ፎቅ ላህም ማል ኢሽ እሩዝ በስጋ ከላይ የዱባይ አሠራር ግን ሁሉም አረቦች በፍቅር የሚወዱት ዋውውው ነው

  Рет қаралды 33,084

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@zdman-kp1xf
@zdman-kp1xf 3 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ነሽ ካንች እያየሁ ስሰራ በጣም ይደሰታሉ አረቦቹ ብቻ ብዙ ምግብ ተምራለሁ አመሰግናለሁ እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርችልኝ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@ለእውነትኑር
@ለእውነትኑር 5 жыл бұрын
ጎበዝ መሻአላህ ብያለው ቀጥይበት ብዙ ሰው ካንች ይማራል።
@endalealemayehu3092
@endalealemayehu3092 5 жыл бұрын
የምት ሰሪያችው ምግቦች በጣም ጥሩ ናችው ግን በቪድዮ ምት ለቂው ለአሩቦች ነው ወይስ ለኛ ለሀበሾች የምትጠቀሚው በብዛት አረብኛ ነው
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 5 жыл бұрын
Bezu gize eko tenageralech arebegna yemitekemew amaregna lemayichlu lijoch new bilalechi mare
@meronwoldemariam4721
@meronwoldemariam4721 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን እህቴ 🥰 እኔ ብሞክረው ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን በአብዛኛው የቅመሞቹን ስም በአረብኛ ስለጠራሽው አስቸጋሪ ሆነብኝ ለምሳሌ ዘፈራ ምንድን ነው??
@emanemu7114
@emanemu7114 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቆንጆ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ ትግስት እህቴ ቪድዬችሽን ለማሣጠር ሞክሪ
@yennygebre9216
@yennygebre9216 5 жыл бұрын
ቅመሞቹን በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ አስተርጉመሽ ብትነግሪን ጥሩ ነበር አረብኛ የማንችለው ግራ ገባን እኮ sister
@fatumaadem4889
@fatumaadem4889 5 жыл бұрын
Me too gera gaban
@tsegaweldezion3551
@tsegaweldezion3551 5 жыл бұрын
Kerfa, hile,kurunfel 1feri went 2 enzi yeshye qemem lilawe degmo denbelale,kundo berberie,kemune ,ena kakae derq lomi,lweze weym file,zebibe enzi enzi nachwe. Ketlune gn alwekutem.
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ 5 жыл бұрын
ሰርቸ አመሰግንሻለሁ ነገ ኢን ሻአ አላህ መዳምዬ ከልራይ ከሰራይም እርፍ አልኩ
@ኢትዮጺያኑሪልኝለዘላለምመ
@ኢትዮጺያኑሪልኝለዘላለምመ 5 жыл бұрын
ዛሬ ፋጣየር በጅብንሺን ሰርቸው ለኛክዋን ሳይተርፍ ሙጥጥ አድርከው በሉት ማሻ አላህ ነው
@z34-p9t
@z34-p9t 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሩ ግን የኔ ሰውዬ እንድ አይነት አስራር አይወድም የደፈብሸል
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ዋውውውው ሚሚዬ እንዴት የምራል በጌታ እጅሽ ይባርክ
@melimeli1267
@melimeli1267 5 жыл бұрын
የኔቆጆ በጣም ጎበዝና ባለሙያነሽ አድናቂሽ ተከታይሽነኝ በርች ለብሪያኒና ለከብሳ የሚሆን ቆጆቅመም ምድነው ንገሪኝ ወደኢትዮጲያ ይዜለመሄድፈልጌነው
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
wow ውዴ አሪፍ ነው ነገ እሰራለቸዋለው
@pinkiyeabsitota5670
@pinkiyeabsitota5670 5 жыл бұрын
yene konjo tebarekilegn, betam gobez nesh. ..Ayizosh medihaniyalem yerashin nuro yisetishal
@liniagedfaw3391
@liniagedfaw3391 4 жыл бұрын
Pinki Yeabsitota። brtam arf naw aserarsh dase yelali
@አምላ
@አምላ 2 жыл бұрын
በረቺ የኛ ባለሙያ
@lovelove-of7io
@lovelove-of7io 5 жыл бұрын
Wow new tigye gubez belmoya nesh fexariy ijishen yebrkaw
@Samira-q8o
@Samira-q8o 2 ай бұрын
በርቺ እናመሰግናለን
@HiFi-f6l
@HiFi-f6l 4 ай бұрын
ዋውውውው👌👌
@hhy197
@hhy197 4 жыл бұрын
Mamayi ayezosh yalefena yaraseshen yamare noro yesateshal fatariy wanaw seber new lassw lege ayezoshe gobezi
@fathimadxb4837
@fathimadxb4837 2 жыл бұрын
እሩዙን እሁለትቦታነውደየምጨምሪው
@የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
@የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ አላህ ለአገራች ያብቃን በሰላም
@analyyalow6308
@analyyalow6308 4 жыл бұрын
ዋው በርች እህቴ
@kewlet8459
@kewlet8459 5 жыл бұрын
Konjo new gen kememochun be English or Amharic negerne
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Ай бұрын
Tigiya Tebarki❤
@ethiopia5992
@ethiopia5992 5 жыл бұрын
*ማሻ አላህ ማር በርቺ እኔንም ባለሙያ አደረግሽኝ*
@elsaabrham8033
@elsaabrham8033 5 жыл бұрын
እህቴ ስለምታሳይን እውቀት ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ፤ ነገር ግን ለምን አገርሽ ገብተሽ በትንሽ ነገር ከፍተሽ ምግብ እየሰራሽ አትሰሪምበሰው ቤት ጉልበትሽ ከሚያልቅ በርግጥ ስለራስሽ ካንቺ በላይ የሚያውቅ የለም ግን የመሰለኝን ነው
@የስሚር
@የስሚር 5 жыл бұрын
እኤ የኔም ጥያቄ ነው ብዙ ግዜ ኮመንት ጽፍላታለው በዛ ላይ ብዙ አመት ቆይታለች አረብአገር ካልተውሽው አይተውሽም
@najeebanajeeba2774
@najeebanajeeba2774 5 жыл бұрын
ዋዋ ማር ሰውቼ ማግብሽን በእውነት በጣም ዮዱትላ ትበረኪ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛዉ እህት ብዙነገር ተምሪያለሁ
@najeebanajeeba2774
@najeebanajeeba2774 5 жыл бұрын
ቆይ እንዳዚ ምርት ምግብ ስስሪ ደወዛሽ ስንት ነው
@wisdomhighlights
@wisdomhighlights 4 жыл бұрын
The Cagu nuts you said in Arabic it's called Cashew nuts in English. Almost similar.Thank you!
@MohammedIbrahim-dk2bz
@MohammedIbrahim-dk2bz 5 жыл бұрын
ዘፈራ እና ማይ ወርድ ????? ምን ይ ባላል አማርኛ
@marthaberhanu1718
@marthaberhanu1718 4 жыл бұрын
Can you tell us the spice you used in English
@ኢትዮጺያኑሪልኝለዘላለምመ
@ኢትዮጺያኑሪልኝለዘላለምመ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለነገ ማፍጠሪያ እሰራዋለሁ
@yehararnafaki7141
@yehararnafaki7141 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነሺ
@Samira-q8o
@Samira-q8o 2 ай бұрын
ውዴ ቅመሞች መጀመሪያ ስጋ ላይ ስለተጠቅምሽ አይበዛም ስትደግሚው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 ай бұрын
ውዴ አይበዛም
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 5 жыл бұрын
Betam konjo new gn l desetu yzegne 😂😂manesasaya yelem b beret yemetamaseywu😳😳😳
@አዲስአለም-ወ8ጨ
@አዲስአለም-ወ8ጨ 5 жыл бұрын
ዋውባለሙያነሺጌታይባርክሺበአማረኛለመናገርሞከሪ
@enatagrietube9721
@enatagrietube9721 4 жыл бұрын
ድባይነበርኩ ስሙመችቡስ ይባላል
@zenetmememohammad9904
@zenetmememohammad9904 4 жыл бұрын
በዶሮ መስራትይቻላል
@yezichayele7635
@yezichayele7635 5 жыл бұрын
Hey translate the spices name to amharic,or English
@mominamomina4610
@mominamomina4610 2 жыл бұрын
Eko.araboch.meche.sira.ato.newu.isun.yemayu.kanasu.lamida.lenesu.menager.ere.yidebirali.arebang.tizebarikalechi
@cell5446
@cell5446 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች
@buzebizuye5224
@buzebizuye5224 5 жыл бұрын
Geta Yiberkish Tigiye Yene Marr
@hayatkeder5961
@hayatkeder5961 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ የኔ ማር 😘😘😘
@mulumohammad4773
@mulumohammad4773 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፈ
@fatumakassawfatumakassaw2291
@fatumakassawfatumakassaw2291 5 жыл бұрын
የኔቆንጆዛሬአገርሽናፍቆሻልመሰለኝ
@helengebremichel708
@helengebremichel708 4 жыл бұрын
O'Shea
@tub2700
@tub2700 4 жыл бұрын
እረ የቅመሙ ብዛት ያሳትር
@workeneshayalew4013
@workeneshayalew4013 5 жыл бұрын
ጡሩ ነው ቅመሞቹን በአማርኛ
@tena319
@tena319 4 жыл бұрын
btam gobz
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 5 жыл бұрын
Gn Ethiopia lemen ristorante anekefetem 2scenm gn ene mnm meserat alscelem😂😂
@emuyaabatebaya3593
@emuyaabatebaya3593 Жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw Жыл бұрын
የጨት ማማሰያ ተጠቀሚ
@ziyadabilal2338
@ziyadabilal2338 5 жыл бұрын
ዋዉነው እህት አለም
@pinkiyeabsitota5670
@pinkiyeabsitota5670 5 жыл бұрын
zefera mindenew?
@fatumaadem4889
@fatumaadem4889 5 жыл бұрын
Ya rice color yamisataw naw maselen
@hahabbbb
@hahabbbb 4 жыл бұрын
Gabze zamnshe yebarake
@tena319
@tena319 4 жыл бұрын
enzamd
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 жыл бұрын
ይቅርታ ይህ ግን መጂቡዚ ነው እንጂ ብሪሀኒ አይደለም
@SaraSara-gk4vj
@SaraSara-gk4vj 5 жыл бұрын
Egzabhere egeshne yebarekwe
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጘ8ቨ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጘ8ቨ 5 жыл бұрын
አለባበስሽ ይመቻል ታድለሽ ኢሊፎርም የለም
@ሂወትአየለየሸዋ
@ሂወትአየለየሸዋ 5 жыл бұрын
በጠም እናመስግናለን
@hayimyemariyam8704
@hayimyemariyam8704 5 жыл бұрын
Tege mar gobez❤👍👍
@ከመስቀሉሰርነውአድራሻዬ
@ከመስቀሉሰርነውአድራሻዬ 5 жыл бұрын
ዛሬ ለስራ ነው
@EsmilAbdu
@EsmilAbdu 4 ай бұрын
መግሉባ
@الال-م5غ6ظ
@الال-م5غ6ظ 5 жыл бұрын
Good 👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@ehitemaryamselam9531
@ehitemaryamselam9531 5 жыл бұрын
Lemin arbina tklakyaleshe
@mominamomina4610
@mominamomina4610 2 жыл бұрын
Ere.arebenga.atakelakiy
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
በጣም ውውውውውዋነው ያን ባለሙያ 😘😘😘
@rakkonnamidhemallebiyyabah4247
@rakkonnamidhemallebiyyabah4247 5 жыл бұрын
Tg web enamsegenalen
@እግዛቢሄርይመስገን
@እግዛቢሄርይመስገን 5 жыл бұрын
በጣም ቆጆነው በርች
@ziyadabilal2338
@ziyadabilal2338 5 жыл бұрын
ዋዉነው እህት አለም
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
ለዛ
Рет қаралды 65 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 806 М.
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,1 МЛН
አፍላ ፍቅር 70 - School life /ስኩል ላይፍ/
45:51
Liyu cinema
Рет қаралды 31 М.
መንዲ በስጋ(መንዲ ብለሀም) Arabian lamb mandi
5:45
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 30 М.
ሩዝ ከበግ ስጋ ጋር/Rice with lamb
12:14
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 34 М.
መርጉግ ላህም ዋና ምግብ ነው
14:12
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 26 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18