ቀላል የነጭ ጤፍና የገብስ እንጀራ / Easy Teff And Barley Injera

  Рет қаралды 43,368

Edy's Kitchen

Edy's Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ በአብሲት ይህን የመሰለ እንጀራ ጎበዝ እናመሰግናለን 👍🏾😍
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ያክብርልኝ እህቴ 🙏🏾❤️
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
ሠላም ኤዱ መለኪያሽ በኪሎ ባይሆና ጥሩ ነበር አመሠግናለሁ
@almazderess8971
@almazderess8971 2 минут бұрын
What kind of wheats flour did you use? Can you tell me the brand?
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Betam tiru new tebarekee!
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው thank you for sharing
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
Thank you yene konjo 🙏🏾🤗
@lydial4768
@lydial4768 3 жыл бұрын
How do you fix if you put a little too much absit?
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Waw very nice good bless you.
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 ай бұрын
Nice one! but, where you said get the teff flour and Millet or Surgum? but only if you are in London.
@lulitlula4290
@lulitlula4290 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ያሳየሽን እንዲሁም ለማስቀመጥ እኔ በዚፕ ላክ ነው የማደርገው ይሄም በጣም ጠቃሚ ነው እሞክረዋለሁ 🙏👌🏽👍🏽❤️❤️
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
Thank you Lulaye. 🙏🏾❤️
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 жыл бұрын
አብሲቱ፡ምን፡ያክል፡ነው፡የሚቀዘቅዘው፡አልትናገርርሽም፡እባክሽን፡ንገሪን
@rot.9552
@rot.9552 4 жыл бұрын
Its very nice I will try it. Thank you for your time.
@GenetMesele-r7b
@GenetMesele-r7b 11 ай бұрын
እናመሰግናለን የኛ ቆንጆ
@MiserakWeriku-pl9wq
@MiserakWeriku-pl9wq Жыл бұрын
ጎበዝ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ ቤተሠብ ሆኛለሁ ብቅ በይ ኤዲዬ❤️🥰👍👍
@lidashenafi6231
@lidashenafi6231 Жыл бұрын
Good job
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 4 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ ነው በጣም ያምራል ሲሊንጉን ም ሼር ስላደረግሽን thank you.ቤተሰብ ሆኛለው አንቺም ጎራ በይ ሲስቱ 🥰🥰🥰👌👌👌
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
በጣም እመሰግናለው 🙏🏾
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Enjerama yehonelshal yene konjo bless you.. Share
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
Mahiye thank you so much yene mar ❤️🙏🏾
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
Watching
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 3 жыл бұрын
Would you please reply. I know you get notification from you tube
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 4 жыл бұрын
ልዬ እና ጤነኛ ነው በጣም ያምራል 🍊🍏
@sikosilo754
@sikosilo754 Жыл бұрын
እንዴት ነሽእህት እኔሳውዱነኝ ጤፍአስፈጭቼ እንጀራእየጋገርኩነበር እናበጣምነውያላመብኝ ሲፈጨው እናእንጀራው ተልሞጨሞጨብኝ ምንላድርገው ዘዴካለሽ
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 2 жыл бұрын
እኔ እንጀራ ስጋግር ሁለት ቀን አይቀመጥም ይሻግታል
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
ምርጥ እንጀራ ::
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
🙏🏾🌷
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 3 жыл бұрын
ይዱቄቱ ስም ምንድን ነው ክየት ሱቅ ነው የገዛሽው ብታሳይን መልካም ነበር
@selamteklue4862
@selamteklue4862 3 жыл бұрын
From where you by the meshen and name please
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Amazon Andrew James
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 4 жыл бұрын
Very nice
@tsiyongetaneh973
@tsiyongetaneh973 3 жыл бұрын
After we seal r we gonna keep it in the freezer or just in the fridge?
@genettadese9836
@genettadese9836 3 жыл бұрын
Wow ! Great job 👌💕
@almazneguse6692
@almazneguse6692 2 жыл бұрын
Wow
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 3 жыл бұрын
Your injera looks perfect in every way. How many cups of teff flour you used. I saw 1kg . How many in cups pls. 1 kg flour is about 8 cups plus 2 cup of barley comes to 10 cup. You only used 11/4 cup water and 1/2 cup lit for absit if I understand it correctly. Wandering about the content of the absit. Others say about 3 cup of water and half lit
@genettadese9836
@genettadese9836 3 жыл бұрын
Thanks
@yodittsegay1036
@yodittsegay1036 4 жыл бұрын
Thank you so much but I was just wondering can you Use corn instead of Barely using the same steps
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
yes, i have tried it before and it comes out perfect. One cup is enough though 🙏🏾🌹
@yodittsegay1036
@yodittsegay1036 4 жыл бұрын
Thank you for Quick respond 🙏🏽 I will try it
@yodittsegay1036
@yodittsegay1036 4 жыл бұрын
I was watching your video for Teff and quinoa you mix the quinoa the first day with the Teff but the Teff and barley you mix the barley after 2 days. If I use corn should I mix it the first day Like the quinoa or should I mix it after 2 days like the barley? Thanks 🙏🏾
@Daniela-sk1rk
@Daniela-sk1rk 3 жыл бұрын
@@yodittsegay1036 have you tried the recipe?
@elham_proteinhairproteinha2655
@elham_proteinhairproteinha2655 3 жыл бұрын
روعة
@tenagnelemma952
@tenagnelemma952 4 жыл бұрын
Adye gobez gen enm gbse egagerlhio ge aylslsim mn arge tyglshe? Tnx
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
ye absitun meten chemrewna absitun argesh masader satagobegubiw
@silvanamadden9342
@silvanamadden9342 3 жыл бұрын
I did try over and over your recepe but is not working! Help please
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
May be try it this way 👉🏻 this one seems to work for lots of people kzbin.info/www/bejne/j6SygnVtf6yMe6M
@temreali8964
@temreali8964 3 жыл бұрын
ጎበዝ አዲናቄሽ ነኚ እኔ ክምጣዲ አልወጣ አለኚ የውሀው ችግር መሰለኚ
@amanfathwiibrahim1763
@amanfathwiibrahim1763 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህትየ በጣምበጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ገብስ ዱቄት የት ይገኛል ፁሁፉስ ምን ይላል ታባበሪን
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
Barley flour bilesh felgew
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
ለመቁረጥ ከመቀስ በቢላ አንድ ጊዜ መሀል ለመሀል እስከመጨረሻ ብትቈርጭ?
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Yene melgna watching
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Wawoo ! Yamral!
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 4 жыл бұрын
Beautiful injera good job👌👍👏. Can I put more gibes flour instead of two cups?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
yes, but best to add it at the beginning and ferment it together. if you add more than 2cups 'lemagobgob' aflegna yihonal. 🙏🏾
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 4 жыл бұрын
በታም አመሰግናለሁ 🙏
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 3 жыл бұрын
Still waiting for your answer
@HhhhJhh-s3e
@HhhhJhh-s3e 5 ай бұрын
@natnaelephrem6871
@natnaelephrem6871 3 жыл бұрын
እባክሽ የመጥበሻውን መጋገርያ እዲት ማግኘት እንችላለን ኮሚንት ላይ ስልክሽን አስቀምጭልን
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
አሁን ጨርሰናል. አማዞን ላይ ፈልገው 🙏
@elham_proteinhairproteinha2655
@elham_proteinhairproteinha2655 3 жыл бұрын
معنى Barley
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
watching
@yafetdanny5138
@yafetdanny5138 4 жыл бұрын
I have Meskel teff but brown, is that okay? Can I use it
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
Absolutely my dear, even better.
@tsedalegebretsabik8121
@tsedalegebretsabik8121 4 жыл бұрын
@@EdysKitchen my dearest Eddy’s Thank you yene balemuya Enjra yashegshbetn machine the Name Of and where I can get Tsedale
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eaiamKyEbtiWbNE here is a link for a video i made about this machine. There is also an amazon link in the description box under this video. Let me know if u can’t find it. Thank you 🙏 ❤️
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 жыл бұрын
ዉጪ አገር የሚበቅለዉ ያልሽዉ የት አገር ነዉ እባክሽን ግልፅ አድርጊልንየመሰሰቀል ጤፍ እንቢ ብሎናል
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
South Africa
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 4 жыл бұрын
ቆንጆ በጣም❤️ ቤተሰብሽ ነኝ አንቺም ጎራ በይ
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 4 жыл бұрын
ዋናው ሚስጥሩ የእህሉ አይነት ነው የጤፊን ስም የታሸገበት ፓኬጁን የገብሱን ከየት እንደሚስሽጥ እንደሚገኝ ብታሳይን ይመረጣል ሁሉም በጤፍ ስም እይወጣም ይደርቃል ሁላችሁም የሆነ ነገር አስቀርታችሁ ነው የምታሳዩን ለምን?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
🤔
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 жыл бұрын
@@EdysKitchen የኔ ውድ የጤፉ ስም ጻፊልን የኢትዮጵያ ጤፍ እምቢ እያለን ነው ሲቀጥል ምጣድሽ በምን እንደምታሺው ጻፊሊኝ ኣቃለው ቪድዮው በጣም የቆየ ነው ግን ካላስቸገርኩሽ
@ET-hd3el
@ET-hd3el 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍💖
@ማራኪነኝ-ጀ2ፈ
@ማራኪነኝ-ጀ2ፈ 2 жыл бұрын
ገብስ መች ጨመርሽ ኤዱዬ ገብሱ ቶሎ ያኮመጥጥብኛል ከዛ ደግሞ ከተጋገረ ቡሃላ ይደርቃል ለምንድን ነው ? የምጠቀመው ውጭ የሚመረተው ጤፍ ነው ይቅርታ ገብሱን ማህል ላይ ጨመርሽ አመሰግናለው
@elham_proteinhairproteinha2655
@elham_proteinhairproteinha2655 3 жыл бұрын
Teff معنى
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏✌️✌️✌️✌️
@tube-ez4ew
@tube-ez4ew 3 жыл бұрын
ዳምሩኝ
@yebcihatube6883
@yebcihatube6883 4 жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ውዶች ቤተሰብ ሆኛለሁ ሁሉንአማልቼ በቅንነትሰፕስክራይፕ አርጉኝ
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 4 жыл бұрын
መስቀል ጤፍ ነው
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
ኣይደለም ግን መስቀል ጤፍም በዚሁ መንገድ ይሰራል
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
ልዩ የበአል ድፎ ዳቦ | Sourdough Cross Bread (Difo Dabo)
10:14