ቀላል ለበአል የሚሆን ሽሩባ🌻🌻🌻// Easy Ethiopian cultural hair braid🌻🌻🌻

  Рет қаралды 107,223

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 376
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት🌻🌻🌻ሀሳባችሁ ህልማችሁ የሚሳካበት የጤናና የብልፅግና ዘመን ይሁንልን🌻🌻🌻 Happy New Year🌻🌻
@كنفيكن-و7ل
@كنفيكن-و7ل 5 жыл бұрын
ሥወድሽ የኔቆጆ በርች እሕት 😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙🌷🌷🌷🌷
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መስኪዬ
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 5 жыл бұрын
Amen (3) Enkan abero adersn yena konjo♥
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 5 жыл бұрын
አሜንንን
@mesaretgate529
@mesaretgate529 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@maremaru
@maremaru 5 жыл бұрын
ቆንጆ ፀጉር አለሽ 👍👏
@raniyaabasraniya2535
@raniyaabasraniya2535 5 жыл бұрын
ቆጆ ነዉ ነገር ግን አንድ ቀን ሙሉ ካዉያ አሳይን ሹሩባ መስራት ፣እንጂ መተኮስ አልችልም ከመታጠብ ጀመረሽ ብታሳይኝ ደስስስስስስ ይለኛል የኔ ቆንጆ
@wubalemgashaw1757
@wubalemgashaw1757 5 жыл бұрын
የኔ መልካም ታድለሽ እረጅም እድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ያድልሽ ከአመት እስከ አመት በሠላም ያድርስሽ እስከ መላው ቤተሠቦችሽ እጅግ ለምንሳሳላት እናት ሀገራች አምላ ለአዲሱ አመት ሠላምና ፍቅርን አንድነትንና ብልጽግናን አብዝቶ ያድልልን አሜንንንን(3)
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
አሚንን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 5 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን የእኔ ፅጉር እድሜ ለአንች በጣም አድጐልኛል ሙዙና እንቁላሉ ከታጠብኩ በኃላ ደግሞ ቅባት እየተቀባሁ እናመሰግናለን
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 5 жыл бұрын
ማሬ ያደገበት ሚስጥ ሹክ በይኝ የኔ ቀስቀስ አልል አለኝ
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
አንኳን አብሮ አደረሰን ኢንሻአላ አዲሱ አመት ላገራችን ሰላሟን ለህዝባችን እፎይታን ለታሰሩት ትህን ነፃነትን የምንጎናፀፍበት እኛም አግራችን ተረጋግቶ ሰላም ሆኖ ስደተኛው ሁሉ አገሩ ገብቶ በደስታ በነፃነት በፎይታ የምናከብረው ያድርግልን
@selemtetbabal5655
@selemtetbabal5655 5 жыл бұрын
የኔ መልካም በተፈጥሮው ያንች ፀጉር ልዩዩዩ ነው ሰለሁሉም ነገር እናመሰግንሻለሁ ለምከርሸ ሁሉ በጣም ነው የምውድሸ ደግም እመቤቴ ትጠብቅሸ 💚💚❤💚💛❤❤❤❤❤
@alemeshethunde4236
@alemeshethunde4236 5 жыл бұрын
መስኪ እንኳ እደርስሽ ሽርባው በጣም ይምራል ዘመንሽ ጌታ ይባርክልሽ
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 5 жыл бұрын
መስክዬ. እንኳን ደህና መጣሽ የኔቆንጆ በጣምታምርያለሽ እግዝያብሄር አብዝቶ አብዝቶ ጤናሽን ይስጥሽ. እስከ መላውቤተሰብሽ
@ትልሻለችነብሴድግልአማላጄ
@ትልሻለችነብሴድግልአማላጄ 5 жыл бұрын
የኔ ውብ ስታምሪ ማተብሽም ስታምር ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርቺ ጎበዘ ልጅ ነሽ
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል የኔ ተወዳጅ አድሱ አመት ተሰላም የፍቅር የደስታ ብሩህ ዘመን ይሁንላሽ ♥♥♥
@ሉላነኝየወሎዋጀግናኩሉነብ
@ሉላነኝየወሎዋጀግናኩሉነብ 5 жыл бұрын
ያምራል ፀጉርሽ አደገ እውነት በጣም ውብ ሆነ ማሻ ኣላህ
@የትየማርያምልጅ
@የትየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም እናመሠግናለን በርቺ
@የድግማራምልጅነኝኢትጽያዊ
@የድግማራምልጅነኝኢትጽያዊ 5 жыл бұрын
እንኮን አደረሳችሁ አደረሰን እህት ፈጣሪይ ይባርክሽ ዋው በጣም ደስ ይላል ኩሩ የኢትጽያ ልጅ ነሽ
@hayatmohamed7763
@hayatmohamed7763 5 жыл бұрын
Msha allah semer shorbaw anchim tamerlshi maski konjo😍😘
@tarhashanis7973
@tarhashanis7973 5 жыл бұрын
እናመስግናለን የኔ መልካም ትምህርትሽ ደሞ እኔ በጣም የሚወዶው ኣሰራር ነዉ ማር እናመስግናለን ቆንጆየ
@achamenigussie364
@achamenigussie364 5 жыл бұрын
Wowwwwww Meskeye yene konjo lanchim melkam addis amet yihunlsh 💞🌻🌻 yegna astmari enwedishalen kept it up
@ድንግለይሩፍታልበይ-ረ5ሰ
@ድንግለይሩፍታልበይ-ረ5ሰ 5 жыл бұрын
መስኪ የኔ ልዩ ስወድሽ ሁሉም ስራዎችሽ ኣያለው ከሁሉም በላይ ደሞ በራስሽ ስለ ምታሳይን ኣምንሻለው የኔ ቆንጆ በርቺ
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መስክየ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ተንሳየኢል ባአል በሰላም አደረሰሺ
@eyaruskabtamu4802
@eyaruskabtamu4802 5 жыл бұрын
Selam meskiye Enkwan baselam maxash yene qonjo baxam yamral baelu yeselam ye fiqir ye Adinati yihunilin Enameseginalen yene melkam set🌻🌻🌻❤❤
@mekonndemissie6343
@mekonndemissie6343 5 жыл бұрын
ቀልል አረጉ መኖርን የመሰለ ነገር የለም አናመሰግናለን ሲሥ
@smar12s70
@smar12s70 5 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን መልካም በአል የኔ ውድ እዴት ደስ እደምትይኝ እኮ አደበትሽ ሁሉ እርጋታሽ በቃ ማር ነሽ ማሬዋ እመብርሀን ትጠብቅሽ ውዴ
@belentubea7309
@belentubea7309 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ❤❤
@zufanezufane250
@zufanezufane250 5 жыл бұрын
Enkuwan abro aderen yenee liyuu edet neshilgn meskiyee mare yanchin porogaram yiketatel neber betam bemehalu silke tebelashitobign alagegneushim neber zaregin agegnushi berchi eshi yene mar ergatashi edazu yiketilibeti
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Inkuwan aderesachu wud yehagare lijoch maskiye betam inameseginalen berchiilin
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ጎበዝ መስኪዬችምንም ወጪ ሳናውጣ እቤታችን ውስጥ መሰራት ደስስስ ይላል። እናመሰግናለን ቅ❤
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 5 жыл бұрын
እኮአን አብሮ አደረሰን ቆጆትየ በጣም ታምሪአለሽ አድሱ አመት ሀገራአችን ሰላአም ፍቅር አንድነት የሚሰፍንበት ይሁንልን
@makdasmakdas9939
@makdasmakdas9939 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ የኔም ጸጉር በጣም ለውጥ አለው ምታደርጊያቸውን ሁሉ እየተከታተልኩ እጠቀማለሁ አመሰግናለሁ
@ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ
@ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ እህት ውብ ሀበሻውይት ሴት ማለት እድህ ጎበዝ ስትሆን ነው
@yordi_2140
@yordi_2140 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን የእሩዝ ውሀ በሳምንት ተጠቀሙ ያልሽውም ተጠቅሜ ለውጥ እያገኘውበት ነው በዛ ላይ ደግሞ. በእርጥቡ ቅባት ቀብታችሁ ከሁለት ስሩት ላልሽውም እያደረኩት ነው ብዙ ለውጥ እያገኘውበት ነው የመሰግናለው የኔ ምርጥ ሀበሻ እወድሻለው እሺ
@bezashifra1042
@bezashifra1042 5 жыл бұрын
Endiyt new yemitixeqemiyew ye eruz weh negergn konjo
@bezashifra1042
@bezashifra1042 5 жыл бұрын
@Ethiopian KZbin Tips & Tricks eshi
@seblewengeltmedehn7939
@seblewengeltmedehn7939 3 жыл бұрын
መልካም ፋሲካ መስኪዬ ባለሞያ ጭዋ ቆንጆ ተባረኪ
@Fikr_selam.
@Fikr_selam. 5 жыл бұрын
ዋው ሲያምር እናመሰግናለን ማር ❤እኔ እራሴን በራሴ መስራት እችላለሁ ግን አስተካክሎ መክፈል አልችልም ሰው ስሰራ ግን ክፍሉንም አሳምሬ ነው የምከፍለው😊
@telemojim9j509
@telemojim9j509 5 жыл бұрын
ዋው ወዴ በጣም ያምራል እንኳን አብሮ አደረሠን የኔምሬም ፀጉር መቼ ነው እነደዚህ የሚያምርበት
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
መሰኪ ምርጤ 😘 እንኳን በደና መጣሽ
@HAREGU1
@HAREGU1 2 жыл бұрын
Wow good job❤️ thank you
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 5 жыл бұрын
ማሬ እግዞብሄር ይስጥልን ምርጥ ነገር ነዉ መስኪ እኔ ሙዝ ስጠቀመ በጣም እርገፈ ከዛ አቆምኩት የሩዝ ዉሃ ጀመርኩኛ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 5 жыл бұрын
*ማሻ አላህ ቆንጆ ነው ግን ቀጫጭኖቹ 2 አድርገሽ ወፈር ያለውን ደግሞ 1እያደረግሽ ቢሆን የበለጠ ያምር ነበር ቢሆንም በጣም ቆንጆ ነው ፀጉርሽ ራሱ ደስ ሲል የኔ ቆንጆ በርች ዛሬ ገና አየሁሽ*
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ የኔ ሜርርርር መስክዬ ዘመንሽይ ይባረክ በጣም ያምራል እንኮን አብሮ አደረሰን
@ዘበነአበበ
@ዘበነአበበ 5 жыл бұрын
Mamaye anchi eko yleyalesh wudddddddd sadergsh kelbe nw enamesegnalen.
@Rd-bq1fz
@Rd-bq1fz 5 жыл бұрын
የኔ ማር ሰወደሺ በርቺ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
@ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ
@ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ 5 жыл бұрын
ዉይ ዛሬ ተቀደምኩ መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ እና ደግሞ በጣም ወድጀዋለዉ በርች
@sarahtesema8291
@sarahtesema8291 5 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነው ።እናመሰግናለን
@martatube73
@martatube73 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ 💝🙏
@ትግስትነኝጎደሬዋ
@ትግስትነኝጎደሬዋ 5 жыл бұрын
የኔ መልካምበጣም ጎበዝ ነሽ ምነው መስራት ብችል😓 ለማንኛውም እናመሰግን አለን 😍😘😘
@tigesttigest6358
@tigesttigest6358 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@melshiw8
@melshiw8 5 жыл бұрын
ጸጉርሽ መልክሽ ስታይልሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል!
@leyowesame8040
@leyowesame8040 5 жыл бұрын
ዋው መስኪየ በጣም አምሮብሻል ቆንጂት ምችት ይበልሺ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ 5 жыл бұрын
መሲ የኔ ቆንጆ ስወዲሺ እኔ በፊት በደንብ እሰራው ነበር አሁን ግን አንድ ሹርባ ለመስራት እጀን ይደክመኛል
@ዙዙየገጠርልጅ
@ዙዙየገጠርልጅ 2 жыл бұрын
ጎበዝ የሴቶች ተምሳሌነሽ ሁለየምነው እምከታተልሽ እራስሽንየጠበቅሽ የነቃሽ የበቃሽ ነሽ አሁን ኮፌርብገቢ ብዙብርእሚሉት ግንበራስሽፈታብለሽ አምሮብሻል
@alemyemane2824
@alemyemane2824 5 жыл бұрын
Meskiye yene konjo yamitasayinin hulu ewadlshalew, bezaley ergatash das yelali berchi, yane tsegur bzat yelawum kumat alew min metakam endalebg binagrig dass yelagal eshi?
@hadyaasf2898
@hadyaasf2898 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል የኔ ቆጆ ዋውውው
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 5 жыл бұрын
ሠላም መቅዲ በጣም ምወደ ሹርባ ነው ያሳየሽን አመሠግናለሁ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 5 жыл бұрын
ያምራል
@hiwotejeneetnew6012
@hiwotejeneetnew6012 5 жыл бұрын
Tsagurish indet antsabariqal tsagurishm inde melkish des yilal😍
@sarahmuhammed4876
@sarahmuhammed4876 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@ታማኝነትክብርነዉ
@ታማኝነትክብርነዉ 5 жыл бұрын
በኛ በወሎ ልምጭ ከዱላ ይባላል ምርጥ ሹርባ ይመችሽ እኔም ለራሴ ፀጉር ባይነት ስተበትበዉ እዉላለሁ
@mynameisburkduretoloveyoue6800
@mynameisburkduretoloveyoue6800 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 5 жыл бұрын
mskiye bewnet betam new mtamriw asteway ene asbewm alak mesrat eyechalku senef negn
@aggyhattar9760
@aggyhattar9760 5 жыл бұрын
ዋው ሲያምራ ታዴያ ይእኛን ፀጉር ማን ይስረው እኔ ከሁለት ብቻ ነው እምችል
@almyyoutube95
@almyyoutube95 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል መስየ
@ትግስትታርቀኝ
@ትግስትታርቀኝ 5 жыл бұрын
የኔ ማር ውድድድድድድ
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 3 жыл бұрын
በርች ጎበዝ በፀጉር አያያዝ አንደኛ ነሽ እኔንም ጎበዝ አርግሽኚ አመስግናለሁ
@kedesetmohamad7903
@kedesetmohamad7903 5 жыл бұрын
👍👍👍👍ዋው ❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ዘመኑን ብቻሳይሆን እኛንምይቀይረን እረደው ሁላችንም የምንዋደድበትዘመንያረግልን የኔ ሀይማኖትይበልጣል የኔ ይበልጣል ከማለተሰ ያውጣን በእውን ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ባድ የምንፋቀርበትዘመን ያረገልን 🙇🙇🙇
@ለሁሉምግዜአለው-ጸ2ኀ
@ለሁሉምግዜአለው-ጸ2ኀ 5 жыл бұрын
እናመስግናለን መስኪ ቆንጆ በጣም ታምሪያልሽ በርች
@ዜዴየላህባራያኢስላምነውሂ
@ዜዴየላህባራያኢስላምነውሂ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እራስሺ እራስሺን መስራትሺ ደስ ይላል እንኩን አደረስሺ
@sebilayemariyamliji8132
@sebilayemariyamliji8132 5 жыл бұрын
Selam meski betami desi yilali yemirali gini hodeni abebasiwu becheyeni sira leyi hoye mesalefa kefayi faxari bilo hagera sigeba xekemawalew thank
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር ፀጉርሽ ሰላምሽን ይብዛ መልካም ሴት ነሽ
@ሰላምሸቱ
@ሰላምሸቱ 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሺ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ማርየ እናመሰግናለን👌👌👍👍🙏🙏⛪⛪🌹🌹🌻🌻🌽🌽🌾🌾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@munabinttemam1702
@munabinttemam1702 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን አዳራስሽ ብያለሁ የኔ ውድ እኔ ማለት ነዉ የፀጉሬ ጨፊ ይጣማዘዚኝ ምን ብየድሪጊ ይሽላል ንገሪኝ ያንቺ ግን አይለም ማሻ አላህ ደስ ማላ ንገሪኝ ብቻ ጨፉ ቀጥ እንድል ብቻ ወላህ በጣም ደስ ይላኝል ነበር መልሱን ንገሪኝ ያኡምሪ 🌹🌹🌹🌹🍫🍫
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 5 жыл бұрын
ዋውውውውው መስኪ በጣም ያምራል በጣም ጎበዝ ቆጅዬ ልጅ ነሽ በርች እርጋታሽን ስወደው እናመሰግናለን
@tadelechgeremew3506
@tadelechgeremew3506 4 жыл бұрын
jhigkuhof yjhnjgjkg
@tadelechgeremew3506
@tadelechgeremew3506 4 жыл бұрын
hgjkjog
@sbest347
@sbest347 5 жыл бұрын
Wow meski yene konjo betam yameral Nurilen mert sewhu❤❤
@iftutaddesa7592
@iftutaddesa7592 5 жыл бұрын
Galatomi bareduu
@elsaethio9253
@elsaethio9253 5 жыл бұрын
ዋውውውውው የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ መልካም ስወድሽ 😍😘
@kuwaithomemaid1946
@kuwaithomemaid1946 5 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ነሽ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 5 жыл бұрын
ዋው አድናቂሽ ነኝ እህቴ በርች
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፀጉርሽ ሲያምር የኔም ረዘም ይላል ግን ፊቱ ውስጡ ዱቄት ሆኖብኛል ምን ላርገው?
@ifif7131
@ifif7131 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መስየ እባክሽ መልሽልኝ የኔ ፀጉር እየረገፈ እየተበጣጠሰ አስቸገረኝ ልላጨው አሰብኩኝ ምን ትይኛለሽ
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
If If እረ አትላጭው ፀጉር እኮ ትንሽ እንክብካቤ ነው የሚፈልገው ይመለሳል
@ifif7131
@ifif7131 5 жыл бұрын
እሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@ዜድነኝወሎየዋሀላሌንናፋቂ
@ዜድነኝወሎየዋሀላሌንናፋቂ 3 жыл бұрын
የኔ ልጅ እረጂም እድሜ
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 5 жыл бұрын
እንኳን።በስላም መጣሺ። ብጉር የብጉርጠባሳ።ማዲያት ቦርጪ ያስቸገራቹህ ፎቶየን በመጫንእዩት
@hiwotworku4967
@hiwotworku4967 5 жыл бұрын
meski ethiopia anchi weset nat really!!!!! so cool
@mimmimimmi1841
@mimmimimmi1841 5 жыл бұрын
Meskiye benatshi chafchafu eyetkuater ebi alegni mare benashi mefthe kaleshi betref berchilgni ❤❤❤😘
@betilove5250
@betilove5250 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን መሲኪዬ የኔ መልካም እናመስግናለን
@desalegngebre8596
@desalegngebre8596 2 жыл бұрын
WOWWW
@አላህአንድነውአሉላዳምአል
@አላህአንድነውአሉላዳምአል 5 жыл бұрын
ውድ እሂትዋ በጣም እናመሰግናላን መማዬ ።ግን ልዩ ኤሄውልሽ እኔ ፀጉር ያንች ካዪው ናው ያታማለሳው ሹሩባም ለምጃላሁ አላህምዱልላህ እነ ግን ኩሃለ ያለው ፀጉር ባጣም ሱስት አይነት ሁናብኝ ካስር ጥሩ ካመሃል ዳረቅ ጨፉ ስስ አራ ምን ለድርገው ሎም ለፎሮፎስ ብዬ ታጥብባት ናበር እሱን ካራኩ ብሃለ ናው ።በዛ ለይ ቀላም እነ ፈሬም ከታቃባው ሁለት አመት ልሁናኝ ነው እስት ምክር ካለሽ ጣፋጭ ምክርሽን ለግሽኝ
@liliyliliy3710
@liliyliliy3710 5 жыл бұрын
Wow meskiye betam yameral enamesgenalen
@betelhamsemaw2908
@betelhamsemaw2908 5 жыл бұрын
መሲዬ ፀጉሬ የተቀዬረው ባች ነው ባለውለታዬ ነሽ ዴግሞ እሚነቃቀለው የሩዝ ውሃ ተጠቅሜ አቆመልሽ የኔ ሀበሻ ስወድሽ ሰላምሽን ያብዛው።
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ 5 жыл бұрын
የኔ ውብ በጣም ያምራልልል
@dhhchgnl9329
@dhhchgnl9329 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው ሚያምር
@getac9506
@getac9506 5 жыл бұрын
መሰኪ ዋው ዋው ያምራል
@سعادةبنتمُحمدْسعادةبنتمُحمدْ
@سعادةبنتمُحمدْسعادةبنتمُحمدْ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ልዩ የምሠጫቸዉ ት/ት ይመቸኛል ግን እኔ ፀጉሬ እረዝም ነዉ እጀን በጣም ነዉ የሚያመኝ
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
መልካም ሴት ሳይ እንኮንም ሴት ሆንኩ እልና ደስ ይለኛል መጥፎ ሳይ ሴት መሆኔ ያናዲደኛል ምረጥ ልጂነሽ ስወዲሽ ሁሉ ነገረሽ ቆንጆ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 4 жыл бұрын
ጎቦዚ ባለ ማያ ነሺ ግን በሪቺ
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 5 жыл бұрын
መቅዲ ከምነግርሽ በላይ ወላሂ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በዋላ ፀጉሬ እጅግ በጣም በጣምም ለውጥ አይቼበታለሁ ለፀጉሬ ጊዜ በምሠጥበት ሠአት አንቺን ሳላስታውስ ያለፍኩበት ቀን የለም በጣም ነው ማመሠግነው።በፊት ታጥቤ በቃ ወደታች አስዤ መተኛት ወይ መተው አሁን ግን የፈለገ ሠአት ባይኖረኝ 2 4 ሣልሠራው ቅባት ሣልቀባው የተውኩበት ቀን የለም። ሀገሬ ገብቼ ነበር የምር ፀጉሬን አይተው በጣም በጣም ገረማቸው መስኪ የምሬን ነው ምልሽ የሙዙን ማስክና የሹርባውንም video አሣየዋቸው እዛው እያለሁ ተጠቅመውት በጣም ነው የወደዱት በርቺ በጣም ጎበዝ ሠው ነሽ🙏
@genylove8573
@genylove8573 5 жыл бұрын
ውድድድ የማደርግሸ ቅመም ነገር እኮነሸ ሰራዓትሸ አሰተሳሰብሸ ሲመቸኝ 🌻🌻💚💛❤
@rutaatyobyl5702
@rutaatyobyl5702 5 жыл бұрын
Yene konjo betam yamral berchi mar
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ አጭር ነው አይመችም
@eyesusgetaneweyesusabatene8192
@eyesusgetaneweyesusabatene8192 5 жыл бұрын
yene Konjo tebareki
@nuraassen8945
@nuraassen8945 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ቆንጅት የኔ ፀጉር እረዥም ነው ግን በጣም ሳሳብኝ በጣም ይረግፋል ምን ላድርገው እባሽ መፍትሔ ካለሽ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ውስጡ በጣም ስልሳብኝ
@زهرهاحمد-د1ي
@زهرهاحمد-د1ي 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@negistbelachew5149
@negistbelachew5149 3 жыл бұрын
Very beautiful excellent wow! 👍🏾
How To: Cornrow Your Own Hair | For Beginners
7:17
Rekik N
Рет қаралды 2,9 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 273 МЛН
ፀጉራችሁ በተለያ ነገር ለተጓዳችሁ ይህን ተጠቀሙ
8:48
2024 Creative African Braiding Hair Hairstyles For Black Women 🔥
7:59