✅ቅዱስ ቁርባን ላይ ደብተራው መድገም ይችል ይሆን?? ከልባችችሁ አዳምጡ

  Рет қаралды 3,200

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@ማራናታ-21
@ማራናታ-21 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ✝️🤲
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 2 ай бұрын
መምህርዬ ድምፁን የማዉቀዉ በማይክራፎን ስለሆነ በኖርማል ተቀየረብኝ 😅 እድሜና ጤና ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት❤
@DengelMariamenate
@DengelMariamenate 2 ай бұрын
ውይ ለዛ ነው እንዴ ድምፁ😂😂😂
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 2 ай бұрын
ኧረ ትላት በዚህ የተናገረው የተለቀቀው እንደዚህ አልተቀየረም
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 2 ай бұрын
@@Meazi-mv7nvድምፁን ፈጠን አድርጌው ካለቀኩት ዩቲዩብ ቪዲዮውን ያጠፋዋል አጥፍቶብኝ ድጋሚ ጭኜው ነው
@ህይወት7iv2rl1i
@ህይወት7iv2rl1i 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአሔር ይስጥልን ረቡኒ ድምፁ ምነው ተቀየረብኝ ለኔ ብቻ ነው ወይስ?❤❤❤
@zeyedgebrezgabiher8855
@zeyedgebrezgabiher8855 2 ай бұрын
ለኔም
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 ай бұрын
ለኔም ተቀይሮብኛል
@KirseMamush-r6h
@KirseMamush-r6h 2 ай бұрын
ለኔም
@DengelMariamenate
@DengelMariamenate 2 ай бұрын
እኔኮ ሌላ መምህር መስሎኝ ነው ድምፅ ምነው መምህሬ
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 2 ай бұрын
አነጋገሩ እንደመምህር ሆኖ ድምፁ ተቀይሯል
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ ወንድማችን እናመሰግናለን
@meseretlema588
@meseretlema588 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋዉን ብዝለቹው🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🤲🤲🤲🤲🤲
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 2 ай бұрын
ልቤ በሀሴት ሞላች አይምሮዬም ራስ🙏🙏🙏🙏
@ArsamaLove-t1j
@ArsamaLove-t1j 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረቡኒ።☦️❤️🥰
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
እግዚአብሔረይመስገንእ የመምህራችንድምፆለምድነዉ የተቀየረዉለኔብቻነዉወይስ ለናተምነዉ
@yetewahdoleje5789
@yetewahdoleje5789 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ድምፅ አይደልም ተቀናብሮ ነው
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 2 ай бұрын
የመምህር ደረጀ ዘወይንዬ ድምፅ የመሰለኝ እኔን ብቻነው? መምህርዬ ሺአመት ኑርል❤❤❤🙏🙏🙏
@helendavid8087
@helendavid8087 2 ай бұрын
የቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በህልም አየሁ በጣና ሃይክ ውስጥ አረንጓዴ ቅጠሎች እና ዛፎች እና ሳር ናቸው ፣ የቤተክርስቲያኑን መሬት እየሳምኩ እየጸለይኩ ነበር እና ሰገደኩ ነበርኩ።
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው የመለስክልን።
@SawalemSawu
@SawalemSawu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 2 ай бұрын
ወንድሜ ትምህርህ ደስ ይላል ቅል ህይወት ያሰማልን። ግን እንተ በምታስተምርበት ጊዜ ካንተ ትምህርት የመዝሙሩ ክላሲካል በዛ የመዝሙሩን ክላሲካል ቀንስልን ትምህርትክን በጥራት መስማት እንፈልጋለን ይሄንን አስተካክልልን❤❤❤
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 2 ай бұрын
@@amannmihiretab3355 ክላሲካ የምጠቀመው በምክንያት ነው ዩቲዩብ ስለ ድግምት እንድታወሪበት አይፈልግም ስለዚህ አጥፋ ስላለኝ እንዳይለይ አድርጌ መልቀቅ ስላለለብኝ ነው እንጂ ክላሲካ ጠቃሚ ሆኖ አይደለም
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 2 ай бұрын
እሺ ተረዳሁክ ወንድም አለም
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 2 ай бұрын
ቃለህይወትን፡ያሰማልን፡
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@habhabshi8263
@habhabshi8263 2 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መመምህር
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ 2 ай бұрын
ድምፁ ሌላ ነው ይህን ትምህርት ግን የስማሁት ከመምህር ተስፋዬ አበራ ነው
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 ай бұрын
🎚በሥላሴ ስም🎚 በመጀመሪያ ድምፁን ስሰማው መምህር ተስፋ ሥላሴ አልመሰለኝም ነበር :: ትንሽ ልዩነት አለው ::
@ZenebeheSelemon
@ZenebeheSelemon 2 ай бұрын
kale Hewet YasemAlen ❤❤❤
@MeseMese-b9c
@MeseMese-b9c 2 ай бұрын
Kale Hewett yasemalin
@mitikiemunye
@mitikiemunye 2 ай бұрын
ወንድማቺን❤❤❤❤
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 2 ай бұрын
,ድምፁ በጣም የተቀየረ አይቸዋለሁ ግን ነበርኩ አልተማርኩም ነበረጅ
@AmaracTigst
@AmaracTigst 2 ай бұрын
ምናለ ክላሲካሉን ብትቀንሱት የትኛውን እነስማ
@mitikiemunye
@mitikiemunye 2 ай бұрын
ነበርኩኮ ግን ወንድማቺን ይወሴፍ ባንተ በምትለቀዉ ስግደት ነዉ የምሰግድ ተባርክ ወንድሜ
@taybaa8158
@taybaa8158 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 2 ай бұрын
ከጀርባ ሙዚቃ ስታረጉ በጣም ይረብሻል እይምሮህን ይስርቀዋል በማስተዋል መልክቱን መስማት እይቻልም የኔ እስተያ የት ነው
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 2 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪👆
@yemariamnegn5667
@yemariamnegn5667 2 ай бұрын
ክላሲካሉ ቢጠፋ
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 2 ай бұрын
@@yemariamnegn5667 ክላሲካሉ ከጠፋ ዩቲዩብ ቪዲዮውን ያጠፋዋል አጥፍቶብኝ ድጋሚ ጭኜው ነው
@selamtekle8778
@selamtekle8778 2 ай бұрын
የሰኔ 17 ስንክሳር ስሙ ወይ ተመልከቱ
@aragachargacharagachargach6436
@aragachargacharagachargach6436 2 ай бұрын
Salami wodime salami late yhuni gini yeqirita ene xiyaqe ale?? Maryamini ene gira gebeni yene abate negeri👏🏿 isikawuni ye sexani sira wisixi nawu ene wuxa bilo ibi biloyni bexami achegari negei mexexinawu🤲🏿❤😭😭😭😭🎤🦻🏿
@DengelMariamenate
@DengelMariamenate 2 ай бұрын
Ayzon berchi/ta
@aragachargacharagachargach6436
@aragachargacharagachargach6436 2 ай бұрын
@@DengelMariamenate 🤲🏿🤲🏿😭
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ ግን ድምፁ መምህር አይደለም ከስልክ ወደ ስልክም ይሁን ወደሌላ ወዴትም አድርገህ ቅዳው ጭራሽ አይመስልም ፡ ስለዛር የጠየቀው ልጅ ነው ፡ እሚያወራው ደግሞ በመምህር ፔጅ ነው ግራ ያጋባል ፡ ያም አለ ያ ስለትምህርቱ እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 2 ай бұрын
@@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 😁😁
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 2 ай бұрын
@@yosef_welde_hawareyat አንተ ትስቃለህ እኔን ግራ አጋብቶኝ ፡ እኔኮ በኮሜት ነውጂ የተረዳሁት ፡ ወጣቱ እዴት ነቅቷል በጥሩ ሁኔታ ገልፆታል እያልኩ ነውኮ ያደመጥኩት መምህር መሆኑ ጭራሽ አልመጣልኝም 😁😁😁
@destatamiru5790
@destatamiru5790 2 ай бұрын
I A. Wyi
@birhantubeብርሃንቲዪብ
@birhantubeብርሃንቲዪብ 2 ай бұрын
አትሸወዱ ህዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል። በቤቱ ውስጥ ያሉት እውነቱን አይነግሯችሁም። አዳኝ እየሱስ ብቻ ነው ንቁ ዘመኑ ቀርቧል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 ай бұрын
ቀባጣሪዉች እናንተ የምትሉት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ተነግሯን ሳይሆን የሞተልንን ጌታ ካወቅነዉ ቆየን እናንተ ሳይመሽባቹህ ኑ ወድ ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ የሀሰተኛዉ ኢየሱስ ስም መንገድ ጠራጊ አትህኑ ወገኖቸ ዝም ብላቹህ ብድነ ስጋ ናቹህ ክርስቶስን አታዉቁትም
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 ай бұрын
አይ መናፍቅ፡ ዘመኑ ቀርቧል ግን አሁንም አትሰሙም 😂
@birhantubeብርሃንቲዪብ
@birhantubeብርሃንቲዪብ 2 ай бұрын
@@tsionpetros4979 መናፍቅ እየሱስን ክዶ ብዙ አማልክትን ለራሱ የፈጠረ ነው
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 2 ай бұрын
ማነው ለራሱ አማልክት የፈጠረው ይሄ እናተ መናፍቅ የፈጠራችሁትና የተረዳችሁበትጂ ኦርቶዶክስ እዲህ የሚል የላትም ፡ በስሙ ኢየሱስ እያላችሁ የምታውቁትጂ በቀራኒዎ የተሰቀለውን ኢየሱስ ክርስቶስን አታቁትም​@@birhantubeብርሃንቲዪብ
♦️አርቲስቶቹ ግሸን ላይ ለምን አለቀሱ♦️
32:03
ቤተ ሰማይ Bete Semay
Рет қаралды 105 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
መምህር ተስፋዬ ቢኒያምን መከረው
15:29
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 19 М.
መተት መላክ የለመዱ ሰወችን የምትለዩበት ምልክቶቻቸው
14:16
ዘ_ገብርኤል ቲዩብ-Z_Gebriel Tube
Рет қаралды 3,3 М.
በንስሐ የማይርቁ ኃጢአቶች! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
18:07
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 73 М.
ሀገሬ ታማለች ድንቅ መልዕክት በመላከ ሰላም አበባው ማለደ melake selam abebaw malede
4:59
መላከ ሰላም አበባው ማለደ አዲሱ ቻናል
Рет қаралды 2,5 М.
ሐልዊንና ከልከልዮስ ኤኬራ ዱቢፍቱ የሚያገናኛቸው ሚስጥር በዝርዝር
14:40
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 7 М.
🛑TikTok live ሰይጣንን ስለማናዘዝ እና ስለ ሰይጣን ምስክርነት
49:35
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 6 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН