Рет қаралды 10,683
ሰላም ሰላም የኔ ኬኮች!! የጾም ነው ግን?? የሚያስብል ኩኪስ አሰራር! ሞክራችሁ ነገሩኝ። ልጆቻችሁ በጣም ነው የሚወዱት ። ላይክ ፣ ሰብስክራይብ እና የድውል ምልክቷን ብመጫን ቀጣይ ቪዲዮዬ አያምልጣችሁ።
Selam selam sweeties!! All my videos have English subtitle with the recipe. Delicious "is it really vegan" cookies recipe is a must try! Tell me what you think on the comment section. LIKE, Subscribe and hit the notification button to get more of my content!
Follow me on
Facebook / heribaking
Instagram / heri_baking
Ingredients
1 cup vegetable oil
1 & 1/2 cups brown sugar
3 cups all-purpose flour
1 tbsp. corn starch
1/2 tsp baking powder
1/2 tsp salt
around 1/2 cup water (10tbsp)
ግብአቶች
1 ኩባያ የአትክልት ዘይት
1&1/2 ኩባያ ቡኒ ስኳር
3 ኩባያ ፍርኖ ዱቄት
1 ሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት
1/2 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
1/2 ሻይ ማንኪያ ጨው
1/2 ኩባያ አካባቢ ውይም 10 ሾርባ ማንኪያ ውሃ