KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Неожиданная помощь для Украины / Это может повернуть ход войны
13:41
ነቅዕ ድራማ ክፍል 37 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 37
17:38
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
00:34
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
ነቅዕ ድራማ ክፍል 32 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 32
Рет қаралды 880,100
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 218 М.
Nek'e Drama
Күн бұрын
Пікірлер: 921
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
5 жыл бұрын
የዚ ድራማ ሀሳብ በጣም ትምርት ስጪ ነው የሚል ላይክ🖒
@ٱحبكيااللهياٱللهٱرحمني-ك2ن
5 жыл бұрын
ሢያሥጠላ
@solomontesfayesolomontesfa4986
5 жыл бұрын
Betam
@ኢሙወሎየቤተሰብናፋቂ
5 жыл бұрын
እሰይ መጣችሁልኝ ስወዳችሁ እስኪ ልጅ መዉለድ ያማረዉ እንደኔ በጣም የጓጓ
@የማርያምልጅመዲ
5 жыл бұрын
ኢሙ ወሎየ ቤተሰብ ናፋቂ ከመጓጓቴ የተነሣ እምወልድ እራሱ አይመስለኝ እመቤቴ ትርዳን
@madenamohammed3858
5 жыл бұрын
ኢሙ ወሎየ ቤተሰብ ናፋቂ እኔም
@cfhggg5042
5 жыл бұрын
@@madenamohammed3858 እኔም በጣም ነው የናፈቀኝ አሁን እማ የቤት ስራ ሁኖብኞል
@madenamohammed3858
5 жыл бұрын
ኢሙ ወሎየ ቤተሰብ ናፋቂ አንድቀንይሳካል
@cfhggg5042
5 жыл бұрын
@@madenamohammed3858 ኢንሸአላ በአላህ ፍቃድ ቢኢዚሚላ
@temrm6717
5 жыл бұрын
ከ1-10 ተምሬያለሁ የነቅእን ያክል ትምህርት የወሰድኩበት የለኝም እናመሰግናለን
@madenamohammed3858
5 жыл бұрын
ተምር ረባሿ የወንዶች ፎጋሪ ዋውውውው
@galraya6501
5 жыл бұрын
batem
@efremnega1781
5 жыл бұрын
ምን ኣይነት ትምህርት
@ashrafaaraabii6955
5 жыл бұрын
Hvu
@babemame6764
5 жыл бұрын
ፎጋሪዋ
@Eነኝየአላህባሪያየረሱልወ
5 жыл бұрын
የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ ኢናሊላሂ ከንደዚህ አይነት ባል አላህ ይጠብቀን
@ematube
5 жыл бұрын
አሚን
@መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
5 жыл бұрын
አሚን
@tsehay9444
3 жыл бұрын
Wowwwww
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
3 жыл бұрын
አሚንንንን
@የድግልማርያምለጅነኝተዋህ
5 жыл бұрын
ዉድና የተከበራችሁ የእመየ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መፈስ ቅዱሥ አመታዊ ብአል አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰዉ ይበለን አሜን አሜን አሜን
@fafiababu5964
5 жыл бұрын
አሜን እኮን አብሮ አደርስን እህቴ
@የቅዱስሚካኤልነኝ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@የዝናወለተማርያም
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kaileehudson7631
5 жыл бұрын
Amen ekan abro aderesen
@ጀሪጀሪ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እደምነውወሎየደጋጎችሀገር
5 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግል ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር ህዝባችችን ጌታ ይጠብቅልን
@georgesrizk8258
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢትያለዘላለምትኑርሁሉበሱ
5 жыл бұрын
አሜን
@alemgebeyhufhd4856
5 жыл бұрын
Amenamen
@alamalem986
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@زينبدد
5 жыл бұрын
አይዳ የደሴዋ ቀበጥ
@ኤፍነኝየፋኖዎችእህት
5 жыл бұрын
ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረስ አሜን(3)
@unnishunnish1181
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Cristina-oo6lu
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአባታችን ያቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን
@fafiababu5964
5 жыл бұрын
አሜን እኮን አብሮ አደርስን
@wanisafsa7680
5 жыл бұрын
አሜን
@ሠአሊለነቅድስትድንግልሆይ
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@ማርያዊትየድንግልማርያምል
5 жыл бұрын
#የቅዱሳኑ_ሞት_በእግዚአብሔር_ፊት_የከበረ_ነው:: #መዝ_115_15 የፃድቁ አባታችን እረድኤት በረክታቸው ፀሎተ ልመናቸው አይለየን!!! አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@የቅዱስሚካኤልነኝ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lijeewedeshalew9947
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tirngobesu3399
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@alemgebeyhufhd4856
5 жыл бұрын
Amenamen
@faidafaida7751
5 жыл бұрын
Hii
@rehimaahmed
5 жыл бұрын
ሰላም በያላችሁበት ዘመዶቼ እይ #ከጨቅጫቃ ባል እና #ከሚደበድብ ባል ይሰውረን እውነትም ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ ክክክክክክ
@አላህበቃየነውአላህበቃየነ
5 жыл бұрын
አሚንማር
@ፊርዶሥበተሠቦቿንናፋቂአል
5 жыл бұрын
አሚን ዲአ አድርጉልኝ ባሌም አድቀን በጥፊ መታኝ ፀባዩ አሥቸጋሪ ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ ነው
@waine6059
5 жыл бұрын
ቤቱን አፍርሶ ውጭ አስመሳይ ከሚሆን ትዳር ይጠብቀን ያገባቹ ደስ የሚል የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ያላገባነው ደሞ እግዝአብሔር በእምነቱ በሀገሩ ለትዳሩ ታማኝ ባል ይስጠን
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት
5 жыл бұрын
ፍፍፍግ እር የኔህት ልክ።እንደዚህ አይነት።የቤት አልጋ።
@hennaalhammadi2576
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው አሜን
@suluallahsayidinamuhammedm3991
3 жыл бұрын
Amen
@ሰርክነኝወሎየዋ
5 жыл бұрын
ዋውው *ነቅዕ* ድራማ ሁለየም ኑሩልን እውነት በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ስወዳችሁ እኮ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
3 жыл бұрын
የመጨረሻው መልእክት ወላሂ እዴት። አስለቀሰኝ አይ ሴት ልጂ
@selomonberhane7156
5 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዎች ቤት ውስጥ ሴጣን ሁነው ለሌላ ሰው ክብር አለን ብለው ደጃቸውን ያሳምራሉ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
5 жыл бұрын
ትክክል
@titiabrsh158
5 жыл бұрын
Tekekl yene wendem
@ፉኖያባቱልጅ
5 жыл бұрын
በጣም።ይገርማል
@bitaneyadejene2717
5 жыл бұрын
just llike my mother
@seadashukrala9177
5 жыл бұрын
Betam mert sew new tebalalek lanet gen lala sew😞
@wxcfdz5872
Жыл бұрын
የምወዳቸሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@እናትሀገር-ኈ3መ
5 жыл бұрын
ወይኔ ባአላህ ከድህ አይነቱ ባል ፈጣሪ ይጠብቀን እህቶቸ
@yayeshmulatu8552
5 жыл бұрын
እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ገብረ መንፍስ ቅዱስ አመታዊ መታስቢያ በዓል በሰላም በጤና አድርሳችሁ የፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረዲኤት በረከታቸው ፀሎት ልመናቸው አይለያችሁ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅርት ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች
@Cristina-oo6lu
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
5 жыл бұрын
አሜን፫❤
@كوكومالسعيد
4 жыл бұрын
@@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ م
@ትእግስትየራያዋ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@eyuyemaryamlji5110
5 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች
@ኢትዮጵያሙዚቃ
5 жыл бұрын
አሁን ሚስት ትመታለች ትሳማለች እንጅ
@medihabesha1541
5 жыл бұрын
እኮ😊😃
@nesimdire3109
5 жыл бұрын
Eko Negraw Est
@zenayo2619
5 жыл бұрын
እኮ ግን ለማስተማር ያክል ነው
@sofiaosman308
5 жыл бұрын
ልክነክ ንገርልኝ
@ioananica9995
5 жыл бұрын
እኮ
@ራቢየወረባቦማኛእስላምነው
5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም. ይህ ድራማ ድስይልኛል ምክንያቱም መጨረሻው ደስይላት እውነት እባየ ይመጣል መጫረሻላይ ሀቅ. ሲቀድም ደስይላል. እኛንም መጨረሻችንን ፈጣሪ ያሳምርልን. 😭
@bdhdjhdhdh7598
5 жыл бұрын
ዚና
@መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
5 жыл бұрын
አሚን
@emra.aswabemranaswab9368
5 жыл бұрын
አረ አንች ልጅ ፕሮፋይልሽ አማረችኝ ስንተዬ ጠየኩሽ
@birukfikryee6112
5 жыл бұрын
መልካም ነው የማንነታችን ማንጸባርቂያ ነው ነቅዕ የሁላችንም ቤት ያለ ገበና ነው አይ ሴት ሁሉን ቻይ ናት እኮ ግን የሷ ክብር ጥቅም የሚገባው ስትርቅ ስትሞት ነው ለሴት ልጅ ክብር ይኑረን የሴቶች ቀን እያልን ከምናወራ በሉ ሰላም ዋሉ
@erhmaerhma9140
5 жыл бұрын
😄😄
@muhammdhadu1956
5 жыл бұрын
Biruk Fikryee እኔ አንድ ቀን ፰ጥፊ ከመታኝ ነገ ጥርሴን እሥከሚረግፍ አልጠብቅም
@Ballsmer
5 жыл бұрын
እረ ጓደኛ ተብዋ ተመቸኝ በጣም ይመችሽ አቦ👍
@ቤሊቤቲ
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በሞት ያጣናቸው ወገኖቻችንም በፀሎት እናስባቸው እኛንም ለንሰሀ ሞት እንያበቃን እንማፀን👏🙏🙏🙏🙏
@ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
5 жыл бұрын
Amen ehtachin nefsachewn beatsede genet yanurln Egnanm lensha mot yabkan 😭😭😭😭😭😭😭
@sufiyanhaji9355
5 жыл бұрын
@@ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው 0pkk
@ላምሮት-በ8ኈ
2 жыл бұрын
ይገርማል በጣም ከንዲኽ ያለ ባል ይጠብቀን 🙏
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
5 жыл бұрын
ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን
@yeshidejen1231
5 жыл бұрын
አሜን
@sadasada5288
3 жыл бұрын
amine
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
4 жыл бұрын
ጓደኛዋ ግን ምርጥ ነች👍😍
@sedaisedai5334
5 жыл бұрын
ከድህ አይነቱ ወንድ አላህ ይጠብቀን
@yyyyggg5055
5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
5 жыл бұрын
አሚን
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
3 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@alihamdulilah6475
5 жыл бұрын
ስናሳዝን የኢትዮጵያ ሴቶች በሌላ ዓለም ንግስት ክብርት ይቅር ኣርግዛ ልትመታና ሚስታቸው ስታረግዝ አቤት እንደሚደሰቱ እንዴት እንደምትከበር የኛ ግን ሆድ ይፍጀው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርቱ።
@tezetawedajo4948
5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለፃዲቁ አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል
@Hoor-zc3gs
5 жыл бұрын
አይዋ ኑሮው ነው ትዳሩ ምርጥ ጥያቄ
@ggggeghtapharyemsgn2147
5 жыл бұрын
እኳን አብሮአደረሰን
@My-Fano-Amahara
5 жыл бұрын
ይህ ድራማ እያዝናና እያሳቀ ብዙ የገሃዱ አለምን ኑሮ ምንጥር አርጎ ነው የሚያስተምረው ብዙ ሙፍ አይቻለሁ ፍፁም ከነሱ ይከ ይለያል እናመሰግናለን
@salamdubai6966
5 жыл бұрын
በጣምምም ኡነት
@zharaadem3001
5 жыл бұрын
ሴትን ልጂ የሚማታ እራሱ የተዋረደ ነወ ሴትን ልጂ ያከበረ እራሱ የተከበረ ነወ ብሎል ረሱል ሰ. አ .ወ ሴት ልጂ ማለት 1👉 እናት 👉 እህት 👉 ሚሰት ናት ለምን ሴት ልጂ አትመታም አከተመ። ለእራሱ ጋራ ተጋብቶ ጋራ የሚያጋባ ትደርስ ያሰጠላን ፐፐፐፐፐ መጨረሻ ላይ የሚሰጠወ ምልእክት ሁሌም ልቤን ይነከዋል የመጨረሻወን መልእክት ሰል ነወ የማየወ ይህን ድራማ👍👍👍👍👍
@yyyyggg5055
5 жыл бұрын
ሰ , አ , ወ
@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
4 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@REYOOFALBLOOSHI
5 жыл бұрын
😃😃😃😃ፊትሽ ገበር አለው ወይ ከደዚህ አይነቱን ባል አላህ ይጠብቀን እኔ ጥሎብኝ እንኮን ጥፊ ቁጣ እንኮን አልወድም
@marimayammarimayam1878
5 жыл бұрын
ሜሪ የወሎ ልጅ
@ፊርዶሥበተሠቦቿንናፋቂአል
5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ባሌም እደዚህ ያለ ፀባይ አለው አላህ ይገልግለኝ ዱአ አርጉልኝ
@REYOOFALBLOOSHI
5 жыл бұрын
@@ፊርዶሥበተሠቦቿንናፋቂአል ውይ ሀየሰቴ አላህ ይድረስልሽ እኔስ አልወድም
@REYOOFALBLOOSHI
5 жыл бұрын
@@marimayammarimayam1878 ናእም
@Eman-mw1jx
5 жыл бұрын
የኔ ዉድ እኔም አይመቸኝም
@seadamahammedmahammed1558
5 жыл бұрын
ይሄን ድራማ እጅግ በጣም ነው የምወደው ልዪና አሰረተማሪነው በርቱልን ሴት ልጅ እንቁናት ትከበር እቤት ተገልብጣችሁ የሴት ልጅን ላብ ጠብ አድርጋ ያፈራችውን ገንዘብ ለመጋጥ የምታሰፈስፍ ወዶችምጭምር ልተነቁ ይገባል በተለይ በአረብ ሀገር ትዳርን ድጋፉ አደርጋችሁ ሴትልጅን የምታታልሉ ኢትዮ ተጎልታችሁ ሚስቶቻችሁን አረብ ሀገር ልካችሁ በላቧ ቢራና ጫት የምትቅሙ ወዶች ፈጣሪን ፉሩ
@ዜድፍቅር-ጀ8በ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ እነ ህዝቦችን ጠብቅ።ወቶ ከመቅራት እግዚአብሔር ይጠብቃን ወገኖቼ
@የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ
5 жыл бұрын
Amen
@dhgvdhhf32
5 жыл бұрын
ሙዝሙረ
@genatemebire8648
5 жыл бұрын
ትክክለኛ መልክትነው የምታስተላልᎉት እግዚአብሄር ያክብራችሁ እናመሰግናለን
@selamineshemariyam1846
5 жыл бұрын
እንኳን ለጻድቁ አባታችን አብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አምታዊ እርፍት መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች ደህና መጣችሁ ነቅእ ♥
@eyuyemaryamlji5110
5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች
@سارهساره-ق3ر7و
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
5 жыл бұрын
ዋውውው ይመቻችሁ ንቃ እውነትም ንቃነው እስቲ ከዚህ ድራማ ተማሩ እከዬ እድሜህ ይርዘምልን እናመሰግናለን🌷
@lobabhlobabh5323
5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ብዙ ቤት ያለ ነገርነው የሰራችውትእናመሠግናለን
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ
5 жыл бұрын
በጌታ ከደዚህ አይነት ባል ይስውረን ጌታ ን አመስግናለሁ ሲገፍኝ የሚ ከፍ ሳለቅስ የሚያለቅስ ባል ስላለኝ አዛኜ እናት ለኔ. ሁሌም
@xxtxtentacionmyking4453
5 жыл бұрын
በጣም ጎበዞች እውነት ሁሌ ምታስተላልፉት ኣስተማሪ ነው።👍👍👍
@titlove6259
5 жыл бұрын
በጣም እንጂ ብሩታልኝ
@መቅዲየድንግልማርያም-ሰ2ቐ
5 жыл бұрын
ሚስቱን ከሚማታ ሰው እግዚ አብሄር ይጠብቅ
@merawitabebe8998
5 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ድራማ ነው ስንት እንዲ ሚያረጉ ወንዶች አሉ
@natinatay5303
5 жыл бұрын
ነቅዕ የምወደው የምማርበት የእውነት ምርጥ ፖሮግራም ነው ቀጥሉበት
@ggalaxys2010
5 жыл бұрын
መጣችሁ እዲ ይህን ድራማ በፍቅር ነው እማየው ጋይስ እናተስ በጣም ምርጥ ትምህርት የሚሰጥ ነው
@eyuyemaryamlji5110
5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@kedirwollo8967
5 жыл бұрын
ቀጥሉበት በጣም ጠቃሚና ወቅታዊ ነገርን በተመለከተ ነው የምታቀርቡት እናመሰግናለን
@habimar7961
5 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ተባረኩ በርቱ
@tg3766
5 жыл бұрын
አይ ብዞዎቻችን ይህንንአይነትእየኖርንነዉ ያሣዝናል ሤቱምጋችግርአለእዎዶችምጋችግርአለፈጣሪግን ሦሊህየሆነዉንባል ይወፍቀንጎደኞቼ
@መሴየአሪሴደጋፍ
5 жыл бұрын
እሄ ነገር ወንድሜ ቢያየው ጥሩ ነበር ኡፉ ሚስቱን ለብር ብሎ እያሰቃያት ነው ዱኣ አድርጉላት ወንድሜ መክሬው አልሰማ ብሎኛል በቤት ውስጥ አይሰማም ውጪ ላይ ስለሱ ሚወራው ነገር አያድርስ ነው የሱ እህት ናት ከተባለ አቀባበሌ ለየት ያለ ነው ቤት ውስጥ ሰላም ኖሮ ድህነት ይግደለኝ ለሀብት ብዬ ሰላሜን ከማጣ
@efremnega1781
5 жыл бұрын
ይማታል ማለት ነው
@bona2318
5 жыл бұрын
Egziyabher libona yistew bezemed azmad asmekiru be haymanot abatochim asmekirut
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
5 жыл бұрын
ወይኔ ሙስሊም ከሆነ አላህ እዲፈራ አስመክሩት ያአሏህ በደልን ተጠቀቅ በይው አላህ በደልን በሡም ላይ ሐራም አርጓል ይህ ማለት አላህ ማንንም አይበድ ፈላተዟለሙ እናተም አትዞላለሙ ይላል እባክሽን ወይ ምከሩት ወይ ልጂቷን ከሱ አለያዋት ያረቢ እኔ እኳን ዱላ ቁጣም አልችል ትንሽ አኳ ከተናገረኝ ወደ መቀባረር አሎድም ከፈለገህ እሸኝሐለሁ መብቴን ጠቅቄ አውቃለሁ ነው የምለው ባሌ ግን እኳን ዱላ ሊያነሳ ቀርቶ አይናገረኝም
@ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ
Жыл бұрын
ተባበርያት ውዴ እህ የኔ ባልም ይማታል ግን እየቀና ነው😢
@selamawittadesse2435
5 жыл бұрын
እውነት ነው መልካም ጸባይና ምግባር ከቤት ነው የሚጀምረው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ እናመሰግናለን
@munaalhmdullheforeverythin2222
5 жыл бұрын
ሤትን ልጅ የሚያከብር የለም የተከበረ ቢሆን እጂ ሤትን ልጅ የሚያዋርድ የለም የተዋረደ ቢሆን እጂ
@ematube
5 жыл бұрын
የረሱል ቃል ትክክክልልል
@እናትዋንናፋቂ
3 жыл бұрын
Sah
@بحبوربي
5 жыл бұрын
እሄንን አጎቶቼ ቢያዩት እማዬን አክስቴን ባላሰቃዮቸው እማ እና አክስት ፍርዱ ቅርብ ይሁንላቹ
@ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ
5 жыл бұрын
ዌል ነቅዓዎቼ ውዱ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የፈጣሪ ሠላምና እዝነቱ አይለየቹ በመቀጠል ሁላችንም በየእምነታችን ለሀገራች ዱዓ/ፀሎት እናድርግ #በሀገርችን ሠላምና ፍቅር ይስፈን😌
@helentolosea6192
5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ መልእክት አለዉ እናመሰግናለን የዉጪ አልጋ የቤት ቀጋ ከሆነ ባል ይሰዉረን
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ
5 жыл бұрын
ብዙ ማዳመጥ እንጅ ብዙ ማውራት አዋቂ አያደርግም!✔
@bortoqalaamman713
3 жыл бұрын
ትክክል
@fand8463
5 жыл бұрын
በጣም ያስምራል። ጎበዞች ቀጥሉበት ስወዳችሁ!
@እማዬናፈቅሽኝ
5 жыл бұрын
የኔን ህይወት ቁጭ አሁን ተገላገልኩት መገፋት ጥሩ ነዉ ተመስገን ፈጣሪ ሰጠኝ የተባረከ
@ethiotube6191
5 жыл бұрын
Tiruu sew malet labetsabu tirui yihone new bilewal nabiyyii muhammad ❤SAW❤
@mominaali.kasaye2751
5 жыл бұрын
Sa walhi wesalm
@የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ
5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ በሰላም አደረሳችሁ
@esyetemichael4487
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@masraqmalat8317
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚአይነት ባል ሰውረኝ ብቸንነት ምናለበት ሰላምአለው
@IbnMasudTube
5 жыл бұрын
ወይ ወንዶች የሚማታ ባል ማለት አስተሳሰብ ያነሰው ደንቆሮ ማለት ነው ከምጠላው ሁሉ የሚባታ ባልና አቃጣሪ ጎደኛ
@ፊርዶሥበተሠቦቿንናፋቂአል
5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@سلطان0553العصيمي
5 жыл бұрын
አላህይጠብቀኝ
@Lena-bw6ml
5 жыл бұрын
ትክክል፣ጭቅላተባዶነዉየሚማቱት
@ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
5 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ሒዎት እኔም አጋጥሞኛል ግን ጓደኛም ዘመድም ከጎኔ አልነበረኝም ምንጊዜም ብቻዬን የማይተወኝ አላህ ግን ከጎኔ ነበረ። አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ከአረቦችጋ ሠላም ሆኜ ሥራዬን እየሠራሁ ኑሮዬን እየመራሁ ነዉ እሡምጋ ተለያዬን👍 የዉጭ አልጋ የቤት ቀጋ ከሆነ ማንኛዉም ሠዉ ረበና ይጠብቃቺሁ ዉዶቼ❤☝
@አልሀምዲላአለኩልሀል
5 жыл бұрын
ከድህ አይነት ትዳር አላህ ይጠቡቀን
@نورهالشرماني
5 жыл бұрын
Ameen
@momadmomad3261
4 жыл бұрын
አላህይጠብቀን🤑🤑
@እናቴሂወቴቱብ
5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንዴ እኔ ባል ፀባይ ያለው በአለም ላይ ያለ አይመስለኝም ። ከድህነታችን ውጭ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
5 жыл бұрын
አብሽር ቆንጆ ድህነት በስራ ይቀረፋል ዋናው ፍቅር ነው አላህ ይጨምር ላችሁ እርዚቁንም ያብዛላችሁ
@እናቴሂወቴቱብ
5 жыл бұрын
@@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ አሚም አሚን ልክ ነው ለድህነትና ለምቀኛ እጅ አለመስጠት ነው ።
@ቢታንያየድንግልማርያምልጅ
5 жыл бұрын
ሚስት እኮ ፍቅር ናት
@azooozebrahem2381
4 жыл бұрын
ወይኔ እዉነትሺነዉ የምታስቂዉ የቅመምልጅ ለቅጠሺ ጠራሻት😅😅😅😅😅
@brhan826
5 жыл бұрын
ሴት ልጅ እንደ አህያ እየተደበደበች አብራ የምትቀጥለው ትዳሯን ላለማፍረስ ወዳ ሳይሆን በራሷ የማትተማመን ነገ ጥሎኝ ቢሄድ ወይም ብፈታው እንደት እኖራለሁ ብላ ህይወት ስለሚከብዳት ብቻ እንጂ በራሷ የምትተማመን በቂ የኢኮኖሚ አቅም ካላት ፍፁም አይደለም ተደብድባ አንቺ የሚለውን ቃልም መስማት አትፈልግም
@efremnega1781
5 жыл бұрын
ኣቅም ቢኖራትስ ምን ታረግ ነበር
@hqs8057
3 жыл бұрын
ጓደኛማለት ይቺ ናት ጀግና
@ጥቁርሰዉ-ዘ5መ
5 жыл бұрын
እስከ ዛሬ ባለመከታሌ ተቆጨዉ ሀሪፍ ነው
@ryudgh8327
5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
@ቃልየማርያምየአማላጅትዋል
5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጥሩ ትምህርት ነው ወድ ሆይ ሴት እኮ ያጥትክ ክፋይ ናት እናም እራራላት እናመስግናለን
@masaratmohamad5621
4 жыл бұрын
በርቱልኝ ምርጥ አስተማሪ እና አዝናኝ አችሁ ስወዳችሁኮ እፍፍፍፍፍፍ
@የወልድያልጅነኝከርታታዋ
5 жыл бұрын
ሠላም እንኮን ደህና መጣችሁ ለሞቱት ነብሥ ይማር ለቤተሠብ ዘመዶቻቸዉ መፅናናትን እንመኛለን
@alemneshdadi4545
5 жыл бұрын
lebi yalew holu lebi yibel betam astemarina beuneti yetemola new sentochu alu bebetu ehen hita fenta yeminoruti thank you
@እሙአማር-ነ6ሰ
5 жыл бұрын
ከእንደ መስፍኔ አይነት ባል ከማግባት ቢቀር ይሻላል ማሬ አትበይኝ የሚል ባል ኡኡኡኡ
@nemamuhammed1015
5 жыл бұрын
ይህንን ባል ከማግንባት ዝም ብሎ መቀመጥ
@Madina-ky4le
5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቀጥሉበት።ቃላትያጥርኛል
@meskeremyesneg7199
5 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ 155 ዲስ ላይክ የሰጡት ወንዶዎች ናቸው😂😂😂😂
@galaxya2043
3 жыл бұрын
🤪😆😛
@ጀሪጀሪ
5 жыл бұрын
ዋው ይህ ድራማ ውስጤ ነው
@እፀገነትአቡኔ
5 жыл бұрын
ከአስመሳይ ሰው ይሰውረን
@muniraslite.tubisaws8143
5 жыл бұрын
Wowowowowowowow ነቃፆች በጣም ምርጥ ትምርትነው እዴት እዳምዋዳቹ
@sisi5535
5 жыл бұрын
ናፍቆቶቼ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ እንኳን በሰላም መጣቹ
@AaAa-wt3gl
5 жыл бұрын
Hi
@ዜድነኝየናቷናፋቂ
5 жыл бұрын
ኢ ወላህ ትክክል ደግነት ከራስ ነወ ጥሩ አሰተማሪ ወላህ ትክክል ቀጥሉበት
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
*የክርስቶስ ጠብቃ አይልያችሁ አይልየን ዊል ንቅ ውጡ ክምቅርት ይስውራችሁ ይስውርን አሜኑ፫!*
@abyottes6129
5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ይህቺ ተዋናይ ጠፍታ ነበር በጣም ነው የምወዳት
@tigitube2789
5 жыл бұрын
ትክክል እውነት ነው የሴት ልጅ ጥቃት መች እደሚቆም አላቅም
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
5 жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ ናቸው ማሬ ይላል እዴ እዲህ አዝጎርጉራት ማንም ከህግ አያመልጥም ግዜው ቢቆይም
@ሊናዘሀበሻ
5 жыл бұрын
ኡፍ የሚጮህ ወንድ አልወድም በፈጣሪ😡😐😣😣
@zawuyasalih477
4 жыл бұрын
ይሄ ድራማ የኛ ቤት ታሪክ ነው የኔ አባት ልክ እደዚህ ነው ከቤት ልጆቹን እናቴን ሁላችንም ቁም ስቅል ነው እሚሳየን ለውጭ ሰው ግን ውይ እስንቦዝ ፍራሽ በሉት
@uitedalahadlialahe3132
4 жыл бұрын
አይዞሽ
@እኔማለትያውእኔነኝ
5 жыл бұрын
ነቅዕ በእውነት አስተማሪ ናችሁ እናመሰግናል
@aslakuhshjs4843
5 жыл бұрын
Waw.Are.tebareku
@sahaisahaisahai507
5 жыл бұрын
Selam yehulu meserete new ena selam lehulachenem
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
5 жыл бұрын
ደራማ ይሁን እንጅ ትክክል ወላሂ በጣም ብዙዎች ትዳር ላይ እንዲህ አይነት ነገር አለ. በጣም እናመስግናለን አልሀምዱሊላህ የኔ ባል እኮ አይማታም እንድኔ ምርጥ ባል ይስጣቺሁ ወላሂ አንድ ቀን ብቻ ድህና አርጎ ገርፍኝ እሱም ተኝተን እቀፍኝ ብየው አሞኛል ብሎኝ በድንብ ሳያቅፍኝ እከርፌ ትችው ተንስቼ እሳሎን ትኝቼ ደህና ሶኬት ይዙ መጥቶ ገርፍኝ ግን እውደዋለሁ ጅማልየ ዘላለሙ ይብራለት ወላሂ በጣም እውደዋለሁ ይቅርታ ግመናየን ስላውጣሁ ድስ ስለሚለን ነው የመታብኝን ቀን ሳስብ ድስስስስስይለኛል 😍😍
@fadelnahle6289
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ተመቸሽኝ እማ 😀😀😀😀😂😜
@bezawitlondon5805
5 жыл бұрын
ሴት ልጅን የምትደበድቡ ወንዶች ግን የአባቴ አምላክ እጃችሁን ይቁረጠው እሺ👊👊
@bona2318
5 жыл бұрын
😂🤣🤣
@nafisayemam6775
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@susu-oe9pt
5 жыл бұрын
እናንተሤቶችታልተመታችሑአታድቡም
@mdfahim8194
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂🎉
@dinkudinku3511
4 жыл бұрын
ሚስቱን የምመታ ባል ምች ይምታው ሴቶችዬ አሜን በሉ
@senasena3784
4 жыл бұрын
Amen😆
@dinkudinku3511
4 жыл бұрын
@@senasena3784 😂😂
@ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ
5 жыл бұрын
መክቢቤን ሳይ ፍቅርም ትዳርም አስጠላኝ።
@انااثيوبيبلاديالحبشيه
5 жыл бұрын
እኔራሡ ተሠቃየሁ እጂን በሠነዘረ ቁጥር እኔ ላይ እየመሠለኝ እኔሥ አልሀምዱሊላህ ጥሩ ባል አለኝ😘
@ፍቅርአበባነው-ሠ1ቐ
5 жыл бұрын
እረ በጣም አስተማሪ ዲራማ ነው ተባረኩ
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ
5 жыл бұрын
£ገንዘብ አላት ብሎ መልከጥፋ ~~ማግባት ገንዘቡም ~~ ያልቅና ሁለተኛ ጥፋት😋😋😋 $$&አሉ ወዶች ~~ወሮ በላ😝😝😝😝
@አልሃምዱሊላህአልሃም-አ4ጘ
5 жыл бұрын
ብር ያለኝ መስሎት አገባኝ ከዛ እንደሌለኝ ሲያዉቅ መጨቃጨቅ ጀመረ የወንዶች ልብ ብርርርርርርርር
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
5 жыл бұрын
ክክክክ
@ፍቅርፍቅር-ኀ9ቘ
5 жыл бұрын
ከደዚህ አይነት ባል አላህ ይጠብቀን
@gdde1844
5 жыл бұрын
ይህ ዲራማ. ኦዲቢን. ቲምለማን. ያስታውሰኛል በትክክልም. ኦዲቢ. ለውጭ አሪፍ ለውስጥ እሾህ. አስመሳይ. ይሉከል ይህ ነው
@ኢትያለዘላለምትኑርሁሉበሱ
5 жыл бұрын
እፍ ከእንደዚ ባል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@abdulrehmantuha1540
5 жыл бұрын
በጣም ተጋነነ ማሬ ፍቅሬ ከተባልኩ እኔ እበርዳለሁ ማሬ እያለችው ጥፊ ተጋነነ አይ እከ ሸጋነው ምንም አይልም
@nemamuhammed1015
5 жыл бұрын
አረ. አላህ ይቅር. ይበለው
@genetzeneb1876
5 жыл бұрын
@@nemamuhammed1015 ♥️🥰
@emra.aswabemranaswab9368
5 жыл бұрын
እኔ ገና አላገባሁም አላህ ሷሊሁን ይስጠን ያገቡትንም አላህ ያስተካክላቸው
@sofyaali3026
5 жыл бұрын
ከሰውየው ብትር የጓደኛዋ ማሾፍ 😏
@ፋፊነኝየሀራዋ
4 жыл бұрын
እረወላሒከሚደበድብባልይሠወረነ
13:41
Неожиданная помощь для Украины / Это может повернуть ход войны
NEXTA Live
Рет қаралды 481 М.
17:38
ነቅዕ ድራማ ክፍል 37 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 37
Nek'e Drama
Рет қаралды 509 М.
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 9 МЛН
00:41
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:43
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
25:21
ነቅዕ ድራማ ክፍል 25 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 25
Nek'e Drama
Рет қаралды 1 МЛН
26:06
ብራዘርሊ ሲስተርሊ ክፍል 21 - የሙዚቃ ፕሮዲውሰሩ መሰላል - Ethiopian Comedy
AmharicTV
Рет қаралды 119 М.
1:36:35
Freedom - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 629 М.
25:13
Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 46
Nek'e Drama
Рет қаралды 645 М.
25:29
ነቅዕ ድራማ ክፍል 55 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 55
Nek'e Drama
Рет қаралды 536 М.
21:45
"አራዳ" ድራማ ክፍል 1/ Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 1
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 334 М.
23:39
ነቅዕ ድራማ ክፍል 40 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 40
Nek'e Drama
Рет қаралды 621 М.
20:11
Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 51
Nek'e Drama
Рет қаралды 352 М.
27:28
ነቅዕ ድራማ ክፍል 35 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 35
Nek'e Drama
Рет қаралды 888 М.
27:25
ነቅዕ ድራማ ክፍል 23 Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 23
Nek'e Drama
Рет қаралды 533 М.
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН