ያላለቀ ፍቅር Ethiopian FULL Movie YALALKE FEKIR 2021

  Рет қаралды 431,767

Arada Movies

Arada Movies

2 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 343
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ይህ ፊልም የአብዛኛው ሰው እውነተኛ ታሪክ ነው። በምንም አጋጣሚ ይሁን በምን የተለያዩትን የቀድሞ ፍቅረኛ ማግኘት ጥሩ አይደለም ወደው ሳይሆን በግዳቸው ሌላ ታሪክ ውስጥ ይገባሉ😂😂😂 ስለዚህ ወንዶችም ሆናችሁ ሴቶች ከድሮ ፎንቃችሁ ጋር በፍፁም አትገናኙ በፍፁም😂😂😂😂😂 እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው😘💚💛❤
@ghdgdhvhsheh8734
@ghdgdhvhsheh8734 2 жыл бұрын
😥😥😂😜😜
@makimaki4545
@makimaki4545 2 жыл бұрын
Yess ewnt new
@myharet1221
@myharet1221 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-yc7rg8on9p
@user-yc7rg8on9p 2 жыл бұрын
ትናንት አግኝቼው ዛሬሥራአሥጠላኝ የድሮው ትውስታ😭 የትዝታ መዳኒትም ካለ
@naniregasa2221
@naniregasa2221 2 жыл бұрын
😥😥😥ines ferawu 💔
@getamesayayele7141
@getamesayayele7141 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ታዳጊ ወጣት ነህ ፊልሞችህን እከታተላለሁ ብዙዎቹ አስተማሪና ትውልድን በጥሩ መንፈስ የሚቀርፁ ናችው በርታ እግዚአብሔር ከመደናቀፍ ይጠብቅህ ::🙏🏾🙏🏾
@user-mu5zv2co6l
@user-mu5zv2co6l 2 жыл бұрын
ወንዶች እሚወዳቸውን እና እሚንከባከባቸውን አይወዱም
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 2 жыл бұрын
ትክክለኛ እና የስንቱን ሰው ሂወት እንደዳሰሰ ምንም ጥርጥር የለውም በጣም ጥልቅ የሆነ መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁት ምርጥ ትወና ምርጥ ድርሰት በርቱልን
@user-kw2nm7eo9h
@user-kw2nm7eo9h 2 жыл бұрын
ከራሴ ሂወት ጋር የተመሳሰለ ፊልም 😔😔 ያላለቀ ፍቅር ከባድ ነው ምክንያቱም ብዙ ስወችን ነው እሚጎዳው 😔😔💔
@user-ez3qb6de1y
@user-ez3qb6de1y 2 жыл бұрын
ወንዶቺ አይጎዱምምም
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
የኔቢጤ❤❤
@hikmasaifo2326
@hikmasaifo2326 2 жыл бұрын
💔💔💔💔😔😔😔
@moiashderibew7715
@moiashderibew7715 Жыл бұрын
@@user-ez3qb6de1y የኔ እናት እነሱም ይጎዳሉ
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
እዴኔ ኮሜት አብቦ ፊልም እሚጀምር አለ ኮመት የሌለዉ ፊልም ማየት አልወድም😂😂
@MissileMissile-nn4gq
@MissileMissile-nn4gq Жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔም
@user-kj1tw4sk4h
@user-kj1tw4sk4h 2 жыл бұрын
ቡዙዎቻችን የምናፈቅረዉን ስይሆን ባለዉለታችን እናገባለን ግን አዉነቱን ስናዉቅ ከእቅልፉ እደነቃ ስዉ እንሁናለን እኔም ያፈቀርኩት ትቸ ምንም ከማላቀዉ ሰዉ ሂወት ተጀመረ ገን ያለሆነ ቦታ እደሆኩ ሲገባኝ ስደት መደበቃ አደረኩ
@asefawapostolictube210
@asefawapostolictube210 2 жыл бұрын
Betam kabad nager nw ihe yehulum cheiger nw
@user-kj1tw4sk4h
@user-kj1tw4sk4h 2 жыл бұрын
@@asefawapostolictube210 ደምሪኝ
@asefawapostolictube210
@asefawapostolictube210 2 жыл бұрын
@@user-kj1tw4sk4h ok
@user-vm7vz4of4r
@user-vm7vz4of4r 2 жыл бұрын
ልክደኔማለትነው
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
ልክእንደኖ
@toybamohammed1278
@toybamohammed1278 2 жыл бұрын
ስህተት ሲደጋገም የፅድቅ ስራ ይመስላል ትዳር ውስጥ ከገቡ በሁላ ወደሁላ መመለስ ትርፍ የሚወዱንን ሰዎች እንጎዳለን!!
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 2 жыл бұрын
ናሆም ግሩም ትወና ያምርብሃል።
@betiadise2305
@betiadise2305 2 жыл бұрын
ቆንጆና አስተማሪ ፊልም ነው😍😍😍😍
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ወደ ስደት ስመጣ የጀመርኩት ፍቅር አለ ግን እሱ አግብቷል ስመለስ ግን ሂዎቱን መበጥበጥ ሰለማልፈልግ አላገኘውም ምንም ብናፈቅር ለስሜት መቅረብ የለብንም ያመኑንን ወይም ያፈቀሩንን ሰዎች እንጎዳለን ለራሳችንም አይጠቅመንም።
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 2 жыл бұрын
yene wud gn yaschilal mersat yichalal bileshi new agbtom ewnet aymeslegnm betam ewedewalew
@user-ld4ff5yl5y
@user-ld4ff5yl5y 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፍቅር ከባድ ነው ምክንያቱም ብዙ ሰውችን ነው የሚጎዳው
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 жыл бұрын
ዋው የሁሉም ቤት ነው የሚያኮኮው 😁😁 ግን ያምራል በጣም
@tigistdebebe4091
@tigistdebebe4091 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ተውኔት ነው ታሪኩም የአብዛኛዎችን ህይወት የሚዳስስ ነው
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ሠው ያፈቀርውን እያገባም የሚባለው እውነት ነው እንዲህ ያለ ዝብርቅርቅ ካለ ትዳር ይሰውርን ካንድ ጋራ ፀንቶ መኖር ብቻ
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 жыл бұрын
አሜን
@user-vw2mx3ji4q
@user-vw2mx3ji4q 2 жыл бұрын
አሜን
@user-xh4sy6lq5u
@user-xh4sy6lq5u Жыл бұрын
አሚንንን
@user-ml7cf1kh5k
@user-ml7cf1kh5k Жыл бұрын
አሜን፡አሜን
@rahelamen7300
@rahelamen7300 2 жыл бұрын
እውነት ነው ውለታ ፍቅር አይሆንም ከማንወደው ከመኖር በምንወደው ሰው ትዝታ መኖር ይሻላል
@user-gr9fj4ef9i
@user-gr9fj4ef9i 2 жыл бұрын
እኔ ያለሁበት ታሪክ ነው ግን ምን ማረግ ይቻላል ሁሉም የአላህ ፍቃድ ነው😭😭😭
@prophetdr.samsonmolla992
@prophetdr.samsonmolla992 2 жыл бұрын
Nahhom is best actor i like him
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 2 жыл бұрын
ዋው ጉበዝዎች ምርጥ ሥራ ነው
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
ለራሣቹህ ቸሥታ ሥትሉ የሠዉን ቸሥታ አጨለማቹህ ፍቅር እኮ እራሥ ወዳድ አደለም እኛለይ እዲሆንብን የማንፈልገዉን ነገር ለምን በሌሎች ሠዋች ለይ እናደርጋለን ልብ ይሥጠን ሥቶቻችን ነን የሠዋችን ህይወት ያበላሸን በጣም አሥተማሪ ፊልም ነዉ በእዉነተኛ ህይወት ላይ በሠወች ለይም እየሆነ ያለዉ ይህ ነዉ ከደዚህ አይነት ህይወት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ነገር ግን ምንም ቢሆን ከሚያፈቅሩት ጋር መኖርን የመሰለ የለም ግን ሌላ ሰዉ መጉዳት የሌለበት
@gjgiv6227
@gjgiv6227 Жыл бұрын
ሌላ ህይወት ከጀመሩ ወዲያ ተመልሶ መላላስ እንዴት ያስጠላል በሰዉ ህይወት መጫወት
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 жыл бұрын
ሜሪንና ዮሲን በአንድ ተጣምረው ስላየኋቸው ድስ ብሎኛል። የታሪኩ ፍሰት ጥሩ ሄዶ መጨረሻው ማለቅ በማይገባው ሁኔታ አለቀ። ግን ሃሪፍ ነው
@user-vn6ee3pi1w
@user-vn6ee3pi1w 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰተማሪም ነው
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 2 жыл бұрын
ዋው የሳኡድን ታሪክ ስለሰራችሁት እናመሰግናል
@tigisetbeletew8524
@tigisetbeletew8524 Жыл бұрын
የሚያስቀኝ ነገር ከዘሞቱ በሗላ እየየ የሚሉት ነገር ወዳጄ በስህተት ሰው ልትገል ትችላለህ በስህተት ብዙ ሀፅያት ልትሰራ ትችላለህ በስህተት ግን በፍፁም አትዘሙትም ዝሙት አስበህበት ተዘጋጅተህበት የመጣው ይምጣ ብለህ የምትገባበት እንጅ🫠
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው
@tamemaa4211
@tamemaa4211 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ና አሥተማሪ ፊልም ነዉ እናመሠግናለን❤❤❤❤
@user-ee4kv3ys6n
@user-ee4kv3ys6n 2 жыл бұрын
ካገኙት ጋር መጋደም አይደብርም ግን
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢የኔ ታሪክ አሁን እንደዚህ ነው የሚወደኝ ሌላ የማፈቅረው ሌላ መኖሬን እራሡ እዬጠላሁት ነው 7አመቴ በሥደት እህህህ ልቤ ሥብርብር ብሎብኛል💔💔💔💔💔😢😢😢😢መጬረሻዬ ምን ይሆን?💔💔💔😢😢😢
@hayata6678
@hayata6678 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
በቃሁላችንምነን
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 2 жыл бұрын
Ayzon yene wud mechereshawn amlak endiyastekaklew tsely
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 Жыл бұрын
የኔዉድአይዞሽ።እኔም13አመቴ።በቃልጅነቴም።እረገፈ።እሱንእያሰቡኩ።ከጅን።ይክዳዉነዉ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
እኔም
@etubaba8061
@etubaba8061 2 жыл бұрын
ስላም ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ♥♥
@habeshawiloveethiopia5630
@habeshawiloveethiopia5630 2 жыл бұрын
ተበዳ ስለ ኤርትራ አያገባንም
@user-xx4rj6qn9o
@user-xx4rj6qn9o 2 жыл бұрын
ኣንተ የማትረባ ገደል ግባ ብያሃለው
@abnertge021
@abnertge021 2 жыл бұрын
ሁሉንም ሀገር ነው ማለት ያለብህ
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
አሚን🇪🇹❤🇪🇷
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
@@habeshawiloveethiopia5630 ኤርትራሁለተኛሀገራችንስለሆነሰላሟንእንወዳለን
@semasema2963
@semasema2963 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምርትነው ሴቶችዬ የመጀመርያ ፍቅራቹን ሳጨርሱ ወደሌላ አትሂዱ ወንድ ማመን ከንቱነው
@ruttasew2231
@ruttasew2231 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እናመሰግናን
@hayatiiiasefa4546
@hayatiiiasefa4546 2 жыл бұрын
ሰንቶቻችን ነን የአገረ ፈቅረኛችን ትተን እዝህ ያገባን
@Me-uc1hv
@Me-uc1hv 2 жыл бұрын
ብዙዎቻችን
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@YoDaha
@YoDaha 2 жыл бұрын
ጥሩትምህርት ነው በኡነት ይገርማል እናመሰግናለን
@mdkamar3188
@mdkamar3188 2 жыл бұрын
የኔ ህይወት ነው
@user-us7mh9hg7q
@user-us7mh9hg7q 2 жыл бұрын
ሳኡድ በገዘብ መለቀቅ አሚባል ነገር አይሰራም
@zaydzayd7519
@zaydzayd7519 2 жыл бұрын
Lk yene hiwet new mndnew efffff betam new yazenku
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 2 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍና ኣስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@maryamhabsha851
@maryamhabsha851 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
በጣምአሪፍነዉ
@gent5836
@gent5836 2 жыл бұрын
Excellent movie
@madinaendrisyoutube4165
@madinaendrisyoutube4165 2 жыл бұрын
መልካም ትምህርት ያዘለ ናው ቀጣይ ቢኖረው
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 2 жыл бұрын
It is really nice move
@yasheatalo1205
@yasheatalo1205 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ፊልም ነዉ ያላለቀ ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@user-tm6dy1nb9k
@user-tm6dy1nb9k 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@fekeramesalu6801
@fekeramesalu6801 2 жыл бұрын
የራሴ ህወቴን በፊልም አየሁት አሁንም ከዛዉ ላይ ነኝ መጨረሻየን ግን አልቃወምም
@sadyaimar7476
@sadyaimar7476 2 жыл бұрын
እኒምግራገብቶኛል 💔
@fekeramesalu6801
@fekeramesalu6801 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@salamtubi5823
@salamtubi5823 Жыл бұрын
ጌታ ሄይ ምድነው ማጨራሽዬ ኩሩጥ የኔ ተርክ አምለኬ 😭😭
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ያስተምራል በርቱልን
@tatianabrenicecapuno4687
@tatianabrenicecapuno4687 2 жыл бұрын
tktzjoseh
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Betam Arif film new bertu
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 2 жыл бұрын
ያምራል ቀጥሉበት ብዙ ትምህርትነው
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 2 жыл бұрын
ጋብቻአ ቅዱስ ነው መኚታውም ንጹሕ ነው በቃ አገባአ የምን መልከስከስ ነው
@solomonmeteku9751
@solomonmeteku9751 2 жыл бұрын
ለምን አይጎዱም?? እነሱም ሰዎች ናቸው፣ እንደውም በጣም ደካሞች ስለሆንን ጉዳቱ ከባድ ነው።
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 2 жыл бұрын
ዋዉ ምንእንደምልአላዉቅም ግን በጣምአስተማሪነዉ ባለሁለታሆቺ አድላይሁኑ ይመቻቺሁ
@bereketnigussie4545
@bereketnigussie4545 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o5mbe4aaobB_la8
@marrtube9521
@marrtube9521 2 жыл бұрын
እዉነትም ያለቀቀ ፍቅር
@mdmahj5492
@mdmahj5492 11 ай бұрын
የመጨረሻው ነገር ተመሥገን ፈጣሪ አለቀ አላለም😂😂😂😂😂
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
አስተማሪነው
@ghfg4077
@ghfg4077 2 жыл бұрын
እስተማሪ ነዉ እናመስግናለን
@mikisweet2539
@mikisweet2539 Жыл бұрын
yehe yehulum life new beka zm belen yetesafelenen menor new bamnm mefred aychalem hulachenem behulum bota erasachenen argen benayew yehulum wesane tekekel new
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
አስተማሪም አናዳጅም ነዉ ሲጀመር ሰዉ ትዳር ከመሰረተ በሃላ የፈለገ ቢፉቀር መገናኝት የለበትም መገናኝት ካለባቸዉም ሴታም ለባላ ባልየዉም ለሚስቱ መናገርና ስለሁኔታዉ ግልፅ ማረግ አለባቸዉ ፍቅር ዉለታ አይደለም ሁለቱም የሰዉ ሂወት አበላሹ ኤጭ ምድነወ እደዚህ ትዳር ከያዙ በሃላ መጦልጦል ወይ መጀመርዬያ የፈለገ ችግር ዉስጥ ቢኮን አለመለያየቱ ወይ ፍቅር
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 Жыл бұрын
ምንም ያህል ፍቅር ቢኖርብህ እንኳን እደዚህ ማድረግህ ያናድድል ያውም ሚስትህ አርግዛ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በርቱ መጣሁ ነላይክ
@meskeremwolde7926
@meskeremwolde7926 Жыл бұрын
የምር ከራስ ህወት ጋር የተመሳስል ፊልም ነው 😭😭😭 ያላልቀ ፍቅር በጣም ይጎዳል
@habiibjames9218
@habiibjames9218 2 жыл бұрын
ወዉ ወዉ ኢንዴት ደስ ይለል በኡነት ኢኔበበኩሌ በጠም ደስብሎኛል አመሠግነሎ
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 Жыл бұрын
Betam harif movie new
@masiyamariyamliji5521
@masiyamariyamliji5521 2 жыл бұрын
አዑንሃዕ ንው ዉለታ ፍቅር አዩነም ባጣም አሪፍ ፍለመ ንው 👏
@user-ys7kd8uj8p
@user-ys7kd8uj8p 2 жыл бұрын
ቆንጆ ተምህርት ነው
@hewanayalew973
@hewanayalew973 2 жыл бұрын
Arif Film New Ye Rasin Hiwet New Yemeselegn Bzu Yastemral
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 жыл бұрын
የራሴ ሂወት ነው ወደሗላ የተመለስኩት በያንዳንዱ ቃላታቸው እራሴነው ሳይ የነበረው
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Betamagn misetu lay ena bafqariwa lay kihdet gin betam yastelal gif new mejemeriya man asgededachew.....tish..
@firdostube2859
@firdostube2859 Жыл бұрын
የኛ ታሪክ
@musamaabire6582
@musamaabire6582 Жыл бұрын
የለላቃ ፍቅር ምሪጥ ፊልምነው
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ከራሴ ጋር በጣም ይመሳሰላል
@habibakhan4088
@habibakhan4088 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ያሰተምራል አወ አሁንም ውለታ ፍቅር አይሆንም እውነት ነው
@radadmed7756
@radadmed7756 Жыл бұрын
አይፍቅር የስራህን ይስጥህ ሶሪ😭😭😭😭😭
@w.g.b.7123
@w.g.b.7123 2 жыл бұрын
በታም ድንቅና መሳኝ አስተማሪ ድራማ ነው
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
ችግሩ እኮ አገር ቤት ያለ ሰው ምን ይገጥማቸው ይሆን ብሎ አለመረዳት እኮ ነው እኔንም ይህ ነገር ነው የገጠመኝ ወይ ስደት ባልወጣ ወይ እሱን ባላውቀው ኑሮ ዊ ዊዊዊ አላውቅም ብቻ ደባሪ ሙድ ላይነኝ
@ghdgdhvhsheh8734
@ghdgdhvhsheh8734 2 жыл бұрын
😥😥😥
@sameera3691
@sameera3691 2 жыл бұрын
ማደነቅ አይገልፀውም ትክክለኛ ሂወት
@rams2439
@rams2439 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
እውነትም ያላለቀ ፍቅር የብዙዎችን እይወት የምዳስስ ፊልም ነው ፍቅር በሁለታ አይገነባም
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ያላለቀ ፍቅር የሁላችንም ታሪክ ነው💔💔💔💔
@user-jk5ch1qn7z
@user-jk5ch1qn7z 10 ай бұрын
awo❤
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ወዶችምላሣቸዉጂ ልባቸዉ አይገኝም ከዚህ ፊልም ተማርኩ
@ayantusisay5523
@ayantusisay5523 Жыл бұрын
እኔ ግን የበፊት ፍቅረኛዬ የረገጠውን መሬት አልረግጥም🤦🤦
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
ሰላም ብለናል
@mimitefera2444
@mimitefera2444 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ እዩት
@foosuhh6125
@foosuhh6125 2 жыл бұрын
Mechershaw betam yedebiral
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 2 жыл бұрын
ሠላም ተሥፍዬ፡ ፈጣሪ መቻቻሉንና መከባበርን ያድለን ከችግር እና ከበሽታ ሀገረችንን ይጠብቅልን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡ ሁላችንም ሠላምን እንስበክ!!!!!
@ahtasister1900
@ahtasister1900 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ያላለቀ ፍቅር ከራሴ ሂወት ጋር ይመስላል ምን ዋጋ አለው ስደት ለያየን አይ ያማል
@hawahawa4778
@hawahawa4778 2 жыл бұрын
መልካምነት ያሰከፍላል በጣም ደሰ ይላል
@user-oy9np2ri3d
@user-oy9np2ri3d 2 жыл бұрын
ያላለቀ ፍቅር ትርፉ መዘዝ ነው
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 2 жыл бұрын
ብሽቅ ሁላ! በተለይ ሴቲቱ የማትረባ ናት አንገናኝ እያለ ነግሯት የሁሉንም ህይወት ገደል ከተተችዉ😏። በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነዉ! አዳሜ የቀድሞ ህይወትሽን ረስተሽ ሌላ ከጀመርሽ በቃ ወደ አለፈዉ ዞረሽ መመልከት የለብሽም ቀድሞዉኑ ያላለቀ ፍቅር ካለብሽ መች ሌላ ትጀምሪያለሽ😏😏
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k 2 жыл бұрын
አስታያትሽ ለራስሽ እንደሆነ አትዘንጊ የምዬዋ እስክሪብቱን ከሰጠሺው አስታያት ያው እንዳልኩሽ ያንቺ ነው ለተዋናዮቹ ካልሽ ደሞ ነብስ ይማር ብያለው ግን ስድብ የሰነፍ ሰው ምልክት ነው
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
@@user-we5dz6ju3k 😂😂😂😂 ኤልሳ ሆና የሰራችውን ገፀባህሪ ነው አጥባ ያሰጣቻት እንጂ ሜሮን ተሾመን አይደለም። ከቀደመ ፍቅረኛ ጋር ከተለያየን ተለያየን ነው። በእህትና በወንድምነት እያሉ ብሎም በደስታውም ሆነ በሃዘኑ መገናኘት አያስፈልግም። ኦሮማይ!
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 2 жыл бұрын
@@user-zh4eb1kq5r አመሰግናለሁ እህት ዓለሜ! እኔ ገፀ ባህሪዋን እንጂ ሜሪን አልነካሁም። የሜሪ አድናቂና አክባሪ ወዳጅ ነኝ ስክነቷን አተዋወኗን እወድላታለሁ!
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 2 жыл бұрын
@@user-we5dz6ju3k ኧረ ተላልፈናል መሰል እህት🙆🙆🙆
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k 2 жыл бұрын
@@user-zh4eb1kq5r ፊልምላይ ሲጀመር መሳደቡ አስፈላጊ ነው ትያለሽ እኛ ተምሮ ማለፍ እንጂ ተውኔቱና ድርሰተ ጥሩ ነው ከእነቱ አለም አብሮ ይሄዳል ባህልና ወጉን ይዟል የመሳሰሉትን ምናይበት እንጂ እነሱ በተገለባበጡ ቁጥር እኛም እንደዛው መሆን አለብን ይሄ ከሆነ እኮ ተውነውታል አልተወኑትም ብሎ ለማገናዘብ ቦታ አይኖራንም ግን ኦሮማይ ስትይ አልገባኝም የበአሉ ግርማ መጸሐፍ ትዝ አለኝ ያአ ግሩም መጸሐፍ
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
😍😍😍👍👍
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 2 жыл бұрын
የኔን ህይወት ይመስላል
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
የት ናቹ ምርጣቼ ኮሜት የለ ስው የለ ብቅ በሉ
@nininini878
@nininini878 2 жыл бұрын
Yarlefe ewete tedare yablashale eji tedare lihon ayechilm
@lubaluba2592
@lubaluba2592 Жыл бұрын
ይገርማል
@meryethiopia4044
@meryethiopia4044 Жыл бұрын
መጨረሻዉ አልተመችኝም
@user-jc5xr6jq2r
@user-jc5xr6jq2r 2 жыл бұрын
ወላሂ ልብያለውልብይበል ምርጥ ትምህርት
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 Жыл бұрын
አስባችሁታል ፍቅር ፍቅርንጅ ጥቅም አይፈልግም ሴት ማለት ሰይጣን ናት የሧንም አታ የሱንም አሳጥታ መጨረሻዉ ይህ ነዉ ትዳር ፍቅር እምነት ይፈልጋል😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል እንዳልነበረሲሆን😢😢😢❤❤❤
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 36 МЛН
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
00:42
超人不会飞
Рет қаралды 64 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 5 СЕРИЯ
27:21
Inter Production
Рет қаралды 601 М.
Make me the happiest man on earth... 🎁🥹
00:34
A4
Рет қаралды 5 МЛН
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
New Ethiopian Movie - Saneteyay (ሳንተያይ) 2016 Full Movie
1:21:58
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
@@#የአርቲስት ሸዋፈራው funny እና ሌሎችም ያልታዪ የፊልም ቅጭብጭብ
4:52
ፏ ፊልም ፕሮዳክሽን Fao film prodaction
Рет қаралды 6 М.
ጠይም ፍቅር - Ethiopian Movie Teyem Fikir 2020 Full Length Ethiopian Film Teyem Feker 2020
1:28:31
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 168 М.
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
1:43:01
Addis Films
Рет қаралды 1,7 МЛН
የመጨረሻው ዲቪ The Last DV - Ethiopian film 2018
47:17
የኔማ Ethiopian Movie Yenema-2018 ሙሉፊልም
3:14:49
Arada Movies
Рет қаралды 556 М.
Школьники в тюряге 😂 #сериал #тренды
0:55
Топ по Ивановым
Рет қаралды 10 МЛН
Книжка где, пончик? #shorts #сериалы #юмор
0:44
Мир Сватов
Рет қаралды 7 МЛН
Чья эта клубника ?
0:30
ЛогикЛаб
Рет қаралды 3,3 МЛН
БАТЯ И СОСЕД😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,5 МЛН
🍪 Compartilhar é Cuidar:  Biscoito que Ensina a Compartilhar
0:13
Músicas Infantis LooLoo Divertidas
Рет қаралды 140 МЛН