KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እርጢጦ ቁ.3 ተወዳጅና ጤናማ ባህላዊ ምግብ
10:53
✅ የመስቀል በአል በኔ ቤት‼️
9:28
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
0:53
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
0:27
ቀላልና ተበልተው የማይጠገቡ የመስቀል ምግቦች
Рет қаралды 29,227
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 54 М.
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Күн бұрын
Пікірлер: 79
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
✅ የቅቤ አነጣጠር ሊንክ👉 kzbin.info/www/bejne/bqavq35ueLeapqs ✅ የአይብ አዘገጃጀት ሊንክ👉 kzbin.info/www/bejne/f5avpYmDj6uaiJY ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@frehiwotrube2762
Жыл бұрын
It looks delicious and beautiful 😋😋😋😋
@meskitube16
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አቤት ሲያምር❤ ባሁን ሰአት እንደዚ የሚያስጎመጁ የኢትዮጵያ ምግቦችን ላለማየት አይኔን እየከለልኩ ነው እንዳያምረኝ😅❤ሼር
@ዮወርድ
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ የተዋሂዶ ልጆች አወ ባታይዉ ይሻላል መስዬ እንኳን አች ነብሠጡሯ እኔም ሌጣይቱ ባገኘዉ ብየ ተመኘሁ አድቀን ይሆናል ስደት የስራዉን ይስጠዉ
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መስኪዬ የኔ ውድ ውይይይ እመብርሀንን በአጠገቤ በሆንሽልኝ ያማረሽን ሁሉ ነበር እምሰራልሽ የኔ አመለ ሸጋ ስወድሽኮ ❤ ከልብ አመሰግናለሁ እመቤቴ ከአንች ጋር ትሁን🙏🥰❤
@lulitlula4290
2 жыл бұрын
ዋዉ ምሳይዬ እንኮን ደህና መጣሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኮን አብሮ አደረሰን ልዩየመስቀል ዝግጅት ነው ላይክ ሼርርርር🙏👍❤️❤️
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሉላዬ የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@megersaadugna311
2 жыл бұрын
ዋውውው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል አመት አመት ያድርሰን subcribe አድርጉለት 100 k እናድርሳት እች ቆንጅዬ በለሞያ።
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ❤❤
@abby8182
2 жыл бұрын
ባለሙያ ኑሪልን
@geraratube12
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ🙏🌷
@EthioGeneral
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ፣እንኳን በ ሰላም መጣሽ ፣ ጠፍተሽ ነበር ፣ በርችልን
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን ሰላም እገኘሗችሁ ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@hannabiruagiz4927
2 жыл бұрын
Konjo new😍😍 yummy 👌👌💚💛❤👍🏼👍🏼👍🏼
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@hulebelay390
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ያምራል መልካም በአል
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@ኤማ-ጠ3ሐ
2 жыл бұрын
አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@LoveAndPeace2424
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ምሣዬ። ጠፍተሽ ነበር ኧረ በሌላም እርእስ ነይልን።
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ እሽ አልጠፋም❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@rahelmeshashe8514
2 жыл бұрын
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ከነመላው ቤተሰብሽ:: ስላየውሽ ደስብሎኛል : በጣም ያምራል❤❤❤❤
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@nadiarefiat8511
2 жыл бұрын
Yummy yummy delicious god bless you always 💕💕💕💕💕
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
Amen, thank you, my dear, ❤
@inatbizu9051
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም እንኳን አደረሳቹ አደረስን መልካም የመስቀል በአልእንዴት ያምራል ባለምያ በርቺ መስከረም 17/2015 ዓ ም መልካም በአል ይሁንልን ይሁንላቹ ለአገራችን ለኢትዮጵያ የመስቀሉ ባለቤት ጌታ አምላክ ስላምን ይላክላት ያውርድላት አሜን !!
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@inatbizu9051
2 жыл бұрын
እባክሽን ከቻልሽ ምድጃሽ ከየት እንደገዛሻት ብትነግርኝ ላስቸግርሽ ?
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
@@inatbizu9051 Amazon ላይ ነው የገዛሁት
@Kidanmihret
Жыл бұрын
Balmuya nesh please Tabawochun Endet endesrashchew video betsrilgn🙏
@kasalemalemu2770
2 жыл бұрын
መልካም የመስቀል በአል ይሁንላችሁ የእኔ ባለሙያ
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህትዬ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@ኤማ-ጠ3ሐ
2 жыл бұрын
ስላም ነው በሰላም ነው የጠፋሽው እንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ።
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በሰላም ነው የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@milkanatube4685
2 жыл бұрын
ምሳይዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አደረሰሽ በጣም በጣም የሚያምር የመስቀል ዝግጅት ነው አይቡ ክትፎው ቆጮው አበባ አስመሽለሽዋል የትንንሾቹ ጣባዎች ሲያምር Wow መልካም በዓል ይሁንላችሁ የኔ ውድ😘😘
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሚልካዬዬ የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@tsionbeamlak2440
2 жыл бұрын
Beautiful 😍
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
Thank you 🙏 ❤
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ እንኮን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኝል በርቺልኝ👍👍👍👌👌👌❤🙏
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ🙏🥰
@emebetseifu9181
2 жыл бұрын
Waw betam des yilal enkuan aderesesh
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@sitotatube-
2 жыл бұрын
Enkuwan dena mexash misaye ye xefa sewu ❤❤❤❤👍👍
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@rabiykitchen
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ምሳዬ የኔ ባለሙያ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን ደህና ቆየሽኝ ራቢዬ የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@tibletshewa6391
Жыл бұрын
ketefo be eje metawahedu sewoch gen beselam new
@roserose-qi5fp
2 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሽ በሰላም ነው የጠፋሽው
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
በሰላም ነው የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@LiliYaynu
2 жыл бұрын
Selam anat betam yamral teyake neberegn anjera sgager abset kagebahu buhala ayeweferebegn ana addis ye bamba wuha baregbet konjo yhonal mn largew
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም አድርጊበት ለበለጠ መረጃ ይህን ቪዲዮ እይው kzbin.info/www/bejne/r3KbgmRuaZKlntk
@emukal
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ ዋውው
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@mahiethiopia
2 жыл бұрын
Welcome 😍😋😋
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
Thank you 🙏 ❤
@kitchen2176
2 жыл бұрын
enkuan aderesesh eht❤❤❤👍👍👍👏👏👏
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@tigest3176
2 жыл бұрын
Enkeune beslame metashi
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ❤
@abby8182
2 жыл бұрын
እርጎ እዴት እደሚሰራ. ንገሪኝ እህቴ
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n6HZq42eateofKs ይሄው የእርጎ አሰራር የኔ ውድ❤❤❤❤
@honeyjames7268
2 жыл бұрын
Hi my sister I’m happy to see you please don’t disappear 🎰🙏🇨🇦🌹❤️🇪🇹thank you
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤ okay I will.
@emebettilahun7789
2 жыл бұрын
ምሳዬ የት ጠፋሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ባለሙያ
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አልመች ብሎኝ ነው የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@tsegaanteneh5735
2 жыл бұрын
Welcome back
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
Thank you ❤
@yeselammedia8720
2 жыл бұрын
ዋው
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@meazagebrehiwot5600
2 жыл бұрын
ጣባሽሲያምር ከየት ገዛሽ
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
ጣባዎቹን ሽክላዎቹን ማንኛውም ሱቅ ላይ ገዝቼ እኔ ነኝ በዛጎል ያሳመርኳቼው ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
@Tegist Jelde አዎ አማሪካ ነው Marshall's
@mariamawit2934
2 жыл бұрын
Konjo new
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰
@rahelgirma3423
2 жыл бұрын
Ye lalibela sew neshi
@emebetmoges247
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ። where did u get stove . Pls. Let me know. 😊 🙏
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
@@emebetmoges247 አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰 Amazone
@ethiolal2148
2 жыл бұрын
አዎ
@አማራነትይለምልም
2 жыл бұрын
ይ
10:53
እርጢጦ ቁ.3 ተወዳጅና ጤናማ ባህላዊ ምግብ
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 9 М.
9:28
✅ የመስቀል በአል በኔ ቤት‼️
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 5 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
0:53
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
11:05
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 53 М.
1:29:12
Վարդան Ղուկասյան / 24.12.2024 - 23.12.2024
SERIALNERI VERLUCUTYUNNER
Рет қаралды 18 М.
5:32
እንጀራ ቤት ቢዝነስ በ200ሺ ብር መነሻ 250ሺ ብር የተጣራ የወር ገቢ!
Aradew tube
Рет қаралды 1,5 М.
18:48
የድግስ ዝግጅት የሚያቀልልን ነገሮች@maremaru
MARE & MARU
Рет қаралды 228 М.
8:25
ጤናዎ በእጀዎ ይሏል ይህ ነው ቅቤ ተከለከልኩ ማለት ቀረ ለፆም ለፍስክ ተበልቶ የማይጠገብ ቅቤ ለምኔ ቁ.2 ሞክሩት ትወዱታላችሁ |ኢትዮ ላል|
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 16 М.
16:36
ቀላል የሚጣፍጥ ህልበት //ቃሪያ ስንግ//ከዜብራ የጤፍ እንጀራ ጋር
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 378 М.
20:22
ሰበር መረጃ- ከመሸ አብይ ጉድ ሰሙ! - አሁን "አዲስ አበባ"ሰበር | Ethiopia | Ethiopian News 24 December 2024 | Ethiopian
AHADU -MEDIA
Рет қаралды 12 М.
22:11
Ethiopian Food - How to Make Ergo - በሁለት አይነት መንገድ የእርጎ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 151 М.
30:26
Ethiopian Food "How to make Siljo" የስልጆ ምግብ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 410 М.
10:01
✅የአዋዜ የእንፋሎት ዳቦ አገጋገር @ethiolal2148
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 1,6 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН