ፍቅር መጀመሪያ - Ethiopian Movie Fikir Mejemeriya 2021 Full Length Ethiopian Film Feker Mejemeriya 2021

  Рет қаралды 198,413

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 жыл бұрын

ፍቅር መጀመሪያ - Ethiopian Movie Fikir Mejemeriya 2021 Full Length Ethiopian Film Feker Mejemeriya 2021
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 250
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ጭንቅ በሎኛ በሰደት ላይ😢 ይችን የምታነቡ ሁላ በፀሎት አሰቡኝ 😢
@avvenor
@avvenor 3 жыл бұрын
Ayzosh😫
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 3 жыл бұрын
አዞውን 21ስገጄ የጨነቀሽ ውሉ ይለቅሻል ፈጣሪ ያርዳሽ
@eth1636
@eth1636 3 жыл бұрын
berchi
@qwer7510
@qwer7510 3 жыл бұрын
አይዞሺ የኔልዮ
@alifawaz6139
@alifawaz6139 3 жыл бұрын
@@avvenor 00
@user-og1kt4lz6y
@user-og1kt4lz6y 3 жыл бұрын
እሄ ለኛ ሉሀበሻወች የወሬ ጭፍ ይዞ መሮጥን ለማስተማር የተስራ ምርጥ ትምህርት ነው የልጆችን ፍቅር ልስራ የተሰራውን ለማየት አይደለም ተማሩበት መቸም ትምህርት እሚባል ነገር ለብዙወቻችን አላርጂ ነው እሚመስለን 😂😂😂😂
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
አገር መግባት እየየፈለጋችሁ አልሞላ ያላችሁ የሰደትኖሮ እደኔ አላችሁ አርኡኡ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
አምላክ በረከቱን ይስጥሽ እህቴ 🙏ጨክነሽ ካልገባሽ ሞልቶ አይሞላም ስደት ሁሌም ያው ነው እድሜ ጉልበት መጨረስ እንጂ 😭
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
@@Love-ej5tp በጣም
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 жыл бұрын
አወ አለን
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያለው ቀን ይሞላል ብቻ ጤናና እድሜ ፈጣሪ ይስጠን አይዞሽ እህቴ
@qwer7510
@qwer7510 3 жыл бұрын
የኔናት አይዞን እኔምአለሁ እይው ሠባት አመቴነው ቤትኳአልሠራሁ እከርታተታለሁ የጠለብኑሮ
@zizlove1883
@zizlove1883 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ዘር መርጠው ሃገርን ሚበጠበጡትን ፈጣሪ ከ ምድረ ገፅ ያጥፋቸው አሜን 🇪🇹🥰😘
@salihasaliha7333
@salihasaliha7333 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ከየትነሽ ቢሉኝ የማነሽ ላሉኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ። እስኪ ኢትዮጵያዊ ነኝ ምትሉ::ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን በዩትይብ መጥቻለው ሰብስክራይብ አርጉ
@ethioinfo6087
@ethioinfo6087 3 жыл бұрын
አድርጋለሁ አድርጉኝ
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 3 жыл бұрын
ግንባርዋ ላይ ጥቁር ያላት ልጅ በጣም ጠፍች ጎበዝ አረቲሥት ነች
@habimar4434
@habimar4434 3 жыл бұрын
እውነት ነው ጠፍታ ነበር
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
የምር ለሷ ብዬ ነው ፊልሙን የማየው የዘመኑ ፊልም አስጠልቶኛል
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
የዱሮ ተዋናኝ ነበረች ከዚህ ከች ብላለች
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆 ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እስኪ አሚን በሉ በላይክ🔴 ❗️ጎራ በሉ 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
ጎራብያለሁ አችም ጎራበይ ህት
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
ተደምሬለሁ አችም ጎራበይ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
አሜንንን
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው የእድልን ገፀባህሪ ያላት ልጅ ግን ፀጉሯ ወይ የራሳን ብቻ ብትጠቀም ሲያምር
@gdsjhdjd8736
@gdsjhdjd8736 3 жыл бұрын
Bbbb
@hami1628
@hami1628 3 жыл бұрын
እኔ ለሷ ሽምቅቅ አልኩኝ ዊጉ በጣም ያስጠላል
@user-ic3id3pi1w
@user-ic3id3pi1w 3 жыл бұрын
ፍጣር በስደት እንደኔ በሀዘን ለተጎዳችሁ የሀገሬ ልጅች ፅናቱን ፍጣር ይድለን!!!
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ መቼም አይሞላም አገራችን ገብተን ሽሮችንን ለመላስ መዘጋጀት ነው ያለብን ከ 1 አመት በሆላ ዳይ ወደ አዱ ገነት
@mdnabi7401
@mdnabi7401 3 жыл бұрын
አሚንንን
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ትንሹ ሚያምር የኔ ጠይም ቆንጆ😘😍 ደስ ሲል
@user-mo4nv9fo4h
@user-mo4nv9fo4h 3 жыл бұрын
ኦኦ ምርጥ ና አስተማሪ ነው እዩት የማዳም ሸቃሎች😂 የ ሀበሻ ፊልም ግን ሲከፋቸው እራሳቸውን ሸብ አድርገው እሚያስሯት ነገር ትመቸኛለች 😀😀
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 3 жыл бұрын
ይሄ ብዙ ትምህር ነዉ በጣም እናመሠግናልን ቀጥሎበት ይመቻችሁ ድሠ ይሜል ድረማ ነዉ በይቤቱ ዉመጥ አለ
@amaamm2714
@amaamm2714 3 жыл бұрын
2021 ለመጀመሪያግዜ ተመስጨያየሁትፊልም ይክነው እናመሰግናለን
@habimar4434
@habimar4434 3 жыл бұрын
ወይኔ ይቺ አርቲስት በጣም ጎበዝ ናት ጥፍት ብላ ነበር ልጅቷም ጎበዝ ናት ወድጄዋለው ቆንጆ ፊልም ነው ሁላችሁም ውድድድ ❤ከአቤል ውጪ🙄😂
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ደስ የሚል ፊልም ነው በጣም መሳጭ ነው ።
@user-gl1ow6cn6o
@user-gl1ow6cn6o 3 жыл бұрын
ዋውውውው አሪፍ ፊልም ነው ምርጥና ያልተዛዛ አቦ አብዝቶ የማያልቅ ፍቅር ይስጠን ምቀኛን ሸረኛን ያዝልን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
የናት ያባት ጣጣ ለልጅ ሺ አመት ላንኖር የአባት መንዘላዘል የሚስትን ጨጎራ መላጥ አንጀታቹ ይላጥ!!! ያያችሁት ሁሉ ያምራችሆል ታማኝ ሚስት ስታገኙ ለምን ክብራችሁን አጠብቁም ከዛም የሴትን ህይወት ታበላሻላቹ እሷም ህይወቷ ተበላሽቶ ወንድ ሳታምን ትቀራለች የሴት ደም ያለአግባብ የምታፈሱ ደማቹ ይፍሰስ የስራችሁን ይስጣቹ አሜን
@-kiyamezngn8138
@-kiyamezngn8138 3 жыл бұрын
ሰላም ወዳቼ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ 🤗 እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልኝ ለሀገራችን መሬት ያብቃን🙏ጎራ በሉ ቤቴ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@emum287
@emum287 3 жыл бұрын
እሽ የት ነው
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
@@emum287 አዚሁ የኔ ቱብ ላይ ነው 😄
@emum287
@emum287 3 жыл бұрын
@@ABBE88911 እየቆረጡ አያሳዩም
@user-gl1ow6cn6o
@user-gl1ow6cn6o 3 жыл бұрын
የት ነው
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
*-ደስ የሚል ፊልም ነው ዋውውው መጨረሻው ተመቸኝ የተመቻችሁ ለይኩኝ ፍቅር ውስብስብ ነው-*
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልምነው እናመሰግናለን
@israelisroo9124
@israelisroo9124 3 жыл бұрын
Wow በጣም ለስለስ ያለ አስተማሪ የሆነ ምርጥ ፊልም በርቱልን እንደዚህ👏
@allah871
@allah871 3 жыл бұрын
Wowww des ylal arif film new enamesegnalen
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Waw new bexam yamiral fiqir ye axiyatim bizat yishefinal❤️❤️❤️fiqir tashenfal Best move new inameseginalen
@user-fx3ob1ns1j
@user-fx3ob1ns1j 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን💔💔💔💓💓💓💓💓
@rahimaahmed4931
@rahimaahmed4931 3 жыл бұрын
ትንሹ ልጅ ደስ ይላል ሙዱ
@user-zf3wo6iz3v
@user-zf3wo6iz3v 3 жыл бұрын
ያለ አባት መደጊ ከበድ ነው ግን መጨረሻ ለይ ደስ አለኝ ፈጣሪ የሁለችንም መጨረሻ ያሰምረኝ🙏
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግን አለን
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም አስተማሪ ነው ከልቤ ነው የወደድኩት እናመሰግናለን
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 2 жыл бұрын
አባትየውና እናትየው ትወና አንደኛ ናችሁ
@mahitaiba8387
@mahitaiba8387 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ነው በጣም ያወቅን ሲመስለን የማናውቀው ብዙ ነገር አለ ስለዚህ በሰው ላይ መፍረድ የለብንም የስንቱ ህይወት በመሰለኝ ተበጥብጦ ተቋርጦ ቀርቶ ይሆን 😢
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 3 жыл бұрын
ወይኔ ይቺ አርቲስት ጠፍታ ነበር እንኳን መጣሽ 😍
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 3 жыл бұрын
እፍፍ በጣም ደሥ የሚል ፌልም ዋውውውው ወይ ፍቅረ 😭💓💓💓
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 жыл бұрын
ጩጨው በጣም ተመቸኝ የኔማርርርርር
@sisdibabtube621
@sisdibabtube621 3 жыл бұрын
Betam Arif film new astemirognal betam 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@hiwoteyigermal6832
@hiwoteyigermal6832 3 жыл бұрын
Betam arif film new! 2nd part bekirb endeminor entebikalen!🙂👍🏼
@sisaydessalgne3523
@sisaydessalgne3523 3 жыл бұрын
ዋው ጓደኛዩ በጣም አሪፍ ነው ይሄ የመጀመሪያ ነው ገና ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ
@belentubea7309
@belentubea7309 3 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@mamotadessa7063
@mamotadessa7063 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፈልም ነው
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp 2 жыл бұрын
My first good film in netseberak media👌👍
@meseret2813
@meseret2813 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው እድል በችይ
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Wow betam Arif filem new ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮሜንት ስቶ ቀስ ብሎ እማየው
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ተውኔት ነው
@zhraendal804
@zhraendal804 3 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው ዋው
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 3 жыл бұрын
ዬራንዬ እንኳን ለመጀመሪያ ፊልምሽ አበቃሽ ደስ ብሎኛል ሰርፕራይዝ በመሆኑ አሪፍ ስራ ነው በርቺልኝ
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 3 жыл бұрын
Betam arif
@feradesa9188
@feradesa9188 3 жыл бұрын
ልሹፈው እስኪ የስደት ትርፉ ዋይፋይ ብቻ ሊላ ነገራችን እማ ቀምቶናል
@astu4737
@astu4737 3 жыл бұрын
ፊልሙ ደስ ይላል ተዋናዮችም ደስ ይላሉ በተለይ። ጩጬው ሲያወራ ደስ ሲል ግንባሯ ላይ ጥቁር ያለት አርቲስት በጣም ጠፍታ ነበር በጣም ጎበዝ ልጅ ናት
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 3 жыл бұрын
Betam arif derase ena tewhneyan nachu andegna nachuuuu
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
ግሩም ፊልም! 👋🖐
@husnihusni1124
@husnihusni1124 3 жыл бұрын
Super yehon film tenx darketer
@nahuentertainment915
@nahuentertainment915 3 жыл бұрын
Arif new
@aswanaswan5941
@aswanaswan5941 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@metajabi119
@metajabi119 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ተመችቶኛል ያላችሁ እዩ አመሰግናለሁ
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 3 жыл бұрын
ውይይይይ ትንሹን ልጅ በጣም ነው የወደድኩት❤የኔ ማር
@zdyoutube1450
@zdyoutube1450 3 жыл бұрын
በእውነት ሽጊዜ ላይክ ቢደረግ ኖሮ ለዚህ ነበር በጣም ደስ የሚል ነው
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@romanzettube9230
@romanzettube9230 3 жыл бұрын
Best sensert film
@nigstdesalgn
@nigstdesalgn 2 жыл бұрын
አርፍ ፍልም ነው ቀጥሉበት💯💯💯💯
@user-zu6ls8zq8n
@user-zu6ls8zq8n 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ይመስላል
@selam3735
@selam3735 3 жыл бұрын
Ohhh helina sesay eswa lij betam gobez nat gn tefach eswan ayche new yemetahut
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በተለይ ልጄ ናሆም አለሙ በጣም ጥሩ ለዉጥ ነው ያለው ። ናሆሜ አርትን ስለምትወድ ተሳክቶልካል በርታ ፡ እናተም እድሉን ስለሰጣቹት እናመሰግናለን ።
@user-yl4sn9nf9w
@user-yl4sn9nf9w 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@selam3735
@selam3735 3 жыл бұрын
Filmu arif new yesewyew mekneat gn ayasamnm eskezare lenegrat yechil neber
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
አይ ጉራ 😂😂አንዱ ጠግቦ ጥጋቡን አበረድኩለት ከምትል ጥጋቤን ልያበርድልኝ አትልም 😂😂😂😂😂
@charientertainment
@charientertainment 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንች ውድ አንድ ነገረ ተቸገሪልኝ Subscribe
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፈልም ነው
@millenmebrahtu6513
@millenmebrahtu6513 3 жыл бұрын
Filmu arif new gin eyalekesech yemitserabet sizn huletu temesasay new
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ልጅቱ ስታምሪ
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 жыл бұрын
ያፌት የሚባለውን ስወደው
@mikabarlas9560
@mikabarlas9560 3 жыл бұрын
በጣምጥሩነው አስተማሪ ፊልም ነው
@fekerfekri3692
@fekerfekri3692 3 жыл бұрын
በሥደት አለም ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ባላችበት ይጠብቃቹ በተረፋ ጋደኞቼ ከድባይ ከተመለሥኩ 3 ወር ሆነኝ እና ላልመለሥ ሠራተኛ አለማምጀ ነዉ የመጣዉ እና በሠራዉት ብር ቤት ገዛዉ ቤቱ ደግሞ እድሣት ያሥፈልገዋል ልመለሥ ነበር አሠሪዎቼ ሠዊ አላቸዉ ምን ላርግ ድብር ብሎኝ አለዉ እሥኪ በኮሜንተ ሀሣባቹን አጋሩኝ በጌታ
@gjgu8564
@gjgu8564 3 жыл бұрын
ዋው ያበደ ነው 😘😘😘✌✌❤❤❤❤✌✌✌
@user-ms5wf9gz8i
@user-ms5wf9gz8i 3 жыл бұрын
Wow aref move 👍
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ዋው ነው
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
እድለወርቅ ማር ነገር አንች ያለሽበት ቀድመ ላይክ ሰጠዉ
@fiorizeweldi
@fiorizeweldi 3 жыл бұрын
አድለወርቂ ኣይደለችም
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 3 жыл бұрын
Ykirta Momy, Litegna New Kk.. Arif Movie.
@abdugelmie3185
@abdugelmie3185 3 жыл бұрын
ምርጥ
@nagsikahsay227
@nagsikahsay227 3 жыл бұрын
Waww konjo new
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 3 жыл бұрын
ልጅቷ አሳዘንችኝ አስለቀስችኝ የቤተስብ ፀብ ጦስ ለልጅ ነው ሚተርፈው ልጅቷ ምንም በማታቀው ታሪክ ማአል ላይ ተሰቃይች ኡፍፍፍ መጨርሻው ያምራል
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
አፍፍፍ ፍቅርን የት ልፈልገው እንደዚህ በደስታ በፍቅር በስስት መተያየት
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ሕሉዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@aynalemmebrate2393
@aynalemmebrate2393 3 жыл бұрын
Arif
@user-qy7il5rn1y
@user-qy7il5rn1y 3 жыл бұрын
ፀጉር ጠላዉ ምን ጉድ የሁለት ሰወች ፀጉር ተሽክማ እኔ ተሳቀኩኝ እኮ ለሷ
@Mahis-kitchen963
@Mahis-kitchen963 3 жыл бұрын
Hahaha
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 2 жыл бұрын
#ትክክለኛ ዘመናዊ ፊልም ሰውም እንዲህ ነው ጫፍ ሰምቶ ሀገር እያፋጀ ያለ ለገባው አሪፍ ፊልም ነው ያላያችሁ እዮት
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ጠግቦ ነው አበረድኩት ተመቸኝ
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 3 жыл бұрын
ምርጥነዉ እዩት
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
የችኳ ፀጉር ግን ምነው ቢስተካከል 😝😝😝 በለው ደራሲው ግን መርቅኖ ነው እንዴ ቂቂቂ
@hegereyoutube667
@hegereyoutube667 3 жыл бұрын
jezba fara yederasi sra aydelem
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
@@hegereyoutube667 እና እሱ ሁኑ ልበሱ እሚላቸውን አይደል እሚሆኑት
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 3 жыл бұрын
ድራማውም ልእብ ለእብ ነው መልክቱ ግን ጥሩ ነበር ሴኤቶቹ ተዋንያን ፀግራቸው እስቡበት ብቃ ብራሳቹሁ ፀገር ተዋቡ ይህ እርቴፍሻል ወዳዛ ጣሉት ።
@user-zx9ur8dy9m
@user-zx9ur8dy9m 3 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም እንደዚህ ነው!wow
@sani.habeshawi9241
@sani.habeshawi9241 3 жыл бұрын
Mirit film
@thyghjgh9003
@thyghjgh9003 3 жыл бұрын
👌
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
ዉድ ያገሬ ልጆች ቻናሌን እየጎበኛችሁ ሰብስክራይበ በማድረግ አበረታቱኝ ለጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች ይሚጠቅም ቪዲዮችን እየጫንኩ ስለሆነ
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
እነደመር ውዶች በቅነት ቅነነት ለራስነው
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 3 жыл бұрын
ኔይ
@ethioinfo6087
@ethioinfo6087 3 жыл бұрын
ደምራለሁ ደምሪኝ ውዴ
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
@@ethioinfo6087 አሺ ተደምሬለሁ
@missesaida9685
@missesaida9685 3 жыл бұрын
አብይ
@shabeerrashid4039
@shabeerrashid4039 3 жыл бұрын
🙌
@kmilakmilasied9210
@kmilakmilasied9210 3 жыл бұрын
ኮሜንት ዉሥጤ ነዉ
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 3 жыл бұрын
እረ መታወቂያዎቹ በዛ ኤጭ ፊልሙን እንይበት
@AllinOne-xf7lc
@AllinOne-xf7lc 3 жыл бұрын
ere mn aynet nachu ahun yihe film new mibakew tish kentu hula
በልጇ ትዳር የምትሰቃየው እናት
24:21
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 15 М.
ቃሌ - Ethiopian Movie Kale 2021 Full Length Ethiopian Film Qale 2021
1:27:40
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 331 М.
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 20 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 2,8 МЛН
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 22 МЛН
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 850 М.
የእንጀራ እናት - Ethiopian Movie YeInjera Enat 2024 Full Length Ethiopian Film Yenjera Enat 2024
1:29:25
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 112 М.
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 3,7 МЛН
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08
እጣ  ፈንታ ክፍል 9 | Eta Fenta epsiode 9
42:33
Kana Television
Рет қаралды 31 М.
መቀነቴን ፍቺልኝ - Ethiopian Movie Mekeneten Fechilign 2021 Full Length Ethiopian Film Meqeneten Fechilign
1:21:36
ልጅቷ - Ethiopian Movie Lijitwa 2024 Full Length Ethiopian Film Lijetewa 2024 Lijtwa
1:22:37
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 222 М.
🍁 Последний звонок
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 10 МЛН
Форчан ищет Флаг (Финал) 🍀
0:46
i11ushenka
Рет қаралды 3,3 МЛН
🦧She Made A Gummy Bear Out Of Gummy Frogs🤪🤠
0:38
BorisKateFamily
Рет қаралды 79 МЛН
Месть сапсана
0:55
Timminator
Рет қаралды 1,5 МЛН