ጉዞ ከእስልምና ወደ ክርስትና || ድንቅ ምስክርነት || የቅዱስ ገብርኤል ተአምር || ከ ሀያት ወደ ማክዳ

  Рет қаралды 39,175

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Ай бұрын

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZbin / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 682
@fhhf3250
@fhhf3250 Ай бұрын
ከእስሊምና ወደ ኦርቶዶክስ የመጡ እህት ወንድምቻችን አቅርብልን ❤❤❤❤
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u Ай бұрын
እውነት ነው ብዙም ነፍሳት ይድኑ ይሆናል
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g Ай бұрын
እእእእእ አጭበርባሪ ስለሆናችሁ ነዉ እንጂ ሲጀመር ከሙስሊም ምን መልስ አጥተዉ ወዴናተ እሚመጡቱት አጥጋቢ መልስ አለ እናተ ግን ምንም የለ። አታዬም ወይ የናተን እሚሠብኩት ወዴኛ ተመልሠዉ አስተማሪ ሲሆኑ እነሡን ጠይቁ
@fhhf3250
@fhhf3250 Ай бұрын
@@user-ew6qp1lt3g ጥያቄ ከለሽ አቅርብ ይመለሳል እኛ ክርስትያን ነን ዉሸት እና ማጭበርበር የአህዛብ ስራ ነዉ 😁
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u Ай бұрын
@@user-ew6qp1lt3g አይደል እያየን ነውኮ ሰለምን እያሉ ሁለት አመት ሶስት አመት እየቆዩ ወደ ቀድሞ ሀይማኖታቸው ሲመለሱ😂😂😂😂አታስቂኝ በናትሽ የእናንተ ሀይማኖት ውስጡ ስንቱን ጉድ እንደተሸከመ ሳየውቁ ይገቡና ሲገቡበት በተለይ ሴቶች አንዱ ቦታ ሲገቡ በቁርአን ሴት ልጂ ጎደሎ ናት እሚለውን ያያሉ ደግሞ አንዱን ሲያዩት ሴት ልጂ እርሻ ናት በፈለከው አቀጣጫ ተገናኛት እሚለውን ያያሉ ከዛ ቡሀላ ውልቅ ብለው ውጥት😂😂😂😂😂 ጎደሊት እልቅ ዝምምምምምምምምምም ብለሽ የሙሐመድን ተረት ተከተይ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@fhhf3250
@fhhf3250 Ай бұрын
@@user-ew6qp1lt3g ሕይወት እምገኝዉ በኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ነይ ተቀላቀይ ከጨለማ ወደ ብርሃን ሳይመሽብሽ
@user-jc1dv4me2f
@user-jc1dv4me2f Ай бұрын
እኔም ከእስልምና ወድ ክርስትና ከመጣሁ 2 አመቴነው በመተት ታጥሪ ነበር ቅዱስ ገብርኤል ፀበል ተፈወስኩ
@user-zs5pv6wo4o
@user-zs5pv6wo4o Ай бұрын
እጂ አጠቅሚንም😅
@naeema8184
@naeema8184 Ай бұрын
ገብያ አውቃ ሞታለቺ😂😂😂ቱቱቱቱ
@user-lq9um4ki2t
@user-lq9um4ki2t Ай бұрын
የምን መተት ነው ሙስሊም መተት አናውቅም ሌባ
@user-yu2eo2gw6f
@user-yu2eo2gw6f Ай бұрын
ክብር ሀን ወደጨለማ አትሂጅ እህት መዳን ያለዉ በአንድ አምላክ ነዉ
@melesechwassie7993
@melesechwassie7993 Ай бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ተአምር ግን ለእኔ ብቻ ያዳላል እል ነበር ለካ ለሁሉም ነው እኔን እና እህቶቸን ከሚነድ እሳት ያወጣን መላክ ይጠብቅሽ ማሬ😢😢😢😢
@user-ym3jl4sj9f
@user-ym3jl4sj9f Ай бұрын
የቅድስት ድግል ማርያም ተምሳሌቶች እግዚአብሄር በቢቱ ያፅናቹህ
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Ай бұрын
እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ረዳሽ የእኔም የአክስቴ ልጅ አለች ከእስልምና ወደክርስትና በቅርቡ መጥታለች እናም በቅዱስ ገብርኤል በህልሟ የኔነች እያለ በተዓምር ነው ወደኦርቶዶክስ የመጣችው ደስ ይላል
@greenjimma
@greenjimma Ай бұрын
zm bey
@Creamy-ke8cw
@Creamy-ke8cw Ай бұрын
​@@greenjimmalemin. Zim tilalechi. Hooooo
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Ай бұрын
አድ ሃጥን ንሰሃ ሲገባ በሰማይ መላክት ደሰታ ይሆናል እህቴ በቤቱ ያጽናሸ
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ አውነት ወደ ሆንችው ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እግዚአብሔር ጠራሽ❤❤❤
@user-ny7wd7hr6d
@user-ny7wd7hr6d Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ ፍፃሜሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ ያፅናሽ አሜን❤
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Ай бұрын
ተመስጌን የኔ አባት መላኩ ቅዱስ ገብራኤል ❤❤❤❤እኳንም ደና መጣሽ እህታችን ❤❤❤❤በራቺ
@user-zk1mt2ug4c
@user-zk1mt2ug4c Ай бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘለአለም ትኑር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር ተመሥገን መድሀኒአለም በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በክርሥቶስ ፋቅር ሁሌም እንወድሻለን በርች የሠዉ ወሬ እዳሠሚ ✝️⛪️🙏💕🙏🌾
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Ай бұрын
ዕልልልልልልል እግዝአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል የኔ አባት የኔ ደራሽ🙏
@GdHd-xc5qt
@GdHd-xc5qt Ай бұрын
ደስ ስል ተመስገን❤❤❤
@user-to1gl2if2u
@user-to1gl2if2u Ай бұрын
ኦረቶዶክስ. ለዘላለም ተኑር. አሜንንን 🙏🙏🙏🙏
@kokebendale8918
@kokebendale8918 Ай бұрын
ስትፈጠሪ አይባልም ስትወለጂ ብትይ እህታችን
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Ай бұрын
ትክክል
@SewnetweldetsadikSewnet
@SewnetweldetsadikSewnet Ай бұрын
ትክክል ነክ ግን መች ነው የተፈጠረችው ይቺ ልጅ
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 Ай бұрын
Ye unagegeri new gin eneredatalen ena siwledi new awo tikikili nehi egiziyabeher yimesigen esike megheresha yasinashi
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
በርቺ እህታችን አህዛቦች ቢሳደቡ ቦታ እዳሰጫቸው ተዋህዶ የነብሳችን መዳኛ ናት
@user-kg6sv5hc5f
@user-kg6sv5hc5f Ай бұрын
Ya befrdu ken man ye ahzab man degmo be ewnetegna menged lay endale Allah subhanehu weteala ydagnal insha Allah
@tube-yx5uh
@tube-yx5uh Ай бұрын
ምን አገባን እና እንሰድባታለን መብቷ ነው እንኳን ስእል እና እንጨት ቀርቱ ኩበት ብታመልክ አይመለከተንም ከተመቻት ጥርግ ትበል😂😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ​@@user-kg6sv5hc5f
@BrukMagi7-wz4ez
@BrukMagi7-wz4ez Ай бұрын
​@@tube-yx5uhጥቁር ድንጋይ ለመንካት አፈር ከድሜ የምትግጠው አንተስ.....😂😂 አንድ መንገደኛ ወረደልኝ ስላለ አምነህ የተቀበልክ መሀይም😂😂
@hayutibest
@hayutibest Ай бұрын
​@@BrukMagi7-wz4ezአንተም አለህ የሚበላ የሚያራ አምላክ የምታመልክ የኔ ጌታ እይሞትም አይበላም አይጠጣም ይገላል ያነሳል እንጂ እንጨት አምላኪ ሰዉን ክፊ ታናግራላቹ
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p Ай бұрын
ተዋህዶ እምነቴ የዘለመለም ቤቴ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔርይመስገን የድግልጅ ይክበር ይመስገን 🙏💔🙏💓🌷🌷🍃🍃💓💓
@ZelalemAnley-in4sn
@ZelalemAnley-in4sn Ай бұрын
እግዚያብሔር ያጠንክርሽ ድንግል ማርያም በቤቱ ታፅናሽ ውድ እህታችን
@abemedia3346
@abemedia3346 Ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን እውናተኛው መገድ መመረጥ ያስፈልጋል ተመረጥሽ 🙏🙏🙏🙏
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt Ай бұрын
አቢ እስቲ ደምሪኘ ልምዱ ስላለሽ አበረታችኘ❤
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Ай бұрын
አሜን❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
​@@yeshimola-gg5qtበርቺ ሰብ አድርጋለሁ❤❤
@bvUge
@bvUge Ай бұрын
አፈር ብይ ምንአባሽ መገድ ትመርጣለቻ ቆሻሻ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
@@bvUge አህዛብ ይቃጠላል ተዋህዶ ክርስቲያን ትቀጥላለች ሙስሊም ማለት ሀሰተኛ ነብይ መሀመድ የሳውዲ ዜጋ የሚከተል ባለት ነው ቁራን ከሰማይ አልወርደም ከመፅሀፍ ቅዱስ ወስዶ ስመ ቀያይሮ እየፃፈ ነው ሃያ አምስት አመት የፈጀበት አላህ ሚባል አምላክ የለም ለፍርድም አይመጣም ደሞም ምንም ማርግ የማይችል የእናተ ጣኦት ነው እዛው ቁራንሽ ላይ አላህ ድፍን ነው ይላል ድፍን ሆኖ ሳለ እኔን ለመፍጠር ምንም አቅም የለውም ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ለፍርድ የሚመጣ ያለም ብርሃን ።
@BelayKassa
@BelayKassa Ай бұрын
እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ የተዋህዶ እምነትሽ በሰላም ተመለሽልን። በቤቱ ያጽናሽ እህታችን።
@user-gf5oy8jj5o
@user-gf5oy8jj5o Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሄር አይለይሽ❤❤❤❤❤❤
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👐👐👐👐👐👐
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን❤❤❤
@mfyoutube1484
@mfyoutube1484 Ай бұрын
እንኳን ወደ ትክክለኝዋ ሃይማኖት በሰላም መጣሽ በዚህ በእምነትሽ ያጽናሽ ያስፈጽምሽ
@Eman-kq4bx
@Eman-kq4bx Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስላንች እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በርች
@Habiba-pj5ex
@Habiba-pj5ex Ай бұрын
የአላሕ ወደቀጥተኛመሥመር አልሽ ያላሕ እርግማን ሑሌም አይለሽ አፈርብይ በደፋሽ አልሐምድሊላሕ ሙሢልም ያረከኝ አምላክብለሽ የምታመልኪው የአላሕ መልእክተኛእጂ ፈጣሪ አይደሉሙ ሡለሑ አይሒ ወሠላም ሠላምናሠላት ይውረድ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለሏሕ
@naeema8184
@naeema8184 Ай бұрын
አላህ ከሺረክ ይጠብቀን ለሀውለወላቅወተኢላቢላህ ኢናሊላሂ😢
@user-kj7bv7sd9g
@user-kj7bv7sd9g Ай бұрын
አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ ሙስሊም ባሪያወችህን ሁሉ መጨረሻቸውን አሳምርልን ዋና መጨረሻ ነው አላህ ይመልስሽ ብላችሁ ዱአ አርጉላት አትሳደቡ መሳደብ የኛ የኢስላሞች ባህሪ አይደለም ስለህልሟ ደግሞ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አሳቅሽኝ በጣም
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 Ай бұрын
አህዛቦች ግን እርግማን ስትወድ ድሮስ የተረገመ ስው መረገም እንጅ ምን ያውቃል ጨለምተኖች።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
ስድብ እኮ ሐጢያት ነው ለምን ትሳደባላችሁ ሆይ
@GGu-st5vc
@GGu-st5vc 28 күн бұрын
ኢናኒላሂ
@mulye-ko2qq
@mulye-ko2qq Ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር የወደዳት ነፍስ እልልልልልልልልልልልል እንኳንም ፈጣሪሽን አወቅሽ ተመስገን ❤🙏🙏
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY Ай бұрын
እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናስህ እህታችን።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ
@SisayAkilok
@SisayAkilok Ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ማዳን ስራው ድንቅ ነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤
@saiful_rana5075
@saiful_rana5075 5 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ የእግዝኣቤሔር ሊጆች ሆናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል መጨረሻሽን ያሳምረው።
@user-ot8zu5ov2d
@user-ot8zu5ov2d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-vw4bh2xz1d
@user-vw4bh2xz1d Ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርቺልን
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በጣም ደስ ይላል. የአንድ ነብስ መዳን በሰማይ ባሉ መላዕክትደስታይሆናል. ❤❤❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Ай бұрын
ደግሞ ስያምር ደስ ሲሉ የኔ ባለማህተቦቹ ✝️🙏🌸
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ እልልልልልልልል ❤❤❤🙏🙏🙏
@fetaneyta12
@fetaneyta12 Ай бұрын
ደስ የሚል ነገር ወደ እውነተኛይቱ ወደ ቀዳሚቱ ሀይማኖት እንኳን ደና መጣሽ!!!
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p Ай бұрын
እንኳን ደናመጣሽልን. እህታችንዬ በቤቱያፅናሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግማርያም ያሰብሽ ትፈፅምልሽ ❤❤❤🙏🙏🙏🌷🌷🙏🙏
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay Ай бұрын
እግዛአብሔር ይመስገን
@user-hz5uz3pn7p
@user-hz5uz3pn7p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆጆ እኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ👏❤
@Sara-gs4oj
@Sara-gs4oj Ай бұрын
እስይይይይይይ እንኩን ደና መጣሽ የኔ ወርቅ እልልልልል ብለን ተቀበልንሽ እግዚአብሔር ይምስገን ለሁሉም ❤️❤️❤️❤️
@mesytadesse4334
@mesytadesse4334 Ай бұрын
በቤቱ ከጸኑት ውስጥ ያድርግሽ ያድርገን።አሜን
@mahlitzewdu8709
@mahlitzewdu8709 Ай бұрын
የውልሽ ሚጣዬ አንቺ ድሮም ሙስሊም አልነበርሽም ግን ደስይበልሽ እኳን ደናመጣሽ!!!
@djgshc1758
@djgshc1758 16 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን😊😊😊😊
@tigistlema6194
@tigistlema6194 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን ልኡል እግዚአብሔር በቸርነቱ በቤቱ ያጽናሽ ልቤናሽን አይቀይረው
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ😊😊😊😊 ጋዜጠኛዋ ትህትናሽ🥰🥰🥰🥰
@user-jv4cw1fx6k
@user-jv4cw1fx6k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናሽ እህት
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ወደ ተዋህዶ መጣሽ እህታችን
@user-rj9ld3rc2h
@user-rj9ld3rc2h Ай бұрын
እንኳን ወደ እናት ቅድስ ቤተክርስቲን በሰላም መጣሽ እህታችን በቤቱ ያጽናሽ❤❤
@solomonanagaw7429
@solomonanagaw7429 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ስትሆን ሁሉ ነገረህ ክርስቶስን ይስበክ
@bmnvbjg
@bmnvbjg Ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ።
@haidarcell4237
@haidarcell4237 Ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
❤እግዚአብሔር ፣ ይመስገን ። አሜን !!!
@DaniDani-rw3do
@DaniDani-rw3do Ай бұрын
❤❤❤እኳን ደህና መጣሽልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን🎉🎉
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
ያች የደረሰዉ የደስታ አብሳሪ መላኩ ገብርኤል እኛንም ያልታሰበ ደስታ ይስጠን የጠፉትን እህት ወንድሞቻችን ይመልስልን❤❤❤💒💒💒
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባቤቱ ያፅእናሽ መደናሌም የምፈልጉው ሳዎቺን ይመርጣል ክብርና ምስጋና ላድንግል መርያም ልጅ 🙏🥰🥰
@user-jc9lj3wk9j
@user-jc9lj3wk9j Ай бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በቤቱ ያፅናሽ
@tenugebru6315
@tenugebru6315 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
መመረጥነዉ እንኳን ወደቀጥተኛዉ እምነት መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ ድንግልማረያም ትጠብቅሽ❤❤❤
@tigraya4426
@tigraya4426 Ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ
@Igifugjc
@Igifugjc Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔም አባት ሙስሊም ነበር እኔ ተወልጄ ቀየርሁት ወደ ክርስትና 🎉❤😢❤❤🎉ተመስገን ክብሩ ይስፋ መደሐኒ አለም
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
Egziabher yemsgne eeelllllllleeeeelllllllll❤ temsgne betam gobez Egziabher eskmechershaw bebto yatsnachu
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 Ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ
@Igifugjc
@Igifugjc Ай бұрын
@@bihaftaabrha1523 አሜን
@user-is2dm1dv6v
@user-is2dm1dv6v Ай бұрын
አንበሲት በርቺ ❤❤❤🎉
@user-bc4tp5om9p
@user-bc4tp5om9p 20 күн бұрын
Christian is the best for piece in the world❤❤❤
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የተሳሳቱትንም እዳች ይመልሳቸዉ መጨረሳችንን ያሳምርልን ክብር ምስጋና ይግባዉ የድግል ማርያምልጅ❤❤❤❤❤
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m Ай бұрын
የኔውድ በጣም ደስስስስ ብሉኚል እመብሪሀን ትጠብቅሺ ቅዱስ ገብሪኤል ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fcdf-jg5bv
@Fcdf-jg5bv Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@PaalPaal-vt6wz
@PaalPaal-vt6wz Ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን መመረጥ ነዉ በቤቱ ያፅናሽ
@user-cn6cw4ml6z
@user-cn6cw4ml6z Ай бұрын
መጨረሻ ቀን ያሳምርልሸ እህናታችን❤❤❤
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Ай бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ መምረጥ ነው ❤መላእክቱን ቅዱሳኑን ነብያቱን የሰጠን አምላክ ክብር ይግባው❤
@galwukro
@galwukro Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን☦️❤️🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
ቅድሰ ገብርኤል። መሰጌነ የደረሰው❤❤❤
@user-df5ht2qt5f
@user-df5ht2qt5f 10 күн бұрын
ሳሪዬ ተባሪኪልኝ
@stc6291
@stc6291 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእኳን ወደቀጥተኛዋእምነትመጣሽልን በቤቱያፅናሽእህታችን በርቱልን ኢትአርቶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
@teguadamengste
@teguadamengste Ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በርችልን እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
@AishaMakahleh
@AishaMakahleh Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደናመጣሽ በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@user-km5ss1sw2v
@user-km5ss1sw2v Ай бұрын
Egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 fetare ekanee wediiziche batee kerstane ekaneedena mexashee my sister ❤️❤️🥰🙏🏾⛪🙏🏾⛪🙏🏾⛪🙏🏾
@tadelatube4375
@tadelatube4375 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልል ድስ ሲል ❤🎉🎉🎉🎉
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Ай бұрын
እንኳን ወደቤትሽ አመጣሽ❤❤❤
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጣሽልኝ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን✝️♥️🤲🙏
@01tigray
@01tigray Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን 🙏❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Ай бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ 🙏🌸እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ 🙏🙏🙏
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣች እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@user-jq6bx4yh6o
@user-jq6bx4yh6o Ай бұрын
እንኳንም ደህና መጣሽ እህታችን በርች በቤቱ ያፀናሽ ❤❤❤❤❤
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn Ай бұрын
እህታችን ደስ ይላል ጠንክሪ እግዛብሄር እኳን ወደ ቤቱ አመጠሽ❤❤❤❤
@tigigetu3792
@tigigetu3792 Ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ🎉🎉❤
@munamunna4529
@munamunna4529 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሂር በቤቱ ያጽናሺ እህታችን ከጨለማ ወደ ብርሀን መታደል ነው
@bvUge
@bvUge Ай бұрын
ምኑነው ጨለማው ቱቱቱ ቆሻሻ ካፊር አፈርብሉ
@universtoday9311
@universtoday9311 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ 😢
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ❤❤❤
@user-er9ee1fy6i
@user-er9ee1fy6i Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w Ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤
@yafet2121
@yafet2121 Ай бұрын
በቤቱ ያጽናሽ!
@Frewe771
@Frewe771 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@Black-lioness
@Black-lioness Ай бұрын
Hallelujah, enkuan denametash
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@zufabz1049
@zufabz1049 Ай бұрын
እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣሽ
@amtemaryam116
@amtemaryam116 Ай бұрын
ውድ እሕታችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ ወደ ቀጥተኛዋ የጥንቷ የጥዋቷ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰላም መጣሽ ❤❤❤❤
@sikosilo3072
@sikosilo3072 Ай бұрын
,😂😂😂😂😂😂ዉሽታም
@user-wp9cn9rb9v
@user-wp9cn9rb9v 19 күн бұрын
Elilililili egziabher yimesgen
@MuhammedJjj
@MuhammedJjj Ай бұрын
Ellllllllllllll እንኳን ወደ ትክክለኛ እምነትሽ ተመለሰ እህታችን❤❤
@addisababatube1012
@addisababatube1012 Ай бұрын
በርቺልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 13 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 32 МЛН
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 116 М.
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 2,7 МЛН
В НЕЕ ЧТО, МОЛНИЯ ПОПАЛА? 😂😂😂😂
0:56
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 7 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL #trending
0:16
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 21 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Laro Benz
Рет қаралды 49 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 10 МЛН