ቅዳሜን በእኛ ቤት | ቀለል ያለ የቁርስ አማራጭ | 3 ዓይነት የቅንጬ አሰራር

  Рет қаралды 39,919

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

2 жыл бұрын

Пікірлер: 155
@melatTUBE
@melatTUBE 2 жыл бұрын
መልካም ሰንበት የ ሀገሬ ልጆች
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ላንቺም መልካም ሰንበት የኔ ልጅ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ለአንቺም መልካም ሰንበት ይሁንልሽ ሜሉ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 2 жыл бұрын
አር ተይ ተይ ነይ ተመለሺ ሜሊ እምትሰሪው ሁሉ ናፋቀን እኮ
@tizitadestaw8536
@tizitadestaw8536 2 жыл бұрын
Long time to see...
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 2 жыл бұрын
አረ ሜሉ አንቺም ነይልን ❤❤❤❤❤
@hanahaile596
@hanahaile596 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማሚ እናመሰግናለን🤗
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
የምግብ ፈጠራዎ በጣም ሚደነቅ ነዉ 🤔 EBS ገበታ ፕሮግራም ላይ ቢቀርብ ምኞቴ ነዉ !
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ በቅርቡ እሂዳለው
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 жыл бұрын
ትክክል ነሺ ምረጡ ገበታ ግን ለማዘረ ይሆን አይመሰለኝም በቄ ጌዜ መቸ ይሰጣሉ እኔ 25ደቄቃ እንቁላልም ሰረቸ እጨረሰ አይመሰለኝም 25ደቄቃኮ የሰጡሺን ግባአት ምን ልሰራ ብለሺ በማሰብ ብቻ ታልቃለች
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
@@gedam.youtube8866 😂-😂 😂
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
@@ejigemoya እሺ ማዘር 🥰
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ወ/ሮ እጅጋየው በጣም እወድሻለው ። እድሜና ጤና ተመኘው። ኑሪልን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
ማሚ የኔናት እረጅም እድሜ ከጤና የሥጥሽ የእወነት እንደዚ ጠዋትተነሥተሽ,,ጉድጉድ ሥትይ እናቴን ታሥታውሺኛለሽ ❤❤❤❤
@martamesgana1333
@martamesgana1333 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እጅሽን ብርክ ያድርገው
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tigih.7181
@tigih.7181 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የነሜሉዬ እናት ዛሬ ደግሞ ልዩ ሞያ ነው የተማርነው እግዚአብሔር ይስጥልን እጅ ይባረክ እድሜ ከጤና ይስጥልን ምግብ አሰራሩን ብቻ ሳይሆን በደንብ ግልጽ አድርገው ከነጥቅሙ እያስተማሩን ነው ይበርቱልን
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 2 жыл бұрын
ቅንጨ ባልወድም ማማየ እጅሽ ይባረክ ላይክ ላይክ አድርጌአለሁ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@milihailu802
@milihailu802 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረህ🙏🙏🙏
@tiruneshkasgne9906
@tiruneshkasgne9906 Жыл бұрын
በጣም. ያምራል
@yenatube2532
@yenatube2532 2 жыл бұрын
Yemechesh arif newu yena balemoya ❤❤❤
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ በእውነት ልዩ ይሆነ አሰራር ነው እኔ ቅንጬ እወዳለሁ እና ከመወዴደ የተነሳ ብዙ አስራር አውቃለሁ ይህ ግን ልዩ ነው እናመሰግናለን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
@almazhaile3480
@almazhaile3480 2 жыл бұрын
ተባረኪልን እናመሰግናለን ጥሩ አይነት👌👌🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mudis7458
@mudis7458 2 жыл бұрын
ዋዎ,,,,ለየት ያለ የቂንጬ አሰራር እና ጤናማ ምግብ ነው እንሞክረዋለን ተባረኪ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ ቀጣይ ደሞ እራት እንጠብቃለን
@asnimola77
@asnimola77 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ፣ ትሪው ያቀርብሽት ያምራል
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ እማዬ
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 2 жыл бұрын
በጣምግሩም ነው እናመሰግናለን እማማ እጆት ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@asmarina7
@asmarina7 2 жыл бұрын
BeTam enamesegnalen...tebarekuln!
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amen
@genetm.19
@genetm.19 2 жыл бұрын
I can’t wait to go Ethiopia
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ ነው በጣም ያጓጓል እናመሰግናለን በርቱልን እኛም እንወድዎት አለን መልካም ሰንበት ለርስዎም 🙏❤️
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 2 жыл бұрын
Betam fetan konjo new Mamiye
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የእነ ሜሉ እናት የዛሬዉ ልዩ አይተነዉ የማናዉቀዉ አዲስ ሬሲፒ ነዉ።በተለይ በጎመን እና በእንቁላል የሰራሻት የስንዴ ቅንጨ!!!እጆችሽ ይባረኩ!!!
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ስለወደድሽልኝ ደስ ብሎኛል ።መልካም ሰንበት
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እያየሁ ነው😍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ቆየሽኝ
@user-gs3zm7jc9u
@user-gs3zm7jc9u 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ቂጨ 😋😋😋👌🥰🥰🥰
@milenahmedin152
@milenahmedin152 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ዋው ለቤቶ አዲስ ነኛ በጣም ያምራል እህት ይባርክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ማሚዬ እንኩዋን ለአስተርዬ ማርያም አደረሰሽ ቅድስት ድንግል ማርያም የአመት ሰው ትበልሽ👏👏 እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ቁርስ ለየት ያለ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 💕💕💕💕👏💐💐💐💐💐
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@weyneshetfente4820
@weyneshetfente4820 Жыл бұрын
እውነት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@mekiyayimeryoutube3825
@mekiyayimeryoutube3825 2 жыл бұрын
እናመስግናለን እናትየ ማሻ አላህ ነው የናቴን ቅንጨ አስታወሱኝ
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 2 жыл бұрын
እረ በጣም ያምራል የተመጣጠነ ነው. ማንኪያ ባገኝ እቀምስነበር
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 2 жыл бұрын
ማዘርዬ ልዩ ቁርስ ነው የተባረከ ይሁን ሰርቼ እሞክረዋለሁ እጆትን ይባርክልን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን። አመሰግናለሁ
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 2 жыл бұрын
አሪፈ ነው የበቆሎ ቂጪ ለመጀመሪያ ጌዜ አለሁ እናመሰግናለን እናታችን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
Ejish yebark mamiye Enamsgnalen 🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@chris7557
@chris7557 2 жыл бұрын
Speachless!!
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thanks
@addik1265
@addik1265 2 жыл бұрын
Betam arife new yeni merti Ejigeyeeeee
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew
@selamyesu
@selamyesu 2 жыл бұрын
Wowww betam dess ylal😍 Thank you
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew
@BrightFame09
@BrightFame09 2 жыл бұрын
wow btame yasegomajale Ejeshe yibarke Yene Enate malekame senebate yihunelesh barche
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 2 жыл бұрын
እንካን ስላም መጣሽ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
እጀወትን እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ያምራል
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@saratesfazgi1712
@saratesfazgi1712 2 жыл бұрын
Betam arif new💯👍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን መልካም ሰንበት
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እጅግዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ልዩ ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👍ሼር❤🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እመሰግናለሁ በጣም
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
welcome 👍
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን እሰቲ ቅንጨውን ከሰንደና ከበቆሎ አዘገጃጀቱን ንገሪን
@zebebalalemeda9675
@zebebalalemeda9675 2 жыл бұрын
Betam enamsegenalen enatchen leyet yale aserar new bertulen 👍👍👍😍😍😍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
እማኪያ ሠላምነሽ እዴት አፍጥጬ እደማይ አሠራርሽን እጆችሽ ይባረኩ ። ኡውውውው ኛማ ኛሚ👍👍👍👌👌👌😋😋😋
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 2 жыл бұрын
Balemoya 😘😘
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
የተባረከ ይሁን ማማዬ በጣም አሪፍ ቁውርስ ነው ከቻላችሁ ሁሉንም የቅጬ እህል አዘገጃጀት ቢሳዩን ጥሩ ነው በቆሎ እና አጃ እንዴት አደሚዘጋጅ አላቅም መጀመሪያ ታምሶ ነው እሚከካው ወይስ እምታቁ ንገሩኝ
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 2 жыл бұрын
እኛም በጣም በጣም እንዎዶታለን እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን እናታችን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እኔም እወዶታለው ማማዬ
@samru1921
@samru1921 2 жыл бұрын
Konjo newe egocheshe yebareku
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amen
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት በጣም ባለሙያ ነሽ ማሻአላ የበቆሎ ቅንጨ የመጀመሪየ ነው ሳይ የአጃው በርበሬ ጋ የስንዴው በሰጎመንና በእንቁላል ሁሉን ያሞላ ጤነኛ ቁርስ እኔ ምግብ ሲሰራ ማየትም መስራትም በጣም ያስደስተኛል የጦስኝ ሻይ እና በቆንጆ ብና ቪዶዬሽን ጨርሰሻል የጤና ቁርስ ብለናል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏👍💖
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ከልብ ከልብ አመሰግናለው ።የበቆሎውን ሞክሪው ትወጂዋለሽ
@atsedemengesha5181
@atsedemengesha5181 Жыл бұрын
🎉❤
@ellinenega7634
@ellinenega7634 2 жыл бұрын
Wow 🤩 I love ❤️ your Garden 🪴 good job 👏 mom next your blessed Hand l love ❤️ everything enjoy 🙏🙏🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thank you
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ እናታችን😍😍😍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ቆየሽልኝ
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 2 жыл бұрын
የተባረከምግብ ይሁን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Жыл бұрын
❤❤❤
@kalkal1691
@kalkal1691 2 жыл бұрын
@ የሜሉዬ, ና የቃልዬ እናት ዋው አይቼም ስምቺ አላቅ ቅጬ በጎመን ና እንቁላል ጋር ሲስራ በጣም ጤና ምግብ ልዩ ሙያ አስተማሩኝ አመሰግናልሁ ይኑሩለን 🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም።
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 2 жыл бұрын
Eseye yene balemuya ejeshen yibarekelesh aseraresh nitsehenaw liyu newe.Beteleye derebaba netesh liyu newe anchi eyaleku deffirialehu yikereta melekam eletesenbete🙏🙏🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew
@abebaeshete474
@abebaeshete474 2 жыл бұрын
የቃልዬ እና የሜሉ እናት አቤት እርጋታ ውድድድድድ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Selam mamiii
@meazadinku5412
@meazadinku5412 2 жыл бұрын
Dasemel azagjet egish yebark
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 2 жыл бұрын
የቃልዬ እናት እስክዛሬ እላየሁሽም ነበር የጨዋ እናት በመሆንሽ ታድለሽ ፈጣሪን አመስግኝ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@saraabdella1244
@saraabdella1244 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👍👍
@hanatesfaye3678
@hanatesfaye3678 2 жыл бұрын
Betam des yelal.😍😍..sele ቅመሞች genezabe betesechign des yelenal, yetun meche enetekem ena yemesaselut...
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Eshi bekerbu asayalew
@helentesfatsion2366
@helentesfatsion2366 2 жыл бұрын
Hi my sister it is very nice. I olso follow your beautiful daughters.they learn from u .l have a question for you where do you buy shecla dest?
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thank you , you can find them at Merkato
@hdeyyoutube7450
@hdeyyoutube7450 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@eteneshhailu1509
@eteneshhailu1509 2 жыл бұрын
👍👍👍🥰🥰🥰
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጦት የነሜላት እናት
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@mekdestesfaye7065
@mekdestesfaye7065 2 жыл бұрын
ሜሊspicy tv ናት
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 2 жыл бұрын
@@mekdestesfaye7065 አይደለችም ሜላት ቲዬብ ናት
@merongebru9359
@merongebru9359 2 жыл бұрын
Egnam enodshalen yene konjo enat wuy des stygn eko
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 жыл бұрын
I really like, that you say, you love us.. we love you to Ema.💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ P.s. the background colour of the wall is excellent touch.👌
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thank you so much
@selamfessha3136
@selamfessha3136 2 жыл бұрын
ከሚገባው በላይ ባልሙያ አዳብት አርገኝ ማዘርዬ
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 2 жыл бұрын
Gobez yene inat anchim lijochishim mirtochi
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew betam
@kibranegash2339
@kibranegash2339 2 жыл бұрын
Btam gobez ty
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thank you
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@sisil7318
@sisil7318 Жыл бұрын
እጅግ የሱቅሽ ቦታ የት ነው?
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ዋው ማዘርዬ የበቆሎ ቂንጬ አላውቅም ነበር ይገርማል ጦስኝ ማለት ያሱር ነው አረብ ሀገር ያላቹ ንገሩኝ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@naimagutla6841
@naimagutla6841 2 жыл бұрын
እንኮወን ደነ ማጠሽ ማም የማደም ቅማሞች ለይክ እየረገችወት
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እመሰግናለሁ
@muna3074
@muna3074 Жыл бұрын
እትዬ አጅግዬ መቼም ሞያ አያልቅቦትም አደል ታድለው መሠጠት ነው ይሔ ደሞ ከነጥቅሙ ነው የሚነግሩን እጅ ይባርክ በርቱልን
@meronmebrahtu8896
@meronmebrahtu8896 2 жыл бұрын
ዋው በጣም እጅግ የሚገርም ቁርስ አሰራር ነው እጅ ይባርክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@hannu7898
@hannu7898 2 жыл бұрын
Lejoch endet konjo ayihonu endezih beltew adgew 😄😃
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 жыл бұрын
ማሚቾ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
መልካም ሰንበት የኔ ልጅ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ በተለይ የማላውቀው ከዚህ ውስጥ ቢኖር የበቆሎን ቅንጬ ነው ይገርማል መልክ ስጠኝ እንጂ አሉ ተባረኪልኝ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
በአለም ዙሪያ ያላችሁ ውድ የሀገሬ ኣትዮጵያ ልጆች ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛላችሁ አገራችንን ሠላም ያርግልን ።
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@eyeruafework3752
@eyeruafework3752 Жыл бұрын
Pls be loud we can't listen
@tigistademe7800
@tigistademe7800 2 жыл бұрын
be aja kinche ayechalem gomenu
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Yechalal
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Gobaze ye melu enate
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew
@zinayetessema459
@zinayetessema459 2 жыл бұрын
አነባበሮ በስጋ አሰራር
@juharajunedin2662
@juharajunedin2662 Жыл бұрын
Des yemilu inat not moyawot sinemigbar hulu negerotin new miwedew lijochachihu idilegna nachew alaha yakoyachihu
@eritreanhennahabeshahenna3729
@eritreanhennahabeshahenna3729 2 жыл бұрын
ኣብዛ ሓዳስ ዓመት ድምጺ ኪናት ኣጥፊኡ ወረ ሰላም የስምዓና በጃኩም ባ ሳብስክራይብ ግበሩለይ ፍቁራት ኣሕዋት,,,,,,,,,,
@zinayetessema459
@zinayetessema459 2 жыл бұрын
አነባበሮ በስጋ አሰራር
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
14:37
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 62 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 78 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 104 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 47 МЛН
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 66 М.
ቁርስ እንደ ንጉስ ❗️
13:15
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 19 М.
ለካ እንደዚህ ከባድ ነው‼️
9:14
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 20 М.
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
15:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 107 М.
ስኳር ያለበት ሰው ሁሉ ሊጠጣው የሚገባ‼️‼️
14:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 175 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 78 МЛН