ነቅዕ ድራማ አስቂኝ የመድረክ ላይ ስታንድ አፕ ኮሜዲ ስብስቦች | Nek'e Drama | Ethiopia

  Рет қаралды 408,966

Nek'e Drama

Nek'e Drama

4 жыл бұрын

ነቅዕ ድራማ አስቂኝ የመድረክ ላይ ስታንድ አፕ ኮሜዲ ስብስቦች | Nek'e Drama | Ethiopia
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Our Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom, and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment, and cinema.

Пікірлер: 317
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
የስደት ጎደኞቼ ሙስሊም ክርስቲያን እህት ወድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር የጠብካችሁ💚💛❤️ የስደት እህታችሁ ነኝ
@shhdh3661
@shhdh3661 4 жыл бұрын
Ammin wiidee💘
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 4 жыл бұрын
አሜን
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 4 жыл бұрын
አሜን እህታአችን አችንም ከክፉ ይሰዉርሽ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
@@user-oj6wb5iu4n አሜን አሜን አሜንንን
@abusadsad8091
@abusadsad8091 4 жыл бұрын
አሚን ሁላችንም
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 4 жыл бұрын
የነገ ፃድቁ አባታችን አቡነ ግብረ መንፈስ ቅዱሰ ሀገራችን ተዋህዶ ን ይጠብቅልን
@user-jh7yc4zk7o
@user-jh7yc4zk7o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 жыл бұрын
🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🌷
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 4 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
ቲጂ ቲጂ ማም ሰብስክራይብ አርጊኚ
@rtube8561
@rtube8561 4 жыл бұрын
ዘሬ በጠም ደሲ ቢሎኛል ወንድሜ ከአገር ከወጠ 1ወሩ ሰዉድ ገበ ኢሲት የሰዉ ደሲተ የምየሲደሲተዉ ለይክ
@user-ok6qo3ze6h
@user-ok6qo3ze6h 4 жыл бұрын
እኮን ደስአለሺ እህት
@zabebaz6175
@zabebaz6175 4 жыл бұрын
ማሸአላህ ሁሌም አላህ ደስተኛ የርገን
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
ዘክያ LOVE TUBE ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
Zabeba Z ዙዙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@tjg8041
@tjg8041 4 жыл бұрын
እንኳን፡በሰላም፡ገባ፡እህቴ፡ግንብዙ፡ህይወት፡እያለፈ፡መሄዳቼውን፡እኔ፡አልደግፍም
@markdooms9686
@markdooms9686 4 жыл бұрын
እረ ሆዴ ቆሰለ በጠፋ ሳቅ ዘና አደረጋችሁን እናመሰግናለን ።
@mesi3777
@mesi3777 4 жыл бұрын
በሳቅ 😂😂😂😂😂 እናመሰግናለን
@haleluyahaleluya7652
@haleluyahaleluya7652 4 жыл бұрын
wowww እኔ አልቀበልም አንቀበልም 👌👏 ወፍራም መልክት ነው ወድሜ ተባረክ ።
@Love-du8qv
@Love-du8qv 4 жыл бұрын
ዛሬ ባጣም አሞኛል ደብሮኛል እስኪ በላይካችሁ ዘና አርጉኝ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ አላህ አፊያ ያድረግሽ 😘🌹
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
አረ ለማንብል አይደብርሽ አላህ ይማርሽ
@zinetseid4805
@zinetseid4805 4 жыл бұрын
Hg Hk አላህ ያሺርሺ እህት
@tesfayedesalgn6049
@tesfayedesalgn6049 4 жыл бұрын
ከይዞሽ ዉስጤ
@mubaratbangky4564
@mubaratbangky4564 4 жыл бұрын
ደሰይላል
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 4 жыл бұрын
ኧር ዴግሞ ዛሬስ በጣም ዴስ ይላል ትክክል ብለሀል
@user-ht5mb4gx1o
@user-ht5mb4gx1o 4 жыл бұрын
እዉነት ነው አሁንማ ቀር አብርን እንብላ ማለት👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
የስድት ጎድኞች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ # # ነጃህ ሚድያ ና ኢምራን ቲዮብ ኢቅራ Midea## በቅንነት ሰብስክራይብ አድረጎችዉ በተረፈ ሁላችሁንም ዉድድድድድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@user-ki5dw6lu7g
@user-ki5dw6lu7g 4 жыл бұрын
እሺ
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 4 жыл бұрын
እሺ. እኛም. ውድድድድድድድ.
@hanan4379
@hanan4379 4 жыл бұрын
እኔም ውድድድድድድድድድ ነው የኡመተል ሙሀመድ 💋💋💋💋💋💋
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 4 жыл бұрын
እኔም. የኔ. እህት. ውድድ. አርግሻለሁ. በለሽበት. ስላምሽ. ይብዛ
@toybaeemal5899
@toybaeemal5899 4 жыл бұрын
እሽ ሁቢ እኔም ውድድድ
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ዘና አረጋችሁኝ 😀😀😀😀😀 እረ ይመቻችሁ
@miruethio3059
@miruethio3059 4 жыл бұрын
ቦታዉን ያስጌጣቹህበት በጣም ደስ ይላል በባህል መሆኑ በተለይ እንጀራ ማዉጫ👌
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 жыл бұрын
I like it. Love 4 Ethiopia!!!! 💪😍💪 I am proud of you guys.
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 жыл бұрын
ደስ እምትሉ ቡድን ናችሁኮ ሁሉም ያምርባችኋል
@amarunega9451
@amarunega9451 4 жыл бұрын
ነቃዎች አድናቂአችሑነኝ በርቱ በጣምደሥይላል።
@selamlove1283
@selamlove1283 4 жыл бұрын
Tnx
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
አቤት አዝማራው ማሪቱ ስታምሪ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ጥርሴስ ልማዱ ነው ሁሌ መሳቅ ለማንኛውም እንኳ ደህና መጣችሁ
@user-ti5oz7lj4n
@user-ti5oz7lj4n 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ❤🙏
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
ተምሳሌት KZbin ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@fekerethiopian5160
@fekerethiopian5160 4 жыл бұрын
Enenimy sebicerby arigigni ene arigeshalowo
@fekerethiopian5160
@fekerethiopian5160 4 жыл бұрын
@Astu Intala Dubaroo Maariyaam astu sebicerby arigigny
@user-hl1zw9hm6m
@user-hl1zw9hm6m 4 жыл бұрын
አድርጌሻለሁ የኔ ዉብ እመቤቴ ማርያም ታበርታሺ
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 4 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@mesietube8261
@mesietube8261 4 жыл бұрын
ሊቦ ከምከም ሲጠራ ልቤ ስንጥቅ ይላል ወይ ሀገሬ ከምከም ቃሮዳ በጌምድሩ በጣም ንፍቅ ብሎኛል
@mesfintesema3704
@mesfintesema3704 2 жыл бұрын
@user-qo2cm7sh6w
@user-qo2cm7sh6w 4 жыл бұрын
እሰኪ መምህር አብን የአይኔ በሌን ነው አትንኩት ያላችሁ ላክ
@seidmengstu2386
@seidmengstu2386 4 жыл бұрын
ክክክክ ቆሻሻ ጥንብሽን የአይን ብሌን ግማታም የግር በረባሶም አይሆን
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 4 жыл бұрын
@@seidmengstu2386 አንቺ ውሻ
@user-pi2jm2po9g
@user-pi2jm2po9g 4 жыл бұрын
የመሀመድ ቡችላ እንከባበር እሺ እዳመጣላቹ በየሚዲያው ልታይ ልታይ አትበሉ ምድረ አህዛብ መጤ
@ethiohabeshatube2422
@ethiohabeshatube2422 4 жыл бұрын
@@user-pi2jm2po9g እከካም ተሳዳቢዋን እዛው በያት እንጅ ሙሀመድ ላይ ምን ፊጥ አረገሺ ከብት😏
@meka9196
@meka9196 4 жыл бұрын
@@seidmengstu2386 ለማንም ሰው ቆሻሻ ተብሎ ኣይሰደብም ኣፍ ሲከፈት ጭንቅላት ያስገምታል
@MYEMPIRE12
@MYEMPIRE12 4 жыл бұрын
Kkkkkkk...super hilarious.
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 3 жыл бұрын
Ye Senegateraw lek belehal,lemanegnawem azenagnena asetemari zegejet new,Arif koyeta neber beretulen enamesegenalen
@henokfanta9438
@henokfanta9438 4 жыл бұрын
U made my day
@rosakejela4503
@rosakejela4503 4 жыл бұрын
Woooow des yemil ciwuwut melikt yalew new
@gravitymobile8092
@gravitymobile8092 4 жыл бұрын
Waww baxame dase yela e./r Ethiopia selam yadargelan
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@feefee3959
@feefee3959 4 жыл бұрын
ባለጎፈሬው ኮሜዲ ትን እሥኪለኝ አሣቀኝ በተለይ በትዳር ዙርያ ለምን አታገቢም ያልከው😂😂😂😂😂😂😂
@robloxexplits2667
@robloxexplits2667 4 жыл бұрын
Thanks
@alexmedia1817
@alexmedia1817 4 жыл бұрын
Gebere aykebrm malet new yegd 80 sew gedlo memta alebet wey gud arif new yimechachu
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
Selam le hagerachn amelake hooye baq belen selamun awuridilen 😭😭😭😭⛪🙏
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜን
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Жыл бұрын
አዝሜ እናመሰግናለን
@tigistamytekeste8135
@tigistamytekeste8135 4 жыл бұрын
Azemerawu betam ewodeh neber bemaritu meteh gin kir belognale
@analimanalim1667
@analimanalim1667 4 жыл бұрын
ዋው
@GrandPrime-ex6hn
@GrandPrime-ex6hn 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk Ere sake nalege
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
ዘና ብያለሁ ይመቻችሁ😂😂😂
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
በትክክል
@godisgood7530
@godisgood7530 4 жыл бұрын
የአድዋ ቀልድ የአቃቂ በሰቃ ቀልድ ነው እጅ እጅ ይላል የሆንክ ፈረስ አንጎል ነህ በአድዋ ድል አይቀለድም
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 3 жыл бұрын
ትክክል
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 жыл бұрын
WOW like
@sarasara-vt5th
@sarasara-vt5th 4 жыл бұрын
ማሮች ስታምሩ
@bbyebbye6157
@bbyebbye6157 4 жыл бұрын
Sle Selam staweru ashumurnim tewu enante ametsega artistoch waaaaaaaa
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
ሆደ ቆሰለ😂😂😂😂
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 жыл бұрын
Ja ja Asemeraw ❤️❤️❤️
@roseforever2935
@roseforever2935 4 жыл бұрын
አምላክ እምዬ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 жыл бұрын
ማማየ ማሪቱ ጉድሽ ክክክክክክህክህክክክክክክ እደት መጣለህ
@nigusdebash8
@nigusdebash8 4 жыл бұрын
Kkkkk wey ante shentererwa alke kkkkk
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 4 жыл бұрын
ሁሉም ኮመዲያኖች በጣም ያዝናናሉ ያኛው ልጅ ግን የተለየ ለዛ አለው ስለጣሊያኑ ውጊይ ሩጫ የሚቀልደው እንደማሪቱ ሲዘፍን ደግሞ እናቴን ያስታውሰኛል።
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Жыл бұрын
🥰🥰👌👌👌👌
@shiferawayele2986
@shiferawayele2986 4 жыл бұрын
wawu
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 жыл бұрын
አልቀበልም 👍ዘፈን መሆኑ ቀርቶ ኮሜዲ 😁ላይ የሚቀርብ ጆክ ሆነ እንዴ ሁሌ👈 እስታንዳፕ ላይ የምታቀርበው 😁ወይስ 😀አልሸጥ አለ በደንብ ማስታወቂያ እየሠራህለት ነው በዛው ለማንኛውም ሁሌም የአንተ ቀልድ ይመቸኛል ዛሬም ከሁሉም የአንተ ለዛ ያለው ነው
@susuhabeshawit5025
@susuhabeshawit5025 4 жыл бұрын
እኔ ሚናፍቀኝ ነገር መቼ ይሆን ስለ ፊልሙ ኮሜት ምታደርጉት ዝም ብላችሁ ሰብሰክራይብ ምትሉት ኤጭ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
እኔም የመረረኝ ሰብስክራይብ ልመና ማየት !
@ejhhhr276
@ejhhhr276 4 жыл бұрын
ጥሩነው
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 жыл бұрын
ያሳቀኝ የመጀመርያው ነው ክክክክ
@user-ph6lc9qw5o
@user-ph6lc9qw5o 4 жыл бұрын
የመጨረሻዉ ወንድም ይመችህ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
ስወዳቹ
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 жыл бұрын
አረ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ
@tigistamytekeste8135
@tigistamytekeste8135 4 жыл бұрын
Hulachum best nachehu
@Elias44475
@Elias44475 4 жыл бұрын
80 sew fejito memitat alebet ende 😂😂😂👉Jawar
@ymtube4148
@ymtube4148 4 жыл бұрын
Selam beteseb enhun
@user-vc4zv3rk2q
@user-vc4zv3rk2q 4 жыл бұрын
wow zena aregechuhugn😃😃😃😃
@yessusashes9866
@yessusashes9866 4 жыл бұрын
Welcome
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 4 жыл бұрын
የደዱብ ጎደርልጅነኝ በኚ አገር በጣምጥሩጥሩ ጠካራ ገበሬወች አሉ
@user-lr5ny9tn9y
@user-lr5ny9tn9y 4 жыл бұрын
wow
@mareymarey9423
@mareymarey9423 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍👍👍
@fasilabebe2814
@fasilabebe2814 2 жыл бұрын
ere.Firesku
@SamSung-tk5nj
@SamSung-tk5nj 4 жыл бұрын
1ኛ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 kewiqiro Meqele!
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 4 жыл бұрын
😃😃🙋
@tesfayea5408
@tesfayea5408 4 жыл бұрын
አማረልኝ ብለህ በጀግናው አርሶ አደር መቀለድህ አስከፍቶናል !!
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 4 жыл бұрын
😃😃😃😃👌
@user-pi2jm2po9g
@user-pi2jm2po9g 4 жыл бұрын
ፍትህ ለተዋህዶ ፍትህ እንቁ የሆነው ለመምህራችን #ለምህረት አብ አሰፋ ምድ አህዛብና መናፍቅ #እግዚአብሄር ይገስፃቹ አሜን
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 4 жыл бұрын
ምን ሆኖ ነው ምህርተአብ ?
@user-pi2jm2po9g
@user-pi2jm2po9g 4 жыл бұрын
ባደባባይ በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ወንጌል ለምን ተሰበከ ብለው ሰይፍና ጎመድ ይዘው መጡ ከነሱ ሰይፍ በእግዚአብሄር እጅያለው ሰይፍ ስለሚበልጥ አልተሳካም አይሳካምም።
@ethiohabeshatube2422
@ethiohabeshatube2422 4 жыл бұрын
አርፈሺ ወላሂ እያልሺ ሸቅይ ባለየየ
@ethiohabeshatube2422
@ethiohabeshatube2422 4 жыл бұрын
የአባቶቺሺ ሰብከት ነው አይፈረድብሺም ቤተክርሰቲያን የምትሄዱት ለብጥብጥ ነው
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 4 жыл бұрын
@@ethiohabeshatube2422 ክክክክክክክክ
@jesusismylifejesusismylife1465
@jesusismylifejesusismylife1465 4 жыл бұрын
WOWO 😁😁😁😁😁😁😁
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 4 жыл бұрын
Mndnew yemtikebatirut?
@mekiyamohammed65
@mekiyamohammed65 4 жыл бұрын
ወዉ አንዳኛ
@user-ov3rw4rr9m
@user-ov3rw4rr9m 4 жыл бұрын
ፍቅርይስጠን
@wolloChafaTube
@wolloChafaTube 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-mt4yk2kx8q
@user-mt4yk2kx8q 4 жыл бұрын
መዳም ደሞዝ ባትሰጠኝም ይብላኝ ለሶ እኔስ እስቃለው
@flldsf9791
@flldsf9791 4 жыл бұрын
ፍትህ ለመምህራችን አብ አሰፍ ፍትህፍትህፍትህ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Awo fethe
@rosakejela4503
@rosakejela4503 4 жыл бұрын
Yene wud dimtsih sitafit wuddddddd
@sisiteneshema9520
@sisiteneshema9520 4 жыл бұрын
😅😅😅👌😅😅
@ashiaashia9008
@ashiaashia9008 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ጥይት እንደ ሙዚቃ የሚደመጥበት ሀገር በሀገሩ ዜጋ ግማሹ ታፍኑ ግማሹ በገዛ ሀገሩ ተዘቅዝቆ ሲሰቀል ግማሹ በገዛ ሀገሩ ጽላት አላስነካም ብሎ በመንበሩ ፊት ሀገርን እንዲጠብቅ በተሰጠው መሳርያ የሀገሩን ህዝቡ የሚፈጅ ሰው የሞላበት ሀገር ሀገረ ኢትዮጵያ የመንግሥት ቤተ እንጂ መንግሥት የሌለበት ሀገር
@user-js6vw6cc6y
@user-js6vw6cc6y 4 жыл бұрын
እዚህ ማንም አይስማሽም ዳይ ወደ ኤፍቢ
@kannsein5607
@kannsein5607 4 жыл бұрын
ያንቺ ቤጤ የሀሠት ወሬ መርዝ የሚሠጩ ስላሉ ነው ፡ ነቅተናል
@helenmulugeta6799
@helenmulugeta6799 4 жыл бұрын
Ayzoch yene ehet legizew nw hullum yalefal denkorochem wede goreyachew yemigebubet gizew kerb nw
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
@@kannsein5607 ከቶካሾቹ ውስጥ ነሽ
@user-pk5wh9km7q
@user-pk5wh9km7q 4 жыл бұрын
ባለ ሱፉ ውይ ድድብናሕ መድረክ ላይ ብሔር ትሰድባለሕ
@Birukmola-nw5wq
@Birukmola-nw5wq 5 ай бұрын
ሹጣም እስኪ የትኛው ቦታ ላይ ስለብሄር አወራ የአረብ ገረዶች ጭንቅላታቹ በማዳም ጩህት ስለደነዘዘ ያልተባለ ሁሉ ነው የምትቀበጣጥሩት
@fathumasaid1007
@fathumasaid1007 4 жыл бұрын
ሠላም
@kerfafaverdun654
@kerfafaverdun654 4 жыл бұрын
Kikkkkkkkkk des stilu
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 жыл бұрын
ሚዲያ እሚባል እማይዋሽ የለም
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 4 жыл бұрын
Ant degmo zefenena zefan new ymetaferareqew?
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
አሁንስ የስብስክራይብ እና የላይክ ለማኝ ነው ያስጠላኝ
@kemilatube7882
@kemilatube7882 4 жыл бұрын
ምንችግር አለዉ እህት አይከፈልበት ለማዳም ዋይፋይፍ
@alwafealwafe390
@alwafealwafe390 4 жыл бұрын
አንተነህ አድኛው
@user-js6vw6cc6y
@user-js6vw6cc6y 4 жыл бұрын
አዎ እኔንም አዋይይይ
@kannsein5607
@kannsein5607 4 жыл бұрын
me too i hatte
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 4 жыл бұрын
ክክክክ እኔም ሸልች ቶኛል በየቦታ
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 4 жыл бұрын
ካለፕሮግራሜ አሳቃችሁኝ አቦ😁
@olve-tf2ol
@olve-tf2ol 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 4 жыл бұрын
ለለ ጥላን መፀ😅😆🤣
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 жыл бұрын
ክክክ ቅጬ ጨጨብሳ
@tigistamytekeste8135
@tigistamytekeste8135 4 жыл бұрын
Habte temechehgne
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣👍👌🙏🙏
@user-rs1mi1id7c
@user-rs1mi1id7c 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tjg8041
@tjg8041 4 жыл бұрын
kkkkk
@richnengenatennafakaa7409
@richnengenatennafakaa7409 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂🙊🙉🙈😘😘😘
@retareta8675
@retareta8675 4 жыл бұрын
😀😀😀
@hggyu498
@hggyu498 4 жыл бұрын
አበሳው አዝመራው ይመችህ
@habibamohammed6817
@habibamohammed6817 4 жыл бұрын
ከከከከከ አብሬዘፉል
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 4 жыл бұрын
በሳቅ ሞትንንንንንን
ለመጀመሪያ ጊዜ ዶክተር አብይን ያዝናናው ኮሜዲያን
33:24
Gee'z Media ግዕዝ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
♦️ ጉድ ነው!  መሰማት ያለበት ትልቅ ጉዳይ ♦️
37:27
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 391
ነቅዕ ድራማ ክፍል 20 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part  20
28:56
saq jam 7 comedian /Doctor kirabbit "ሁለት ፍሬ ያለው ቀልድ"
13:11
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 780 М.
КОТИК УРОНИЛ 😅😆#аниме #кот
1:00
AniMoments
Рет қаралды 3,2 МЛН
Первые шаги сына😨🤣#сериалы #фильмы
0:31
Кинокомбо
Рет қаралды 1,2 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
0:47
SKITS
Рет қаралды 3 МЛН
КОТИК УРОНИЛ 😅😆#аниме #кот
1:00
AniMoments
Рет қаралды 3,2 МЛН