ቀለበቴ ጠፋብኝ 😳

  Рет қаралды 53,825

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #bestpranks #prank #ethiopianprank #seifuonebs #coupleprank #viral #video #habesha #ethiopia #prank #prankvideo #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #habeshaprank #cute couple#eregnaye #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life

Пікірлер: 359
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 11 ай бұрын
ጥንዶች ባይኖሩ ይህ ፖለቲካ አናታችንን አዙሮ ደፍቶን ነበር ይህን ግዜ ግማሹ ሲያስለቅሰን ግማሹ ዘና ያረገናል
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 11 ай бұрын
ሳህ ይመቸሽ ፈግግ አርጊሽኝ😂
@dhhdhdhd9519
@dhhdhdhd9519 11 ай бұрын
@ethiotube01
@ethiotube01 11 ай бұрын
Mee also
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ 11 ай бұрын
እረ ሁሉም አልቀርን ክክክ
@user-habtam
@user-habtam 11 ай бұрын
😂😂😂
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 11 ай бұрын
እፍፍፍ እናት የሆነ ባል እኮ ነው ያለሽ ፍቅራችሁን መድህኒአለም ያብዘው❤
@yoeemy
@yoeemy 11 ай бұрын
አሜን🥰🥰
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 11 ай бұрын
ዮኒ ባል ከሚል ስም ቢኖር እራሱ ይገባህ ነበር አስተዋይ እና መልካም ሰዉ ነህ ስወዳችሁ እኮ ደግሞ በጉጉት የምጠብቃችሁ ነገርስ❤❤❤❤
@hanihani4329
@hanihani4329 11 ай бұрын
ውዶቼ እንኳን አደረሳችሁ ላመቱ መድዬ❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
ታድለሽ የተሻለ ገዛልሻለሁ ጦስሽን አለ ጓ ሳይል❤❤ አብራቹ አርቹ ውለዱ ክበዱ ምርጦችዬ❤❤
@meseretmeseret2102
@meseretmeseret2102 11 ай бұрын
በርቱልን ውዶች ደስ ስቶሉ እረጋ ያላቹህ ❤❤❤❤ ውድድድ
@zaidtewele9089
@zaidtewele9089 11 ай бұрын
ዛሬ መድየ ነው ደስ የሚል ቀን ነው ልጄ ዛሬ ልደትዋ ነው አንካን ተወለድሽ በሉሉኝ
@LidetEndalku
@LidetEndalku 9 ай бұрын
Inkan teweldshi melkam lidet yihunilat ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@LidetEndalku
@LidetEndalku 9 ай бұрын
Inkan teweldshi melkam lidet yihunilat ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@haymi16h
@haymi16h 11 ай бұрын
ዛሬኮ መድሀኒአለም ነው እንኳን አደረሳችሁ❤
@yoeemy
@yoeemy 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰
@rosarose2433
@rosarose2433 11 ай бұрын
አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🙏
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@astermichael3363
@astermichael3363 11 ай бұрын
ፍቅራችሁ ይገርማል። ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም። ተስፋ ቆርጬ ሁሉን ትቼ ቁጭ ብዬ ነበር ግን እናንተን ሳይ ማፍቀር አማረኝ። እግዚያብሄር በፍቅር ያኑራችሁ። እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ በማሪም እግዚአብሔር እዳተ አይነት ወንድ ያብዛልን ❤❤❤❤🎉
@rosarose2433
@rosarose2433 11 ай бұрын
ውዱቸ እኻን በሰላም መጣችሁ ይመችሽ አጊተሽዋል ምርጥ ፕራክ😂😂
@WesenEndale-oo5zj
@WesenEndale-oo5zj 11 ай бұрын
ስወዳቹ እርጉዝ መሰልሽኝ እንደዘመኑ ወጣት ልታይ እማትይ ድብቅ እምትይ ጌታ እየሱስ በሰላም ይፍታሽ
@rosarose2433
@rosarose2433 11 ай бұрын
እኻን ለቸሩ መድሀኒያለም በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ለሀገራችን ለክዝባችን ይሁን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@yoeemy
@yoeemy 11 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰
@obadesalamo-nj8jy
@obadesalamo-nj8jy 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@muhanbednadan4974
@muhanbednadan4974 11 ай бұрын
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤
@almealmee
@almealmee 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
አሜን ፫
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ዮኒ አስተዋይ አዋቂ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@quickistgirl922
@quickistgirl922 10 ай бұрын
እኔ ስንት ጥዶች አይቻለሁ ማሪያምን እደነዚህ የምወደው የሚመቹኝ የለም እውነተኛ ፍቅር ከናተ ቡዙ ተምሬለሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
እዉነት በጣም ነዉ ደስ የሚሉት ደግሞ ሲከባበሩ❤❤
@zamzamali4110
@zamzamali4110 11 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ቢኖሩ እናተ ናችሁ መተሳሰብ መተዛዘን ፉቅራችሁ ለህዝቡ አርአያ ትሆናላችሁ ከምንም በላይ ዩኒ አንተን ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል እውዳችሗለሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@shjking5863
@shjking5863 11 ай бұрын
ሥወዳችሁ የናተን ፍቅር ሣይ ሂወት ያምረኛል ❤❤❤❤❤ እመብረሀን ፍቅራችሁን ትባርክላችሁ
@HayaytTube
@HayaytTube 11 ай бұрын
ግዛላት ዮ ዉልቅ😂 ዉልቅ😂 😅የማይለዉን ስወዳቹ እኮ አላህ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ከስደት ስመለስ እንደማገኛቹ ተስፍ አለኝ❤❤
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 11 ай бұрын
እኔስ ብትይ ለማግኘት ጉጉቴ ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 11 ай бұрын
እውይ ምድነው እሱ በቃ አጨቅጭቀኝ አይ ኤሚ እኛ ሴቶች ስንወድ እኮ መቅበጥ ደስ ይለናል ደግሞ አስለፋሽው ቆሻሻ ሳይቀር የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ እወዳችኋለሁ በርቱልን እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤
@ሀገሬመልሰኝአላህየ
@ሀገሬመልሰኝአላህየ 11 ай бұрын
ምንም ብትለብሺ ልገርሺ ሆድሺ ያስታዉቃል ወላሂ እርጉዝ ነኝ ብለሺ ፕራክ ሰርተሺዉ አንገቱን ደፍቶ ሲያዝን በጣም ነበር ያለቀስኩት የምንጊዜም ምኞቴ ነበር አርግዘሺ ማየቴ እናም ለምን ትደብቂናለሺ 😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
እርጉዝናት
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 11 ай бұрын
ከ3ወር በላይ ወይምከአራትወር በላይሲሆነዉ ነዉ ሰዉ ማወቅያለበት ገባሽ እሷኮ አፍራአደለም የደበቀችዉ
@saudisaudi6230
@saudisaudi6230 11 ай бұрын
ወይኔ እንዴት አንደውምወዳችሁ እኮ ተገዝኘህ ዛሬ 😂 ፍቅራችሁን ያብዛው ውለዱ ክበዱ ቤቱንም በልጂ አድምቁት እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤❤
@ወለተሩፋኤል
@ወለተሩፋኤል 11 ай бұрын
ቀጭዬ ወዴ እማምላክ በብረከቷ ቤታቹሁን በልጅ ትባረካቹሁ በተረፋ አድራ አደራ ክረስትና ለእኔ ነው ማለት ከማዳም ኩሽና ክረስትና ይሰጠኝ ሰምታቸዋል
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 11 ай бұрын
የኔሞዛዛ ተማዘዘች😂😂ደግሞ ስወዳችሁ የምር እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ውዶቸ❤❤ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤
@hayatmuhammed8094
@hayatmuhammed8094 9 ай бұрын
አቤት ልጁ ሲያምር ስወዳችሁ ጠክሩ ❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
ብድርሽን ስለመለሽ ያንቺ ግሩፖች ደስ ብሎናል😂😂❤❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 11 ай бұрын
ኽኽኽኽኽ እኔ የሡ ግብ ነኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
@@ayshaa-mj1oy ሃሃሃ እኔምኮ እንደ አየሩ ሁኔታ እቀያየራለሁ
@ሰአድቾ-ጨ8ቈ
@ሰአድቾ-ጨ8ቈ 11 ай бұрын
እኮ❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
ክክክክክ እኔ የሱ ግሩፕ ነኝ ፕራንክ ስታደርገው ሲከፋ በጣም ነው ሚያሳዝነኝ
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 11 ай бұрын
ፈጣሪይጠብቃችሁስታምሩባልሰቶሻል❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 11 ай бұрын
ዛሬነዉ ሰብስክራይብ ያደረኳችሁ በጣምነዉ የምታምሩት ❤❤🎉🎉🎉🎉
@SgGj-u7r
@SgGj-u7r 7 ай бұрын
ማሻአላህ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤አላህ እዳተጠያለውን ጠይስጠን
@toybaseid7802
@toybaseid7802 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶቻ ያዝልቅላችሁ😍😍
@ረዱ
@ረዱ 11 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ማርያምን ውለዱ ክበዱ አሜን በሉ ምርቃቴ ጠብ አይልም❤
@yoeemy
@yoeemy 11 ай бұрын
አሜን🥰🥰
@SakenaJmal-vp4nj
@SakenaJmal-vp4nj 11 ай бұрын
አሚንንንንን🤲🤲
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 11 ай бұрын
እገዛልሻለሁ አላት እኮ ጎበዝ
@Hanbain24
@Hanbain24 9 ай бұрын
ማነው እንደኔ ከኋላ ያለውን መዝሙር የሰማ😊✌🏽 የኔ ውዶች ክበሩልኝ❤❤❤
@astedehana5892
@astedehana5892 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፈቅራችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emufamilytube
@emufamilytube 11 ай бұрын
እድለኛ እኮነሽ ማርያም ከሚወዱት ሰው ጋር መኖር ደስ ይላል
@adeimeka5357
@adeimeka5357 11 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ ነው የምትሉት እናተ አዲስ ለመጋቢት አረያ ናቸው ።
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 11 ай бұрын
ውዶች እንኳን በሰላም መጣቹሁ ግን ዮናስ ቀለበት የለህም እና አርግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 11 ай бұрын
ወይ ጉድ😂😂😂😂 የባለፈው ብስጭታችን ተመልሷል😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ማሪያምን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@SammyMira-mc4gm
@SammyMira-mc4gm 11 ай бұрын
እናተ ሳይ ፍቅር ትዳር ያምረኛል ግን የተሠበረ ልብ ይዤ አይይይ የልባችንን ቸሩ አምላካችን ለሁላችንም እንደናቸ አይነት ትዳር ይስጠን ግን ቶሎ ቶሎ ኑ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 11 ай бұрын
ዳውን ዳውን እሙ ዮ ያምሀል ቦኞ ላይ ውሀ እየደፋ ልፈልገው ያወጣውደሁ አይልም ኪኪኪ ኖ ሞር 😂😂😂😂እዛ ከገባ ምንም ነገር ወደ ቀይ ባህር ነው ጎዞው😂😂😂❤❤❤በርቱ እሙ እሚስለቅስ ፕራክ ስሪ
@marifazw7969
@marifazw7969 11 ай бұрын
ኪኪኪኪ ተይው ቀይባሀር የኛ ነው እያለ አደለ እናገኘዋል
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 11 ай бұрын
@@marifazw7969 እሱስ ልክ ነሽ ስትገረፍ ታወራዋለህ ነው ነገሩ ኪኪ ወየሁ
@adigutatarek3955
@adigutatarek3955 11 ай бұрын
ayyy. susoche. minew hule siru❤❤❤❤fexari bewisxachu. miqeyna. yariqilachu. ❤❤❤❤❤❤
@maryammohamed418
@maryammohamed418 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ስታምሩ ታድለሺ በደዚህ አይነት ባል
@Yነኝየናቴናፋቂ
@Yነኝየናቴናፋቂ 11 ай бұрын
ግባግብ ማነህ 808ን ቁጥር ያዝላቸው ነው ያለው ባባ ታሪኩ ገባበት እኮ እሀማሙ ውስጥ 😅😅😅😅😅😅😅
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 11 ай бұрын
በእጁ አይደለም በሆነ ነገር ነው
@medinamohammed8042
@medinamohammed8042 11 ай бұрын
ዱአ ስናረግ ኑረን ልጂ ይስጣችሁ እያለን ስታገኙ የምደብቁን ነገረስ
@kedestkedeest9591
@kedestkedeest9591 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ታድለሽ ትለያለህ ይወኒ ልዩ ናችሁ 😂😂
@muhanbednadan4974
@muhanbednadan4974 11 ай бұрын
የኒ ቅመሞች ሥወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@bayubayubelet781
@bayubayubelet781 11 ай бұрын
Siwodachu egzaber mecrshachihun yasamrlachihu yeswlji mecrshaw samir new❤❤❤❤❤❤
@zeditub110
@zeditub110 11 ай бұрын
እንድዉ በፀጋ ደንኩኝ የምል መዝሙሩ ተሰማኝ😢😢 የኔወች ስወዳችሁ❤❤❤
@ዉድድድድድ
@ዉድድድድድ 11 ай бұрын
ጥሩባን በድል እጅ ተመርጦ አይገኝም
@FhffgFfgchg
@FhffgFfgchg 11 ай бұрын
የኔ. ውዶች. ፈጣሪ. የበለጥ ፍቅራችሁን. ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@awlaw6688
@awlaw6688 11 ай бұрын
ዬኔ ማሮች ብራካቹሁ ላዛያላው አማላቹ ያማር ባዛላይ እርጋታቹሁ ዋው ባልነ ሚስት አዳይነት እነታ ነቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድድድድድድድ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 11 ай бұрын
እድለኛነሽ ይኼን የመሠለ ባል ሠቶሻል ተከባክበሽ ያዢ
@MuluMulu-d6e
@MuluMulu-d6e 11 ай бұрын
የን ዉዶቺ ፈከራችሁን ያበዛብ መዳንያለም ❤❤❤❤❤❤❤
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 11 ай бұрын
ለቤታችሁ አድስ ነኝ በጣም ጥሩና ተምሳሌወች ናችሁ
@Smerah-cn9ww
@Smerah-cn9ww 11 ай бұрын
አቤት ትግስትህ ዮናስ አቡክቸዋለሁ እኮ አላለም የኔ ሚስኪን😂😂😂
@MoreThe-uc6jl
@MoreThe-uc6jl 6 ай бұрын
አላህያሳድግላችሁታዲለሽእኔብቻየንታርሸአሁን,ልጀ10አመቱ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 11 ай бұрын
የኔማሮች ውድድድድድድድዮንዬመልካምሠው ከልቡ ባልነው እገዛልሻለው አለ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 11 ай бұрын
እስኪገዛልሽ ማሣየት አነበረብሽም የምር ሌላም ይግሣልሽ ይገባሻል ግን ባልሽ እኮ አይደለም እናትሽ ከዛም በላይ ነዉ
@hawatu
@hawatu 11 ай бұрын
ግዛላት ሌላ በጣቶ ልክ እሶን አሥቀምጫት ማሥታወሻችሁ ሥለሆነች❤
@KubraTofke
@KubraTofke 11 ай бұрын
የኔ ማሮች እንኳን ደና መጣቹልኝ❤❤❤
@zinetmuhamedimam222
@zinetmuhamedimam222 11 ай бұрын
እናተን ሳይ ፍቅረኛየ ይናፍቀኛል😢😢😢😢😢 ወይኔ የምቀብጥበትን ቀን ሳስታዉስ😢😢😢 ወይኔ 7አመታችን ተጣልተን እንኳን አናዉቅም ስደት ከመጣሁ 5አመቴ ዛሬም ስንዋደድ❤❤❤❤❤❤
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 11 ай бұрын
ለምን አኬጅም ውደ ምክንያቱም ስደት አይሞላም ጎዶሎው ብዙ ከመቆየት ወድ ልጅ ነው ነገሮቹ ይቀየራሉሉ ሂደሽ አላህ ያላቹሁ ንሮ ኑሩ
@FatooshMm
@FatooshMm 11 ай бұрын
5.amet.zem.belo.eyetebkeshi.new😮
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
ሂጁ ማር
@mesifkr-or
@mesifkr-or 11 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@saedahassen9582
@saedahassen9582 9 ай бұрын
ሚስኪን ❤❤❤❤❤ዋው ታድለሽ ማሽአላህ ዋው❤❤❤
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 11 ай бұрын
ፈጣሪ ትዳራቹን በልጅ ይባርካቹ❤❤❤
@sabrasusu3852
@sabrasusu3852 10 ай бұрын
አረ ተይ እሙ አላሳዘነሽም ግን ዮኒ ፕራክ አድርጋት እሙንም እጠብቃለው 😢
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 11 ай бұрын
አቤት ግፍ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@زهره-ه9ن4ج
@زهره-ه9ن4ج 11 ай бұрын
ምረጦቺ መሻአላህ ነቺሁ እነተን ላይ ሰኖጥ እቅፋትአውልቆኝነበረ🥰🥰🥰❤
@salamaaa905
@salamaaa905 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ❤
@gjyvng738
@gjyvng738 11 ай бұрын
ዮኒልጅሊመጣለትነውመሠል ለናተየሚጠቅምልጅይስጣችሁ በፍቅርነውአስተያየቱራሡእድለኛነሽ❤❤
@Shikor-n7v
@Shikor-n7v 9 ай бұрын
እውይ ሲያሳዝን አለፋሺው ❤️❤️
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 11 ай бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ በነገራችን ላይ የእኔ ውድ ብድርሽን መልሰሻል በባለፈው ፕራንክ አሳዝነሽኝ ነበር Teamo❤❤❤
@edengenet
@edengenet 11 ай бұрын
የኔ ውዶች መጣቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshiworkerstu
@yeshiworkerstu 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂awo wulek wulek selemilebat yikeyerelat temesasayi huno 😃🥰
@MozainAbdo
@MozainAbdo 11 ай бұрын
ምርጥጥዶችአላህፍቅራችሁንያብዛላችሁ❤🎉❤🙏🙏🙏
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 11 ай бұрын
ተደራቢ ካለሽ ከላይልበሽበት ይደግፍዋል
@hdhdheeu8913
@hdhdheeu8913 11 ай бұрын
ይቅርታና አች ብቻነሸደ ቀለበት የምታረጊዉ እሱ ምነዉ የለዉም😂😂
@smirahussain3227
@smirahussain3227 11 ай бұрын
ግፍሸ😂😂😂
@AddisFamily23
@AddisFamily23 11 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ እንዴት ናችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ በርቱልን አሪፍ ስራ ነው እኛንም አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን Addis Family እንባላለን ፍቃደኛ ከሆናችሁ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ 11 ай бұрын
ወይኔ ታድለሽ አረ ተዉ ወንድም ካለህ ዳረኝ 😮😅
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
የኔማር
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
አለዉ😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@فلبب-ذ1ر
@فلبب-ذ1ر 7 ай бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ❤❤
@fahedali632
@fahedali632 11 ай бұрын
አስጠብቢውየኔጅንጆ ወርቅቤትሂደሽ
@mekidesbelete2924
@mekidesbelete2924 11 ай бұрын
Endte nachu wudoche❤❤❤❤🥰🥰🥰
@mahidesta-tp6zi
@mahidesta-tp6zi 11 ай бұрын
ውዶቼ ስወዳቹ የኔ ልዩዎች💜💥
@wnshawnsha1108
@wnshawnsha1108 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አደራሽን እንዳታስቀይሚው ما شاء الله
@KasechKassaye
@KasechKassaye 11 ай бұрын
እሰይ ብድርሽን መለሽ❤
@maryammohamed418
@maryammohamed418 11 ай бұрын
ምስጌን yoe አከለከልሺውኮEmy
@heywotsiyoum5016
@heywotsiyoum5016 11 ай бұрын
Setameru ewedachwelhone geta fekrachone yetbeki 💞❤💞❤❤ emye mare meset neshe🌹🌹🌹
@lubaluba2592
@lubaluba2592 11 ай бұрын
አይእሺትቤትየገባነገርይገኝልብሎሚሥኪን❤❤❤😂😂😂😂😂ግንእወዳቺሆለሁ🎉❤
@መሬምወለጋየቱብ
@መሬምወለጋየቱብ 11 ай бұрын
አይለያቹህ ገን እርጉስ ነሽ እዴ😍😍
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ሁዱያሰታወቃል አለመናገራችወጥሮንወ
@BanchayewBancjayew
@BanchayewBancjayew 10 ай бұрын
እርጉዝ ነሽ መሠለኝ ቆንጆ
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 6 ай бұрын
ዩኒዬ😢ስወዳቺሁ😂አይለያቺሁ❤❤
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv 11 ай бұрын
የኔ ዉዶች አንካን ደና ቆያችሁ ❤❤
@MdRana-k7l
@MdRana-k7l 9 ай бұрын
የምወዳችሁ ነገርስ እነፍቅር ብያችሁ አለሁ
@zeanalkhh1114
@zeanalkhh1114 2 ай бұрын
ደስ ትላላቹ ❤❤❤❤❤
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 11 ай бұрын
ምርጦ አላህ አይለያቹሁ ❤❤❤
@እሙሂራ
@እሙሂራ 11 ай бұрын
ወይኔየኔውቢሆንእኳንሊፈልግ በጥፊይለኚነበርክክክክአንድግዜወርቄጠፍቶብኚ ሲጮህብኚነበርክክክ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 11 ай бұрын
እኔም እደዛዉ
@aster7876
@aster7876 11 ай бұрын
ትግስተኛ ነው የኔ ቢሆን የስድብ መአት ነው የሚያወርድብኝ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 11 ай бұрын
እኔ አላስገዛሁትም የራሴ ግን አለኚ
@ethopiaethopia8602
@ethopiaethopia8602 11 ай бұрын
Enkuwan desi alachu iruguzi sile honshi😊😂😂😂😂😂😂😂debikachu motachuwli😊
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 11 ай бұрын
ወላሂ ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saada483
@saada483 11 ай бұрын
ታድለሽ ነብስ የሆተ ባል ነው ያለሽ የተሻለ እገዛልሻለሁ አላት እፍ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sዬህልመኛዋ
@Sዬህልመኛዋ 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ፉቅርናችሁ የምር
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 29 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,8 МЛН
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,5 МЛН
ሕቶን መልስን ዳዊት & ዮሩዲ😂❤🌸
9:11
ሚያ ቻናል
Рет қаралды 2,8 М.
ለሊቱን ሙሉ የሴት ስም ሲጠራ አደረ.....
13:09
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 58 М.
የዮአዳን አዲስ tattoo (በታይላንድ)
23:13
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 153 М.
አለቀሰች😳
10:12
Janiy Tube
Рет қаралды 403 М.
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 29 МЛН