''ቅዱስ ቃል'' አዲስ አስቂኝ የፍቅር አማርኛ ፊልም /Kidus Kal/ New Full Amharic Movie

  Рет қаралды 705,767

Elias Workneh Studio

Elias Workneh Studio

Күн бұрын

''ቅዱስ ቃል'' አዲስ አስቂኝ የፍቅር አማርኛ ፊልም /Kidus Kal/ New Full Amharic Movie
2023 Elias Workneh EWE Studio .All Rights Reserved
Instagram elias.workneh
Facebook Elias Workneh
Telegram EW Film Production
eliasstudiotube@gmail.com
eliasworknehw@gmail.com
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright©Elias Workneh EWE Studio
Elias Workneh EWE Studio is a dynamic company established with the objective of producing music clips,feature films, TV shows, entertainment news,fashion,tv serious etc.
Thank you for stopping by and subscribe to our channel if you enjoyed the videos.

Пікірлер: 582
@tubetube4903
@tubetube4903 Жыл бұрын
እንደኔ እርእሱን ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ😊በላይክ አሳዩኝ😅
@ramamussa9689
@ramamussa9689 Жыл бұрын
እኔ😂😂
@tgtrusty6633
@tgtrusty6633 Жыл бұрын
እኔም
@ቃልዬይቱብ
@ቃልዬይቱብ Жыл бұрын
ሁላችንም ከቴክቶክነው የምንመጣው እኮ
@bilaalibraahim4856
@bilaalibraahim4856 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው የመጣሁት በዚሁ ቲክቶኬን ፎሎ አርጊኝ
@nawalm2339
@nawalm2339 Жыл бұрын
ሰው ጋብዞኝ ኮሜንት እርስ አይቼ መጣሁ
@Goatnaldooooooo
@Goatnaldooooooo Жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ በጣም ያምራል እያላችሁ ኮሜንት ምታደርጉ ሰዎች ለኔ ግን ከጎረቤታሞች ውጭ ምንም ቁም ነገር አላየሁበትም ቀልዳቸው አያምር ቀደዳቸው አያምር
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 Жыл бұрын
አዲስ ነገር አላየሁበትም ያው እንደ ተለመደው እሱ ደሀ እሷ ሀብታም መጅመሪያ አያት ከዛ እሷ ወደደችው እሱም አፈቀራት ምናምን እያለ ሁሌም አንድ አይነት ታሪክ ኤጭ ይልቅ ካሜራቹ ያምራል
@nddnhdh9225
@nddnhdh9225 Жыл бұрын
ሰርቶ መለወጥ እንደሚቻል ያሳያል
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
​@@nddnhdh9225 እሱማ ግልፅ ነው የማያውቅ አለ ብለሽ ነው ችግሩ የሚሰራ ነውጂ የጠፋው😅
@azebgirma5763
@azebgirma5763 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@MakiTegana
@MakiTegana 3 ай бұрын
😅😅😅😅
@MahletTesfaye-w2d
@MahletTesfaye-w2d Ай бұрын
😂😂😂
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
ንፁህ ፍቅር ገፍተው ሃብታም ወንድ ለምያሳድዱት ምርጥ አስተማሪ የሆኔ ድራማ ነው ቅዱሰ ድምፅህ ገራሚ ነው ይመቻችሁ❤❤❤❤
@hdhgg7420
@hdhgg7420 Жыл бұрын
ልጅቱ ግን ቃልኪዳን ጥበቡን ትመስላለች ማነው እደኔ የቃልየ እህት የመሰለችው❤
@ellenia6757
@ellenia6757 Жыл бұрын
Me 😂
@SamerawitGh-tc9zk
@SamerawitGh-tc9zk Жыл бұрын
Awo betam ewnet 😂
@seadaabdela5500
@seadaabdela5500 Жыл бұрын
Aw Ewenetem
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Жыл бұрын
እኔ👍
@selamaragawselam8522
@selamaragawselam8522 Жыл бұрын
እሷ ነች አደለችም ከራሴጋር ፈተና ገጠምኩ ፊልሙን ትቸ 😂
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
ምርጥ ድርሰት ነው ። በርበሬው አሁን የጠፋ የሚመስለውን ጉርብትና ያስታውሳል።ምርጥ ስራ ነው ።በርታ ከዚ በላይ እንድትሰራ ፈጣሪ ይርዳህ👍🙏🙏
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
የአረቄ ቤት ወሬውስ😂❤
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
በጥራቃው ነው😂😂
@nuretubeeth9290
@nuretubeeth9290 Жыл бұрын
በርበሬው ጋ የኮንቲኒቲ ችግር አይቻለሁ በተረፈ ጥሩ
@tizitayohannes428
@tizitayohannes428 Жыл бұрын
Are egha akababi eskahun ale 😊
@የኪድዬልጅ-በ1ቨ
@የኪድዬልጅ-በ1ቨ Жыл бұрын
አሁን ላይ እዉነት ነዉ ብዙም የለም ከተማዉ አለም ላይ እኔ ባህል አረሳም ብዬ 7ተከራይ 10ኪሎ በርበሬ አስፈጭቼ ቅመሱልኝ ስል 2ኪሎ አለቀ እኔኮ አንድ ወር እጠቀምበታለሁ😢😢😢😢
@mekltalelegnmeki-lo4qr
@mekltalelegnmeki-lo4qr Жыл бұрын
ኤላ ያንተንስ በደንብ እመልከታለሁ አንተ ስትሰራ በጥልቀት ነው የዛሬን ብቻ ሳይሆን ለነገ የሚሆን ዘመን ተሻጋሪ አስተማሪ ነው ብዬ አስባለሁ ከዚህ ቀደም በሰራሀቸው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የማይሰለች በርታ ወንድማችን እንመልከተው
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
የምትጠቀሙት ሙዚቃ ደስ ይላል ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ርዕሱን ከኢንስታግራም አይቼ ነው የመጣሁት😊
@milenamehari2256
@milenamehari2256 Жыл бұрын
What a beautiful movie 🎥🤎 Eritrea/ Sahil, Adi’khwala በቀይ ባህር መጉሞጥሞጥ funny story was a good touch! 😂😂👏🏽👏🏽🤎🤎🤎🤣🤣🤣🤣🤣 Much love to my Ethiopian 🇪🇹 sisters and brothers 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤎🤎🤎🤎♥️ Peace, love & prosperity for both countries 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤎🤎🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Жыл бұрын
No matter what the politicians say or do, we don't give a F@#k, we will always be brothers and sisters. Greetings from Ethiopia. PEACE TO ALL OF US
@yordanosgetnet5105
@yordanosgetnet5105 Жыл бұрын
wow ምናምን የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ 🤔 ልጁ እኮ የተሻለ ነገር ሚሰራው እውነቱን ስትነግሩት ነው ። ይሄ ፊልም ምንም ደስ አይልም በቃ ።
@dagmawityared7293
@dagmawityared7293 Жыл бұрын
Egziabher yisth beteley acting zero gorebtamochu bicha mishalut😢
@hachmich6228
@hachmich6228 Жыл бұрын
Gra sigebagn Eko new yekoyew sewechu lela film new ende yayut
@kalkidangetaneh140
@kalkidangetaneh140 Жыл бұрын
ke filmu yegeremen commentu, wow menamen ....... yemote film. acting 0%.enkuwan be 2015...be 1800 ersu kezeh yeteshale yeserale 😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@abenu37
@abenu37 Жыл бұрын
Best story best directing best cinematography best editing everything is best and we also saw new actors keep up this good work Director Elias Workneh(kidus)👏👏👏👏👏
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
ምርጥ የኢቲዮወን እውነተኛ አኗኗርን የሚገልፅ ፊልም ያምራል
@ፋኖ-የ1ለ
@ፋኖ-የ1ለ Жыл бұрын
ኤልያስ በጣም ምርጥ ስራ ነው ብዙ ነገርን ነው ወደሆላ ያሳሰበኝ የሰፈሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር በርታ
@rainman1775
@rainman1775 Жыл бұрын
What a wonderful love story. One of the nice love story movie. Good job guys 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏
@ace.b416
@ace.b416 20 күн бұрын
You’re a director with a lot of experience and I respect that. I saw your other film and learned how difficult it is to be a filmmaker in Ethiopia. If I may humbly suggest one thing: the dubbing, which I understand you are doing because of sound recording limitations, is making the dialogue sound like they are reading and not a natural conversation. This is why the acting seems too obvious. I look forward to see your future work and please add subtitles if you can for those who can’t follow Amharic fast enough 🙏🏽
@Leule_simachew
@Leule_simachew Жыл бұрын
the movie did define the true meaning of love and the actors did really played their role perfectly. i personally loved it and this is my very first comment on a movie. looking forward to get more of this kind of real movie................Good luck
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Жыл бұрын
I suggest you watch his other movies, fikir ena genzeb 1&2. It was directed by the same actor. He was playing a small roles. His name is Elyas Werkneh namaste 👍👍👍
@TigistTashomaTesema
@TigistTashomaTesema 26 күн бұрын
Thank you
@azmerasyum9178
@azmerasyum9178 Жыл бұрын
ቅዱሰ በሌላ ፊልም ይጣልን❤❤
@zainabbh3881
@zainabbh3881 Жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም አሰተማሬ የሆነ ድራማነው እናመሠግናለን❤❤❤🙏
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
እንባዬ ነው የመጣው እንደድሮው ጥሩ ጎረቤታሞች ስላሳያቹሁን ሳላመሰግን አላልፍም እየቀረ ስለመጣ ነው ::🙏👍😊💐
@Goatnaldooooooo
@Goatnaldooooooo Жыл бұрын
me too
@Yesubichewa
@Yesubichewa Күн бұрын
ፓፖዕ /ምህረት ❤ የሰፈር ልጅ ነሺ ምርጥ ስራ
@lewamlelewamle4018
@lewamlelewamle4018 Жыл бұрын
ፍቅርና ገንዘብን የመሰለ ገራሚ ፊልም ሰርተህ አሁን ይሄን የተመታ ፊልም ምነው 😢😢😢😢
@joeyanderson6660
@joeyanderson6660 9 ай бұрын
Very well crafted I agree 👍 Do you live in Eritrea
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber Жыл бұрын
ገንዘብ እና ቁሳቁሶችን የምታመልኩ ሴቶች እግዛቢሄር ልቦና ይስጣቹህ።
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
አሁን በወንዱ ተጀመረ
@edenmoges4968
@edenmoges4968 Жыл бұрын
አቤት ይሄንን ድርሰት ትልልቆቹ ሰርተውት ቢሆን የበለጠ ይሆን ነበር የጉርብትና ህይወትን አስታወሱኝ መቼም አይረሳም ❤ እናንተም በርቱ አይ ጓደኛ 😢
@YimechshAsmare
@YimechshAsmare Жыл бұрын
ልጁም ጥሩ አድርጎ ሰርቶታል
@yidrenhailu5733
@yidrenhailu5733 Жыл бұрын
የስራዎችህ አድናቂ ነኝ ይሄ ግን እንደጠበቁት አይደለም 😊😊😊
@sadatghidey5924
@sadatghidey5924 Жыл бұрын
Elias shkor betami zednikeka betam gobez eko neh ejig betam yante film zena new miyareg
@ALMAZ964
@ALMAZ964 Жыл бұрын
አቤት አለባበስ 😢😢😢 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@meaza2509
@meaza2509 Жыл бұрын
ያዲስ አበባ ልጆች እደዚህ የለበሱ ስለሚያድጉ ለስልጣኔም ቅርብ ስለሆኑ ነው 🤍
@lidettewachew4767
@lidettewachew4767 Жыл бұрын
Bertu ena ye fiker sew yehonch setm alech elisey filmeh lay endezih ayent hasab yebezawual lela ayent eyetam binorhe thank you
@edenmezgbu1702
@edenmezgbu1702 Жыл бұрын
እንደ ፊልም ህይወት ቀላል ብትሆን እንዴት አሪፍ ነበር
@getasewzurie3285
@getasewzurie3285 Жыл бұрын
ውዴ እውነት ብለሻል። ግማሹንም በሆነች
@lioratube7954
@lioratube7954 Жыл бұрын
አረፍ ሙከራ ነው በእኛ ሀገር ባለው ደረጃ ባሉት አስቸጋሪ ሀኔታዎች አንፃር በጣም አሪፍ ነው ግን Cinematography Directing Lighting background music ክፍተት ይታይበታል ከምንም በላይ ደግም story flow በጣም ክፍተት አለው ዋነኛው ነገር ድርሰቱ ነው እሱም በጣም አሰልቺ ነገር ነው በጣም ግን አደንቅሀለው አበረታታሀለው እጅግ ደግም አከብርካለው አሪፍ ቦታ መድረስ ከፈለግን ስሜታችንን ዋጥ አድርገን አስተያየት መቀበል አለብን ይህን ፊልም ስትሰራ ያጋጠሙክን ፈተናዎች አልፈክ ይህን ፊልም መስራት ጎበዝ ያስብልካል በሚቀጥለው አንድ ደረጃ ከፍ ብለክ ና
@abiy3408
@abiy3408 3 ай бұрын
Really it's good movie and love it the story. Good actors.
@nebakent7775
@nebakent7775 Жыл бұрын
Eliyas ምንድነው,,,? ፍቅር እና ገንዘብን ጥንቅቅ አድረገህ የሰራህ ሰውዬ፡ እዚጋ ምን ሆነህ ነው,,,? ሃሳቡ መሰራት በነበረበት ልክ አልተሰራም። ድርቅ አለ። ካንተ እና ከቺኳ scene ውጪ ያሉት Scenes ህይወት የላቸውም። ታሪኩ እና ስክሪብቱ አንደኛ ነው። anyways am big fan of you man😎
@selamselam625
@selamselam625 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለህ እርጋታህ ደስ ይላል ቀጥልበት በርታልን
@mshana684
@mshana684 Жыл бұрын
❤❤❤ በጣም ቆንጆ አስተማሪየሆነ ፊልም ነው ይሄቀጮ ግን ይዋጣለታል ትወናው ፍቅርና ገንዘብ ላይም በደንብ ሰርቴታል እዚህላይደሞ ሁለቱም ተመችተእኛል ቶሌቶሎ ኑልን ዘና አድርጉን እንደዚህ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ኤፍቢ ላይ ተቀንጭቦ ተለቆ አይቼ ነው የመጣውት የተዋጣለት ፊልም አልመሠለኝም ነበር እስከዛሬ ሳልፈው የጠፋውን ጉርብትና አየውት ልጁ ስረአቱ ድምፁ ሲያምር ሴቶቹ ደግሞ አለባበሳቸው አኡዙቢላህ😢
@እርግቧ
@እርግቧ Жыл бұрын
እውነትም አኡዙቢላ😊
@asemahgnterefe
@asemahgnterefe Күн бұрын
አይ የኔ ሞኝነት ቲክ ቶክ ላይ አይቼው የሚያምር መስሎኝ ሙሉውን ማየቴ
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ደራሲ ሁሉንም ነገር ዳሰኸዎል እናመሠግናለን እርጋታህ ደስ ይላል ሴቶቹ ግን አመሙኝ ባርቢን መስለዎል ተዎረዱ ምናችሁም አያምር የሴት ለዛ የላችሁም🤒🤕😔
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj Жыл бұрын
አረ ቁምነገር ከ ስድብጋ😂😂😂😂
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 Жыл бұрын
Directing, script, Acting ... you are doing it right brother. You inspire others with your smart moves. P
@solomontsegaw9308
@solomontsegaw9308 Жыл бұрын
ኤላዬ አሪፍ ነው
@abdidata8470
@abdidata8470 Жыл бұрын
ኤላዬ በጣም ደስ የሚሉ ስራዎችን ነው ምጸራዉ በጣም በርታልን !!!
@abeldagnew7660
@abeldagnew7660 Жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው። ትንሽ ስሜት ቢጨመርበት ደግሞ የበለጠ።
@hanayilma107
@hanayilma107 Жыл бұрын
ቅዱስ ጎበዝ ነህ ትዕግስትህ እርጋታህ ደስ ይላል በእውነታው ዓለም ላይም እንዲህ እንደምትሆን እምነት እለኝ
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
ኤላ ትችላለክ ዋው ገራሚ ነበር ቀጥልበት❤❤❤ በቃ ትክከለኛ መሬት ላይ ያለውን ነው የምትሰራው ዋው
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
@Hana Tilahun ለኔ ግን ይችላል 😴
@thomasthomas2807
@thomasthomas2807 Жыл бұрын
ፊልም ለመባል ብዙ ነገር ይጎለዋል😊😊😊
@berrygigi-jl4sy
@berrygigi-jl4sy Жыл бұрын
😌😌😌አይባልም 😮
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 Жыл бұрын
ከድራማዉ ጥሬ ስጋዉ ናዉ የተመቸኝ አቦ❤❤❤
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቨ5ፀ
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቨ5ፀ Жыл бұрын
😂😂😂
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 Жыл бұрын
😂😂😂
@asterkiros3236
@asterkiros3236 Жыл бұрын
😂😂
@asterkiros3236
@asterkiros3236 Жыл бұрын
😂😂
@meseretkebede4282
@meseretkebede4282 Жыл бұрын
ደና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም 🤔🤔🤔🤔🙄🙆🙆🙆 ከዚ በታች ያለውን ኮመንት አትስማ የድሮ ስራህን ተመልከት እስቲ... ካንተ የማይጠበቅ ስራ 😔😔😔🙄🙄
@kevenabreham7364
@kevenabreham7364 Жыл бұрын
Mnew?
@salimorastaman
@salimorastaman Жыл бұрын
ኤላዬ የምትሰራውን ስለማውቅ ፊልሙን ሳላይ ነው comment እየሰተሁህ ያለሁት,,,, ጥበብን ስለታደግልን እናመሰግናለን ❤❤❤
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እሂ ሰላምሺ ናፈቀኝ እናታለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mekasultan7694
@mekasultan7694 Жыл бұрын
ጭቀቴን😢 አስረሳቹኝ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ጎበዞች በርቱልኝ
@wungel
@wungel Ай бұрын
የሰፈር ፊልም 21ኛክፍለ ዘመን ላይ ይደብራል
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
I loved it. Well done Actres
@user-pk2024
@user-pk2024 Жыл бұрын
ስራዎችህን በጣም አደንቃለው እናም ደግሞ የእውነት ተዋናይ መሆን እፈልግ ነበር ለዛም ከቤተሰብ ተደብቄ ሁላ ነበር ስልጠና ስወስድ ነበር የታክሲ እንኳን አጥቼ ከወሰን - ቦሌ በግሬ ሄጄ ስልጠና ወስጃለው ግን ሁሉም ድካም ብቻ ሆነብኝ ለመስራት ፈልጌ በሄድኩበት ሁሉ ዳይርክቴሮቸ አዛ አረጉኝ ክብሬና ሴትነቴ ይበልጥብኛል ብዬ ተውኩት አሁን ማርኬቲንግ እየተማርኩ መስተንግዶ እየሰራሁ ነው እንደውም አንዴ አስተናግጄሀለው እናም በጣም ነው የማከብርህ በርታ እኔም አንድ ቀን ህልሜን እንደማሳካ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤
@KkksaaKksaa-eq6me
@KkksaaKksaa-eq6me Жыл бұрын
ውይ ጎሬቤታማቾቹ ደስሲሉ❤❤❤❤
@hanjah5341
@hanjah5341 Жыл бұрын
ቅዱስ ኤላዬ በርታልን አሪፍ ስራ ነው
@BIMOSE833
@BIMOSE833 Жыл бұрын
ምትሰራቸው ፊልሞች አሪፍ እናቸው አንድ ቀን ደግሞ አብረን እንሰራ ይሆኔል
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
እንጠብቃለን❤
@jamboobest6389
@jamboobest6389 Жыл бұрын
Wow mirte film nw bertu ye agre lijoch❤
@ቅዱስአዶናይወለተሰማዕት
@ቅዱስአዶናይወለተሰማዕት Жыл бұрын
የኔ ጀግና በድጋሚ ባበደ ፊልም መጣ ዋዉ አሪፍ ፊልም ነበር ይደገም
@abeltarekengethiokillapp8448
@abeltarekengethiokillapp8448 Жыл бұрын
nice movie big thanks to the producer ,director and artists keep up the good work
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
ኤልያስ እስከዛሬ በሰራሀቸው ስራ አከብርህ ነበር በዚ ስራ ግን በጣም ነው የወረድክብኝ እንዳለ ከስንት አመት በፊት የተቀለዱ ቀልዶችን ሰብስበህ ፊልም ነው ብለህ ታመጣልናለህ አይ ኤልያስ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ልጅ እረጋታው ድምፁ በጣም መሳጭ ነው 👌👌👌👌 ጫነው አላለም መኪናና 🤔😂😂😂እሪሞሪ😹🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Жыл бұрын
By the way, he's the producer and director of the movie. He's always helping others to become famous, while he has the ability to be a great actor.
@hanza4716
@hanza4716 Жыл бұрын
Elias werkneh ጎበዝ ደራሲና ዳይሬክተር ነህ። ተዋናይ ለመሆን ግን ቢቀርብህ ጥሩ ይመስለኛል።።
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ለምን እርጋታው ለአፍቃሪ ለተፈቃሪ ጥሩ ነው ❤
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 Жыл бұрын
አሪፍ ትወና ነበረህ! 100 % በየ ፊልምህ ላይ መምጣት አለብህ!
@abdidata8470
@abdidata8470 Жыл бұрын
የራስ ፊልም ላይ የራስን ፊልም ማየት ደስ ዪላል ኤላዬ አንድ አዲስ ንግር ነው።
@ZewdituTerefe
@ZewdituTerefe Жыл бұрын
Mafiyee ❤
@linadani6276
@linadani6276 Жыл бұрын
ቆንጆና አስተማሪ ፊልም ነዉ ወንድ ልጅ ሀብቱ ራዕዩ ነዉና ሴቶች አስተዉሉ
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 Жыл бұрын
ስወዴው ቅዱስን ❤❤❤❤❤
@rakebabrha6832
@rakebabrha6832 Жыл бұрын
የጨበሬው ልጅ እርጋታ 😍😍😍😍😍
@rasaman8754
@rasaman8754 Жыл бұрын
😂😂
@awelahmed1257
@awelahmed1257 Жыл бұрын
ከቲክቶክ መንደር የመጣ❤❤❤
@Kalkidan727
@Kalkidan727 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ። ግሩም ድርሰት የተሳተፋችሁትን ሁሉ ሳላመሰግን አላልፍም🙏❤
@abenu2122
@abenu2122 Жыл бұрын
acting so poor 🙄 but i have big respect for elias workeneh 👏
@ዮዳሄዮዳሄ-ኸ7ከ
@ዮዳሄዮዳሄ-ኸ7ከ Жыл бұрын
ቆንጆ ነው አለባበሳቸው ስያስጠላ ምነው ደና ልብስ ለብሰህ ፍልም መስራት አይቻልም🤔🤐
@YeabsiraMuluken-me8bm
@YeabsiraMuluken-me8bm Жыл бұрын
ኤላዬ ይመች አቦ ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን
@አትኩትአማራን
@አትኩትአማራን Жыл бұрын
በጣምምርጥፊልምነዉ በተለይአዳድጊረኛሤቶችትንሽ አለንብላችሁጥብርርለምትሉሤቶችትምርትይሁናችሁ
@KkksaaKksaa-eq6me
@KkksaaKksaa-eq6me Жыл бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ የድሮዋን ኢቶጲያን ፍንትው አርጎ ያሳያል የስው ፍቅር መግባባት መዋደድ
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
ጎበዞች😍ምርጥ መልዕክት አለው በተለይ እናትየው ለልጇ የመከረቻት ለማቴሪያሊሰሰቶች ምርጥ መልዕክት አለው ውሀ ሚጠጣ ወንድ ተገኝቶ ነው😁ዴ ሆ
@buskinegn1472
@buskinegn1472 Жыл бұрын
የወደዲኩት ፍልም ነው
@joeyanderson6660
@joeyanderson6660 9 ай бұрын
True very well made, which language are you writing in?
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነበር ግን የሴት አርቲስቶቻችን አለባበስ ኢትዮጵያን የወከል አይደለም እባካችሁ አለባበስ ይስተካከል
@danielabreha5834
@danielabreha5834 Жыл бұрын
ስልጣኔ ስለሚመስላቸው እኮነው።
@yetbudeju6968
@yetbudeju6968 Ай бұрын
የ ሀይማኖት ፊልም አደለም ጀለሴ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
Nothing in our Life happens without our consent and co-opration. Take care what you are watching , with whom you are hunging out and whom you listening to. If you need wisdom, read the book of Proverbs and seek the one who gives wisdom, almighty God!
@abentmarkos4088
@abentmarkos4088 Жыл бұрын
በጌታ ቅዱስ ድምፁ ሲያምር ጌልም ብቻ አሪፍ ነው😊❤❤
@ሚስጥርለሚ
@ሚስጥርለሚ Жыл бұрын
ኤላዬ እንዴት እንደ መወድክ እኮ ስራዎችክ ደም በጣም ምርጥ ናቸው በርታልን 😍😍😍
@jebanur6820
@jebanur6820 Жыл бұрын
Nice film delicious
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
እባካችሁ ሴቶች ራቁታችሁን አትሂዱ ኤጭ ሲያስጠላ በተረፈ አብዛኛው ሴት ቆሞ ቀር የሚሆኑት ቆንጆ ነኝ ሁሉ ወንድ ይፈልገኛል ፍቅር ሚሰጥን ወንድ ትቶ ሀብታም በማሳደድ እድሜያቸው ይሄዳል ከዛ በቃ አበቃ ቻው😂
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ Жыл бұрын
😂😂😂ተው እንጂ😅
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
@@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ አዎ የምን መተው😂
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ Жыл бұрын
@@natnaelkinde7826 አሁን ከባድ ጊዜ ነው ምን እንደለበስኩ ኣይታወቀኝም ግን ረጅም ልብስ ነው የሚለብሰው ሳላዉቀዉ 😂😂 ዘንድሮ ምክር እንጂ ሁሉም ነገር ያደክማል ድራማው
@mamaye3658
@mamaye3658 Жыл бұрын
Wow ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰🥰
@aynitashu4609
@aynitashu4609 Жыл бұрын
በእውነት ምርጥና አዝናኝ ፊልም
@danielabreha5834
@danielabreha5834 Жыл бұрын
ቲሽ፡ ኮተት የሆነ ለህጻን እንኩዋን የማይመጥን ፊልም።
@weremerja
@weremerja Ай бұрын
እንደ አማረኛ ፊልም ለተመልካች ንቀት የለበት አይቼ አላቅም እንደዚይ አይንት ደሞ የትም ታይቱ አይታወቅም 😅😅
@merondebele4217
@merondebele4217 Жыл бұрын
Good job Ela and all the crew😊
@sosna8660
@sosna8660 Жыл бұрын
አረ ሴቶቾ እራቁታቹሁን አትሂዱ😢😢😊😊 ፊልሙ አሪፍ ነው
@tigistahmed9593
@tigistahmed9593 Жыл бұрын
Betam dess yelal, Eluyea Enamesegenalen!!! Proud of you as always
@century9852
@century9852 Жыл бұрын
እባካችሁ የካሜራ ባለሞያወች የሴት ልጅን ዳሌ አትቅረጹ ባህላችን አይፈቅድም ብልግናም ነው... አብዝሃኛው የአሜርካ ፍልም የሴት ልጅ ዳሌ አያሳዩም። ወሲብን የሚቀሰቅስ ሃጤት የሜመጣ ነው።
@diborayedingilimarayamliji
@diborayedingilimarayamliji 3 ай бұрын
kaze film ye tradwut ina ye tamarkut wandi lej indet sarto irasun inda melawut wandim ihitun indet mamekar indalebati inaa tanashi talkin makebarin tamarkubati xiqit ihee newu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤wawoo
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ Жыл бұрын
ዝሙት ብቻ ፍቅር የሌለበት አሮጌ ትውልድ በአጭር መንገድ
@azebgirma5763
@azebgirma5763 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@yohanneswores3965
@yohanneswores3965 Жыл бұрын
Woww beka techlaleh ela 👏👏👏
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 10 ай бұрын
እኔ ምለው ስጋቤ እንዴት ጋንት ኣይደርጉም ስንት ነገር በነካ እጃጀው እንዴት ስጋዉን ይዙታል
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 Жыл бұрын
እስኪ መልሱልኝ ለምንድነው ሁሉም ፊልም ላይ ሁለቱ ጥንዶች የግድ መጣላት አለባቸው እንዴ 😂😅😅
@እርግቧ
@እርግቧ Жыл бұрын
ግድ ነው😂😢
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 Жыл бұрын
@@እርግቧ 😁😅
@sosenakasia
@sosenakasia 6 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
ዋው እሚገርም ፊልም ኤላዬ በርታልን ምርጥ ❤❤
@Gojjam-d6e
@Gojjam-d6e Жыл бұрын
@joeyanderson6660
@joeyanderson6660 9 ай бұрын
This was an amazing movie, do you live in Eritrea?
@mekdi7550
@mekdi7550 Жыл бұрын
የድሮ ፍልም ነው የሚመስለው ምርጥ ፍልም ነው🥰🥰🤗
@حميدالمحمدي-م3ح
@حميدالمحمدي-م3ح Жыл бұрын
በfb አይቸነው የመጣሁት የመጣ ማነው😂
@lubabatube1153
@lubabatube1153 Жыл бұрын
እኔም😅😅
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ገንዘብ ቁስቁስን እንጅ ፍቅርን ህይወትን አይገዛም።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እውነትም አሪፍ ፊልም ነው
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
ቅዱስ፡በጣም፡አሪፍ
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj Жыл бұрын
ግን የቤታችን ታሪክ ነው እንዴ የደረስከው 🥺🥺🥰
ዕንቁ (ክፍል 11)
37:12
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 11 М.
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 14 МЛН
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,5 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,5 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН