🏓 ቅድስት ስላሴ የጠራት ነፍስ! ከውጭ አገር። ከእስልምና ወደ ክርስትና የተመለሰች እህታችን የ10 ዓመት ቆይታ!🏓

  Рет қаралды 48,196

Quara tube _ቋራ ቲዩብ

Quara tube _ቋራ ቲዩብ

5 ай бұрын

# • 🏓 በህይወታችሁ 10 ደቂቃ ብቻ ለም...
#ethiopia #tewahido #mezimur #quanquayenesh #video #youtubeshorts #ramadan #ብፁዕ_አቡነ_አብርሃም #orthodox #subscribe
# • 🏓*እንዲህ አይነት ቅኔ ያለው መልክ...
#ebs

Пікірлер: 815
@Quaratube23
@Quaratube23 4 ай бұрын
ክፍል ሁለት እነሆ ተለቋል ቤተሰቦቻችን! kzbin.info/www/bejne/m6u5npehrrV5qJosi=Mt9FFOiPvjs2bxHg ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን።❤❤❤
@abaynesh653
@abaynesh653 4 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም እና በክብር መጣሽልን ውድ እህታችን ፈቃዱ ሲሆን ሁሉም ነገር ደስ ይላል በቤቱ ያጽናሽ ❤❤❤💒🙏
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian 4 ай бұрын
(ኢየሱስ)በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ( 7) ቁጥር (21) ለይም በስማያት የለውን ያአበቴን ፈቃድ ያሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ያሚለኝ ሁሉ መንግስታ ስማያት ያሚገባ አይደለም ይላል ??
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 4 ай бұрын
@hailuabera9835
@hailuabera9835 Ай бұрын
እ ምን ክር የማይበጠስ ክርስትና
@ormooapss442
@ormooapss442 5 ай бұрын
በጣም ደስስስ ይላል እንኳን ደስስስ አለሽ ፊፃሜውን ያሳምርልሽ ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ የድግል ማርያም ልጅ ❤❤❤🎉🎉
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
ታድላ ጥሪዉ ከ እሱ አይደል የትም አትሄድም ይብላኝ ለ እኛ እንጅ
@aboaomr5163
@aboaomr5163 5 ай бұрын
አሜንእግዚአብሔርይመስገን
@user-ny9bk7us4o
@user-ny9bk7us4o 4 ай бұрын
Amen amen egzabr ymesgn❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 4 ай бұрын
እግዚአብሄርይመስገንእንካንወደቤቱመጣሽ
@abelsilas6474
@abelsilas6474 5 ай бұрын
ደስ እያለኝ ስሰማ ልቤ ይቀልጥ ነበር። እኔ በዚች ቤት ተወልጄ በአጉል ኩራት ግብዝነት በስመ ኦርቶዶክስ በአንቺ ንግግር የራሴን ውድቀት ነው የታየኝ። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
እሰይ ጎበዝ እራሱን የሚያይ ሰዉ የተባረከ ነዉ
@user-hq6fq1su1l
@user-hq6fq1su1l 5 ай бұрын
ምን ልበል በቃ እልልታ ምስጋና ሁሉ ትንሽ ሆነብኝ ስሜቴን ለመግለፅ። ብቻ ይክበር ይመስገን የኛ ጌታ ከእናቱ ጋር። እህቴ እንኳን ለቤቱ አበቃሽ። ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 5 ай бұрын
አንቺ በማታውቂው እግዚአብሔር በሚያውቀው ከትውልድ ሀረግሽ ወደ ኋላ የሚጸልይ የሚጾም የሚቆርብ ለእግዚአብሔር የተገዛ አንድ ጥሩ ክርስቲያን እንዳለ ይሰማኛል ምክንያቱም እግዚአብሔር ለቅዱሳን የሚሰጠውን ቃል ኪዳን አምናለሁና ትውልድህ ይባረካል እስከ 7 ትውልድ እምርልሃለሁ ይህ ቃል ኪዳን ነው ባንቺ የተፈጸመው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
እሱም ነዉ ደግሞ እኮ ከሌላ በረት አሉኝ ብሏል።
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 4 ай бұрын
@@Kidist-rn2xc አንቺ ግን ደህና ነሽ የጥንት ይህን ጠዋቷ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 5 ай бұрын
ክብር ምስጋና የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም የጠፉትን ልጆችህን ልቦናቸውን መልሰህ ወደ ቤትህ መልሳቸው!!
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 ай бұрын
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ወደ እውነተኛ ህይወት የሚገኝበት መገድ መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤አሁንም የጠፉት ያምጣልን
@012345678952645
@012345678952645 5 ай бұрын
የመልክሽ ጥራት በራሱ ደስታ ይነበብበታል። የእግዚአብሔር መንፈስ ያረፈብሽ ንፁሕ ያገሬ ልጅ ነሽና ተባረኪ ። አንቺ ያገኘሽውን የእግዚአብሔር ጥሪ ለሁሉምፈጣሪ ያድርገው !
@Azm622
@Azm622 5 ай бұрын
በጣም ደስ የምትለኝ ልጅ❤❤❤ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ አንደበትዋ ራሱ ጣፋጭ ነዉ ታድላ🎉❤
@mxx6277
@mxx6277 5 ай бұрын
Do you know her social media account
@Azm622
@Azm622 5 ай бұрын
@@mxx6277 No
@GIULIA-ih3vn
@GIULIA-ih3vn 4 ай бұрын
Bebetu yasanashi
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 5 ай бұрын
በእውነት ንፁህ ስለሆንሽ በስላሴ ተመረጥሽ እኔንም ንፁህ አድርገህ እንደገና ፍጠረኝ አምላኬ
@filimontesfay7519
@filimontesfay7519 4 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 leniem
@AsreEn-mr9tv
@AsreEn-mr9tv 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@tsegheredahabte3273
@tsegheredahabte3273 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ። የጌቶች ጌታ ስጦታው ከአእምሮ በላይ ነው። እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን የጠፋች ነብስን ወዶ እና ፈቅዶ የመለሰ የድግል ማርያም ልጅ እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ወደ እውነተኛዋ እምነት ተዋህዶ አመጣሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@kidye16ema
@kidye16ema 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስን በቤቱ ያፅናሽ❤ ኦርቶዶክስ ደስታ ናት❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 4 ай бұрын
የደሰታ ምንጭ ማምለጫ ኢየሱስ ብቻ ነው ሀይማኖት አይደለም ጴንጤ ኦቶዶክሰ ሙሰሊም በመሆን ማንም አይድንም መዳን የመንችለው በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው
@kidye16ema
@kidye16ema 4 ай бұрын
@@senaitdesa7927 እማ ፦በመፍራተና በመንቀጥቀጥ የራስሽን መዳን ፈፅሚ እባክሽ 🙏🙏🙏"ወደ ፊልጲስዩስ ሰዎች"
@kidye16ema
@kidye16ema 4 ай бұрын
@@senaitdesa7927 አንተ ጴጥሮስ ነህ። በዚች አለት ላይ ቤተክርስቲያኔን እሰራለሁ የገሀነም ደጆች አይችሏትም ።ይሄን የተራገረ አምላካችን የታመነ ነዉ🙏🙏🙏 ። በአዳራሽ አላለም መቼስ 👶👶
@BileneZeleke
@BileneZeleke 4 ай бұрын
@@senaitdesa7927 እዚህ ምን ያደርጋሉ???
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 ай бұрын
ግሩም ድንቅ የአምላክ ስራ አያችሁ የምናስበው ነገር በምንፈልገው ስአት ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ግር እግዚአብሔር ቀን አለው ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ አሜን፫❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከማለት ውጭ ምን አለ
@user-if7sf2lk4j
@user-if7sf2lk4j 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 ай бұрын
እኔም ታድያለሁ በዚች ምድር ብዙ ተፈተንኩ ብዙ ግዜ ወደቅሁ ብዙ ግዜ ተነሳሁ እግዚአብሔር ለኔ ጋር ስለሆን 😢😢😢በቅድስ ስጋው በቅዱስ ደሙ ከበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን የዳቢሎስ ፈተና ባያቆምም እግዚአብሔር አምላክ ደሞ ሁለየም ከኛ ጋ ነው
@breyhabeshawit8280
@breyhabeshawit8280 3 ай бұрын
እኔስ መቼ ይሁን ሰው ምሆነው😢😢😢😢
@rebeccatesfaye1577
@rebeccatesfaye1577 5 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽 ድንግል ማርያም ከጎንሽ አትለይሽ
@woine123
@woine123 5 ай бұрын
እኔ አንቺ በምትናገሪው ውስጤን የተለየ ደስታ ነው የሞላኝ!!! እውነትሽን ነው እራሱ እራሱ አግዚአብሄር ነው በቀጥታ የጠራና የባረከሽ::
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ነው 😢😢😢😢😢😢እንኴን ወደ ተመረጠችው እምነታችን መጣሽልን❤በቤቱ ያጽናን ለመግስተ ሰማያት ያብቃን ሁላችነንም😢❤
@marysam9193
@marysam9193 5 ай бұрын
የማስረዳቷና የመረዳቷ አገላለጿ ህሊናን ይሰርቃል አንቺ ገና ብዙ ነፋስ ታድኛለሸ እግዛብሄር መሳሪያ ያረግሻል በቤቱ ያጽናሽ!!!!!
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 5 ай бұрын
ወይኔ የታደለች ነፍስ ❤❤❤❤❤❤ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@kenfemersha5295
@kenfemersha5295 5 ай бұрын
ፊተኞች ኃዋላ.!.. ኃላኞቹ ፊት ..!...ይሆናል አይደል ሚባለው.!!!..እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ያበርታን አንቺንም ያፅናሽ....🙏
@user-jc2te8qs7z
@user-jc2te8qs7z 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ያሰበሽ ጌታ ሌሎችንም ያስባቸው
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 5 ай бұрын
አንቺ ልጅ የምትነግሪን እኛ ክርስቲያኖች የየእለት ኑሮዋችንን ነው ግን ዋጋ ያልሰጠነው ስትነግሪን ግን እየኖርኩበት ናፈቀኝ ተባረኪ ስታውቂበት ሰላምሽ ይብዛ
@Tube-ug4ot
@Tube-ug4ot 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!! በጣም ደስ የሚል ህይዎት ነው ! አንችን የረዳሽ እግዚአብሔር ዛሬም ለብዙዎች ይድረስላቸው
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራዉ እፁብ ድንቅ ነዉ የተፈቀደ እላቸዉ ይመጣሉ ያልገባቸዉ ደግሞ ይሔዳሉ እስከ መጨረሻዉ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤❤❤
@Tek805
@Tek805 5 ай бұрын
ወደ ቤቱ የጠራሽ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ! አንችን እህቴን በውጭ ቁመሽ የጠራ እግዚአብሔር እኔ በቤቱ ሁኝ የጠፋሁትን ልጁን ይጥራኝ። እባክሽን እኔን የጠራህኝ አምላክ የጠፋውን ልጅህን ገብረተክለሃይማኖትን ጥራው በይልኝ አቤት እላለሁ። በረከትሽ ይድረሰኝ !
@user-gj1pc5ke5o
@user-gj1pc5ke5o 4 ай бұрын
እልልልልልል.... ገናናው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! እህቴ እንኳን ደስ አለሽ! በቤቱ ያጽናሽ! መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ!
@AlemBahiru
@AlemBahiru 5 ай бұрын
እመብርሃን እንኮንም ወደ ተወደደችዉ ሀይማኖት አመጣችሺ እህታችን እኛም ደስ ብሎናል ❤️❤️❤️❤️
@samuelgebeyehu1419
@samuelgebeyehu1419 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ይላል, እግዚአብሔር ከፈተና ጠብቆ በቤቱ በዚሁ ዓይነት ፍቅር ያኑርልን።
@AT-rg4el
@AT-rg4el 5 ай бұрын
ፈጣሪ ያበርታሽ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ እህታችን፤ ፈተናውም ብዙ ነው እና ፅናቱን ይስጥሽ፤ እመብርሃን ትከተልሽ
@abebaa8056
@abebaa8056 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ። ቅድስተ ሥላሴ ለዘላለም በቤቱ ያኑርሽ።❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 4 ай бұрын
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ህይወትዋ ኢየሱስ ይጠብቅ
@BileneZeleke
@BileneZeleke 4 ай бұрын
@@senaitdesa7927 ስለ ሥላሴ ምን ያውቃሉ ?
@workishetdebebe5859
@workishetdebebe5859 4 ай бұрын
አምላክ በቤቱ ያጽናሽ ።አጅግ በታም ደስ የሚል ነገር ነው ፡አግዚአብሄር ሲመርጥ አንዲህ ነው
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf 5 ай бұрын
እልልልልልልል በሰማይ እንደ 36:56 መላእክቱ ውዳሴ ማርያም ሰኔ ጎለጎታ እልልልልልል በምድር እግዚአብሔር ከእናቱከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ከሰራዊቱ ጋር
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 4 ай бұрын
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው በህይወትዋ የሞተላት ይቅደም
@TgasTagas
@TgasTagas 5 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ እርጋተዋ ስረአቷ በጣም ያስደስታል ልዩ ናት በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ye-maryam
@Ye-maryam 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንደበተ ርቱዑ እንኳን በደሕና አመጣሽ እሕታችን እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ታሪክሽን ሳልሰማ ቲክቶክ ላይ ሳይሽ እወድሽ ነበር እርጋታሽ አንደበት ስርአትሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል አብዝቶ ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ ሙሉ ያደረገው አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
@tigitube9484
@tigitube9484 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ በቤቱያፅናን አገላለፅሽ እራሱ በራሱ ትምህርት ነው
@tregeocell2094
@tregeocell2094 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እሔን ስላደረገ
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 4 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እውነተኛ ውን መገድ ነው የመጣሽው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
@user-pe3wi3ek8u
@user-pe3wi3ek8u 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሺ በፍቅሩ ጠርቶሽ የፀጋ ልጁ የደረገሽ ለጌታችን መደሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን የፍቅር እናት የሆነች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከብር ምስጋና ይሁን በርቻ በቃለ እግዚአብሔር ለማደግ ጥረት አድርጊ የእግዚአብሔር ፀጋ ከአንቺ ጋር ይሁን።
@admasuaga9162
@admasuaga9162 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር የልብ መሻትን የሚያይ ነውና እንኳን ወደ ቀናው መንገድሽ ወስደሽ:: ያፅናሽም
@HabibaKabadi-yl2
@HabibaKabadi-yl2 4 ай бұрын
ስለማይነገር ስጧታዉ እግዚአቢሄር ይመስገን እንኳንም ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ናጥናሺ እግዚአቢሄር አሜን3 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SerikaYenahun
@SerikaYenahun 3 ай бұрын
በጣም እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩሽ እህቴ ደሰ ሲል እግዘአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምረው
@ChokeTube-vu7xz
@ChokeTube-vu7xz 4 ай бұрын
እ/ር መጨረሻሽን ያሳምረው የእኔ ውድ እህት
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 5 ай бұрын
በጣም ይስቀናል በባዻዻስ እጅ መጠመቅ ለታላቁ ክብር ስጋዉ ደሙ መብቃት ኣምላከ ቅዱስ ቂርቆስ ይክበር ይመስገን
@user-ml6pk8oc8u
@user-ml6pk8oc8u 4 ай бұрын
እንኳንም ደስ አለን ክርስቲያኖች በሙሉ ይህን የመሰለ ታሪክ ስላሰማችን
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት አለም በጣም ድንቅ ምስክርነት አንደበትሽ እራሱ የማስረዳት ችሎታሽ ❤❤❤
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 5 ай бұрын
ኣንችን የጠሩና የስበስቡሽ ስላሴዎች ለዘላለም ክብራቸው ይስፋ መንግስታቸው ይባረክ እንኳን መጣሽልን በፅናት በቤቱ ያኑርሽ በርቺ ተባረኪ ብርክ ያድርጉሽ ስላሴዎች
@Gosa-li1ei
@Gosa-li1ei 4 ай бұрын
እልልል የኔ ቆንጆ እንኳን ለቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙ ለክብር አበቃሽ እያለቀስኩ ነው የሰማውሽ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ባንቺ ውስጥ እያየሁት ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ❤
@user-zs6yk9pd8z
@user-zs6yk9pd8z 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አችንየመራ ቅድስት ሰላሴሌሎችንም ይመልስልን በኡዉነት እንኳንደህና መጣሽ በቤቱያፅናሽ
@MulugetaMulugeta-hi9nj
@MulugetaMulugeta-hi9nj 3 ай бұрын
ውድ እህቴ በደማስቆ ሰፍራ ቅዱስ የጳውሎስን የመረጠ አምላክ ስለመረጠሽ እግዚአብሔር እኛንም እንዲመርጠን ፀልይልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 5 ай бұрын
አንቺ አንቺ አንቺ እግዚያብሄር ይመስገን ጥሪሽ ደስ ደስ ብሎኛል መቁረብሽ ደም እልልልልልል - - - እልልልልልል- - - እልልልልልል- - - ዳቢሎስ ጠላተችን ተቃጠል
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 5 ай бұрын
ታድለሽ❤እያለቀስኩ ጨረስኩት እንደኔ ፈጣሪዉን የበደለ የለምኮ መቸ ይሆን የመጠሪያየ ግዜ😢😢😢😢
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@EndalkAnimen-lh4il
@EndalkAnimen-lh4il 4 ай бұрын
አይዞሽሽ/ህ! ጸልይ
@jembermasresha5203
@jembermasresha5203 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ
@yodibayu
@yodibayu 5 ай бұрын
እድለኛ ነሽ በአቡነ እንጦስ እጅ በእውነት እግዚአብሔር ጠርቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ml6pk8oc8u
@user-ml6pk8oc8u 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳንም ለታላቁ ጥምቀት መረጠሽ ያልተመረጠ ከቤቱ ያወጣዋል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጠላትሽን ከእግርሽ በታች 🙏🙏🙏❤❤❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 5 ай бұрын
በቤቱ ያፀናሽ እህቴ ግሩም ነው አቺ ያተመርጥሽ ያክርስቶስ ልጅ ነሽ ያሱ የሆንውን ያውቃል ተመርጠሻል እድለኛ ነሽ❤❤❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
ተዋህዶየ እዉነት እኮ ነሽ ልጆችሽን ሰይጣን እያሳተ ስምሽን እያስጠፋ እንጅ አንች ሙሉ ኃያል እምነት ነሽ
@esubalewyigzaw218
@esubalewyigzaw218 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፣ይመስገን ❤❤❤ በጣም ደስ ይለናል 🎉🎉🎉 እንኳንም ፣ወደ፣ እውነተኛ ፣ መንገድ ፣ እግዚአብሔር ፣ መራሽ።
@fygugfcyyfh9168
@fygugfcyyfh9168 5 ай бұрын
❤❤❤ እስይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ተመረጠቸው በረት መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 5 ай бұрын
ዛሬ በስንት በመላይክት ዘፍ ትልቅ እልልታ ሆነ እግዚአብሔር አምላክ በበቤቱ ያፅናሽ እህትየ
@user-fk6do8pu1d
@user-fk6do8pu1d 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
@user-vz2ek7wr6e
@user-vz2ek7wr6e 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@abubakeregigu9410
@abubakeregigu9410 4 ай бұрын
እግዝአቡሔር ስራው 27:04 ድንቅ ነው እንኳንም ወደቤቱ ጠራሽ በቤቱ ያፅናሽ
@sahletesfay921
@sahletesfay921 5 ай бұрын
ኣሜን ተባረኪ መመረጥኖው እግዝኣብሄር ይመስገን
@meskie3730
@meskie3730 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 4 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን (3)🙏🙏🙏
@hiwotendashaw
@hiwotendashaw 4 ай бұрын
Yena widd እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከ ሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ
@aschenakimelese8861
@aschenakimelese8861 4 ай бұрын
.እንኳን መድህን አለም ረዳሽ እህቴ በጣም ደስ ይላል
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እንኳን አደራገልሽ የኔነት ምን እንደምልሽ አላውቅም ደስታዬ ወደር አጣ ልባ ንፁሃን የእግዚአብሔርን መንግስት ይወርሳሉ ❤❤❤ እህቴ በቤቱ ያኑርሽ🙏🙏🙏
@user-ed9tu2vi1w
@user-ed9tu2vi1w 4 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል🌷🌷🌷😍😍😍
@Alem_1
@Alem_1 4 ай бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ አሜን፫ ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩት እርጋታሽ ደስ ሲል😍
@user-nm2oq3uj7y
@user-nm2oq3uj7y 5 ай бұрын
እሰይ የስላሴ ልጅ በቤቱ ያፅናሽ ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ..... .....
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደና መጣሺልን ውድ እህታቺን እልልልልልልልልልልልል የቅዳሳን አምላክ ስሙ የተመሰገን ይሁን❤🌼💐💐💐💐💐💐
@MekashaKebede-vc4ur
@MekashaKebede-vc4ur 4 ай бұрын
እልልልልል ! እግዚአብሔር ይመስገን !
@YemaneTamerat-xu3rb
@YemaneTamerat-xu3rb 5 ай бұрын
Dear sister, Very interesting journey to Christianity. Most importantly, you are selected by God. Please remember me on your prayers. God bless you!!
@user-xd7zu5ny6c
@user-xd7zu5ny6c 5 ай бұрын
በጣም ወዶሻል አንችን የወደደ እኛንም ይዉደደን፡፡ እዚአብሄር ይመስገን፡፡ እንኳን ደስ አለሽ፡፡
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
ዉዴ ይወደናል እኮ ለዛ አይደል የሚታገሰን አሁን እኛ መኖር የሚገባን ትዉልዶች ነን እንደ ክፋታችን🤔
@zeritubelete
@zeritubelete 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@nemmerontilahun575
@nemmerontilahun575 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mekadr842
@mekadr842 5 ай бұрын
South london ፂዬን ማርያም ታላቅ አባት አሉ በብዙ ሊያጠነክሩሽ የሚችሉ ሊቀ ትጉሀን ይባላሉ
@user-fl9yc7il5y
@user-fl9yc7il5y 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ያፅናሽ ከእግዚአብሔር ጋር እራስሽን ጠብቂ
@EndalkAnimen-lh4il
@EndalkAnimen-lh4il 4 ай бұрын
መታደል ነው!! ወገኖቼ አንደበቷና እርጋተዋ ሲስብ!! ልማዳዊ ለነበርው አምልኮቴ ትልቅ ትምህርት ሰጠሽኝ!! ወድ እሕታችን ፍጻሜሽን ይስመርልሽ።
@user-pq5op7lc3r
@user-pq5op7lc3r 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየግዛቤሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤
@girmahailu870
@girmahailu870 4 ай бұрын
አቤት መመረጥ አቤት መታደል በጣም ደስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ በፍቅር በደስታ ነው እስከ መጨረሻ የሰማሁሽ እኔ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን እመአምላክ ከአንቺ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@WorkieTadesse-vg2pe
@WorkieTadesse-vg2pe 4 ай бұрын
እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናሽ ሕታችን
@selometube6702
@selometube6702 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እእልልልልልልልልልልል
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 5 ай бұрын
እልልልልልልል የድግል ልጅ ጌታ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነይሁን በርቺ ክርሰትና በፈተና መስቀሉን ተሸክሞ መከተልነውና ሀይሉን ጽናቱን ብርታትን ያድልሽ 🙏🙏🙏
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 5 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ ደስና ግልፅ በሚሆነ መልኩ ነው የደስታሽን የገለፅሽልን ❤❤❤
@user-gh1sz3nt7r
@user-gh1sz3nt7r 4 ай бұрын
ቸሩ ልዑል ህያው እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mikaelabebe9385
@mikaelabebe9385 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ይደረገ በድንቅ አጠራሩ የጠራሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እልልልል እልልልል እልልልል እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ያበርታሽ እመቤቴ እቅፍ ድጋፍ ታድርግሽ በርቺ አይዞሽ
@trfafdgv4829
@trfafdgv4829 5 ай бұрын
በጣም ደሰሰሰሰ ይላል እንዃን ደስስስስስ አለሽ ፊፃሜውን ያሳምርልሽ ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሸ የድግል ማርያም ልጅ❤❤❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤
@user-kk6jy5gz1e
@user-kk6jy5gz1e 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ።
@user-qq3xi7qu3c
@user-qq3xi7qu3c 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ የሰብሽውን ሁሉ እንኳ አሳካልሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@birtukanayalew2285
@birtukanayalew2285 5 ай бұрын
እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስግን❤❤❤
@user-td5km6zj7o
@user-td5km6zj7o 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እደት ደስይላል
@user-it7pf4sj4o
@user-it7pf4sj4o 5 ай бұрын
በጣም በጣም ድስምል ታርክ ነዉእግዚአብኤር ይመስገን
@AmNa-vc9nc
@AmNa-vc9nc 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንም ወደ ቅድስት ተዋህዶ በሰላም መጣሽልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 117 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
ከመድሎት ጋር የነበረን ቆይታ
1:22:56
ዘማርያም ዘለቀ @Zemaryam
Рет қаралды 1,9 М.
የ ማን ልጅ ሆንኩና
2:09
sibila ሲቢላ
Рет қаралды 420
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
እስልምናን ለምን ተውኩት አህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
24:33
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 17 М.
Fortunately I reacted quickly and ran out in time
0:11
昕昕
Рет қаралды 15 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 3-бөлім | АНГЛИЯҒА КЕТЕМІН!
28:02
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 4,9 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 10 МЛН
GIANT alligator was caught in line while eating a smaller gator 😯 || Jacob Landry
0:10
Jacob Landry (swamp People)
Рет қаралды 21 МЛН