በጣም በቀላል ዘዴ ልዩ የጤፍና የገብስ ለምለም አይናማ አበባ የመሰለ እንጀራ 💯😍👍Easy Ethiopian Injera Recipe | Teff and Barley

  Рет қаралды 285,256

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

Пікірлер: 426
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ 👍 በማድረግ ሰለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍 👍 ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 kzbin.info/www/bejne/eJvQiGuvgrOsjKM ጤፉን ለመግዛት ሊንክ ( Ivory) bit.ly/2M2kFFk
@nopfx7494
@nopfx7494 3 жыл бұрын
Selam ehte endeti neshlej ebakshen habseti ketalekubeti behala kufi ayilem betam bzu leti defawuj esitiy asahukej
@مريمأحمد-ث3ش5و
@مريمأحمد-ث3ش5و 3 жыл бұрын
٠
@selwayoutube279
@selwayoutube279 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z6KXgYxonNOLmsU damrge wude
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አብሴት አላውወምነበርአሰራሩን
@AsmaAsma-uy4tr
@AsmaAsma-uy4tr 3 жыл бұрын
ሀዮ
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
ሠላም የሚ የጤፍና የገብስ እንጀራ ከጠበኩት በላይ በአማረ ሁኔታ ተሳክቶልኛል አመሠግንሻለሁ እጅ ይባርክ አድናቂሽ ነኝ ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
የሚዬ የእኔ ባለሞያ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው የገብስ እና የጤፍ እንጀራ መሆኑ ደግሞ ለጤናም ተመራጭ ነው አይኑ ሲያምር እጅሽ ይባረክ👌👌👍ሼር❤🙏
@erukyaabdi7883
@erukyaabdi7883 3 жыл бұрын
👍
@almazabiyo4776
@almazabiyo4776 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ አቀራረብሽም ግልፅ ነው በርቺ አመሰግኖለሁ
@ansha1244
@ansha1244 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኛ ባለሙያ በጣም የሚያምር እጀራ ነዉ እናመሠግናለን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤
@makibitu4819
@makibitu4819 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሞክሬው ቆንጆ እንጀራ ወቶልኛል እጅሽ ይባረክ👍❤
@aynalemderbew4511
@aynalemderbew4511 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጤፍ ከገብሰ ጋር በመሆኑ ወድጄዋለሁ ጎበዝ ባለሙያ ነሸ አድንቄሻለሁ
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 Жыл бұрын
ገብሱን ምኑጋ ነው የጨመረችው በጣም ያሳዝናል
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ቆንጆ እንጀራ 👌👍እጅሽ ይባረክ 🥰ሼር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing yemye ምርጥ እንጀራ እንደሁሌው ገብስና ጤፍ በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ ተባረኪ👍👍🥰😍🥰ሼር
@marblegold7011
@marblegold7011 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ገብስ ደግሞ ለጤና ጥሩ ነው የሚባለው
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ጀግና ሤትነሽ ዋውውው በርች አሁኑስ"በአገኘውይ አይኑ ሢምር
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ👍👍👍👍👍👍👍🌸🌸💐
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 25 күн бұрын
እሞክረዋለሁ እኔ በአንቡ እያቀጠንኩ ነው የምጋግረው ያቺ ደግሞ ደስ የሚለው ገብስ አለው ገብስ ጤና ነው
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ መለስለሱ ይገርማል ❤️❤️❤️👌🏾እጆችሽ ይባረኩ መልካም ቀን እህቴ 🙏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አበባ የመስለ እንጀራ አገጋገርብነው እጆችሽ ይባረኩ የሚዬ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እንጀራ እናመሰግናለን
@alemwondem7332
@alemwondem7332 8 ай бұрын
በጣም ግሩም ጤናማ አሠራር ነዉ የሚየ አድናቂሸ ነኝ
@Samuel-mo6sn
@Samuel-mo6sn 3 жыл бұрын
I just followed your recipe and it turns amazing. God bless you! Thanks for sharing .
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
You are so welcome!
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
የሚዬ ምርጥ የእንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ😍👌❤️👍
@tokumatubehm
@tokumatubehm 3 жыл бұрын
Inizamad
@tube-up8wu
@tube-up8wu 3 жыл бұрын
ዋው የኢትዮጵያ እጀራ መማሩ ዬኔ በለሙያ እጅሽ ይበራክ ምርጥ እጀራ ብሉኝ ብሉኝ ይላል
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ እንጀራ የሚዬ አይኑ ብቻ ይበቃል ሼር👌❤️
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ሰላም ዋውው በጣም ቆንጆ ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ ማማዬ 😋👍 ሼር
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
የሚየ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑም ልስላሴውም ሲያምር እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽን ይባረክ የኔ ባለሞያ እህቴ😘🤲
@Luwam90
@Luwam90 2 жыл бұрын
The injera looks absolutly beautifull! I wish the video was in english So i could understand the instructions 🙏🏾
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ🙏👍👌 ላይክ ሼር.
@gimjaamare509
@gimjaamare509 2 жыл бұрын
Thanks your recipe is easy and good keep it up God bless you!.
@AmenAmen-ci1cc
@AmenAmen-ci1cc 3 жыл бұрын
I used to bake Teff and Barely together but not good much as yours .but today i made same as yours already baked waiting till its ready...i will let you know the result !! Thank you for sharing your talent.
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
አሚዬ በጣም ምርጥ እንጀራ ነው አይኖቹ ልስላሴው ያስጎመዥል እጆችሽ ይባርኩ ሼር ላይክ👍😋❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የሚዬ አመሰግናለሁ👍👏💕
@genetasfaha8791
@genetasfaha8791 3 жыл бұрын
Betam dese yemelewe measurement tengeraleshe. Abesha measurement aynagerume.Good job!
@hanag8198
@hanag8198 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@hayatm8256
@hayatm8256 Жыл бұрын
You’re the best God bless you sister 👍
@dceesaun7374
@dceesaun7374 2 жыл бұрын
እጅሽን ያትባው በጣም ጥሩ እንጀራ ነው በእውነት በጣም ያምራል
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሰይ የኔ ባለሙያ ጎበዝ💯 ❤👍
@jemilanuru39
@jemilanuru39 3 жыл бұрын
Thank you so much sister very easy and simple Injera you are very smart
@saam269
@saam269 3 жыл бұрын
Wow !! በጣም በጣም ቆንጆ እንጀራ እናመሰግናለን 🙏🙏
@tewabechabaere4111
@tewabechabaere4111 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እኔም ምን የመስለ እንጀራ ጋገርኩ ስንት አይነት ሞክሬ ነበር ያንቺ ዘዴ በጣም ምርጥ ነው የአንደኞች አንደኛ ነሽ
@hallelujah495
@hallelujah495 3 жыл бұрын
ውኦው 😍 በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ይሄማ የግድ ይሞከራል right now ተባረኪልኝ 🙏
@madinamadina2400
@madinamadina2400 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጠም ደስ ይላል በርች እጅሽ ይበረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
የሚ በጣም የሚያምር ልስልስ ያለ እንጀራ ነው ሼር😍👌
@hiwotanimut3264
@hiwotanimut3264 8 ай бұрын
❤❤
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ባለሞያ ነሽ ልስላሴው እራሱ ሲያምር እናመሰግናለን
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ዋው የሚዬ በጣም እሚያምር እንጀራ እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ውድ👌💯‼️🥰
@selamnegash234
@selamnegash234 4 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው እሞክረዋለው❤
@tabotuarefe3854
@tabotuarefe3854 2 жыл бұрын
ብጣም የሚያምር እንጀራ ነው እናመስግናለን
@ተዋበችበሱፍቃድ
@ተዋበችበሱፍቃድ 3 жыл бұрын
ሁል ጊዜ በተለይ አንች የጋገርሽዉን እንጀራ ማየት እንዲሁም ሌሎች ስራዎችሽንም በጣም ያስደስተኛል ልስልስ ያለ አይኑ ሲያምር ጥርት ፅድት ያለ ነው የተባረከ ይሁን ።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Anchenim enjerawjnim wedijewalehu tebarekee yene konjo!
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@sirgutworku57
@sirgutworku57 19 күн бұрын
አስተዋይ ነሽ በርቺ!!!!!
@gimjaamare509
@gimjaamare509 3 жыл бұрын
Thanks it's a good injera God bless you.
@tsigepetros2924
@tsigepetros2924 2 жыл бұрын
Betam yemiyamir konjo injera
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 жыл бұрын
,አሪፍ ነው መስቀል ጤፍ የተባረከ ነው
@MG-of3ef
@MG-of3ef 3 жыл бұрын
what amazing injera and great recipe 👍 👍
@annarosarosati9287
@annarosarosati9287 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አንጀራ ኢጅ ይባርክ ሴት ማለት complimenti
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@ahmedinjuwar5661
@ahmedinjuwar5661 Ай бұрын
Betam yamral tefu mangnawm ayhonm
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
የሚዬ ምርጥና አንደኛ ነዉ ብትክትክ ያለ ዝንፍል ያለ እንጀራ👌👌👌👍👍🙏🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው ገብስ ከላይ ሲጨመር አይቼ አላውቅም ነበር ሞክራለው
@funnyyoutube5743
@funnyyoutube5743 3 жыл бұрын
Betam new yemeyamerew yena konjo Ebakesh jerbaw betam new ayen yemeyawetabegn men laregaw
@mojanigus7388
@mojanigus7388 3 жыл бұрын
በእውነት እጅሽ ይባረክ ገብሱን ከጤፉ ጋ አብረን ብናቦካውስ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
እንደዛ አልሞከርኩትም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 3 жыл бұрын
Thank you good blessed you keep your working sister😍
@mekdesmelkamu8681
@mekdesmelkamu8681 Жыл бұрын
አበባ ፡ የመሰለ ፡ እንጀራ ፡ ጋገርኩ ፡ ተባረኪልን
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
መሽአላህ ብያለሁ ይስለሙ የድኩም ልዩነውአሰራሩ ክበሪልን👍👍👍👍🙏🙏👌👌🌷😍
@tesfakirosgebretsadik6135
@tesfakirosgebretsadik6135 3 жыл бұрын
Ejish ybareku gobez balemuya nesh kidanu bicha yet ygegnal ebakish
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ክዳኑ ብቻ ምንም አላዉቅም አበሻ ሱቅ ቤት ያጠያይቁ አመሰግናለሁ 😍
@genetasfaha8791
@genetasfaha8791 3 жыл бұрын
I like your recipe and most of all you tell the measurement and make it easy to follow. Excellent.
@fatimahassan2973
@fatimahassan2973 Жыл бұрын
Can you please write the recipe in English
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ 😍❤️ እንጀራ ነው የምዬ በጣም ነው እምናመሰግነው በርቺልኝ ማማዬ
@etatea5841
@etatea5841 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@gimjaamare509
@gimjaamare509 3 жыл бұрын
Thanks it is a good Enjera keep it up .
@erityousuf3509
@erityousuf3509 3 жыл бұрын
ልዩ ነው በጣም ጎበዝ: እሞክረዋለው
@MekdiTube
@MekdiTube 3 жыл бұрын
የሚዬ እውነትም አበባ የመሠለ እንጀራ እጅሽ ይባረክ ውዴ 👌👍😍
@betelhemketema1893
@betelhemketema1893 2 жыл бұрын
Hi yeme betam gobez bewnet betam new yemiyamrew ayenu ande teyake nebergne ene 10 kubaga tefe tetekemuk keza gebsun 4 kubaya maderg echelalehu meknyatum anchi le 5 kubaya tef 2 kubaya seletetkrmsh bye new beza laye leabsit yemtkemw weham mechemre alebet ayedel
@fatmuamohamed8689
@fatmuamohamed8689 3 жыл бұрын
Woooow batem aref now marre barchi thank you so much 💯🙏👍👍
@sophiaa4289
@sophiaa4289 3 жыл бұрын
የኔ ባለ ምያ ጤፍ እና የሲሞና ድቄት ደግሞ ምርጥ ይሆናል ብዬ እገምታለሁኝ እስቲ ሞክሪው ተባረኪ።
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@senaitzewdie6824
@senaitzewdie6824 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ዋው የምዬ ጤናማ እንጀራ አይኑ ብቻ ይበቃል 😍😍👌👍
@asterghebreyesus8206
@asterghebreyesus8206 3 жыл бұрын
betan qongo engera . leteyksh yeflegkut mtadu lemegzat senfelg yet enagnewalen.
@toyibaseid920
@toyibaseid920 3 жыл бұрын
ጎበዝ. አላሕ. ያበርታሽ
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 3 жыл бұрын
Thank you so much God bless you
@hanighebretnsae9251
@hanighebretnsae9251 2 жыл бұрын
Betam Des yemil agelalets new egziabher yibarkish ehteie, clear new betam….metad eyeyaze emiaschegren men temekrialesh? Chew mokrie alagezegnem?
@Mamminna
@Mamminna Жыл бұрын
ከአብሲቱ በሁዋላ ኩፍ ብሎ ሊጡ ከወፈረ ውሃ ጨምሬ ማቅጠን እችላለሁ? I followed your rcepie and I got a really nice enjera but it is thick
@nafisasaeidsaeid3960
@nafisasaeidsaeid3960 11 ай бұрын
ሀሪፍነው
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ያምራል
@neza6422
@neza6422 Жыл бұрын
ዋውውውውው ሲያምረ
@እሙፈሪሀ-ሰ2ኘ
@እሙፈሪሀ-ሰ2ኘ 3 жыл бұрын
መሸአላህ በጣም ቆንጆ❤️❤️❤️❤️❤️
@belaygebre
@belaygebre 2 жыл бұрын
ጎበዝ ተባረኪ
@jituderessa2163
@jituderessa2163 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እህተ
@norinafereg8400
@norinafereg8400 3 жыл бұрын
Hello ghebis ke teff wich ke lela duquet ga adebaluqen megager inichilalen wey ?
@Tigist-q1c
@Tigist-q1c 11 ай бұрын
አጅሽ ይባረክ
@muhammedmuhammed1427
@muhammedmuhammed1427 4 ай бұрын
Hi selam neshi bezu gzi eketatelshalehu gobez neshi gen metadun yet endegzashiw betnegrig des ylegal kalaschegrkushi ebaksh 🙏
@kisanethaile4037
@kisanethaile4037 3 жыл бұрын
perfect but where did you buy the pan? please tell me i really want to buy one. Thank you in advance
@eteneshtadesse8830
@eteneshtadesse8830 3 жыл бұрын
Tebareki konjo injera newe yasayeshen
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Amen betam amesegnalehu 😍😍
@fasikat766
@fasikat766 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ባለሞያ
@HirutMekonen-x1q
@HirutMekonen-x1q 3 ай бұрын
Gebsu endetnew yemzgagew teff enjera lay yegagershu yekolal ?
@tenagne884
@tenagne884 Жыл бұрын
so good tbstkiiii
@Amen-47
@Amen-47 10 ай бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ❤
@aynalembelay8015
@aynalembelay8015 3 жыл бұрын
Betam kongo ingera tebareki
@tru1614
@tru1614 2 жыл бұрын
እጅቨ ይባረክ
@selamteklue4862
@selamteklue4862 3 жыл бұрын
Edky ybark from Eritrean
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Woww betam yemiamer Injera new
@hawatulu5480
@hawatulu5480 3 жыл бұрын
Waaawoooo yene konjo👍👍❤️❤️
@Bettyafro
@Bettyafro 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያቦካሽበት ከየት store ነዉ ቡትነግሪን እባክሽ🙏🏿
@hibrebesha227
@hibrebesha227 3 жыл бұрын
Ejes yebarek konjo enjra nawe
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН