Ethiopia:አስገራሚ የረከቦት ዋጋ በኢትዮጵያ | Amazing Price Of Coffee Sets In Ethiopia

  Рет қаралды 148,391

Merkato Tube

Merkato Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 313
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 жыл бұрын
ብሬ ይጨነቅ የምን ካርጎ ለካርጎ መንከራተት ነው ሆ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር💚💛♥
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ቀ8ዘ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ቀ8ዘ 5 жыл бұрын
በርታ የትላንቱ ሶፋና የዛሬው እኛን ሸቃሎችን የሚመጥን ዋጋ ነው እናመሰግናለን
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ yes😁❤👍👍
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 5 жыл бұрын
ትክክል ማሬ ለሸቃሎችም የሚመጥነን የጃፖንና የቱርክ እቃ ይመረት ድምፃችን ይሠማ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
ሸቃሎች የ ኮተት ፍቅር አለባችሁ... ምን ያረጋል? ብር መያዝ ነው ወገን, ብር ! ብር ያዙ ቡና ትሪም ላይ ተደርጎ ይጠጣል :)
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 5 жыл бұрын
251 L A N D ካረብ አገር እኮ ይደለም ይዘው ሚሄዱት ብራቸዉ ይዘዉ ሄደዉ አገራቸዉ ነዉ ሚገዙት ቤት ካለ እቃግዴታነዉ ምትበላዉ ሳይኖራት ምትለበሱዉ አማራት እዳይሆን ኦጂ😊
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ 5 жыл бұрын
ሀገረ. ሠላምሽ ናፈቀኝልክነሽማርየምር. እክክክ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
የቀርቅሃው ተመችቶኛል ባህላዊ ነገር ውስጤ ነው
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 5 жыл бұрын
እናመስግን አለን የምፈልገውን ነው ያቀረባቹልኝ በርቱ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርካቶ እውነት ለመናገር ጥራትም ውበትም ያለው የሀገራችን ምርት የእንጨቱ ነው ደሞም ያልፋል የቻይናው መገጣጠም ብቻ ነው አርቴፍሻል እና ብርቅርቅ ስለሆነ ዋጋው ተወደደ ይገርማል እናመሰግናለን
@battyyone3779
@battyyone3779 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን በሚቀጥለው ከቻልክ ሣባ ሥኒዎች እንዲሁም የሻይ መጠጫ መመገቢያ ሣህኖቹን ጭምር ብታቀርቡልን
@ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ
@ሶኒዬፍቅርየፒያሳዋ 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ በኢትዬጲያ ኑሮ ነው ይሄ የሚገዛው የወር ደሞዝ እንኳን አራት ሺ ብር አይሆንም ወቸው ጉድ ብሏል ጋሽ ጣሰው
@amriadelele1573
@amriadelele1573 5 жыл бұрын
ከከሠከ
@khyria143
@khyria143 5 жыл бұрын
ክክክክ
@zahrasalami273
@zahrasalami273 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkk ወይ ጋሽ ጣሰው
@rokyayassin7718
@rokyayassin7718 4 жыл бұрын
ክክክክ
@rahmarahima296
@rahmarahima296 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
አያምርም ኤጪ ምንድነው መሥታወት በመሥታወት ይሠበራል ይሄማ
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 5 жыл бұрын
መርካቶዎች ይመቻቹ እኔ እንኳን ቡና ስለማላፈላ አይመለከተኝም ግን አገሬ ውስጥ ብዙ አዳዲስ ነገር ስለምታሳዩን አመስግናለሁ ኢትዮጵያ ብዙ እየተለወጠች ነው ደስ ይላል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
እናመስግናል እናተ ቅመምች መርካቶወች የሶፋውና የርከቦት ዋጋ በጣም ሀሪፍ ነው🙏😍😍😍እንገዛል ቤት ያለው ባል ፈጣሪ ስጠን😄😄
@assadassad1756
@assadassad1756 5 жыл бұрын
geta ywkal
@helnetube5341
@helnetube5341 5 жыл бұрын
Amen kk
@ሳሪየእናቷልጅ
@ሳሪየእናቷልጅ 5 жыл бұрын
@@helnetube5341 ለዘ ሀ; የቸ
@helnetube5341
@helnetube5341 5 жыл бұрын
@@ሳሪየእናቷልጅ ምን?
@hawatube7358
@hawatube7358 4 жыл бұрын
Kkkkkkአሳቅሽኛ
@yeshi-q5e
@yeshi-q5e 2 жыл бұрын
መታጠብ ግን ይችላል ማለት ሢቆሽሽ ውሃ ነገር ይፈራል ወይሥ
@Mobile-ig2jp
@Mobile-ig2jp 5 жыл бұрын
በሰላም ሀገሬ ልኋግባና የመጀመሪያውን እገዛለሁ በጣም ያምራን
@ያረቢሰአዲናያረቢቢ
@ያረቢሰአዲናያረቢቢ 5 жыл бұрын
ከስደት መልስ እገዛለው ኢንሻ አላህ በርቱ በጣም ያምያል
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 5 жыл бұрын
ሀይ ወድም እኔ በዚህ ሣምት ቦረና እድሄድልኝ እፈልግ ነበር መላክ ትችላላችሁ???
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
ወንድሜ የኮንትሮል ዕቃዎቺን ዋጋ ጠይቅልኝ ሳህን ብርጭቆ ሙሉ ደርዘን ሁሉን የያዘ
@babayenkonjoloveyou5596
@babayenkonjoloveyou5596 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@lidiya727
@lidiya727 5 жыл бұрын
ዋው የሀገር ውስጡ በጣም ያምራል እጃችሁ ይባረክ ግን ትንሽ ወደድ ብሏል
@zahra-ji7xi
@zahra-ji7xi 5 жыл бұрын
ህህህ ወንድሜ ወዶም አይደል ራከቦት እሚሰረው በሉ በርቱ
@bisrattadesse1672
@bisrattadesse1672 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን የምንጣፍ መጥረግያ ካለ
@igyv7729
@igyv7729 5 жыл бұрын
በርቱ በጣም አሪፍ ነው ከዚህ ዘን ከምንሄድ አገራችን ብገዛ ይበልጣል ብርሃንን ይዘን ያበናት
@azizamuhammed4943
@azizamuhammed4943 5 жыл бұрын
በጣምጥሩዋጋነውእኔምወደድኩትመርካቶወችእናመሰግናለን
@islamicyoutube8656
@islamicyoutube8656 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ከረከቦቱ ሌላ እቃም ጨምሬ ለመግዛት እፈልጋለሁ በሀገር ባሉበት ማድረስ ትችላላቹ ወይ በኮሜንት መልሱልኝ አመሰግናለሁ
@ሀዩሱፍራነኝ-ገ3ኸ
@ሀዩሱፍራነኝ-ገ3ኸ 5 жыл бұрын
አሁን ገና ለኛ የሚመጥን አሳያቹህን እረ ከዚህ ይዝአልህድም ብሩንለኮ ማሰገዛት ነው እዚያሰንህደሰ አናወጣወም ብሩን መሰኪኖች ሰናሳዝን እኮ
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 4 жыл бұрын
እዚ 150
@sabawelde9278
@sabawelde9278 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዋጋ ነዉ የመስታወቱ እድሜዉ አጭር ነዉ ይሰበራል
@msns5434
@msns5434 5 жыл бұрын
Yahager west yetebalew lemen wechn becha asameracut wesetuns yehon negr mekebat ayechalem?
@hiwottadess3051
@hiwottadess3051 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን
@ነኢማነኝከራያ.ቆቦ
@ነኢማነኝከራያ.ቆቦ 5 жыл бұрын
ዋውውውውው. መርካቶ. በሰላም. መጣችሁ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 3 жыл бұрын
ዋው የትቦታነሚሽጠው ያምራል በርቱልኝ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
ዋው አሁን ገና እኔን የሚመለከት አመጣህልኝ ኤናመሰግናለን ባለመስታወቱ ተመችቶኛል ጥንቃቄ ይፈልጋል እንጂ ተሰባሪ ስለሆነ ለማንቸውም በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን 👏👏👏💕💕💕👍👍👍🌹🌹
@buzayawtadesee624
@buzayawtadesee624 5 жыл бұрын
በሠላም ነው ቡናው ሥንት ሊሆን ነው
@buzayawtadesee624
@buzayawtadesee624 5 жыл бұрын
ምን ላርግ ግራ አጋቡኝኝ ቡናው የሚፈላበት ሠይገኝ ሥለረከቦት ይወራል ወይ ጊዜ
@tgabebe4094
@tgabebe4094 5 жыл бұрын
Thanks merkato
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
የትነዉ ቡታዉ??
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 5 жыл бұрын
Waw hulum dese elale tnx bro
@zabibaawoll3318
@zabibaawoll3318 5 жыл бұрын
ማሽአላህ ተባረከላ ሁሉም በጣም ቆንጆ እሮኮቦት ነው
@ጥሩነኝከወሎ
@ጥሩነኝከወሎ 5 жыл бұрын
ይክርክሀዉ ያምራል መስታዉቱ ግን ያስጠላል
@fatemaeman277
@fatemaeman277 4 жыл бұрын
ረከቦት ማዘዝ ይቻላል ወይ
@zedabc1279
@zedabc1279 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ነው
@marshet.gizachew
@marshet.gizachew 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ብናዝ እኛ ጋር ማምጣት አይችሉምዴ
@ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
@ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 5 жыл бұрын
በጣም አሪፈነዉ በሪቱልን
@meki8539
@meki8539 5 жыл бұрын
አሁነው በጣም ምፈልገው የነበረው ኦሮኮበት አሳየኸኝ ሽኩረን
@Bah-gs7vk
@Bah-gs7vk 3 жыл бұрын
Wow bertulen be ta me yameralu
@ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ
@ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ 5 жыл бұрын
አረቦች ቡናቸውን አፍልተው እተርሙስ ያስገባሉ ይጠጣሉ ከዛ ውጭ መፈራረሽ የለም ለምን ብየ ነው አራት ሽብር እማወጣው ወድቆ ቢሰበር ለሚከሰከስ ሲቀጥል ቤቱን የት አይተን ልንፈርሸው የቻይና እቃእና የዘመኑ ወንድ ፎርጅድ ናቸው እሚመሳስላቸው እቃወቹም ብዙ ብር ይላሉ ወንዶቹም ብር ይላሉ
@makkyamak1351
@makkyamak1351 4 жыл бұрын
እውነትብለሻልእህት
@zuzuyetube3312
@zuzuyetube3312 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም በርታ ከቻልክ የቤት ወይም የጣሪያ ቆርቆሮ ጠይቅልን
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 5 жыл бұрын
😍ቆጆ ነዉ መስታወቱስ ይቅር እድሜ አይኖረዉም ቶሎ ሊሰበር ይችላል
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
መስታወቱ የአመት በአል ቀን ብቻ አስቀምጦ መጠቀም ካልሆነ ይሰበራል
@عبدالعزيز-س1د9و
@عبدالعزيز-س1د9و 5 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም አሪፋ ነው ቀጥልበት
@እንደፍቃድሕወለተማርያምስ
@እንደፍቃድሕወለተማርያምስ 4 жыл бұрын
የምፈልገው እቃ እናመሰግናለን 👏👏👏
@በቀሉሀይሌ
@በቀሉሀይሌ 5 жыл бұрын
አድራሻው የት አካባቢ ነው
@mahadrfeleke6745
@mahadrfeleke6745 5 жыл бұрын
Wowww enamesagenalen
@ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ
@ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ 5 жыл бұрын
መጂሊስ አርቢያ አሳየን ዋጋውንም ንገረን እስኪ
@hayualmitube7275
@hayualmitube7275 5 жыл бұрын
Awo enem mawki efelegalehu
@قاسمالبلوشي-ض9ب
@قاسمالبلوشي-ض9ب 5 жыл бұрын
መቶ ሃምሳ ሽብር ነው ገብተሽ እየው ታድለሽ ቄጤ ብያለሁ እኔ ክክክ
@hayualmitube7275
@hayualmitube7275 5 жыл бұрын
Eir 😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲
@ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ
@ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ 5 жыл бұрын
@@قاسمالبلوشي-ض9ب መጀልስ ነው 150.000 🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@zaynabadme6440
@zaynabadme6440 3 жыл бұрын
ነአም መቶ ሀምሳ ሽህ ሀሀሀሀሀሀሀ
@hayathussan2909
@hayathussan2909 5 жыл бұрын
ቦታ ለመያዝነው ቆይ ልየው
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 5 жыл бұрын
Hayat Hussan አቤት
@ኡሙእዛዲን
@ኡሙእዛዲን 5 жыл бұрын
በጠም ጡሩነዉ
@እራሂናሙሀመድ
@እራሂናሙሀመድ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው. በርቱ
@selamineshemariyam1846
@selamineshemariyam1846 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው እውነት እናመሰግናለን
@maryghazan2703
@maryghazan2703 5 жыл бұрын
Arrr wandem betam thanks rakwbwt felgh nabr
@grtuhff9892
@grtuhff9892 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 5 жыл бұрын
ያምራል የመስታወቱ ግን ሲኒው ከጀላይ ነጥቆኝ ቢወድቅበት ይሰበራል ለቡና ግድ የለኝም ግን እንግዳ ሲመጣ ,,,,,,,,,
@sksmsjakk6870
@sksmsjakk6870 5 жыл бұрын
የምፈልገውእቃነውበጣምእናመሰግናለንበርቱእልን
@sabren9717
@sabren9717 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲያምር
@tigistkebed294
@tigistkebed294 5 жыл бұрын
Wow betam des yelal enamsgnalen
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 5 жыл бұрын
ዋውእናመሰግናለን
@mekiyamekiiyaallahbariyabo7856
@mekiyamekiiyaallahbariyabo7856 5 жыл бұрын
wow arif new inem igezachuhalew
@medidawit5936
@medidawit5936 5 жыл бұрын
wow betam arfi waga nw le hagrchne beselam yabkan🙏
@zaynabadme6440
@zaynabadme6440 3 жыл бұрын
የቀርቃሀውን አስመጣለሁ ትልቁን ኑሮየ ጀርመን ነው ኢንሻአላህ
@የአባይልጅ-ፀ3ዘ
@የአባይልጅ-ፀ3ዘ 5 жыл бұрын
ደስይላል ግን ለምን በአንድ አይነትከለር አይሆንም እንደ በቡኒከለር ወይም በቀይ ጣውላየለም እንደ
@rakevyarsmalig1553
@rakevyarsmalig1553 5 жыл бұрын
መርካቶ ቲዩብ እንኳን ደና መጣቹ በሰላም ነበር የጠፋችሁት የቴሌቢዥን ዋጋ ብታሳውቁ አሁን ያለበት እናመሰግናለን
@assadassad1756
@assadassad1756 5 жыл бұрын
asytnal iko flg al
@selamsharewusharewu4944
@selamsharewusharewu4944 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@misrakbogale9778
@misrakbogale9778 2 жыл бұрын
በአገራችን የሚሠሩ ዘመናዊ አልጋዎች ብታሳዩን
@muksinayoutube5124
@muksinayoutube5124 5 жыл бұрын
Welcome bro ምነው ጠፋክ ኢንሻአላህ ኢትዮጵያ ልግባ አድራሻው እየጠየኩ እመጣለሁ
@ሀድያቲዪብ
@ሀድያቲዪብ 5 жыл бұрын
ለመረጃህ እናመሰግናለን
@neymayousef4841
@neymayousef4841 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀሪፍ ነው በርቱ ከስደት ስመለስ እገዛለሁ ኢሻአላህ
@sinnitarezene5794
@sinnitarezene5794 2 жыл бұрын
Hii selam Kemey tena selam do Kemey aleka msakum ykun
@sinnitarezene5794
@sinnitarezene5794 2 жыл бұрын
Ezi nay Buna kndey eyu ms melakieu ngermen aysbern do ke
@zebibanuru5880
@zebibanuru5880 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ናቸው
@muniraabdela7208
@muniraabdela7208 2 жыл бұрын
Masha allah masha allah masha
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 5 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለ አድስ አበባ ብቻ ሁኖ ቀረ በየ ክፍለ አገር ብልኩ ሀሪፍ ነበር ለምሣሌ ደሤ ሀይቅ ወረባቦ
@igyv7729
@igyv7729 5 жыл бұрын
አትስቢ እህት አድስ አበባም ቢሆን አይቸግረንም አንድ ግዜ ገዛዝተን ካስጫን ነው እዛው ወረባቦ ያወርደናል
@nasrcell8307
@nasrcell8307 5 жыл бұрын
ደሴም አለ እህት ብቻ አላህ በሰላም ያብቃን ያሰብነው ተሳክቶ
@martamarta7651
@martamarta7651 4 жыл бұрын
@@nasrcell8307 ደሴ አለ እርግጠኛ ነሽ እህት
@felekkstotiw6075
@felekkstotiw6075 4 жыл бұрын
@zaynabadme6440
@zaynabadme6440 3 жыл бұрын
አብሽሩ በየሀገሩ አለ አሁን
@ioananica9995
@ioananica9995 5 жыл бұрын
betam arif new leinate ligza iwunet
@jujuetopia8738
@jujuetopia8738 5 жыл бұрын
አሪፍነውእናመስግናለን
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 5 жыл бұрын
እናመስግናለን
@yasmenkahen9431
@yasmenkahen9431 3 жыл бұрын
ጥሩነው
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለንወድምየጠየኩትንስላቀረብክ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
welcome Thanks
@vzvz7927
@vzvz7927 5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ኢትዮጵያ ስገባ እስኪ ልመኘው በሳላም ልግባ መጀመሪያ ዋይ ጊዜ እናቴ በጨት ነበረ አሁን ደግሞ ስወላከፊ ለምሰብረው እስኪ ልሰብ ቀድሞ ባሉን አሉ
@ummumuhammed1973
@ummumuhammed1973 5 жыл бұрын
Btam arif nw barta
@elmiyubi3789
@elmiyubi3789 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንሻ አላህ
@aynalemgezhagn100
@aynalemgezhagn100 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል በሰላም ልግባና እገዛለሁ
@ስአዲነኝናፋቂዋ
@ስአዲነኝናፋቂዋ 5 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር ዋጋውራሱ በጣምቆጆነው ፈጣሪለሀገሬ አብቃኝና ፋዋብየ እያመሰገኩህልኑር😭 እናመሰግናለን ወድማችን
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
ዋው.በጣም.ያምራል.ዋጋውም.አርፍነው
@ሳአድነኝየናትዋናፍቂሳአድ
@ሳአድነኝየናትዋናፍቂሳአድ 5 жыл бұрын
ዋው ማሻላህ ያምራሉ
@fatimaalnuaimi253
@fatimaalnuaimi253 5 жыл бұрын
ሀሪፍነውእናመሠግናለን
@ወሎመጀን-በ8አ
@ወሎመጀን-በ8አ 5 жыл бұрын
Enamesegnalen
@madeena9689
@madeena9689 5 жыл бұрын
እረከቦትና ሞሰበ ወርቅ ለኅደኛየ ሰርግ ሥጦታ እየዛለሁ ስንት ነው
@maym4824
@maym4824 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ማሻ አሏህ
@ረሂማነኝየአላህበራያየረሱ
@ረሂማነኝየአላህበራያየረሱ 4 жыл бұрын
ዬት ነው
@taba3820
@taba3820 4 жыл бұрын
የትነው
@zedsharfadubai6644
@zedsharfadubai6644 5 жыл бұрын
Ara ena efalgalahu butajira tosdalachu
@ሀሊማዩቱብ
@ሀሊማዩቱብ 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔ አሰር ሺ ትላላችሁ ብየ ነበር የጠበኩት እናመሠግናለን
@naeemaemam7489
@naeemaemam7489 5 жыл бұрын
በርቱ ጥሩነዉ
@Mobile-ig2jp
@Mobile-ig2jp 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@kedjaabidulsalm3049
@kedjaabidulsalm3049 4 жыл бұрын
እነመሰግናለን 💺🍹🍹
@yrjrdhdh4614
@yrjrdhdh4614 3 жыл бұрын
በጣምደሥይላል
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 жыл бұрын
ቆይ የሳኡዲ 1600 ብር በኢትዮጰያ ሲመነዘር ስንት ነው?
@elizapethelizapethmulla4040
@elizapethelizapethmulla4040 5 жыл бұрын
ዋው ሲያምር
@አንተንብየተባልኩዱርየ
@አንተንብየተባልኩዱርየ 5 жыл бұрын
ጡሩ ዋጋ ነው በርታ ኸድም
ሐረግ ( ክፍል 29)
35:14
ለዛ
Рет қаралды 79 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 21 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 20 МЛН
በጠም ያምያምሩ እቀዎች  ገብታወል
15:37
ETHIO COMEDY እትዮ ኮሜዲ 26
Рет қаралды 3,8 М.
ረከቦት how to make Ethiopian rekebot
14:07
Mf ethiopian tube
Рет қаралды 30 М.