Easy PotatoBread Recipe Hmbasha
8:04
Пікірлер
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 10 сағат бұрын
Hi በጣም ቆንጆ ወቶልሻል እኔ ሞክሬው ከእርሾ ጀምሮ ስጋግረው ቆንጆ ነው ግን ከስር እንደ አፍለኛ እንጀራ ሆነ ለምንድን ነው
@YosefAlemu-ed2rx
@YosefAlemu-ed2rx Күн бұрын
ዋው
@user-ez4ku5jw9f
@user-ez4ku5jw9f Күн бұрын
be dabo megageriya aglen katefalenew buhalal be galew megager yshalal aydel
@user-mc1io1mq9g
@user-mc1io1mq9g 3 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በጣም የቆዬ የብጉር ጠባሳ አለብኝ እንዴት ላጠፋው እንደምችል እባክሽ እርጅኝ እህቴ
@Nahome-g3q
@Nahome-g3q 4 күн бұрын
Ewnt endit endmsra cekog neber
@user-qr9sk7zy4v
@user-qr9sk7zy4v 4 күн бұрын
@tenubekele5553
@tenubekele5553 5 күн бұрын
ሰልፍ ራይዚንግማ በጭራሽ በጭራሽ ለጤና ጥሩ አይደለም ማሽላው ወይም እዚህ አገር ኪኖዋ የሚባለውና ጤፉን ብቻውን ጋግሪ ጥሩ ይሆናል
@abigetahun2844
@abigetahun2844 6 күн бұрын
Excellent I will try your & let you know
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 8 күн бұрын
I'm going to try to make the same now😂😂
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 8 күн бұрын
Great job!!! Just watching this makes me think🤔 food is love! ❤️😍
@marthaatomssa9572
@marthaatomssa9572 8 күн бұрын
Yedaguza duqet ,ina mashila andi ayidelem
@webet2273
@webet2273 8 күн бұрын
እናመሰግናለን ባለሙያ❤❤❤
@mtolla05
@mtolla05 9 күн бұрын
ሰላም እንዳት ነሽ? አብሲቱን አቀዝቅዘሽ ነው የጨመርሽው? እኔ ስሞክረው በጣም ለስላሳ ነበር እንጀራው እሲአልቅ ግን አይን ብዙ የለውም ነበር።
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 9 күн бұрын
ሽምብራው የተቆላነው ወይስ በጥሬው የተፈጨ?
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 12 күн бұрын
የጤፍ እንጀራ አትበይ ቅይጥ የእህል አይነት ነው አታምቻች
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 12 күн бұрын
ኤዱ ሃቀኛ ሰው ነሽ ሁሉም የእንጀራ ረሲፒዎችሽ ቆንጆ እንጀራ ነው የሚወጣው ሞክሬው በጣም እናመሰግናለን እማ መታመን ለራስ ነው
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 17 күн бұрын
Wow
@mekdessamson9358
@mekdessamson9358 18 күн бұрын
Thank you🥰የአጃውን ዱቅት እንድት ነው ያስፈጨሽው?
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 3 күн бұрын
አጃዉ ልክ እደገብሱ ተወቅጦ ሥደ ይመሥላል😂😂 ነገሩ እደትነዉ
@liasol8518
@liasol8518 20 күн бұрын
Kesir wuha alew?
@hanaworku1181
@hanaworku1181 25 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህት። ❤❤የገዛሁት ጤፍ አልሆን ብሎኝ ተቸግሬ ያንቺን ቪዲዮ ሳገኝ በጣም ደስ አለኝ። ❤እግዚአብሔር ይባርክሽ። 🙏🙏🙏.
@techzone115
@techzone115 26 күн бұрын
you said your address is in coment belew but you have not address there
@techzone115
@techzone115 26 күн бұрын
bemin enagngish
@techzone115
@techzone115 26 күн бұрын
adrasha ayseram
@ghideytesfamical2558
@ghideytesfamical2558 28 күн бұрын
Yetin tenoriy yehetey ani Canada eye zenebi
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 28 күн бұрын
Wow ልዩ ነው ባለሞያ ❤ስብ መስሽ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Ай бұрын
ገባኝ አመሰግናለሁ ቅርጹ የማጠፋብኝ አያቀጠንኩ ነው ለካ በዳቦ አንደኛ ነኝ
@user-kf4vs8jm2l
@user-kf4vs8jm2l Ай бұрын
Gòod job
@rb3zio
@rb3zio Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ሙያሽን ስላግራሽን:: ለመጀመሪያ ጊዜ እንጀራ ብትክክል ወጣልኝ:: ❤❤❤
@Bruktawittelake
@Bruktawittelake Ай бұрын
Yemabukiashen brand negerigne please
@you_know_who__
@you_know_who__ Ай бұрын
መፍጫውን የት ነወ የገዛሺዎ እህቴ?
@DagiTeka-pm1td
@DagiTeka-pm1td Ай бұрын
ውዴ ምልሽልኝ በናትሽ አሁን ልሰራ ነበር ባኪንግ ፓውደር የለኝም ችግር አለው
@FairouseJafar
@FairouseJafar Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantayetegegne4102
@fantayetegegne4102 Ай бұрын
10q
@fantayetegegne4102
@fantayetegegne4102 Ай бұрын
100
@KisanetHadgu
@KisanetHadgu Ай бұрын
በጣም ጥሩ ቀጥይበት
@GgGgg-zb3li
@GgGgg-zb3li Ай бұрын
እቀ መጠብየ ውስጥ ለሚን ተጥብየለሺ በባልድ አርገሽ አተጥብም?
@Imo123-u6u
@Imo123-u6u Ай бұрын
12:24 ❤
@Imo123-u6u
@Imo123-u6u Ай бұрын
Mexad, yat, yegyal
@tadelekebede9084
@tadelekebede9084 Ай бұрын
ምንድነው ዱዳ ናቺሁ እንዴ ማሃይም
@tigisthailu6398
@tigisthailu6398 Ай бұрын
ባለሙያ ነሸ
@user-oq6kl6di1i
@user-oq6kl6di1i Ай бұрын
Thank you❤
@user-df7lp3ql6b
@user-df7lp3ql6b Ай бұрын
Lebugur yhonal sis
@tigsitihayilu1858
@tigsitihayilu1858 Ай бұрын
ዋጋዉስትነዉ
@tigsitihayilu1858
@tigsitihayilu1858 Ай бұрын
ሳላምነዉዋጋስትነዉ
@user-fr5bo5is3j
@user-fr5bo5is3j Ай бұрын
ቤኪንግ ሶዳ ይሆናል እህቴ
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ። አድናቂሽ ነኝ
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Ай бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ። አሰራርሽን ወድጄዋለሁኝ። እሞክረዋለሁ።
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Ай бұрын
Wow good job girl 👏👏👏👏👏
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Ай бұрын
ሃቀኛ ሰው ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እኔም ሞክሬው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የወጣልኝ
@genetgebreselassie4671
@genetgebreselassie4671 Ай бұрын
Thank you 🫶🏽🫶🏽🫶🏽