KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አላስተናግድ ብሎ አዲስ ሙሉ ፊልም(Alastenagid Bilo) New Full Ethiopian Movie 2024
1:30:11
ኦራ ዳዊት ከሀዘንና ከድባቴ በኃላ ስሙን ቀይሮ የመጣው ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት አለማየሁ | Seifu on EBS
23:22
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Миллионер | 2 - серия
16:04
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
2:20:23
ቅዳም ሹር አዲስ ሙሉ ፊልም /kidam Sure / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
Рет қаралды 251,488
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 223 М.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Күн бұрын
Пікірлер: 438
@zeintyimam2341
5 ай бұрын
ወላሂ ጭንቅ ጥብብ ብሎኝ ክፍት ብሎኝ የነበረውን እናተን ሳይ ዘና እላለሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ እወዳችኋለሁ❤❤❤
@Yabe.sera.27
5 ай бұрын
እስኪ,በቅንነት,ደምሩኝ
@SelomonGize
5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል
@duratube
5 ай бұрын
Abshiri mariwa alah chinketshin yakllshi
@AsterAster-ud8en
5 ай бұрын
😊😊😊😊😊😅😅😮😮😢😢😂😂😂😂😂a😂😂😂
@AyalYitbarek
4 ай бұрын
ፈታዐደረጋችሑኝኑሩሉኝዐማራዬ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@semerbintbabasusu8220
5 ай бұрын
ክረስቲያን ወገኖቼ መልካም አመትባል ወዴቼ 😘😘ከሙስሊሟ እህታችሁ።
@adanadanish6456
5 ай бұрын
አሜን ማሬ
@bhhhh8094
5 ай бұрын
ለሁላችንም፡ውዶች
@WorkeGelana-sv5if
5 ай бұрын
ለሁላችንም የኔ ወርቅ ❤❤❤🎉🎉🎉
@ሚጣየሚኪእናት
5 ай бұрын
እናመሠግናለን ማሯ❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን ውድ🙏😊😍
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
5 ай бұрын
አበጀሺ ከልብ ሠው ነች አላህ በሠላም ሁለት ያድርግሺ በሠላም ወልደሺ ታቅፈሺ የምናይሺ ያድርገን አበጀሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeBintBaba
5 ай бұрын
ውይ ጉድ ድራማ እና ትክክለኛ ሕይወትንም አትለዩም እንዴ? እርግዝናው ለትወናው እኮ ነው።
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
5 ай бұрын
@@SeBintBaba ኧረ ድራማ አይደለም እርግዝናው ትክክል ነው መቀነቱ እንኳን ሲፈታ መቸ ወደቀ ጨርቅ ከሆነ
@WorkeGelana-sv5if
5 ай бұрын
@@SeBintBabaእር ወደዛ ሂጂ የምርእርጉዝ ናት ካላወቅሽ ዝምበይ ሆሆሆ
@WorkeGelana-sv5if
5 ай бұрын
@@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘአሜን የኔ ቆንጆ ❤❤
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
5 ай бұрын
@@WorkeGelana-sv5ifበትክክል 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@መቅዲYouTube-x4y
5 ай бұрын
ውድ የክርስትና እምነት ተከታይዋች እኳን አደረሳችሁ❤
@Kidist-rn2xc
5 ай бұрын
❤❤❤
@deee8032
5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ድራማ አይቻለሁ እንደነዚህ የተዋጣላቸው ተዋናይ አጋጥሞኝ አያቅም ።
@AliaMohammad-t1q
5 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ እደኔ በሰደት ያላችሁ አድቀን ያልፍል እኛም ሀገራችን ገብተን እናከብራለን አይዞን እህቶች❤❤❤❤❤
@eexx5392
5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@WorkeGelana-sv5if
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮአደርሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesigente708
5 ай бұрын
AMne eigzabhare yamisgne eiqane aibre aedrsane
@useYeshiiJimma
5 ай бұрын
Ameen ameen ameen enkuan abro aderesn🙏🙏🙏💞✝️
@ወሰንወሰን-አ9ዐ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ደሴላይነውቤቷ
5 ай бұрын
ስወዳችሁኮ የምታወዷቸው 👍👍💞💞💞 አይ እሱ ቤ 🤣 አበጀሽየ አላህ በሰላም ወልደሽ የምትስሚ ያድርግሽ 🙏 🙏
@Aamina-j9i
5 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓልበሰላም በጤናአደረሳችሁ አደረሰእግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን🤲🤲🤲🤲🤲
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tenaberihun7379
5 ай бұрын
ነገ እሁድ የፋሲጋን ብአል እዴት እዴሚከበር በናተ ለማየት በጣም ጓጉቻለሁ እዳቀሩ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@aynadisyenealem7152
5 ай бұрын
አበጀሽ እና ታዴን የምትወዱ❤
@mohammedgemale2972
5 ай бұрын
እረ ተው ግን በዚህ ሰአት አትልቀቁ ተው የኔ ውዶች እኔ እንቅልፍ ባጣ ምን ትጠቀማላችሁ ለማንኛውም እናተን ጨምሮ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኮን አደረሳችሁ የናተ ወዳጅ ከካናዳ
@ሴኑሴኑታሴኑቲ
5 ай бұрын
አንተ ተኛ እኛ የተነሳነው እናያለን😂
@mohammedgemale2972
5 ай бұрын
@@ሴኑሴኑታሴኑቲየምር ልክ ነሽ አይኔ ጠቦ ነው ማየው ግን ሱስ ሆኑብኝ እኮ ግን አመሰግናለሁ ወንድም ከሆንክ እንኮን አደረሰህ ሴትም ከሆንሽ እንደዛው ሙስሊምም ከሆንሽ ይመችሽ
@ሴኑሴኑታሴኑቲ
5 ай бұрын
@@mohammedgemale2972 ለሁላችንም ሱስ ሆነዋል ወንድሜ እኔም አመሰግናለሁ 😊 ሙስሊም ነኝ አንተም ይመችህ በል ተኛ
@አየሁጉንድሬዋ
5 ай бұрын
😂😂😂😂
@yeneMB
5 ай бұрын
Amen enkwani abro aderesen hode
@rahama5440
5 ай бұрын
የክርስትና እምነት በከታዮች በሙሉ እንኳን አደሰሳችሁ መልካም ባአል ይሁንላችሁ 😘
@ruhamabarkot4802
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን ውድ🙏
@GiasBd-qp3bu
5 ай бұрын
አይባልም መልካም በአል ብትያቸው አይሻልም🤔🤔
@rahama5440
5 ай бұрын
@@GiasBd-qp3bu ለምን እና የእነሱ ባአል አይደል ምን ማለት ነው 🙄
@GiasBd-qp3bu
5 ай бұрын
@@rahama5440 እንኳን አደረሳችሁ አይባልም ሀራምነው አምላካችን አላህነገሮናል እነሱ አምላክሞተልን ተነሳልን እያሉነው የሚያከብሩት አምላክደሞ አይሞትም ሁሌም ህያው ነው እና እነሱ በአላቼው ቢሆንም እኛ ማለትየለብንም
@bateablneha5887
5 ай бұрын
@@rahama5440ቀፋፊ ያልበላሽን አትከኪ እከካም
@GirmaGashu-re7lf
5 ай бұрын
ነጭ መልበሱ ስጠታ መስጠቱንኝ እኛ አማራዎች እናውቅበታለን
@YizengawKwt-gk8lr
5 ай бұрын
ትዝታየን ሁሉ ነው ምታመጡብኝ የምወደው አባቴና እናቴን እያሰብሁ የተወለድሁባትን ጓጃምን እያሰብሁ በትዝታነው ምታስመስጡኝ ክበሩልኝ የኔ ወርቆች።
@ELizazemenekase
5 ай бұрын
ውድ አማራዊያን እንዃን አደረሳችሁ የወለደ አይለያይም ለካ ታዴና አበጀሽ❤👌 አያ ገረመው የኔ ፍቅር መልካም በአል ይሁንልህ አባቴ😢❤❤😊
@ገረመውየሠራህባለዋሽንቱእ
5 ай бұрын
Eliza
@የሽየድንግልማርያምልጅ
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የፋሲካ ብዓል ይሁንላችሁ የኔ ውዶች🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥺🥺💘💘💘💘💘
@Brahan-u4d
5 ай бұрын
እንኳን አደሰሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ወይኔ በትዝታ ጭልጥ አረጋቹኝ😢😂😂😂
@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
5 ай бұрын
ማርያምን እሚገርሙ ናቸው እኮ ቃላት ያጥረኛል ችሎታቸው
@Faeza....m
5 ай бұрын
እንደ አበጀሽ አይነት እህት የሆነት መሳኖ ይስጠን 😂😂😂😂ልዩ ናት እንደ እህተ አይነት ሚስት ያድርገን እንደ ገረመው ሚስት አይነት አዛኝ እንጀራ እናት እንሁን ❤❤❤የወንዶቹ ነገር መላም የለው አንድ የሚነሳ የላቸውም እንኳን የሚመኟቸው 😂😂😂😂ታደም የሴቶች መነሀሪያ፣እሱባለውም ጂል ነው ፣ገረመው ይሻላል ፣ሲሳይም ክፋ ነው ለሚስቱ 😂😂😂በሉ እወዳችሁዋዋለሁ ለማለት ነው
@ayalewatalayanley6395
5 ай бұрын
እውነት ነው አሜን
@BayeAbebe-dz3um
5 ай бұрын
ባዬ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል። በአሉ የፍቅር ፣የመተሳሰብና የአንድነት እንዲሆንም እንመኛልን::
@nadayashaneh4485
5 ай бұрын
የውነት ፍቅር የተሞላበት የዓመትባል ፊልም። ላይክ ሼር አድርጓቸው እሰኪ የዛሬ ዓመት ሰጓል ሳይቀንሰ ያድርሰችሁ🎉❤👌
@banchiamsalu6053
5 ай бұрын
እናንተን ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ልክ ቤቴ እንዳለሁ ይሰማኛል ኑሩልን❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
5 ай бұрын
እንኩዋን ለብርሐነ ትንሳኤው ዋዜማ አደረሳችሁ 👏👏 እውይይይ ስታምሩ ሁላችሁም ትወናችሁ ልዬ ነው በአል በአል አድመሰላችሁት።ገበያውን ብታሳዬን
@YizengawKwt-gk8lr
5 ай бұрын
የኔ ወርቆች አፈር ልብ ብላችሁ የኔ ጥበበኞች እያረርሁ ልሳቀዋ
@alainfef176
5 ай бұрын
❤❤❤ወላሂ እናተ. ባትኖሩ. ❤❤ምናባቴ. ይውጠኝ ነበር. በሰው. ሀገር❤❤❤❤❤እረ. ኑሩልኝ
@kalkidan-t3j
5 ай бұрын
እሱ ባለው የእኔ ምስጊን ሲያሳዝን መልካም ሰው ሆንህ ሥሠራ ሁሉም ነው የሚያምርብህ
@yesharegchernet8589
5 ай бұрын
እንኮን ለብርሃ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ለመላው ክርስቲያኖች ወገኖቼ❤❤❤❤❤በስደት ያለንውንም ፡በሰላም በጤና ጠብቆ ❤❤አንድ ቀን በሃገራችን የምናከብር ያድርገን ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን መልካም አውደአመት ይሁንልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eexx5392
5 ай бұрын
አሜን \፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን በእውነት😢
@zainabsaeed1189
5 ай бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ 🙈🙈
@MrSasi-t2w
5 ай бұрын
ያበጀሽን ካራቲ እስቦርት አድናቂዎች 👍
@asmarem.7893
5 ай бұрын
Waw ! I love it and it is a real scene reminding of country side ❤❤❤
@famel9098
5 ай бұрын
ሰው ልብ ያላላት ትጉዋ የነ አበጀሽ ልጅ። ምርጥ የቤት ልጅ!!!
@wubetube9848
5 ай бұрын
"ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን ቀደሳ ወአክበራ ወአልዐላ እምኩሎን መዋዕል" በክርስቲያን ሰንበት ዛሬ ደስታ ኾነ። ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቷልና ለያት አከበራት ከኹሉም ከፍ ከፍ አደረጋት''
@tigistabdisa-ob4sx
5 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናቸዋለን ምርጥ ድራማ ነው ❤
@etagegnet6376
5 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ በርቱ❤❤❤❤
@እዛውዋርካውስርነኝ
5 ай бұрын
እደውኮ ስወዳቹ ሁሉነገራቹ አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ለፋሲካው በአል አደረሳቹ
@yesharegchernet8589
5 ай бұрын
የምር እሱቤና እህተ ብትጋቡ ማርያምን በጣም ነው ደስ የሚለን❤❤❤❤❤
@madinaendre1634
5 ай бұрын
አበጀሺ የኔ ሩህሩህ እደእናት ቆጣጥራ ላከቻት ያገሬ ያገሬ ትዝታወች❤❤❤ ታደ አይይ ያተነገር ልጁን ወድ ይመጣል አይመጣም አላለም🤣🤣🤣እሱቤ ወይኔ በጌ😂😂
@rabe3hcall853
5 ай бұрын
አሁን አገሬ ናፈቀኝ 😢😢😢😢ባላገር። እኮ መሆን መታደል ነው የዋህነታቸው❤
@amelkachtube942
5 ай бұрын
ሚዲያ ካገነናቸዉ አርቲስት ተብየዎች የናንተ በስንት ጣእሙ ❤❤❤...ትክክለኛ ባህላችንን የምናይበት፣ እዉነተኛ ህይዎት የሚኖርበት የመህበረሰባችን ህይዎት ነዉ ያየሁት በዚህ ፊልም ። ጥሩ ባጀት ቢኖራችሁ ደግሞ እንዴት ልትሰሩት እንደምትችሉ ሳስብ አድናቆቴ እና እክብሮቴ ይጨምራል ። በርቱ !
@kalkidan-t3j
5 ай бұрын
አበጀሽና ታደስ ወይኔ ደስ ሲሎኝ እኮ ሲነታረኩ ደሞ ይዋደዳሉ ተፋተው ራሱ ግን እውነተኛ ባልና ሚስት ናቸው ወይስ ለድራማው ብቻ ነው
@Eldana-j5j
5 ай бұрын
መላዉአለም ያላችሁ ዉድ ኦርቶዶክስ በሙሉ እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤዉ አደረሳችሁ መልካም በአል❤❤❤❤
@asterzeke4822
5 ай бұрын
የውነት ፍቅር የተሞላበት የዓመትባል ፊልም
@Alemu677
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን በሐገራችን የተነሳውን እሳት ያብርድልን
@mesfinbahru5124
5 ай бұрын
Esubalew ,Tadesse,and Abegesh always you make me happy to remember my family those who live countryside
@zabanaydamse3697
5 ай бұрын
ውይኔ ሰታምሩ ኡፍፍፍ እናንተ ባትኖሩ በዚህ ኑሮ ማን ያስቀን ነበር❤❤❤
@Yabe.sera.27
5 ай бұрын
እስኪ,ደምሩኝ
@Yabe.sera.27
5 ай бұрын
እስኪ,በቅንነት,ደምሩኝ
@almazhana5932
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ምርጦች ♥️♥️♥️
@belayenesh3862
5 ай бұрын
በመላዉ አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሐን ተሳኤዉ በሠላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@samimmsamimm7281
5 ай бұрын
እኳን አብሮአደረሰን❤❤❤❤
@teddikebedet9230
5 ай бұрын
የኛ መኩሪያዎች እንኳን አደረሳቸው ባሕላች ወጋች በእናተ ተሰፍ አድርገናል በርቱ
@MalakAls-wq9kl
5 ай бұрын
ወኔ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@liyatube754
5 ай бұрын
ብርቁ የት አለ?
@MekuBizu
5 ай бұрын
መልካምበአል እውነተኛ እይታ ትክክለኛ ባህል እውነት ጎጃሜ
@abayabay3382
5 ай бұрын
አበጀሽ ደሮወን ልትይዝ ስትል እትየ ጋሼ ሞሲት አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ
5 ай бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእዬሱስ ክርስቶስ ለብርሐነ ተንሳኤው በሰላም አደረሳችሑ መልካም በአል ይሑንላችሑ ለሐገራችንን ሰላሙን ያምጣል
@tegbaruadane
5 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ.መልካም በአል ይሁንላችሁ,;
@hehamanot
5 ай бұрын
እጀራ በጨው ውይ ትዝታ በርበሬውን አብዝቸ ስበላ ነገ በጨው ትበያለሽ ትለኝ ነበር እናቴ 😂❤❤
@fikirethiopia7654
5 ай бұрын
አቤት መታደሌ ባህሌ የእናንተ ባልሆን እንዴት እሆን ይሆን😘🇧🇯😍😍😍
@AnwarSeid-bo3eq
5 ай бұрын
አበጀሽየ የኔባተሌ አይዞሽ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
5 ай бұрын
እኳን ደና መጣችው💚💛❤
@Rahma-vr1md
5 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ልዩወች❤❤❤❤❤ወይኔ እሱቤ የኔ ፍቅር😂😂😂😂😂😂😂😂
@ayalewatalayanley6395
5 ай бұрын
አበጀሽ ሁልጊዜ ጥሩ ነገር ነው እምታስተምሪ እኔ ላንች 100/100 ነጥብ ሰጥቸሻለሁ
@NanaNana-or3my
5 ай бұрын
እስትንፋሶቼ አለሞቼ የደምስሮቻችን ሁላችሁም እንኳን ከደረሳችሁ አደረሰን አሜን እሱቤ ሲያዳልጥክ እንዴት ደነገጥኩ አይ በጓ በሉ ቻው የነገ ሰዎች ይበለን
@lemlemabebaw6952
5 ай бұрын
ሰወዳቸ ሁ። መልካሞ በዓል ይህሑንላች ሁ በትዝታ ገደላችሁን ጥሩ አስተማሪ ናቸሁ ቀጥሉበት !
@አይሻየአዩቤናፋቂ
5 ай бұрын
ኧረ እናተዬ እነዚህ ህፃናት ሳይ ልጆቼ ናፍቆታቸዉ ጨመረብኝ
@Fikir-sh5wj
5 ай бұрын
ለምን ነዉ ግን በአል ሲመጣ እሚከፋኝ እፉፉፉ አየ ሥደት😢😢😢😢😢
@marya-fo2en
5 ай бұрын
Ayzosh kebeteseb sileraksh newu
@hehamanot
5 ай бұрын
አይዞሽ እማ❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
5 ай бұрын
አበጀሽ እርጉዝናት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ❤🎉🎉
@kabthiwagaye8344
5 ай бұрын
ወይ አበጀሽ ስወደሽ መልካም የፋሲክ በዓል ይሁነላችሁ ❤❤❤❤
@busyline3833
5 ай бұрын
አበጅሽ የኔ መልካም❤❤❤❤ስዘድአችሁ
@fasta9234
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘😘😘
@ambaneshgebeyehu
5 ай бұрын
የእሱቤ እና የእሕተ ፍቅር ያስቀናል በተለይ እሕተ እሱቤን የምትረዳበት መንገድ የሚደንቅ ነው ❤
@RomanMangsha
5 ай бұрын
እንኳን። አደረሳችሁ። ስታምሩ። የአመት። ሰው። ይበላችሁ። ሀገራችንን። ሰላም። ያርግልን።
@zdtube5432
5 ай бұрын
አቤት ውበታችሁ ሙያችሁ እኔስ እናቴ ቤት ያለሁ ነው የመሰለኝ 😮❤
@kakajqj1215
5 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እኳን ለብርሀነ ተሳየው አደረሰን አደረሳቹህ መልካም በአል🎉
@SabaWondy
5 ай бұрын
ውድ የክርስትና እምነት ትክታዋች ብሞል እኔ እካን አድርስቹ ምልካም ብሃል ሰላም ልገርችን 🙏
@Mes5uy9er8r
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@BdJd-me9pn
5 ай бұрын
እኮንአደረሰን ዉድ የክርስትና እምነት ተከታይዋችእኳን አደረሳችሁ❤❤
@fasta9234
5 ай бұрын
አይ መታደል ሀገሬ ትዝ አለኝ እናበጀሽ አይ ስደት 😢😢😢😢
@tsehaybayileyegne8086
5 ай бұрын
ዉዶችየ የተዋናይ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለጌታ እየሱስ ለብርሀነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤ እወዳችዋለሁ እወዳችዋለሁ ዉድድ ❤❤❤❤❤❤❤
@RRuth8852
5 ай бұрын
Enquan Aderesachu betam enamesegnalen enwedachwalen ❤❤❤
@nefassilknefassilk3985
5 ай бұрын
አረ ሀይሌ ብርቁ ጨረቃ የት ገቡ?????? ካለነሡ አያምርም እባካችሁ
@SelomonGize
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ!
@yalem2598
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ በጣም ነው ምታምሩ
@betigebeyehu2171
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላሟን ያምጣልን ምልካም አምትባል ይሁንላችሁ በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ ❤❤❤
@DiribaAdmasu
5 ай бұрын
geremew esube hulachihum arif
@عايشةمحمد-م9ت
5 ай бұрын
እሱቤ ያስቃል ❤❤❤አበጀሸ ሰውዳችሁ
@Hawa-gc2pl
5 ай бұрын
አይ የሱቤ እናተ ባትኖሩ በምን እንዝናና ነበር
@Tmr930
5 ай бұрын
ምነው ዛሬ በጠዋት መጣችሁ ምነው በነጋ ብላችሁ መጣችሁልን የነገውን በጉጉት እጠብቃለን
@sarahmohammed6895
5 ай бұрын
❤❤ወይኔ የሰውልክናቸው ወይኔ ደስሲሉ 😢በተለይ አበጀሺ ይሷትስራው
@enzybelay8411
5 ай бұрын
Abejesh ❤❤❤ What a lesson ❤
@YizengawKwt-gk8lr
5 ай бұрын
ደግሞ ቅምጃው ደስ ይላል ብቻ በጥቅሉ እያረርሁ በወገኔ ዘር ፍጅት ትክን እያልሁ እንደፋንድሻ ምታስቁኝ እያረርሁም ቢሆን የደጉ ወገኔ ያአማራዊያን ንግግር ዘይቤ ቁጭ ስለምታረጉልኝ ውድ ድንቅ ማረጋችሁ የኔ ወርቆች አፈር ልብላላችሁ ዘራችሁ እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዝት ይበልልን🙏 ምክንያቱም ለምድሪቷ እንዲህ ያሉ ደጋግ ሰዎች ስለሚያስፈልጓት።
@tenaberihun7379
5 ай бұрын
በጓ ደሞ ነገረኛ ነች ስትለፈልፍ የቆየቸው ሌበው ይዟት ሲሄድ ፀጥ አላለችም😂😂😂😂😂😂
@Kidist-rn2xc
5 ай бұрын
እእእእ😅😅😂😂😂 ዶሮዉስ ብትል ትወና ከነሱ ተምረዋል
@tubeወሰኔ
5 ай бұрын
አበት የአመቱ ምርጥ ፍልም ነው ቶሎ አለቀብኝ👌💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭ከቤተሰቦቸ ርቀ ባለው በት😭😭😭ተከፋሁ
@eexx5392
5 ай бұрын
አይዞሽ
@FreeGames-d6x
5 ай бұрын
ዉይ የኔ ዉቦች እኳን አደረሳችሁ
@123seadaassefa
5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ክርስቲያን እህት ወንድሞች መልካም በአል ይሁንላችሁ❤
@bayosh7590
5 ай бұрын
አሚን❤❤❤ፈጣሪ ያክብርሸ/ክ
@beretukanMeles
5 ай бұрын
ትወናን አበጀሽ ትተውን እውነት የዳቦው ሽታ ደርሶኛል😂😂
@MesratMesrat-q5n
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሱባለ በሳቅ ሞትኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amefke2069
5 ай бұрын
ስወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ያገሬ ሰው ሁሉ ዘመናችነነ ፈጣሪ ባርኮ ሰላም ይስጠን
@zabanaydamse3697
5 ай бұрын
ውይ እሱቤ❤❤
@ZumbaraZumbi
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@MeremEshetu
5 ай бұрын
የኔልዪወች ቤተሠቦቸንነዉያስታወሳችሁኝ ፊልምማየት ትቸነበር እናንተንአገኘሁ እንኳንአደረሳችሁአደረሠንክርስቲያኖችበሙሉ
@Hayuዩቱብ
5 ай бұрын
ሀይሌ ብርቁ አለሜ ጨረቃ ይምጡልን 😢😢😢
@ghdh7067
5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሌቦች ያስፈሩኛል በተለይ የገጠሩን ሰው ለመስረቅ የሚጠቀሙት ዘዴ የተለየ ስልት ነው አደራልን ፈጣሪዬ እንዳታጋጥመኚ😂
@ammarcell2790
5 ай бұрын
እንኳንም ከእናተ ተፈጠርኩ የኔኩሩ ህዝብ
1:30:11
አላስተናግድ ብሎ አዲስ ሙሉ ፊልም(Alastenagid Bilo) New Full Ethiopian Movie 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 49 М.
23:22
ኦራ ዳዊት ከሀዘንና ከድባቴ በኃላ ስሙን ቀይሮ የመጣው ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት አለማየሁ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 369 М.
00:14
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 88 МЛН
00:39
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
DaMus
Рет қаралды 14 МЛН
16:04
Миллионер | 2 - серия
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
2:20:23
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
НТК Show
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:00:52
እንገለባበጥ አዲስ ሙሉ ፊልም(Enigelebabete)New Full Length Ethiopian Movie 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 57 М.
16:03
Ethiopia - ጌታቸው ሥልጣናቸውን ለጄኔራሉ አስረከቡ፣ ኢሳያስ የጄኔራሉን ጉድ ዘረገፉት፣ ‹‹ጦርነት ታቅዶ ነበረ›› ሶማሌላንድ፣ ሶማሊያ የኢትዮጵያን ወኪል
Feta Daily News
Рет қаралды 137 М.
1:20:37
ልክህን የማዉቀዉ አዲስ ሙሉ ፊልም /Likihin Yemakew / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 162 М.
1:40:01
አይ እንግዲህ አዲስ ሙሉ ፊልም( Ay Engidih ) Full Length Ethiopian Film 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 398 М.
8:02
ምርም የጎጃም ጭፈራ አበጄሽ ልጅ ስትድር (Mirt Yegojam Chifera Abejesh Liji Sitidir) 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 435 М.
27:07
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.34 "አቀራረቤን አትዩብኝ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 704 М.
16:00
ልድገምሽ ምርጥና ገራሚ የገጠር ድራማ(Lidigemish New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 655 М.
1:20:42
የፆም መያዥያ ሙሉ ፊልም / Tshom Meyaza / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 294 М.
33:54
ልበል ደፋ ቀና አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ( Libel Defa Kena New Ethiopian Dirama) 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 103 М.
1:20:49
ኤልያስ ልቡን ሰቶኝ ነው የሞተው ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 253 М.
00:14
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 88 МЛН