✅ቀላል የአትክልት ስፕሪንግ ሮል ||Ethiopian-food|| vegetables spring roll

  Рет қаралды 3,585

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 158
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏🧥🧥🧥❤️🌼
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን ያገር ልጅ በርቺልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
የአብ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😋❤️❤️❤️ ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቦረናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሰፕሪግሮል አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን ሼር👌👍💯
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሲድራዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የእስፕሪንግ ሮል አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ወይኒዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ እህት🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
የቤቷዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው አበሳሰሉም ያስጎመጃል ይታየኛል እንዴት እንደሚጣፍጥ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሉላይዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ቤትዬ የምግቦችሽን አሰራሮች እንዴት እንደምወደው ልክ እንደሁልግዜውም ቆንጆ ጤናማ ስፕሪንግ ሮል መልኩም በጣም ያስጎመዣል thanks for sharing this looking delicious recipe ❤️🙏🏼
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ቤትዬ ጤናማ የስፕሬንግ ሮል አሰራር ነው የተጠቀምሽውንም ግብአት ወድጄዋለው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ሼር😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሉሊዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
Watching 👌😋
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 жыл бұрын
Watching
@benjatube
@benjatube 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው እጅግ ባለሞያ ነሽ ስራሽ ጥንቅቅ ያለ ነው ሊጡን ከቅጠሉ ጋ ስላቦካሽው አሳምሮታል ስታስረጂም በጣም ግልፅ ነው ይገባል እንዳልሽው ለመክሰስም ለልጆችም ይሆናል እናመሰግናለን
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው ቤቲየ፣ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሁሌም የምትሰሪው ምግብ ያረካል። በቀላሉ እንዲህ በቤታችን ተውዳጁን ምግብ ስፕሪግ ሮል መስራት ያቻላል ስላሳየሽን እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን🙏👌🧡
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው ቤትዋዩ @ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ጁዲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ ውዴ እንዴት እንደሚጣፍጥ አትጠይቂኝ እጅ ያስቆረጥማል በጣም ምርጥ ምግብ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን በጣም የኔ ባለሙያ በርቺ ውዴዴ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ቤቷዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርቺልኝ 👌👌👌👍👍🙏ላይክ ላይክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አናፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@WorldETHIO
@WorldETHIO 3 жыл бұрын
ሰላም ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ እና ለየት ያለ አሰራር አቦካኩ እራሱ ለየት ያለ ነው ከለሩስታደባልቂው እራሱ ሲምር አንድጋ ሲዋሀዱም ልዩ ነው እንደዘህ በቀላሉ ጤናማ የሆኑ ምግቦችን በቀላሉ ሰርተን እድንጠቀም ከቆንጆ አገላለፅ ጋር ሼር ስላደረግሽ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
የቤቷ ባለሙያ አሪፍ አሪፍ የምግብ አዘገጃጀት ነው የምታሳይን እስፕሪንግ ሮል በቤት ውስጥ አሪፍ አድርገሽ ነው ያሳየሽን እኔ የሚገዛውን ነው የምጠቀመው ግሌፅ እና በቤታችን ውስጥ በሚገኙ ነገሮች አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሸር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ለጤና ተሰማሚ ለአዋቂም ሆነ ለልጆች የሚጣፍጥ በቤታችን ውስጥ ይሄንን የመሰለ ስፕሪንግ ሮል ነው የሰራሽው የኔ ከለሩ እራሱ ያምራል ቅርጽ አወጣጥሽ ተመችቶኛል እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ቤቷዬ ምርጥ አሰራር እንደሁልግዜው እጅሽ ይባረክ እህቴ ሼር👌😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ፅዮንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ የሆነ አስራር ነው በፆም ግዜምየሚበላ ጥሩ የሆነ በውስጡም የጨመሽው ፕርስሌኑ አሪፍ ጣህም እንደሚስጠው ያስታውቃል የድንቹም አስራርም በጣም ወድጄዋለሁ እኔም ያንቺን እያየሁ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን የኔውድ ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
ዎው ቤትየ በጣም ቆንጆ ኣድርገሽ ነው የሰራሽው የእስፕሪንግ ሩሉ ኣሰራርሽ ወድጀዋሎህ ያንችን ቪድዮ አየተከተሉ በቀላሉ ልንሰራ ስለምንችል ጥሩ ገለጻ ነው ስላካፈልሽን አናመሰግናለን
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ ውዴ 👌👍💕ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሱመያዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ቤትዬ እጅግ በጣም ያምራል ሲያስጎመጅ እጅሽ ብርክ ይበል ሼር👌👍❤️🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ምሳዬ የእኔ አክባሪ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ቤትዋ ሰላም ቆንጆ እና ቀላል በቤታችን ወይም በአካባብያችን በሚገኝ ግብአት ነው Spring roll ሰርተሽ ያሳየሽን እኔም በቤቴ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ ወድጄዋለው በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኤደንዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ዋው ነው እስፒሪንግ ሮል በዚ አይነት መልክ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር ያውም በድንች እንዴት ሊጣፍጥ እንደሚችል 👌👌ሲታይም ያስታውቃል ልዩ ነው በጣም ወድጄዋለው በርቺ ጥሩ ስራነው 👍👍👍
@omosamatube
@omosamatube 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ብያለሁ ቤቲየ መሸአላህ ይስለሙ የድኪ የጤና ምግብ ያድርግልሽ ሀያቴ በላይክ በሸር መጥቻለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኦም ኦሳማዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ቤቷዬ የኔ ባለሞያ እንደ ተለመደው ምርጥ የሆነ አሰራርሽን ይዘሽልን በመምጣትሽ እናመሰግናለን በርችልኝ እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏 ላይክ 👍🏾👍🏾👍🏾
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ዮርዲዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ🙏👌❤👍👏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ጤናማ አሰራር ሮሉንም ለየት ያለ ነው እጅ ይባርክ ያሚ ያም🥰🥰🥰👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ፀዲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@ጥንቅሽሚዲያ
@ጥንቅሽሚዲያ 3 жыл бұрын
የማሻ አላህ የቤቷየጰልዩ አርገሽ ነው የሰራሸሰው ውደ ሸር እህት 👍👍👍❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ጥንቅሽዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@bmikiking2770
@bmikiking2770 3 жыл бұрын
ዋዋው የቤቶዬ በጣም ጥሩ አርገሽ ነው ያሳየሽን ቆንጆ ምግብ ነው ተባረኪ በላይክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቢሚኪዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ሰላም ቤቷዬ በጣም ቆንጆና የሚያጕጕ የእስፕሪንግ ሮል አስራር ነው ያሳየሽን ሳስበው ቅመሙ እንዴት እንደሚያጣፍጠው:: በዝህ ላይ ንፅህናውና ቅርፅ አወጣጥሽ ያምራል እጅሽ ይባረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😍👌😋👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ቤትዬ እንዴት የሚያር ለየት ያለ ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እጅሽ ይባረ😍👌👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ እስፕሪንግ ትል ነው እጅሽ ይባረክ ቤትዋዬ ። ላይክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቤቲሻዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ምርጥና ለየት ያለ የአትክልት ስፕሪንግ ሮል ነዉ የሰራሽልን.አድንች መሆኑን ወድጄዋለሁ ለልጆች በጣም አሪፊ ነዉ.እናመሰግናለን በርቺ ገና ብዙ እጠብቃለን👏🏼❤️
@madocreate7565
@madocreate7565 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስራር ነው ሙያሽን ስለአካፈልሽን እናመስግናለን እጆችሽ ይባረኩ ቤቲዬ ላይክ ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
መአዶዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@ZemaTube100
@ZemaTube100 3 жыл бұрын
ቤቷዬ የኔ ባለሙያ እንዴት ይገርማል በጣም ጥሩ እና ግልፅ አድርገሽ ነው የሠራሽልን ይሄን ለልጆች እራሡ ቆንጆ ነው ደረቅ ነገር ዝም ብለው ስለሚደሠቱ ይህን የመሠለ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ዋዉ! ቤቷዬ በጣም ቆንጆ አድረገሽ ነው የሰራሽዉ👍 እጅሽ ይባረክ👌 በርቺልኝ እህቴ!
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ህብስትዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
ቤትዋ ምርጥ አሠራር እጅ ይባርክ👌👌 አትጥፊ እንጠያየቅ👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
የቤትቶዬ ምርጥ እስፕሪንግ ሩል ነው የህንን የመሰለ ሞያ ሼር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን በተለይ የእኔ የልጆቼ ምርጫ ስለሆነ በጣም ነው እምወደም እንቺም በሚገርም እርጋታ ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ 😍👌
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ሊጡንም ከቤት ሰርተሽ መጠቀም ጣእሙን ቆንጆ ያረገዋል ወድጀዋለሁ የኔ ውድ ላይክ👍💖
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ራቢዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ቤትየ እጅሽ ይባረክ የኔ ዉዴ 👍🏾ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እህት🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@firetube9265
@firetube9265 3 жыл бұрын
ዋው ነው እህን በጣም ቆንጆ የሆነ ምግብ የሰራ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Betiye tenama ena kelel argesh betiru huneta asayiteshinal yamral ejish yibarek like 👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቲቲዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@bnbettytube
@bnbettytube 3 жыл бұрын
ቤቷዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን። 🙏👍❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 жыл бұрын
Watching and like😍👍
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
የቤትዋዬ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው 👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ነፂዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ላይክ እያየሁ ነው
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ላይክክክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Betye wede betam merte ena kelel ena tenama yehone megeb new yasayeshen ejeshe yebarek koy emkerewalehu yanchine eyayehu thank you for sharing berechi wede 👌😍
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
በጣም ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሊልዩዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching 😍
@keludishow
@keludishow 3 жыл бұрын
ቤቲዬ ውዴ በጣም የምወደው ጤናማ ሮል ሊጡ ቀላልና ጤናማ ነው ፐርስሊው ሊጥ ውስጥ መጨመሩ በጣም ልዩ ያረገዋል ቆንጆ አቦካክ👌 ከድንቹ ጋር የጨመርሽው ግብአቶች ሁሉ በጣም ምርጥና ተወዳጅ ናቸው እውነትሽን ነው ቤቲዬ ቀለል ያለ ጤናማ ሮል ነው ጉደኛ ነው😍 ይሄንማ መሞከር አለብኝ አሁኑኑ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😍
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ባለሙያ ከአንቺ ብዙ እጠብቃለሁ ሰላካፈልሸኝ አመሰግናለሁ ወዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ቤቲዬ እንደሀሌም ልዩ ስራ ነው ያሳየሺን በጣም ጤናማ እና እሚጣፍጥ ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሺን ተበልቶም አይጠገብ ይሄማ እጅሽ ይባረክ ልዩ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ቤቲየ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኤልሲዬ ሰላም ነው ጠፍተሽ ሁሌ አስብሽ ነበር በምን ልፃፍልሽ ብዬ ነው እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
Wow Betiye it looks so yummy and healthy thanks for sharing
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሁስኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@weloambaseltube5796
@weloambaseltube5796 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ በርቺ ዉደ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው የእንቺም ሰላም ይብዛ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
wow betam konjo nw bettye ijish yibarek 🥰🥰👍👍👌👌😋😋 yummy
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኢምራንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ላይክ ሼር ወዴ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው👌👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ዘልዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@selambelay9424
@selambelay9424 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ይሞከራል ውዴ።
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@HulegebTube
@HulegebTube 3 жыл бұрын
leyet yale ye spring roll aserar new yasayeshn , andande ketelemedew weta belo memoker berasu arif new, yetetekemshachew gebehatoch tenama kemehonachewm belay menm aynet yehensesat tewqaseho selelelew lesomegnochem yehonall enamesegnalen 😋👍
@EskediStyle
@EskediStyle 3 жыл бұрын
Love your recipe. It looks so tasty. This is different preparing from what I know. It's a good snack for adults and kids. Thank you for sharing this with dear. I will try it for my family.
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
ቤቲዬ ልዩ ነው 👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ማራኪዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@weloambaseltube5796
@weloambaseltube5796 3 жыл бұрын
በርቺ ዉደ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@ethgamer2115
@ethgamer2115 3 жыл бұрын
Betam konjo aserar new enmokerewalen ejesh yebarek 👍👌♥️♥️♥️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ፋናዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@selamwale2500
@selamwale2500 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላምዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@enawgatube
@enawgatube 3 жыл бұрын
Wwe betam yemgerm yemamer new akerareb berasu betam gerame new sayewet yasegomjal betam akerareb berasu yasasal tebarke wedy
@mudis7458
@mudis7458 3 жыл бұрын
Yummy spring rolls tnx sis,,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሙዲዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching Betiye🥰
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
መሲዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Thank you sharing Betya I love the way you show us it’s nice and easy 👌🏾👍🏾🤩❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ምስራቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
Woowww Betty yene balemoya betam Arifinew berichi like
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አቦነሽዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@bettyktube9586
@bettyktube9586 3 жыл бұрын
It looks so good, gobez!
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ረከቦትዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 3 жыл бұрын
Betiye yene balmoyal,merit new ,demo tenama😍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@fatumamohammad1922
@fatumamohammad1922 3 жыл бұрын
Bataam yamral wedde 🙏👍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ፋጡማዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@Emantube19
@Emantube19 3 жыл бұрын
በርቺ ቤቲ ድንች ሰዪ አመረኝ ቤት ልግበነ ቀቅለለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኢማንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 3 жыл бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🇪🇹❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@የልጆችአለም-ፈ5ረ
@የልጆችአለም-ፈ5ረ 3 жыл бұрын
wow wow beteseb enhuna
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
Wow btam konjo adrgshe now ysrashew egeshe yebarek sher 😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ነው የማመሰግነው🙏 🧥❤️🌼❤️🧥
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen Betty konjo new
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አሜንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@rafiaddistube6276
@rafiaddistube6276 3 жыл бұрын
Nice 🤗
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤
@siif21youtube43
@siif21youtube43 3 жыл бұрын
siyamer degmo Betam konijo New Berchi
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሲፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ቤትዋዬ Watching
@almazhaile3480
@almazhaile3480 3 жыл бұрын
👀👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
አልማዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@meymunatube9849
@meymunatube9849 3 жыл бұрын
በቃ ልሞክረው
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
መይሙናዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
like
@ሀያትየደሴዋዩቱብ
@ሀያትየደሴዋዩቱብ 3 жыл бұрын
እደማመር ሀባይብ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏❤️
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
Watching
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 54 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 47 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН
Revealing the Original Baba Ganoush and Mutabbal - 2 Delicious Eggplant Mezze
7:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН