ቀላል የፍርፍር አሰራር

  Рет қаралды 3,228

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Күн бұрын

ጤናማ አሰራር‪@ethiolal2148‬

Пікірлер: 22
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ምሳዬ ምርጥ ልዩ ጤናማ በአትክልት የፍርፍር አዘገጃጀት ነዉ እጅሸ ይባረክ !!!
@IT_4class
@IT_4class 2 жыл бұрын
Balmuyit firfir endet ende miwed. Bezih mikeralew 🤗❤️
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
Misayye😍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ለየት ያለ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ የኔ ዉድ👌👌👍👍❤🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ምሳይዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ሶስቱምውህዶች በጣም ጥሩ ናቸው እንዲሁም ጣእሙን ቆንጆ ያደርገዋል መፈቅፈቁ ደግሞ ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነዉ በጣም ጤነኛ በሆነ መልኩ ነዉ የሰራሽዉ ፍርፍር ደግሞ ዉስጤ ነዉ እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ 💕👌 ሼር
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው እጅሽ ይባረክ🥰👌
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ምሳዬ 💖💖💖ለየት ያለ የሽንኩርት የካሮትና የቀይ ስር ቁሊት በበርበሬ በጣም ምርጥ ነው ያስጎመጃል ሸር ስላረግሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ ሸር ላይይክ 👍👍👍💖💖💖
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ምሳዬ ዛሬም ለየት ያለ የፍርፍር አሰራር ነው ያሳየሸን እጆችሸ ይባረኩ የማያልቀው ሙያሸን ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ ❤️🥰🙏🙏🙏
@melkamfamily
@melkamfamily 2 жыл бұрын
Looks absolutely delicious recipes 😋 and presentation is absolutely beautiful 😍
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮዬ እንኳ ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው ግን የእንጀራ ነገር እዴት ነው ኢትዮ እደሚኖር ምርጥ እንጀራ በዛላይ ሁሌም እጀራ ታገኛለሽ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ፍርፍር ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ሸር💯💕
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ምሳዬ እንደተለመደው ለየት ያለ ና ጤናማ ቆንጆ ፍርፍር ነው እውነትሽን ነው ቲማቲም ለምኔ ከለሩም በጣም ያምራል እጂሽ ባረክ🙏❤️
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛ ምሳዬ ቲማቲም አረፈች ቀይ ስር ቀን ወጣላት በይኝ🤣🤣ቆንጆ ለየት ያለ ፍርፍር ነው ቀይስሩ እራሱ የሚያምር ከለር ሰቶታል እጂሺ ይባረክ🥰
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳዬ መደነቅ ያንስብሻል የኔ ባለሞያ የሚገርም ፍርፍር ቀይስርና ካሮት ሲዋሀድ ጣእሙ እንዴት እንደሚጥም እንዳልሽውም በርበሬውንም በረድ ያደርግልናን በክትፎ ወይም የዶሮ ፍርፍር ነው የሚመስለው ዋው ፈጠራሽ አንደኛ ነው ምሳይዬ ወፈር ሲል ነው ፍርፍር የሚጥመው የኔ ምርጥ ጥሎብኝ ፍርፍር እወዳለሁ እንጀራ ሳልጋግር አስጎመጀሽኝ የተባረከ የጤና ይሁን የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ😍😍💕💕💕🙏
@شيفريهامللتفاعل
@شيفريهامللتفاعل 2 жыл бұрын
Nice Beatifal ❤️ ❤️ ❤️ 👍
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Wow this Injera firfire it's so healthy delicious dish I have some Injera left over Injera and I will try it out Hun 💞💞💞 like share ❤️❤️💕❤️
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ምሳይዬ😍
@elsaabraham9189
@elsaabraham9189 2 жыл бұрын
Thank-you 🙏🇪🇷
እርጢጦ ቁ.3 ተወዳጅና ጤናማ ባህላዊ ምግብ
10:53
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 9 М.
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 214 МЛН
Nice okra ኦክራ (ቤሜ አሰራር
44:27
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 1,5 М.
ቀላል የጎመን ክትፎ አሰራር @ethiolal2148
8:02
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 12 М.
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН