊልሙ👌
@misgofo6025
@misgofo6025 3 жыл бұрын
ዴቭየ ስወድህ ካንተ ፍቅር ይዞኛል ክክክክ
@selina6550
@selina6550 3 жыл бұрын
Mn aynet niket new bakachhu, yemitgermut degmo seniorochu nachhu
@lainlain3070
@lainlain3070 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ
@maserat1616
@maserat1616 3 жыл бұрын
አሪፍነዉ
@feradesa9188
@feradesa9188 3 жыл бұрын
kkkkkkkkk ኧረ በስማም ልሹፈው እኪ
@haftsenweldegabr4857
@haftsenweldegabr4857 3 жыл бұрын
betam yetastela filim
@ermiyastsige9186
@ermiyastsige9186 3 жыл бұрын
ፊልም ማለት እንደዚ ተጃጅሎ ሰውን ማጃጃል ከሆነማ ከ100 ሚሊየን በላይ ደራሲና ተዋናይ ሀገራችን አላት ማለት ነው።
@afomiyaaafomiyaa6662
@afomiyaaafomiyaa6662 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላካች ለሞቱት ህት ወንድሞቻችን ነፍስ ይማርልን🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@ibsaabduku28
@ibsaabduku28 3 жыл бұрын
Demo yihenin ke yetingaw Nigeria movie new ye serekachut enante endahone serachu ke Africa Ke Europe endihum ke alem zuriya mesrek new serachu me keroj new serachu besbasa hula
@kezinaabajihad8986
@kezinaabajihad8986 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 3 жыл бұрын
የኢቶያ ህዝብ ተዋናኞች ኡኡኡኡ የምትሉት አንድ አዝማሪ የሞተ ግዜ ነው እስኪ አሁን ጨሁ የተረፉትኮን በሠላም እድገቡልነ እኛ ስደተኖች ሰው አይደለንም እኛም እኮ ወደን አይደለም የተሰደድንው
@bettytube9088
@bettytube9088 3 жыл бұрын
Nice work
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 3 жыл бұрын
ያስቃል
ቃሌ - Ethiopian Movie Kale 2021 Full Length Ethiopian Film Qale 2021
1:27:40
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 333 М.
ትዳር በታኝ - Ethiopian Movie Tidar Betagn 2024 Full Length Ethiopian Tedar Betagn 2024
1:18:35
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 332 М.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 50 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 95 МЛН
ፍቅር መጀመሪያ - Ethiopian Movie Fikir Mejemeriya 2021 Full Length Ethiopian Film Feker Mejemeriya 2021
1:33:55
ማንነት ሲቀለም Ethiopian FULL Movie 2021  -  Manenet Sikelem
1:42:56
መምህሩ - Ethiopian Movie Memheru 2021 Full Length Ethiopian Film Memeheru 2021 Memhru
1:42:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 855 М.
ያላለቀ ፍቅር  Ethiopian FULL Movie YALALKE FEKIR 2021
1:34:13
ምናብ ሙሉ ፊልም - Minab Full Ethiopian Movie 2024
1:25:01
Addis Movies
Рет қаралды 305 М.
Enifata Full Ethiopian movie 2024
1:27:05
ABRO ENTERTAINMENTT
Рет қаралды 678 М.
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 332 М.