ቀናተኛሽ ሙሉ ፊልም - Qenategnash New Ethiopian Movie 2021

  Рет қаралды 244,637

Salkan Tube

Salkan Tube

2 жыл бұрын

New Ethiopian Movie 2021 - ቀናተኛሽ ሙሉ ፊልም - Qenategnash Full Amharic Movie 2021 don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
#EthiopianMovie
#Qenategnash
#SalkanTube

Пікірлер: 188
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
ከአድማስ ባሻገር መፅሀፍ የተወሰደ ነው። ካነበብኩት ቆይቷል፣ ትረካውንም መአት ግዜ ነበር ያዳመጥኩት። አበራ ወርቁ ደስ የሚለኝ ካራክተር ነበር። እዚህ ላይ ሄኖክ ብለው ቀይረውታል።
@Nunutiii
@Nunutiii 2 жыл бұрын
በትክክል እኔም ይሄን ኮሜንት አይቼ ረጂም አመት ያነበብኩትን መፅሀፍ ወደኋላ ፈልጌ አነበብኩት እዉነት ነው
@merimamo3963
@merimamo3963 2 жыл бұрын
Gin kefelewet yehon le tsehafiw
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
@@merimamo3963 ፀሀፊው በአሉ ግርማ ይባላል። ከዚህ አለም በሞት የተለየው የዛሬ 37 አመት ነበር። ከቤቱ እንደወጣ ነበር የቀረው። ደርግ ገሎታል ተብሎ ነው የሚታሰበው "ኦሮማይ" የሚባል ደርግን የሚያወግዝ መፅሀፍ ፅፎ ስለነበር። እዚህ ፊልም ላይ ደራሲ "በአሉ ግርማ" ብለው አላሉም፣ ደራሲ "ዘካርያስ ወንዲፍራው" ነው ብለው ያሉት። ደግሞ እኔ ይሄ ፊልም ከአድማስ ባሻገር የተወሰደ መሆኑን ያወኩት ወዲያው ነው። ሄኖክ ገላውን እየታጠበ፣ ጓደኛው በሩን አንኳክቶ "ከውሽሞችህ አንዷን መስዬህ ደነገጥክ እንዴ?" ሲል፣ በቃ ወዲያው ከአድማስ ባሻገርን አስታወሰኝ እና ወዲያው ከዛ ቀጥሎ የቀጠሉት ንግግር ከአድማስ ባሻገር የተወሰደ መሆኑን አረጋገጠልኝ። የዛሬ 16 አመት ነበር መፅሀፉን ያነበብኩት። ትረካውም የዛሬ 16 አመት በኢትዮጲያ ሬድዮ ከመፅሀፍት አለም ፕሮግራማቸው ላይ ይተላለፍ ስለነበር ቀድቼው ነበር። እጅግ በጣም አሪፍ አርገው ነበር የተረኩት።
@mohammedasrar9079
@mohammedasrar9079 2 жыл бұрын
በአሉ ግርማ ከአድማስ ባሻገር.....
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
ደግሞኮ ቆራርጠው ቆራርጠው እውሁን በነሱቤት አራዳ መሆናቸው ነዉ ክክክክ
@woldegebriel95
@woldegebriel95 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የ ደራሲ ባአሉ ግርማ ከአድማስ ባሻገር ሙሉ በሙሉ የተገለበጠ ለደራሲው እውቅና ያልሰጠ ትልቅ ሌብነት ነው ማፈሪያዎች ናችው
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 2 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን አደርሳችሁ ለመስቀል በአል አገራችን ሰላም ያድርግልን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️❤️👏
@tenatena5566
@tenatena5566 2 жыл бұрын
amen
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@selamawit_28
@selamawit_28 2 жыл бұрын
Amen enkun abro adersan🙏🙏🙏
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@edenabate4997
@edenabate4997 2 жыл бұрын
እህህህህህ እር የወገኔ ስቃይ አመመኝ ፍጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 2 жыл бұрын
አብይ ስልጣን እስካል ለቀቀ ኢትዮጵያ እናቴ ሠላም አትሆንም /
@truth2232
@truth2232 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@truth2232
@truth2232 2 жыл бұрын
@@ahmedhassan6097 ውሸታም ወያኔ
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 2 жыл бұрын
@@truth2232 አረ ተው ሳልፍልግ አታስቀኝ : ወያኔ ምንማለት እንደሆነ አላውቅም : ለነገሩ ደንቆሮ ዘረኛነህ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 жыл бұрын
እደው ከፍት በሎኚል ሰው አልወጣልሸ ብሎኛል ሳልፈልጋቸው ይቀርቡኛል ሰፈልጋቸው የለም ብቻ ፈጣር ሰላለኝ እፅናናለሁ
@tube2569
@tube2569 2 жыл бұрын
አብሽሪ ሰው እና ጥላ እንዲ ነው ፀሀይ ሲኖር አሉ ጨለም ብሎሽ ስፈልጊያቸው የሉም ፈጣሪሽን ብቻ እመኝ ከሱም ፈልጊ ❤️❤️
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
አይዞሽውደ ፈጣሪ አይክዳን ከሰው ምንም አይጠበቅ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 жыл бұрын
@@tube2569 ትከከል እህተ እሸ
@mmadura1232
@mmadura1232 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔእህት እኔም እዳቺ ነኝ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ፈጣሪ አለን እሱ ሁሊም ከኛ ጋር ነው
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 жыл бұрын
@@mmadura1232 እሸ እህት አይ ዞን ዋናው ፈጣሪነው
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ዋው እቺ ልጅ አልተቻለችም ብቃቷ የዘመኑን ሴት ተዋናዮች በለጠቻቸው ለኔ 1ኛ ነች ሉሊት ፍቅር ሀይል ነው
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ኧረ መቸ ነው የሚለቀቀው የፍቅር ጥግ ??
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
አልተሰራም መሰል ፊልሙ
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 2 жыл бұрын
@@hanahosaye9480 ክክክ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው ተሰርቆ ካልሆነ በጣም ነው የወደድኩት ሉሊት ምርጥ ልጅ ነች
@zhara1212
@zhara1212 2 жыл бұрын
ከአድማስ ባሻገር መፅሃፍ ታሪክ ነው ዋው እስኪ ልጨርሠው አጨራረሱን እደት ያረጉት ይሆን እድ መፅሃሁ ሊለያዩ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀገሬን አስባት 😭😭 አረ በቃችሁ በለን ቸሩ መድኃንያለም 🙏🏿🙏🏿😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@kokebendale6936
@kokebendale6936 2 жыл бұрын
የበአሉን ግርማ ከአድማስ ባሻገርን በፊልም አሳዩን ደስ ይላል መፃፍ ከነ አፃፃፉ በራሳችን አፍ ስናነበው ደስ ይላል እንጂ
@AmexDend
@AmexDend 2 жыл бұрын
ለምን በዓሉ ግርማ የጻፈው ከአድማስ ባሻገር ብላችሁ ኣልጻፋችሁም? ይህ ስርቆት ነው።
@mommom3462
@mommom3462 2 жыл бұрын
ካድማሥ ባሻገር ወደ ፊልም ተቀይሮ ሳየው ገረመኝ ግን ትንሺ ስሜቱ አልወጣም ፊልሙላይ መቀዝቀዝ በርቱ
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 2 жыл бұрын
19:00 ቤተሰብ ተስብስቦ በዓልን አንድ ላይ ስያከብር እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ሀጋራችንን ሳላም ያድርግልን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤❤
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
💗💗💗💗
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@kerima4302
@kerima4302 2 жыл бұрын
ከአድማስ ባሻገር ከመፅሐፍ ወደ ፊልም አሪፍ ነው
@sisayneri6251
@sisayneri6251 2 жыл бұрын
ከአድማስ ባሻገር ወደ ፊልም መቀየሩ መልካም ሆኖ ሳለ ፊልም ተሰረቅን እና በኮፒ ራይት ተቸገርን እያላችሁ ለደራሲው እውቅና አለመስጠት በጣም ነውር ነው።
@zahramohammed1957
@zahramohammed1957 2 жыл бұрын
ቀጮየ ያለበት ፊልምኮ ስመቺ
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Wow betam Arif filem new enameseginalen Wed Ethiopiawyan fiteh lehagerachin 😭😭😭😭😭
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ ከአድማስ ባሻገር በፊልም ማዬታችን ገራሚ ነዉ ነገር ግን ከወጣቶች በበለጠ አንጋፋ ተዋናዮች ቢሆኑበት አሪፍ ነበር ለምሳሌ አለማየሁ ታደሰ ሳምሶን ታደሰ ቤቢ ሽመልስ አበራ ሌሎቹም ቢሳተፉበት መልካም ነበር ግን ግሩም ነዉ ወደነዋል
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
በዛላይ ደግሞ ሰአቱን ቢያረዝሙት ቢያንስ 2:00 ቢሆን እንዴት ውብ የሆነ ስራ ይወጣው ነበር
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ምንም አይልም አሪፍ ነው በርቱልን ተዋንያናችን አሌቅሶ አድናቅህ ነኝ 🙏
@user-ph4ym4fi1k
@user-ph4ym4fi1k 2 жыл бұрын
የፍቅር ጥግ አረ ልቀቁልን ልባችንን አንጠልጥላችሁት ቀራችሁ
@yrgg1047
@yrgg1047 2 жыл бұрын
Betam betam asetamari kemagara yalewa ba sewa lija hiwota wesata yamagatama ewnta yalewa film new 👌 ❤
@habtshmama3189
@habtshmama3189 2 жыл бұрын
Ene demo huletegna le hagerachin selam berket teninet
@mihirets4072
@mihirets4072 2 жыл бұрын
This is a book,its amazing(ከአድማስ ባሻገር )
@saratesfaye2145
@saratesfaye2145 2 жыл бұрын
Betekekel
@user-bs5ub4fl5d
@user-bs5ub4fl5d 2 жыл бұрын
በያለንበት ፈጥሪ ይጠብቀን ቤተሰቦቻችንንም
@estifanostamiru7107
@estifanostamiru7107 2 жыл бұрын
Betam arif film nw,.plz endazi ayenat besal hasab yalew film akerebulen,be fikir menor kaltechale be selam meleyayeten yemimasel negar yelam,anjet ares film wowwwwwwwww🙏🙏🙏
@asterarayaaraya6943
@asterarayaaraya6943 2 жыл бұрын
I can't wait ur movie Actor Alemseged tesfaye
@abdiqanimohamed1119
@abdiqanimohamed1119 2 жыл бұрын
From🇸🇴 I like this film
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነዉ በሩ 🌹👌
@Tube-br1ke
@Tube-br1ke 2 жыл бұрын
በስልካችን በቀላሉ የኢንተርኔት ፍጥነት ለማስተካከል የሚረዳ ጠቃሚ መረጃ ይዘናል ይቀላቀላሉን በብዙ ያተርፉበታል!!!!
@mbeyene6531
@mbeyene6531 2 жыл бұрын
kadmas bashager Copy right shall be reserved, it was written by Be'alu girma, but not by Zekarias wendifraw.
@bastianme6339
@bastianme6339 2 жыл бұрын
ደራሲ በዓሉ ግርማ ብላችሁ ትንሽ እንኩዋ አክብሮት ብትሠጡ ምን ይላችሁዋል…. ነዉር ነዉ በጣም
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Salkan Thanks Agerachnn Selam yargln Egzabehir Amennnnnnnnn
@alruwili4900
@alruwili4900 2 жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን ለሀገራችንም እንደዚያው ሠላም ትሁንልን ሀገራችን ዙሮ መግቢያችን ያረብ
@chachamedia11
@chachamedia11 2 жыл бұрын
እኔ ግርም ያለኝ የዘካርያስ ወንድ ይፍራው ማለትም ደራሲ ተብዬው ነው ለካ እንዳንተ አይነት ቀፎ ጭንቅላት ተሰብስቦ ኖሯል የሀገራችን ፊልም ዘወትር እያሽቆለቆለ ሚሄደው ይሄ በአሉ ግርማ የፃፈው ከ አድማስ ባሻገር የተሰኘ መፃፍ ነው!!!ምናለ ታሪኩ አስተማሪ ከሆነ በህጋዊ መንገድ ሳትሰርቁ ከነ ታሪኩ ከነ ርዕሱ ከነ ባለቤቱና መታሰብያነቱ ብታወጡ በሰው ስራ ልክበር ባይነትን የመሰለ ድድብና የለም ጭንቅላታችሁን ተጠቅማችሁ እንደ በአሉ ታሪክ ስሩ እንጂ አትርመጥመጡ ።ተዋንያንስ የቅጂ ስራ ስትሰሩ ለምን እንዴት አትሉም ?ወይስ ሚያነብ ተዋናይ የለም እጅግ በጣም በስራቹ አፍረናል ሌቦች
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-pl8pv8wm7n
@user-pl8pv8wm7n 2 жыл бұрын
ሀራፍ ነው
@MaryMary-sk4uo
@MaryMary-sk4uo 2 жыл бұрын
very good movie, but the background music is to loud
@amhasilassieberhanu2037
@amhasilassieberhanu2037 2 жыл бұрын
kea Addmas bashager or ...one of bealu girma's novel. good start!
@user-ln4ck6gj6u
@user-ln4ck6gj6u 2 жыл бұрын
ስልክ ሲደወልላት 28ደቂቃከ51ሰከንድላይ ስልኩን hanok ብላነው save ያደረገችው 33ደቂቃ ከ58ሰከንድላይ henok ብላ ቀየረችው Jtv remote አላያቸውም ይከተክታቸው ነበር
@onelove7063
@onelove7063 2 жыл бұрын
👏👏👏😂😂
@hanneybissaso945
@hanneybissaso945 2 жыл бұрын
እኔም በደንብ አይቼው ነበር ይሔንን ሲን ልክ ነህ የኤዲተሩ ስህተት ነው ማስተካከል ነበረበት
@chalealem143
@chalealem143 2 жыл бұрын
ፍትህ ለመላው ኢትዮጵያዊ ህዝብ
@tntgeneral896
@tntgeneral896 2 жыл бұрын
yeteshale acting,yeteshale cinimatography, yeteshale yetarik awekaker mesrat yigebaw neber.....bizum alwededkutim gn bertu
@user-ll1mp3ip5q
@user-ll1mp3ip5q 2 жыл бұрын
ልጇቷ ጎበዝ ተዋያናያን ነች ትውንዋዋወች
@amelework8204
@amelework8204 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ራያ ህዝብ😭😭😭
@davehu4264
@davehu4264 2 жыл бұрын
ተዋንያኑ ለብር ብቻ ሲሉ የተሳተፉበትና ደረጃውን ያልጠበቀ ስራ ነው፤፤
@bezawitgirma2638
@bezawitgirma2638 2 жыл бұрын
ወይ እናተ ካድማስ ባሻገር የሚለውን መጽሀፉፊልም ሰራቹህት መስራቱንስ ስሩት ግን የታሪክ ፍሰቱን አልተወናቹህትም ሲነበብ እኮ ልብን ያጠለጥላል ፊልሙ ግን ዝም ብሎ ነው መፅሀፉ ላይ ያለቱ ገፀ ባህሪወች ረጋ ያሉ ንግግራቸው የሚያስቀና የቃላት አጠቃቀማቸው የሌለ ነው እስቲል ሻውር የሚወስደው ተዋናይ ቆሞ ሳይሆን በገዳ ውስጥ የሞቀ ውሀ ሞልቶ ገዳው ውስጥ በጀርባው ነው የተኛው በጀርባው የተኛበት ምክንያት ጀርባውን ማሸት ስለማይወድ ነው አይ ፊልም
@mickydire8260
@mickydire8260 2 жыл бұрын
ከአድማስ ባሻገር ከሚለው መፅሀፍ copy paste የተደረገ ነው
@user-lb8tv8if3f
@user-lb8tv8if3f 2 жыл бұрын
Ke Ademase Bashagere Mesehafe Yetewesede Arife New Edezihe Senayewe Degemo Teru New
@miminegni6090
@miminegni6090 2 жыл бұрын
@hayat koo arif newu bertu
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሉሊትዬ 💝💝💝ንግሥቷ 💝💝💝💝ሁሌም አንደኛ ነሽ #my No 1 ትችያለሽ 🌹መሐደር አሰፋን ትተኪያለሽ 💝
@dawitabrham2832
@dawitabrham2832 2 жыл бұрын
nice movies
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 жыл бұрын
የፍቅር ጥግ በማስታወቂያ አጓጓሀን አለም
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 2 жыл бұрын
እንደኔ ያኃኃው ማነው የፍቅር ጥግ
@lubelube1391
@lubelube1391 2 жыл бұрын
Dasiyilaliiiii wow batem taserituwali
@derejekassaye3121
@derejekassaye3121 2 жыл бұрын
ርዕሱን መቀየር አግባብ አልነበረም(ከአድማስ ባሻገር)
@user-oh9ku1tz9h
@user-oh9ku1tz9h 2 жыл бұрын
ዋው በቃ 💚💛❤️👏
@user-kr8zf9xr3s
@user-kr8zf9xr3s 2 жыл бұрын
ዋው
@bzuyebzuye5614
@bzuyebzuye5614 2 жыл бұрын
አርፍነዉ ግን ፍትህ ለወሎህዝብ 😭😭😭😭
@bekurelesanat
@bekurelesanat 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁም በአይነታቸው ለየት ያሉ ፕሮግራሞቻችን ላይ በቻናላችን ተጋብዛችኋል
@abdulhade7134
@abdulhade7134 2 жыл бұрын
እንቅልፊ መጣ ታልጨረሰዉ 😔😔😔
@zewduadissie7431
@zewduadissie7431 2 жыл бұрын
😂😂
@hanna9502
@hanna9502 2 жыл бұрын
Ayee yeha segaret mene lemasetemar newo?
@abihailu
@abihailu 2 жыл бұрын
Is it legal not to give recognition to the author? 🤔
@mayadexon6693
@mayadexon6693 2 жыл бұрын
Liki sijamiraw naw yawakut kadmas bashager waw
@honelignmheretu9514
@honelignmheretu9514 2 жыл бұрын
Just give recognition for original author Bealu Girma for his book(ke admas bashager)
@meskerDegefu-lw1pq
@meskerDegefu-lw1pq 9 ай бұрын
"ከአድማስ ባሻገር"😊
@semirmustofa6021
@semirmustofa6021 2 жыл бұрын
The camera was poor also at the ending was not good
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 жыл бұрын
የፍቅር ጥግን ልቀቁልን 😗😗😗
@fregez7187
@fregez7187 2 жыл бұрын
ሌባ ሁላ‼️ እንደራስህ ድርሰት written by ዘካሪያስ ስትል ትንሽ አታርፍም ቢያንስ based on ብለህ ክሬዲት ብትሰጥስ ........ ማፈሪያዎች‼️😭
@aynalem3830
@aynalem3830 2 жыл бұрын
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 2 жыл бұрын
ግራ የገባው ፊልም ግራ አጋቡኝ እኮ 😩😩😩😩
@abditube7845
@abditube7845 2 жыл бұрын
Yezndero film demo menm legbgn alchalem menm leza yelalew diram yemir kwake algn
@fufuimran8749
@fufuimran8749 2 жыл бұрын
Zares 1gna negn selam lehagerachen yehun
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ማማየ አወ ሰአቱ የእንቅልፍ ነዉ ነገ እናየዋለን
@user-bs5ub4fl5d
@user-bs5ub4fl5d 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
እረ ይሄ ፊልም እንዳለ ከመፀሐፍ የተወሰደ ነው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
@Merhaba Gebregzabhre, Centrum Vux S119a elev ከአድማስ ባሻግር ትረካ ላይ ያለውን እንዳለ ነው በፊልም የቀየሩት
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
@Merhaba Gebregzabhre, Centrum Vux S119a elev አዎ በትክክል
@semerafeker7849
@semerafeker7849 2 жыл бұрын
Awoo kadems bashager yebalu germa suf naw
@chachamedia11
@chachamedia11 2 жыл бұрын
ዘረፉት እንጂጂ
@salemamen7170
@salemamen7170 2 жыл бұрын
አረ ኡኡ ዶሮ ወጥ ናፈቀኝ እንደው እዚህ የምበላው እንዳገር ቤት አልጣፍጥ አለኝ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
ኢትዮጱያ ሁሉም ነገር ኦርጋኒክና ፍረሽ ስለሆነ ጣእሙ ልዩ ነው። ለምሳሌ ዶሮዎቹም አዲስ በየቤቱ ታርደው ነው፣ አስተዳደጋቸው ለየት ያለ ነው።
@salemamen7170
@salemamen7170 2 жыл бұрын
@@DirasatLanguage Ewunet newu Enkuwan aderesachihu
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
@@salemamen7170 እንኳን አብሮ አደረሰን! ✝️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🌻🌼🍃🏅❗
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
እንደኔ አትሆኝም የአገርቤት ዶሮ ከእጅ ላይ እንኮን ሽታው አይለቅም በዚህ ላይ ጥሬ በልተው ስለሚያድጉ ስጋችው በጣም ይጣፍጣል እር ተይኝ ዶሮ ቀር አገር ቤት
@mayadexon6693
@mayadexon6693 2 жыл бұрын
Wow book
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
ምንድነው መጨረሻውን ድብልቅልቅ አረጋችሁት ኤጭ እረ ተው ፊልም ስሩ😏😏😏😏
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Enkuan dehna metachu konjo film new Alexo gin meche new yemtwefrew
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 2 жыл бұрын
ኣሪፍ ነበር ግን አጨራረሱ .....
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
በቃ ነገ እናየዋለን
@abdukadir3597
@abdukadir3597 2 жыл бұрын
እናንተ ቀጠሮ ያዙ ለነገ እኔ አሁን ልሹፈው
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 2 жыл бұрын
Please at least give some credit for the book writer. This is “Le Adams bashager” book
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 2 жыл бұрын
we are waiting yefkr tg
@ytmusic4713
@ytmusic4713 2 жыл бұрын
"zer ke hager belto kef belo sitay sew kebrun teto bebharu be zeru sidag mn yewdekn meslo bitayem ken chelmo ayker yengal keftosh endalay "
@user-rl8ex6uy2r
@user-rl8ex6uy2r 2 жыл бұрын
ሰላሞ ይሁን ለኢትዮጵያ
@fatmehmohammed6208
@fatmehmohammed6208 2 жыл бұрын
ሠላምነው
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 жыл бұрын
ለምን ተለያዮ መጨረሻው ሲያስጠላ
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@ferehiwet_bereeket1069
@ferehiwet_bereeket1069 2 жыл бұрын
Ekilife meta nege liyawu 😌
@user-dn3fd8qq2m
@user-dn3fd8qq2m 2 жыл бұрын
ልየው እስኪ
@lakecheehadalo8204
@lakecheehadalo8204 2 жыл бұрын
detsu bezu ayesamami
@user-cv4yd3hb7n
@user-cv4yd3hb7n 2 жыл бұрын
እስኪ ልያው
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
አለምሰገድስወድህ
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!"!'!
@tewodroszewld9427
@tewodroszewld9427 2 жыл бұрын
ke admas bashager mestehaf yetewesede new le mehonu tekisachuhal balebietun weyis serkachuh new
@xg3ch318
@xg3ch318 2 жыл бұрын
Ke adimas bashager yetwesede Yane yemsele metsaf bikerbachus tish
@user-zu6ls8zq8n
@user-zu6ls8zq8n 2 жыл бұрын
አረ ልቀቁልን
@jaalanneekadiir2244
@jaalanneekadiir2244 2 жыл бұрын
Hanchi wusha caltu matifo sem new
@enyewdan1660
@enyewdan1660 2 жыл бұрын
ከአድማስ ባሻገር
@Tube-kh3rj
@Tube-kh3rj 2 жыл бұрын
yabeda nw
ህሊና ድራማ ክፍል 5 - Helina Drama Part 5
32:43
Salkan Tube
Рет қаралды 8 М.
Зу-зу Күлпәш. Стоп. (1-бөлім)
52:33
ASTANATV Movie
Рет қаралды 698 М.
Зу-зу Күлпәш. Тайм аут. (3-бөлім)
43:54
ASTANATV Movie
Рет қаралды 418 М.
ሳትዳር ሙሉ ፊልም -SATIDAR Full Amharic Movie 2021
1:35:42
አስረሳኝ ሙሉ ፊልም - Atersagn Full Ethiopian Movie 2021
1:17:01
የ ዕድለኛ አንድ | Ethiopian Film
1:26:02
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 52 М.
Загадочная коробка!
0:36
ТРЕНДИ ШОРТС
Рет қаралды 10 МЛН
спидран по ютуб шортс 66 | Под поезд
0:45
i11ushenka
Рет қаралды 2,8 МЛН
Накормила депутатов 😅 #сериал #топ
0:56
Топ по Ивановым
Рет қаралды 4,5 МЛН
Все я завязал😂#фильм #сериал #кино
1:00
КИНО КРИТИК
Рет қаралды 1,1 МЛН
ОБЫЧНЫЙ ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ 😅 |  #mellstroy #shorts
0:18
🤫
0:15
Nhamnoys
Рет қаралды 22 МЛН