ቀለበት አደረኩለት ናቲ አልተቀበለውም ልቤን ሰበረው💔

  Рет қаралды 137,220

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

ቀለበት አደረኩለት ናቲ አልተቀበለውም ልቤን ሰበረው#nahi #mikomikee #natty

Пікірлер: 4 100
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Жыл бұрын
ኧራ፣ዋጋን ወዴት እየሄድን ነውው፣ፈጠራ ሆይ፣ትግስት ማስተዋል ሰጣን ባህላችን አተቆሺሹ😢😢😮😮😮😮
@tayitutube891
@tayitutube891 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen mastawalen yestan
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ይች በይ ለምን ባንድ ፊቱ ልብሷን ጥላ አትሄድም ምን አይነት ናት
@zehara5680
@zehara5680 Жыл бұрын
ኧረ የህ የይቱብር ያሰክራል እንድ በባህላችን ወንድ እራሱ ትበርክኮ ያርግልሽ
@m20kwt11
@m20kwt11 Жыл бұрын
እግዞወማሥጠላት
@ቢንትከወሎቦረና
@ቢንትከወሎቦረና Жыл бұрын
ለምን ወድምሽ አይመክርሽም ቱቱ
@MamunKsa-d7o
@MamunKsa-d7o Жыл бұрын
ሞት ይሻለኛል ለወንድ ቀለበት ከማርግ ሆሆ😮😮😮😮😮
@neganega5754
@neganega5754 Жыл бұрын
ፕራክ
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 Жыл бұрын
ዋው ናቲን አለማድነቅ አይቻልም 😂😂😂😂 ሄሉ ኧረ ባህላችንን አደራ ፕራንክም ቢሆንም በእሱ ያምራል 😂
@FgFgd-c6w
@FgFgd-c6w Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@meskermgetachee
@meskermgetachee Жыл бұрын
Mn ayint lji nat. Gn 😢 befetari ሃይማኖት ማባል ነገር አለ እኮ ሴት ልጅ ነሽ አትበረከክም እያልኩ አይደለም ግን ደግሞ አሁን ተቃውሞ እያቀረብን ያለነው ኢትዮጵያ ውስጥ እዲ አይነት ነገር ለማስወገድ ነው like comemnt belshi manenetshen atchi. 😢😢ok Betrfe ewedshalew eshi.
@HananOmar-cf2ht
@HananOmar-cf2ht Жыл бұрын
የሚወድሽከሆነ ከራሱይመጣል ግንለምንድነውበጣምየታካብድቀለበትን ፍቅርየልብምምተሳሰር
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
የኔ ቅጆ እንደው ለመሆኑ prank ማለት ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ ብታውቂ ይሄ ምንምማለት አይደለም it’s okay ነገሮችን ሁሌ Sirius አታድርጉ እን ዳንዴም take it easy ግን እንቺ በጣም ለዛ አለው ጥያቄሽ እራሱ አልተሳደብሽም አየሽ ሴት ሆኖ ሴትን መሳደብ አስበሽዋል instead ከመሳደብ ማንኘውንም ሴት encourage ብነደርጋት ሄሉን በሞራል የተሻለ ነገር ይዛ ልትቀርብ ትችላለች ግን እየወጣን ከተሳደብን አቃቂር ካወጥንላት ሞራልዋን መንካት ነው ስለዚህ plz. ይህንን የሚያረጉትን ተባብረራን ማመከን እንችላለን እኛ ሴቶች
@meskermgetachee
@meskermgetachee Жыл бұрын
Leki neshi gn mn edewn tawkalshe prank new gn demo Hulu serat sinorew demo desyilal. Betam gobez lji nat gn demo like comemnt bela manet yemibal ngeri ale Bena Ethiopian demo aymeribenm
@emutgente
@emutgente Жыл бұрын
እግዞኦ አባቴ 😢😢😢😢አረ አታሳፍሩን ቤት ውርደት አሰዳቢ ነሽ ማፈሪያ ነሽ 😢😢😢ናቲን ያለማድነቅ አይቻልም ❤ ቀለበት ጣትን እንጂ ልብን አያስርም 😂ማፈሪያ ነሽ ደሞ ታለቅሳለች እንዴ 😂😂😂😂😂
@mekdesyeshitla-ff3cs
@mekdesyeshitla-ff3cs Жыл бұрын
የናት ቤትስብ እግዚአብሔር ይባርካችው እውነት እች አስዳቢ ናት 😭😭
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Жыл бұрын
እውነት ከሆነ በጣም ነው እሚያሳዝ ነው
@kookeeti62
@kookeeti62 Жыл бұрын
Tish anchi demo denez nesh menm yemaygebash duz😡
@BetiFiker-c2f
@BetiFiker-c2f Жыл бұрын
😂
@yonatank2354
@yonatank2354 Жыл бұрын
በጣም ቆሻሻ ናት😢
@kimtanha478
@kimtanha478 Жыл бұрын
​@@kookeeti62ኧረ በሣቅ 😂😂😂😂ደዚ😅😅
@አፀደማርያምኤፍታህ
@አፀደማርያምኤፍታህ Жыл бұрын
ናቲን. አለማድነቅ. ንፍግ ነት. ነው. ናቲ. የእውነት. ባህሉን. ጠባቂ ወግ. አጥባቂ❤❤❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
❤❤ቀላል ❤❤
@ኤልሻዳይtube_2
@ኤልሻዳይtube_2 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ያሳፍራል አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን 🙏🙏🙏🤲🤲😏😏😏😏😏😏
@Betsi1292
@Betsi1292 Жыл бұрын
Amen❤❤
@neganega5754
@neganega5754 Жыл бұрын
ፕራክ እኮ ነዉ
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ፫ አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አድለን 🙏 እህታችን ምነው?? ይኽ ከባህላችን በሐይማኖታችን የማይፈቀድ ነው ያሳፍራል በእውነት ። ቪዲውን ባይለቀቅስ ።።
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Жыл бұрын
በጣም ልጅ እግዚአብሔር ይስጥህ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@Artcrave33
@Artcrave33 Жыл бұрын
😂😂😂😂 yikir yibelih erasihin! Fikir eko new
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 Жыл бұрын
ናቲን ኣላመድናቅ ኣይቻልም ወንድናህ👍👍👍👍👍👍
@seadehussneseadehussne7470
@seadehussneseadehussne7470 Жыл бұрын
ሳህ
@ሰደተኘዋ-የ3ከ
@ሰደተኘዋ-የ3ከ Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ወንድነትህ የጠበቀ
@SaadaSada-k4t
@SaadaSada-k4t Жыл бұрын
Helu😭😭😭😭😭😭😭😭
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu Жыл бұрын
ምን አለች በሉኝ እድሜ ከሰጠን እናያለን መቸም አያገባትም እሱ አሁን በምን ቀን ነው የጀነጀንኩት እያለ ነው 😭😭😂😂😂😂
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 Жыл бұрын
@@zerifineshphilto-ve1yu ኣትመጢናውም
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 Жыл бұрын
የሰለጠንሽ መሰለሽ:: ሴት አሰዳቢ ነሽ :: እንደዚህ አይነት ባህል የለንም እንዲኖረንም አንመኝም:; የሴት ልጅ ክብሯ ኩራቷ:: ልቦና ይስጥሽ
@MaryamMaryam-xf3pd
@MaryamMaryam-xf3pd Жыл бұрын
tabcrqachi endwu madam bet matashi zuluya basxibshi dasi bslagi
@Artcrave33
@Artcrave33 Жыл бұрын
👉🏼አብዛኞቻቹ ሴቶች የበታችነታችሁን አምናችሁ ተቅብላቹሃል ለዛ ነው፥፥
@iicyoutube
@iicyoutube Жыл бұрын
ወይ አታምራ ወይ አታፍራ ምን አይነት ዘላንነት ነው ኤጭ 😮😮😮
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Жыл бұрын
kkkkkkkkk ወይ አታምር ወይ አታፍር ሳህ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
​@@beletteayalew268👌
@Fafi51296
@Fafi51296 Жыл бұрын
ልጅቱ የምር ሰገጤ ናት ባህል የሚባለው ነገር ጠፍቶባታል ኤጭ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ Жыл бұрын
ያስብላል😂
@almazwolde4366
@almazwolde4366 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@susuethio8753
@susuethio8753 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ወዴት እየሄድን ነው እረ አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠን😭 ምርጥ ባህል እያለን የነጮችን እያዬን መጃጃል አዋረድከኝ አላለችም ሲጀመር ገና ስታስቢው ነው የተዋረድሽው አንተ ግን እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድ ነህ!!!
@abdulhashibassamindia7038
@abdulhashibassamindia7038 Жыл бұрын
አዎ
@Makdas1224
@Makdas1224 Жыл бұрын
አንቺ ልጅ አቅበጥብጦሻል ለጤና ያድርግልሽ😢
@ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ
@ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ Жыл бұрын
ሌኩነሽ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@sutumedere8131
@sutumedere8131 Жыл бұрын
Liki nesh
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
ኣው በጣም
@የማምላክልጅ
@የማምላክልጅ Жыл бұрын
ተጨማለቅሽ አሁንስ😂
@maratechmaratech6290
@maratechmaratech6290 Жыл бұрын
ወይኔ ወጋችን ባህላችን የት ገባ ሴቶች ግን ወዴት እየሄዳን ነው ኡኡኡፉፉፉፉ😢
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 Жыл бұрын
አትፍረዱባት ይለቀኛል ብላ ፈርታ ነው
@Zinashsamuel-k3j
@Zinashsamuel-k3j Жыл бұрын
ናትን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
😂😂😂እንዴት እንዳስደሰተኝ😂😂
@AldanaMinstir
@AldanaMinstir Жыл бұрын
ናቲ እንዴት አዪነት ቤተሰብ ነው ያሳደገው እግዛብሄር ዪባርካቸው አንች እሴቶችን አሰዳቢ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Жыл бұрын
ከብር ለናቴ በተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NugMita-er5ud
@NugMita-er5ud Жыл бұрын
ናቲ ግን ቤተሰቦቼ የምትለው ነገር አያዋጣም እነሱ ቆመው ከቀሩ አንተ ቆመክ ልትቀር ነው የኔ ባል የቤቱ መጨረሻ ነው ትልቆቹ አላገብም እሱ አግብታል ሁሌ ይሄን አትናገር እደ ምክንያት ሄሉ ግን ዛሬ ቤተሰቦችሽን ገደልሽ አዋረድሽ እኔም ጠላሁሽ እምነት አለ ባህል አለ እኮ ሴትዮ እወቂ
@toyba6187
@toyba6187 Жыл бұрын
በጤናሺ ነዉ አሰዳቢ እሱንምኮ አሸማቀቅሺዉ
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
ሙሱ ብቻ በአላህ እኛም ተሸማቅን ዉይይይይይ
@toyba6187
@toyba6187 Жыл бұрын
@@zinet4736 በጣም ለማየትም ያስጠላል
@zemzem5178
@zemzem5178 Жыл бұрын
ምኑ፣ነው፣ጎበዝ፣አይይይይ፣ሰው፣ለጥላቻ፣ጎበዝ፣ትላላቹ፣ለፍቅር፣አፍራቹ፣በባአህል፣የገባአሁ፣የልጆች፣እናአት፣ብሆንም፣እሺ፣ቢይላት፣ጥሩ፣ነበር፣የእውነት፣ፍቅር፣ከሆነ፣ምችግር፣አለው፣ምነው፣ከሜደረግ፣አጋጉል፣ነገሮች፣አሄ፣ለምን፣ተጋነነ
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
​@@zemzem5178በሀገራችን ተደርጎ የማይታወቅ ነዉር ነዉ 😢
@ህልምአለኝኢንሻአለህ
@ህልምአለኝኢንሻአለህ Жыл бұрын
ሰብህን አለህ አለሀሚዲልላህ ለኢላህ ኢላለህ አለህ ወክበር
@aminamohammed2855
@aminamohammed2855 Жыл бұрын
ናቲ ጡሩ ነው ያደረከው ሁሉምነገር ልክ አለው
@tigsttube7259
@tigsttube7259 Жыл бұрын
ይቀድሙኛል ብለሽ የሀገራችንን ባህል ወጉን እረሳሽ ቅሌት ቅሌት ቅሌት😢😢😢
@bettykoste183
@bettykoste183 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ያፈርኩት 😭
@Makdas1224
@Makdas1224 Жыл бұрын
❤❤
@tigsttube7259
@tigsttube7259 Жыл бұрын
@@bettykoste183 እኔ ፕራክ መስሎኝ ሳይ ጉድ ነው
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
በጣም ያሳፍራል😂
@fatumaseid3497
@fatumaseid3497 Жыл бұрын
ምን አሞራ የመሠለች ባለጌ
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 Жыл бұрын
የመጀመሪዋ ሴት በኢትጵያ ለወድ ተበርክካ ቀለበት ያርገችው ሴት 😂😂😂😂 ወድ አይተሺ አታቂም እዴ ባህሉን አጠፋሺው 😂😂😂
@ሰላም-ኸ8ከ
@ሰላም-ኸ8ከ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@makihailu2493
@makihailu2493 Жыл бұрын
Errr gobez ..lela alem lay nat echi segte
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@jmilahalu5816
@jmilahalu5816 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን እህቴ በናትሽ አለባበስሽን አስተካክይ የናሂ እህት ነሽ ስርአት ይኑርሽ ወግና ባህል አታበላሽ ሁሉም ከንቱ ነው ወደማይቀርው ስንጠራ ተከትሎል እሚሄድው ደግ ስራችን ነው ብቻ ልብ ይስጠን በፍርድ ጭራና በዱቄት ተዥጉርጉርን እግዚአብሔር አንተ ስትሰራን ተሳስተሀል እኔ ላስተካክል እያልን እንደሆነ ማወቅ አለብን
@salamsalam1464
@salamsalam1464 Жыл бұрын
ብትክክል❤❤❤
@fatmaha2069
@fatmaha2069 Жыл бұрын
ትክክል😢😢
@saramohammed6983
@saramohammed6983 Жыл бұрын
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው
@birtukan7265
@birtukan7265 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ የራሳችን ፈጣሪ በአምሳሉ የፈጠረን መሆኑን እረሳንና የዳቤሎስን ልብስ መልበስ ጀምረናል😢😢😢
@adomilkana2635
@adomilkana2635 Жыл бұрын
ልክ ወራዳ ሴት
@atalayngatu9457
@atalayngatu9457 Жыл бұрын
ኤጭጭጭጭ ወይ አታምሪ ወይ አታፍሪ ምን አይነትናት በፈጣሪ😊😊ቤተሰቦቸን አመሰግናለሁ በስርአት ስላሳደጉኝ❤❤❤
@ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ
@ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ Жыл бұрын
😅
@መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ
@መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ከዚህ በላይ መልክ ታጥቦ አይጠጣ
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 Жыл бұрын
😂😂በጣም😊
@שלומיתהיילה
@שלומיתהיילה Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤑🤑🤑🤑😑😑😛😛😛😛😛
@Gunatube
@Gunatube Жыл бұрын
በጣም በጣም ብልግና ነው እናቱ ከስረአቱ እና ከባህሉ የወጣ ቢዲወ እባካችሁ አትስሩ 😢አረ የኢትዮጲያን ባህል ወግ አታቆሽሽ የድድብና ጥግ😢
@rahmakonjooo5435
@rahmakonjooo5435 Жыл бұрын
እየነገዱብን ነው ተመካክረው 😏🤧
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
የኔ የናፈቀኝ የአገሬሰላምነው ሰላም ለአማራ የሚታሰርው ለሚገደለው ህዝብ ❤❤❤❤❤
@እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ
@እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ Жыл бұрын
ልክነው ሁሉም ይደርሳል አገር ሰላም ከሆነ እረፈጣሪ ከጭቀት ይገላግለን
@SumayaSaid-b5t
@SumayaSaid-b5t Жыл бұрын
Amin alah selam yamtaln
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 Жыл бұрын
Ameeeenn ayzosh hulu yehunale🙇‍♀️🤲🤲🙏
@maritatube-5352
@maritatube-5352 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏
@HawiShife
@HawiShife 9 ай бұрын
unetnew yelkew 😂😂😂😂
@jeetu-iy9ym
@jeetu-iy9ym Жыл бұрын
አቤቱ እደምህርትህ እዳተ ቸርነት ይቅር በለን ዉድ ያገሬልጆች አጉል ስልጣኔ ቡቀርባቹህ ባህላችን እና የኢትዮጲያን ህዝብ አይወክልም እባካቹህ አስተዉሉ😭😭😭😭
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 Жыл бұрын
አሳፍሪ ቅሌታም ምንም ብትዋደዱ ሴቶችዬ እራሳቹን አታርክሱ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
የውረደት ጥግ ናቲ ጀግና ነህ ጨዋ ያሣደገህ ነህ ፈጣሪ ያተን ሒዋን ያዘጋጅልህ እች በራሷ ስሜት ምትነዳ ለትዳር የማትሆን ሴት ናት ምላሥ ብቻ😥 በስመአብ ጌታዬ እንኳንም እቢ አልክ ናቲ ነገ ያተ ልጅ መበርከኳ አይቀርም ከዚች ከተወለደች 🙄🙄🙄
@SofiayKedar-nn9io
@SofiayKedar-nn9io Жыл бұрын
ሄሉዬ ወንድ ልጅ ሲበርከክ ነው እጂ ሴት አትበርከክም ደሞ መጀመርያ ተነጋግራቹሀል ሰለዚህ አች ህንን አሳብ ማሰብ አልነበርብሸም ለማንኛውም ተርጋግታቹ አሰቡ❤❤
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ Жыл бұрын
ሳህ❤❤❤❤❤
@ህልምአለኝኢንሻአለህ
@ህልምአለኝኢንሻአለህ Жыл бұрын
የመዳም ቅማሞች በያለችባት አለህ ይጣብቃች
@neimanure
@neimanure Жыл бұрын
አሚን ያረብ❤
@hebaheba6850
@hebaheba6850 Жыл бұрын
amen.
@zinitzinite247
@zinitzinite247 Жыл бұрын
አሚንንን❤
@Uhgh-r4r
@Uhgh-r4r Жыл бұрын
አችንም ይጠብቅሽ❤❤❤
@DuabiDhd-hq4pb
@DuabiDhd-hq4pb Жыл бұрын
አሚንንንን እህቴ❤
@hanankeder4586
@hanankeder4586 Жыл бұрын
ናቲን አለማድነቅ አይቻልም በርቱ❤❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
😂😂ቀላል እንዴት እንዳስደሰተኝ😂
@سعيد-غ7خ6ش
@سعيد-غ7خ6ش Жыл бұрын
አሳፋሪናቸዉ🙉🙊🙉🙊
@FkriAemlakeysAelewoHelefa
@FkriAemlakeysAelewoHelefa Жыл бұрын
ደደብ እረ ባህላችን ኣደለም ምነዉ በረቱ ኮሜንቶሮች ስታስጠሉ
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 Жыл бұрын
አይ ነጮች አገራችንን ባህላችንን ይበክሉብን 😢😢😢😢😢😢😢 ወይ ዘንድሮ
@HalimaGashe
@HalimaGashe Жыл бұрын
ያች የመሰለች እናት ወልዳሽ እንደዚህ በመሆንሽ በጣም ነው የማዝነው
@monanana1196
@monanana1196 Жыл бұрын
በስማም ይሄ ትልቅ ውርደት ነው ሰላምስ እህቷ ምን ለካሽ ዝም ያልሻት በፈጣሪ 😢😢😢😢
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን ወግ ማዕረጋችን ጠፋ😢😢
@محمد-ت2ن1ي
@محمد-ت2ن1ي Жыл бұрын
😢😢😢😢
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😢
@sususeltetube
@sususeltetube Жыл бұрын
በጠም☝☝😢😢
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws Жыл бұрын
በእውነት እውቀት ያላቼው፣ይመስሉኝ ነበር፣ስወዳቼው፣ሀሀሀ እነሰላም፣ አርቆ ማሰብ፣ዬሚባል፣ምንም፣ነገር፣ዬላቼውም፣ አሁንማ፣እንኳን፣ሊመክሩ አት፣ እነሱም፣ መካሪ ያስፈልጋቼዋል፣ 😢ልጂቱ፣ወገን። ስንቴ። ነው፣ ያስረዳት፣ እቅዱን፣እንዴ፣ምን፣ይባላል፣ ተንበርክካ ቀለበት፣ላድርግልክ፣ወይኔ፣ አፈርኩኝ፣ አይሁ። ላይ ምንም፣ እንደማያደርግ፣ነግሮ አት፣ያንሁሉ አፍርሳ፣ ጓደኞቹ እራሱ፣አፈሩ፣ መቼም፣ይከተላል ኋኑ አሉ፣ብዬ አላስብም
@Jci-b9w
@Jci-b9w Жыл бұрын
ዋውው ናቲ በጣም ገበዝ ትክክል ነህ ሁሉም በግዜና በስአቶ ይሆናል❤❤❤
@ብርቱካንወርቁወሎ
@ብርቱካንወርቁወሎ Жыл бұрын
በትክክልል
@ማርያምየፍቅርእናት
@ማርያምየፍቅርእናት Жыл бұрын
አንችልጅ ገና ማደግ አልጨረሽም ማነው ለወድልጅ ሴት ልጅ ቀለበት ስታረግልት አየሽ ናቲን አሳቀቀሽ ፈጣር ልቦና እስጥሽ እህቶቼ በሰዉ አገር ያላቹ ፈጣር የልባቹን አሳብ ህፈፅምላቹ አጌራችንም ሰላምን ህመልስልን❤❤❤❤
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
እመቤት ካሳ ትግደለኝ
@መሪናዩትቭ
@መሪናዩትቭ Жыл бұрын
የእውነት ፍራንክ ካልሆነ በእውነት አንች ተረግመሻል እናትና አባትሽን አታሰደቢ ለቤተሰቦችሽ ክብር ይኑርሽ
@BBb-pd7ef
@BBb-pd7ef Жыл бұрын
አዉዙቢላ መጨረሻዉ ዘመን ላይ ደረስን መሠል እየተገለባበጠ ነዉ አሁንስ ሁሉም ነገር ያስፈራል 😢😢😢😢
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 Жыл бұрын
በጣም ወላሒ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጀ Жыл бұрын
በጣም በእውነት😢😢😢😢
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 Жыл бұрын
True 👍 ✔️
@zahraalghamdi
@zahraalghamdi Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mmoo6619
@mmoo6619 Жыл бұрын
😢😢😢 ነፍስ ይማር
@fafitube2448
@fafitube2448 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fatmaha2069
@fatmaha2069 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@bekelu1151
@bekelu1151 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@abmikael732
@abmikael732 Жыл бұрын
ናቲ ክብር ያለዉ ትልቅ ሰዉ ነዉ አንቺ የቤተሰብ ክብር የለሽም ቀልቃላ አትሁኝ😊
@siifantamaam8716
@siifantamaam8716 Жыл бұрын
😂😂
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ይች ወፍ እግር ቆርቆሮ
@abushyonas2379
@abushyonas2379 Жыл бұрын
የምር ይች ቀልቃላ ለናቲ አትገባም !!!!!!!
@abushyonas2379
@abushyonas2379 Жыл бұрын
ሴት አሰዳቢ ባህላችንም አይደለም ድመት
@sartt7576
@sartt7576 Жыл бұрын
​@@ዳግማዊትኢትዮጵያወየዉ በሳቅ😅
@fatmaha2069
@fatmaha2069 Жыл бұрын
እህቴ ማስተዋል ይስጥሽ በጣም ያስጠላል😊😊😊😊
@aliuaq9039
@aliuaq9039 Жыл бұрын
ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢
@meseretejigu9308
@meseretejigu9308 Жыл бұрын
ክክክክ😅😅😅😅
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
😂😂😂
@sumyea2880
@sumyea2880 Жыл бұрын
የማዳም ቅመምች አላህ የማታ ማታ እንጀራ ይስጠን ያረብብብብብ❤❤❤❤😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰💔🥰💔
@tayitutube891
@tayitutube891 Жыл бұрын
Ammmmeen Ammmmeen Ammmmeen Ammmmeen Ammmmeen Ammmmeen 🙏🏾
@asnakeshbuche1305
@asnakeshbuche1305 Жыл бұрын
አሜን
@mariyqmmariyqmmari2498
@mariyqmmariyqmmari2498 Жыл бұрын
Amiiiiiiin amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiin 💓
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Amen
@madina3828
@madina3828 Жыл бұрын
አሚን❤❤❤❤
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا Жыл бұрын
ልጁ እራሱ ለእሷ አይገባም በጣም ስርአት ያለው ልጅ ነው ወይ ፍቅር ከምኗ ጋ አጣመረህ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
አሙዋሙቆ አሙዋሙቆ ስያበቃ ገመቸቸባት kkkkkk
@Artcrave33
@Artcrave33 Жыл бұрын
Smart nat helu minew kenash? Endewum tibezabetalech
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Жыл бұрын
ለመሳቅ አልቻልኩም ክክክ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
Ha Ha ዘለዓለም አፍሽን / ህ / በሳቅ ይሙላው ተጣላን ታረቀኝ እንደሚወደኝ አወቁ ላት ላት የሚል ፕራክ አላይም ነበር ግን ይህንን ሳይ የባሰውን ይዘው መጡ ቤተሰብ ያየዋል አይባልም እንደ ብያንስ
@kadeiyh9651
@kadeiyh9651 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@سميرهسعيد-ر7ت
@سميرهسعيد-ر7ت Жыл бұрын
ሰላማለይኩም ሁሴን የምጠይቅህ ጥያቄነበረኚ በምንላግኚህ ወድሜ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም
@user-to9eb6pp3f
@user-to9eb6pp3f Жыл бұрын
አሁን ምን ያገናኘዋል በዚህ ቪዲዮ ላይ ደነዝ🤧😏
@lailakeder7551
@lailakeder7551 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂህ ወሰለም
@fouziasaeed4296
@fouziasaeed4296 Жыл бұрын
ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም
@betty-w3r1y
@betty-w3r1y Жыл бұрын
እረ ቤተሰብ ሚደብረውን ነገር አታድርጉ እሺ ሲያዩት ሊደብራቸው ይችላል plz❤
@Maranata8855
@Maranata8855 Жыл бұрын
ወንድሟ ግን እንዴት ዝም አላት ሴት ልጅ ለወንድ ቀለበት እግዚኦ😮እዉነት ዘመኑ አልቋል ወገን😢😢
@comcell1549
@comcell1549 Жыл бұрын
እውነት 😭
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ካለቀ እኮ ቁየ በጣም ማሪያምን ታሣፍራልች ካልወደዳት ቢይቀበላትም አወልቁ የጠለዋል እር በጣም የድብራል በራክ እኳን ቢሆን ማሥፍሪያ ቱ ይችን አሰር ነበር መግረፍ
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
አሰዳቢናት
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
እኔም የገረመኝ ቤተሰቦቿ እደዚህ ስተወርድ አኡዙቢላህ
@neganega5754
@neganega5754 Жыл бұрын
ተመካክረዉ ፕራክ ስለሆነ
@barkotbarni2445
@barkotbarni2445 Жыл бұрын
የመጨረሻ ዘመን እንድህ ሆነ!???🤔 ራስ ማነው?? You or him???? ተቃራኒ( ከእሱ የምጠበቀውን አንቺ ቀለበት ልታረጊለት!???
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ Жыл бұрын
ናቲ ይመችህ❤❤ ይች የነቀለች ወደ ፀብል ወሰዳት ሴት አሰዳቢ ክርት ምን ትመስላለች እሪሳ ነገር 😢
@bamanetahate3348
@bamanetahate3348 Жыл бұрын
ናቲ ተመችቶኛል ለሁሉም ጊዜ ክብር ሲኖረው ነው ደስ የሚለው ምን መጃጃል ነው ሲቀጥል እምነያችሁንም አታሰድቡ ኦርቶዶክስ ወጣቶች ናችሁ
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
ሄሉን ፀበል ውሰዶት😥ሄዬ ፍቅር ሳይሆን ጂኒ ነው😂😂ሁላችንም እኮ እንወዳለን እናፍቅራለን ነገር ግን ሁሉም ነገር በልኩ ሲሆን ነው ሚያምር የቤተሰብንም ክብር እየጠበቅን መጓዝ አለብን ቤተሰቦችሸን ማትፍሪው ነገር ይገርመኛል በክርሰቶሰ ሰም ሰለራሴ ላወራ ባልፍልግም ባሌን የልጄን አባት እንኳን እናቴ አጠገብ ሆኜ ሰልክ ከደወለ እንኳን ለእናቴ ክብር ሰል ሺ ግዜ ትዳሬ ቢሆንም በእምዬ ፊት ከደወለ ከፊቷ ዞር ብዬ ነው ማዋራው አር ሁሌ ሳይሸ የሰው ልጅ እንደመልኩ ይለያያል ብዬ ሰለማሰብ እንጂ ድፋርነትሸ ይገርመኛል ወንድ ልጅ አውን ላይ ትዳር ባያሰብም እሱ ነው ቀለበት አሰሮልሸ በሰሙ እንድትቀመጪ ማድርግ ያለበት አላማ ካለው ማንንም አይሰማም ሰቀጥል ናቲ ደሞ አንተ ዕፃን ልጅ አይደለክም ምነው ጡት ጠብቼ አልጠገብኩም አልክሳ😂😂ቤተሰብ ቤተሰብ እያልክ ሁሌ ሙድ መያዝ አር ሼ😂ሲጀመር ወንድ ልጅ ከልቡ ካፍቀር እራሱ ነው ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ የሚለው💃😂ይሄ የትም የታወቀ ነው ቤተሰብ ቤተሰብ ሙድ እንደሆነ ዛሬ ታወቀብክ የራሰክን ሂወት ምትኖርው አንተ እንጂ ቤተሰብ አይደለም መጀመርያ አፍቃሪ መሰለክ የቀርብካት አንተ ነርክ ግን አውን ተቀይርካል ይህም ከሶ ባህሪ ይመሰኛል ሴት ልጅ ኮፍጠን ኮሰተር ሰትል ነው ወንዶችም ሚወዱት ያንቺ ደሞ ቅጥ አጣ አር ወደዛ😉
@Qp4109
@Qp4109 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😅😂😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😂😅😅😂😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😂😅😅😂😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂😂😅😂😅😂😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
እውነት ገርሞኘ እኮ ነው ማር ሰራ ፍትቼ የፃፍኩት የሁላችንንም ሴቶች ክብር ነው የነካቹ የሆነች ዶዝ😂😂
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ Жыл бұрын
ኧራ ሀገሬ እግዚአብሔር ይማርሽ አቦ አይ ዘመን 🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሎቱ ስብሀት 😢😢ፈጣሪ ሆይ አይንሽ ነው በለኝ ልጅቷ እኮ የናሂ እህት ትመስለኝ ነበር????? ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ በይ ኧረ አረጋጊው በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ሴት ልጅ ለምና የምታገባበት ዘመን ላይ ደረስን እንዴ???????????????? አሁን አጃቢዎቿ ይህን አፀያፊና ከባህል ያፈነገጠ ነገር መሆኑን ጠፍቷችሁ ነው በእግዚአብሔር 😢😢😢😢😢ኧረ ልብ ይስጣችሁ ምድረ ውርጋጥ ጋጠወጦች ስራ ፈጥራችሁ ስሩ ከባህል ያፈነገጠ ሀሳብ አምጥታችሁ አትለፋደዱ 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏ባለጌ ነሽ እሺ የመጨረሻ ልብ ይስጥሽ ፈጣሪ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል የኛ ነብይ ሙሀመድ ሀቢቢና ሰይዲና ሙሀመድ ያረሱለላህ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሀቢበላህ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤
@seadahussein9935
@seadahussein9935 Жыл бұрын
ሰለሏህ አለይህ ወሰለም ሶሉ አላ ነብይ
@lailakeder7551
@lailakeder7551 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys Жыл бұрын
ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@lailaabdou2952
@lailaabdou2952 Жыл бұрын
ምንአይነት ደደብኖ ሁሉም የከፍር ኮምንት መተቹ ስለ ነብዩ ሶ።ዐ ምተዎሩት አኡዙብለይ አረ አለህን ፍሩ😢😢😢
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
@@lailaabdou2952 አላህ ልብ ይስጥሺ እህቴ የነብዬን ሰም እና ስራ ለማዉሳት ቡታ ምረጡ አላለም አላህ ሰለዋት ማዉረድሺ ቢቀር ዝም አትይም ጥሮ መናገር ካልቻልሺ 🙏
@herilove7188
@herilove7188 Жыл бұрын
ናቲ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 Жыл бұрын
Lijhu twrda iko bwdintu 😂😂
@eliasalene5948
@eliasalene5948 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@የራያዋ-ኰ5ዘ
@የራያዋ-ኰ5ዘ 7 ай бұрын
😅😅😅
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl Жыл бұрын
ወይ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ሌላው ቢቀር ለቤተሰቦችሽ ክብር ቢኖርሽ ባህልና ወግን አታበላሽ ሴት አሰዳቢ አይ ግዜ አይ ዘመን በናትና በአባቶቻችን ዘመን ቀረ ምን አለ ወደኋላ ተመልሶ ቢመጣ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
ናቲ ማርያምን አንተ የትልቅ ሰው ልጅ በስረአት ያደክ ነህ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ደረስን እራስን ማዋረድ እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ውርደት ይጠብቀን
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr Жыл бұрын
አሜን አሜን
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kiduTube-k8c
@kiduTube-k8c Жыл бұрын
አሜን አሜን ኸረ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ
@mesiermiyas5821
@mesiermiyas5821 Жыл бұрын
It's prank mdnw emtashkabtut
@ekramaberar1432
@ekramaberar1432 Жыл бұрын
የኡነት ናቲን ሣላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ኧረ ሄሉ ግን ባህላችንን ወዴት ቀበርሽው ኧረ እናሥተውል ናቲን ሚያደንቅ በላይክ!!!
@ዘነብይቱብ
@ዘነብይቱብ Жыл бұрын
ረሤቶች የእውነት ሠከን እጪ ፕራክ እኳን ቢሆንም ይደብራል😢
@Tesfanesh4793
@Tesfanesh4793 Жыл бұрын
ስጀማር ፍቅር ከሆነ ለምን በምስጥ አሰጭም ጭረሽ አደበበይ ለይ ወጥተሽ ትንሽ አታፍርም እቺ አሳደቢ 🙊🙊🙊🙈🙈🙈
@adanadanish6456
@adanadanish6456 Жыл бұрын
ሲያዩት የማያምር ሲበሉት ያቅራል
@habtemelaw9968
@habtemelaw9968 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@cgggvvhhh4938
@cgggvvhhh4938 Жыл бұрын
እዉነትነዉ😂😂😂😂😂
@أبومطلق-ط8ظ
@أبومطلق-ط8ظ Жыл бұрын
😅😅😅😅❤❤❤
@RitaRitacell-w7o
@RitaRitacell-w7o Жыл бұрын
አች አሁን የናሂ እህት ነሽ ምነዉ በሀል አጠፋሽ ስርአት ከነሱ ተማሪ😢😢😢😢
@ወለተሩፋኤል
@ወለተሩፋኤል Жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ አምላኬ ሆይ ልብ ሰጠን ምን አለ ለቤተሰቦችሽ ክብር ቢኖረሽ
@HannaHnan-vd1sg
@HannaHnan-vd1sg Жыл бұрын
🤭🤭💔💔💔
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz Жыл бұрын
ከአለባበስ ብንነሳ እኛን አወክልም ጓደኞቿ እንኳን ቢመክሯት ጥሩ ነበር
@thaerhassan
@thaerhassan Жыл бұрын
እኮ 😅😅😂😂😂
@ommohammed-kv6bp
@ommohammed-kv6bp Жыл бұрын
አረ እኳን ፏልትይ ልጄ ከምጣድ ቂጥ ያደረች ድመት ነው የመሰልሽው እደው ቅሪ አች ሴት አሰዳቢ የሆሽ እቃቂላ አሳዳጊ የበደለሽ ቱ
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ቱ. የኔ ማፈር. ምን ይሉታል😂😂
@mestawatgeda444
@mestawatgeda444 Жыл бұрын
ኧረ ጉድ እማማ ሀገሬ ወዴት እየሄድን ነው ጎቤዝ😢😢
@poomon-vw7ux
@poomon-vw7ux Жыл бұрын
በእየሱስም በጣም ታሳፊሪያለሽ ልቦና ይስጥሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ድሮስ ውንድ ነው ቀድሞ መጠየቅ ያለበት እንቺ መቅድም እልነበረብሽም ባህሉን ወጉን ጥሰሻል
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Жыл бұрын
ወላሂ ናቲ እኮ ሲበዛ የዋነዉ❤❤❤❤
@אלשדיידמוז
@אלשדיידמוז Жыл бұрын
እውነት ሔሉ በጣም ታሰጠያለሸ አታፈርም ትነሸ
@MihiretMihiret-m3c
@MihiretMihiret-m3c Жыл бұрын
ዉርደታሞች ወዴት ወዴት እይድን ነዉ ወገን😢😢
@rukeyaebrahim2671
@rukeyaebrahim2671 Жыл бұрын
እረ ወደ እዛ ማፈርያ ስራአት ሚባል የላትም ጋጠ ወጥ ናሂ ይችን እህትህን በደንብ ግረፋትኝ
@ZedGeremew-y9p
@ZedGeremew-y9p Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ትወና ትችያለሽ ሄሉ ዘመድ ማጣት እንጂ ምርጥ ተዋናይ ነሽ ቀጣዩን ክፍል አፍጥኑት...😂😂😂
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ሙሽራዋን ፍለጋ ከነፈች አረ የማዳም ቅመሞች ጫወታ አምጡ ለሄሉ ግጠሙላት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@eliasalene5948
@eliasalene5948 Жыл бұрын
😅😂😅😅😅😅
@fikrrrrrr
@fikrrrrrr Жыл бұрын
የሩጫ ነገር ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂
@Dubaiabudab
@Dubaiabudab Жыл бұрын
Uko woyo😂😂😂😂😂
@Qp4109
@Qp4109 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 Жыл бұрын
Eeeeeees😂😂😂😂😂😂😂 Wayineee endeetii Ginii😅😅😅😅😮😮😮😊😊
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@LamelamLamelam-m5t
@LamelamLamelam-m5t Жыл бұрын
እኔም 😅😅😅😅
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 Жыл бұрын
ይሄ ነገር እኛን ፕራንክ እያረጋችሁ ካልሆነ እውነት ከሆነ ሁለታችሁም ተሳስታችሆል አንችም ክብርሽን ጣልሽ ቤተሰብሽን ባህልሽን ረሳሽ😢አንተም የእውነት ብትወዳት ሰው ፊት አታሳፍራትም ነበር
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz Жыл бұрын
ናቴ አልተሳሳተም ትክክል ነው ምክንያቱም ሴት ልጅ ተበርክካ ቀለበት ለወንድ ልጅ ማሰር አይከብድም እሱ እሺ ብሎ ቢያስር ትውልዱ ገደል ገባ እኮ እንኳንም አሳፈራት እውነት ናቴ አድናቂ ነኝ እግዚአብሔር ይስጥህ 😊
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 Жыл бұрын
እረ ማርያምን አላማርብሽም እህት አለባበስሽ ደግሞ አምሮብኛል አላለችም 😢😢😢😢 ልቦና ይስጠን
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
ቀጣይ ደግሞ ሽማግሌ ልከሽ ደግሰሽ እቤትሽ ውሰጅው ይሄ ነው የቀረሽ ድራማችሁ ደስ ይላል ሸቅሉብን 😂😂😂😂😂
@سميرهسعيد-ر7ت
@سميرهسعيد-ر7ت Жыл бұрын
ትክክል እህቴ ባለጌ ባህላቺንንታበላሻለቺ
@madinamadina6467
@madinamadina6467 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@mrssa1405
@mrssa1405 Жыл бұрын
ገና አላየሁትም ግን እርሱ አልተመቸኝም
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይቀርም
@seadehussneseadehussne7470
@seadehussneseadehussne7470 Жыл бұрын
​@@mrssa1405ይቅርብሽ ኧ ባታይው የሰሻልሻል😂😂😂😂
@زيناتا-ك3خ
@زيناتا-ك3خ Жыл бұрын
ወድልጅነውጅ ዝቅብሎ ቀለበትማረግ ያለበት ሴትልጅ ይደብራል ከወድምሺ ሚስትተማሪ ናሂዝቅብሎ ተበርኮነውቀለበት ያለበሳት ውበየን ራስሺንአስከብሪ😢😢😢😢
@meyrema2736
@meyrema2736 Жыл бұрын
ልጁ ግን እሚወዳት አይመስለኚም ቢቀበላትምን ችግር አለው ባያሳፍራት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sofyaseid558
@sofyaseid558 Жыл бұрын
አይወዳትምኮ ዝም ብላ ነው
@anshaebrahim2478
@anshaebrahim2478 Жыл бұрын
😂😂😂
@EyerusalemApo
@EyerusalemApo Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@madinafuj6125
@madinafuj6125 Жыл бұрын
ደግ አረጋት
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 Жыл бұрын
😅😅😅
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Жыл бұрын
ግን እናትሽ ስታየው ምን ትል ይሆን ያንቺ አልገረመኝም😢
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 Жыл бұрын
እረ ቱ መግማት መግማማት ብራክም ቢሆን በጣምነው የሚስጠለዉ ሴት ልጅ ለወንድ አኡዙቢላህ
@khan8313
@khan8313 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉየናቲ ክብር ስትበረከክ አብሮ ተበረከከ የኔ ጌታ ግን ልጅቱ እዉነትም እሚጠይቃት የለም😭😭😭😭😊
@المصدرالافضل-ظ6و
@المصدرالافضل-ظ6و Жыл бұрын
እንደዚህ አይባልም ዲስጥ ግጣሙን አያጣም
@misrakbirru8392
@misrakbirru8392 Жыл бұрын
እሱ በጣም ትልቅ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ።አቼ ግን ሁሉንም ይቅረታ መጠይቅ አለብሽ ሁሉም ነግር በውንድ ያምራል ይኔ በዓላችን አይድልም አሱ ያለሸን ሰሜ ድርቅ አትብይ።😊
@zyenemiki7801
@zyenemiki7801 Жыл бұрын
አሳፋሪ ነሽ ሴት ልጅ እረጋ ሥትል ነው እምታምረው ከውብዬ ተማሪ እሺ
@brqamm3343
@brqamm3343 Жыл бұрын
እኛ ሴቱች ስናፈቅር ሁሉን ነገር ለማርግ እናስባለን ሞኞች ነን ግን እንደባህሉ ወንድ ነው ቀለበት የሚያርግ ነበር ናቲ ይህን ሁላ ለማስደሰት ለፋታ ብትቀበላት ምንም ችግር የለም ነበር ከምታዋርዳት
@YeshiDeress
@YeshiDeress Жыл бұрын
ደግ አረጋት ይች ወራዳ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
እንኳንም ያልተቀበላት
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
ቢሆንም ሳይነጋገሩ አይከብድም እንዴ ነዉር ነዉ
@brqamm3343
@brqamm3343 Жыл бұрын
@@genetteshome3906 ባይቀባላት ምንም የምትሆነው ነገር የላት የሚያኖራት ፈጣሪ
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ኧረነዉርነዉገናአየሂኝየሴትአሳፋሪ
@adanadanish6456
@adanadanish6456 Жыл бұрын
ወንዶቹ አፈሩ እግዚኦ
@ማሂአማራቱ
@ማሂአማራቱ Жыл бұрын
ናቲ ወንድ ነህ ❤ተባርክ ይህ የኛ ባህል አይደልም ባልጌ ነች በጣም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
እደዉቅሪናከመቸጀምሮነዉሴትልጀተበርካቀለበትማሠርየጀመረችዉምንምብቶጅዉፍቅርሽንበሌላነገርግለጭለት በዚህሁኔታሽካልተወሽነዉደሞሥታሥጠሊአሠዳቢነሽ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
ወንዶቹ ተሸማቀቁ ጌታ ያዋርድሸ ሰውን አዋርድሸ 😭😭😭😭☺☺😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@Qp4109
@Qp4109 Жыл бұрын
😅😅😅😮😮😮
@toybamelesi26
@toybamelesi26 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@samrilove1772
@samrilove1772 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ኳን እነሱ እኔ ተሸማቀኩ
@tigestworkneh1312
@tigestworkneh1312 Жыл бұрын
በጣም ነው የምዳበራው ላርሰሽ ከብር የሌለሽ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
በግድ 😢😢😢 እወይ መጨረሻው ዘመን ላይ ነን ወገን ዘመድ መካሪ የለም ወይ
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Жыл бұрын
😂😂😂😢😢😢😢😢
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Жыл бұрын
ሀሀሀ😂😂😂😂😂
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢😢
@Sነኘየተዋህዶልጂ
@Sነኘየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ዉርደት
@Maranata8855
@Maranata8855 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ትልቅ ሰዉ የለም እንዴ እዛ ፈጣሪዬ አሳፋሪ ናት😢😢
@rahimaahmed2437
@rahimaahmed2437 Жыл бұрын
ናቲ ያሳደጉህ ይባረኩ ኩሩ ቤተሰብ
@AsAs-fn1td
@AsAs-fn1td Жыл бұрын
መገን እኔ አዋረድኩህ ነው ወይስ አዋረድከኚ እወይ ዘመን 😢😢😢😢
@SameeraSameera-g8y
@SameeraSameera-g8y Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@AzebTadele
@AzebTadele Жыл бұрын
ይህ ቴክኖ ሎጂ እያየ ወገኔ ተበላሸ አንዳንድ የዉጭ ዜጋ ፊልም ለመስራት ፈልገዉ ያረጉትነገር የእዉነት መስሎታል የዋህ ሀገሬ ቤትኛዉም ሀገር የለም እደዚህ ስግጥና😢😢😢
@AsAs-fn1td
@AsAs-fn1td Жыл бұрын
እረ የምን ፊልም 😥😥
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj Жыл бұрын
ቱቱቱቱቱ ይዳብራል ወለሂ ሴት ልጅ ተበርክካ ቃለበት ስተረግ ዘሬ አየሁ 🤗🤗🤗
@kaamilayasin2556
@kaamilayasin2556 Жыл бұрын
Batem batem
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትግስቱን ስጠኝ😢😢😢😢 ተይ ሄሉ ብብዙ ነገር ይቆጭሻል
@BelayneshMollaw
@BelayneshMollaw Жыл бұрын
ናቲን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Жыл бұрын
ወዪ ዘንድሮ ኑሮ ያማርራል ወገን ዪጫረሣል ልበደንዳኖቹ በዚሕ ዘመን ሴት ለወንድ ሥትበረከክ አቤቱ ዪቅር በለን
@AzebTadele
@AzebTadele Жыл бұрын
የሰዉ አይን ቆርጦ ቆራርጦ ይብላሽ ምን አይነት ስዳደግናት ሴት ልጅ ከመቼ ጀምሮነዉ ለወድተበርክካ ቀለበት ምታስርለት ምን ትመስላለች አወኩ አወኩ በላ የቄስ ሚስት መፀሀፍ አጠበች 😢😢😢😢😢
@RitaRitacell-w7o
@RitaRitacell-w7o Жыл бұрын
ማርያምን አሳፈረችኝ
@bettyየማርያምልጅ
@bettyየማርያምልጅ Жыл бұрын
Tikikil
@AzebTadele
@AzebTadele Жыл бұрын
@@RitaRitacell-w7o ኧረ በስመአም በስላሴ ስም
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ Жыл бұрын
ይስበርሽሽሽሽሽ ጨርሶሶሶሶ እክትክትበይይይይይ
@AzebTadele
@AzebTadele Жыл бұрын
@@ሲሀምአይናፍሯ ተሰፍሮብሻል 😂😂😂😂
@LiliLemlem-nw1dz
@LiliLemlem-nw1dz Жыл бұрын
ውይ እወድሽ ነበር ክብር የሚባል ነገር ያሳፍራል
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ወዶቹ አፈሩ አዱ ግጭሉን ያዘ ወይኔ 😢😢😢😢😢
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 35 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,5 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 23 МЛН
kiya  ( ክፍል 1 ) ኪያ  ተለቀቀ
34:21
ልኬ ልኬ
Рет қаралды 8 М.
ይሄን አልጠበኩም ነበር
27:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 457 М.
መስቀልን በአያታችን ቤት 2017
16:31
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 81 М.
ዘፋኝ ልሆን ነበር|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022
17:30
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 69 М.
መስተፋቅር አሰራሁበት ናቲ ደነገጠ🙄
20:29
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 35 МЛН