ቀኑን ሙሉ አንቺን ብቻ የሚልበት ዋናው ምክንያት think twice girl

  Рет қаралды 59,813

Wintana Yilma

Wintana Yilma

Күн бұрын

ቀኑን ሙሉ አንቺን ብቻ የሚልበት ዋናው ምክንያት think twice girl #ፍቅር ከዊንታ ጋር እውነተኛ ህይወት እውነተኛ ትዳር እንዲኖራችሁ ማድረግ ይቻላል! www.impact.com/impact2ethiopia@gmail.com/info@impactet.com Tell-+251911776783/912024538
#donkeyEbs-#Seifumiko-#mediaMarcil-#infoInspire-#musicseifuonebs-#AwtarAbol tv-#addisinsightbalageru-#classicslbetoch-#

Пікірлер: 111
@emufewzanethiotube5352
@emufewzanethiotube5352 2 жыл бұрын
አላህ ከሱ የሆነን ፍቅር ይወፍቀን አላህ ካልፈቀደ በኛ ጥረት ብቻ የተስተካከለ የፍቅር ህይወት መመስረት አንችልም 90% ቱ በአላህ ሲሆን 10%ቱ ደግሞ እኛ ሰበቡን ማድረስ ነዉ አላህ ካልፈቀደ አሳዳጅና ተሳዳጅ ሆኖ መኖር ነዉ
@user-hj8zy7pg1x
@user-hj8zy7pg1x 2 жыл бұрын
ስብሀነላህ ትክክል
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Tikikil hule dua adirigi hulem mawok yalebin memar rasachinin mekeyer new ♥ kefi bilesh gubitalay mekemet alebish.
@tsegrdamesfint9513
@tsegrdamesfint9513 Жыл бұрын
ግንኮ ፈጣሪ የሰጠሽን በለመጣርሽ አይሳካም እሱይሰጥሻል አንች ብልህ በመሆን መጠበቅ አለብሽ
@user-qn7nt2pv4j
@user-qn7nt2pv4j 4 ай бұрын
​@@tsegrdamesfint9513ሳህህ
@emufewzanethiotube5352
@emufewzanethiotube5352 2 жыл бұрын
እና ደግሞ ሳቅሽን በጣም እወደዋለሁ ሁሌ ሳቂልን ፍልቅልቋ✌👌
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
እኔ ፋቅር እያሉ ጊዜ ማሳለፍ አልፈልግም ቀጥታ ወደ ትዳር መግባት ነው ምፈልገው ፋቅር ከትዳር በዃላ ነው የሚጀምረው 😍
@bbt911
@bbt911 2 жыл бұрын
Haha🤣🤣🤣🤣🤣
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
@@bbt911 ewunaten new lol😂😂😂
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@et_matrix
@et_matrix 2 жыл бұрын
Edimeshin hedual diros min taderguwu
@mezoonm1027
@mezoonm1027 2 жыл бұрын
ልክ እንዴ እኔ ቁሩጥ 🤭😂😂😂
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 19 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ዉስጤ በጣምሰላምነዉ የኔንዉዱባሌን መዉደዴን ወደድኩት በአራትቀን አድግዜ ብቻነዉ ቀጥታደዉሉ የማወራኚ ለካ አላማዉላይ ስለማተኩርነዉ። ፍልቅልቋ አመሰግናለሁ ትክክልነሽ ለሁሉም ገደብአለዉ።
@user-pj3ry1qk1h
@user-pj3ry1qk1h 2 жыл бұрын
አንደበትሽ ጣፋጭ ነው የምታወጫቸው ቃላቶች መስሕብ አላቸው ዊንቲና
@user-qm3ok9sh9w
@user-qm3ok9sh9w 2 жыл бұрын
ዊንትየ የምገልጥሽ ቃል ኣጣለው ሁሌ ዉብ ፣ቀና ሁለመናሽ ዉብ ነሽ ምክርሽ ሁሉ እዉነት ነው !
@ሰአዲወሎየዋ
@ሰአዲወሎየዋ 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ በተለይ ስደት ያሉ ወዶች ሁሉም ማለት ባይቻል አላማ የላቸውም😌
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
በትክክል
@elsabet8781
@elsabet8781 2 жыл бұрын
የኔ ዊንታ እኔም ያለሁበትን ነዉ የነገርሽኝ ፍቅረኛዬ ቢዚ ነዉና በቃ ታቂያለሽ እማይወደኝ ከእኔጋ ማሳለፍ እማይፈልገኝ ብዬ አስብ ነበር ዋዉ ነዉ ምክርሽ ኑሪልኝ ዊታዬ
@trunashishugute7306
@trunashishugute7306 Жыл бұрын
wowow በጣም እናመሰግናለን በእውነት ሙሉ ሀሳቡ ይሀው ነበር በቀን አንድ ስያውር በጣም ተናድጄ ነበር እሱ ስር ለይ ሆኖ ምሳ ቁሪስ እራት ሰአት በቻ ነው ምየዋርን ለካ ገባን 🥰🥰🥰🥰🥰
@tenshmam9681
@tenshmam9681 Жыл бұрын
Yes! Dese ................... Hilale💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀☝Achi fiqir ye hoahi lije Dhesi yemil yefiqr zena bhexam thewedaji Anegagar wodhe...kuu mare💚👐
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
አትጥፊ በጣም ጠቃሚ ምከር ናው እከታተልሻለው ለወደፊት ይጠቀመኛል ምከርሺ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ታታሪ ሰራተኛ የሆነ ወንድ አትለፉ ባይነኝእና ማከብረን ሰው በተለይ እርሱ የሚወደን ሰው መሆን አለበት ለሴት ሚጠቅማት እርሱነው መልክ ፍቅር እዳልሽው ከንቱነው
@rimelove6651
@rimelove6651 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ምክር ነው !!100%
@workelove3235
@workelove3235 Жыл бұрын
ልክ ነሽ
@samabetwel5891
@samabetwel5891 2 жыл бұрын
OmG betam ameseginalew wintaye. enie fikir ይመስለኝ neber indih yemiyadergachew ለካ 🙄🙄🙄🙄
@mulugweld4991
@mulugweld4991 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ፍልቅልቅ😍😘
@tsegatsega3419
@tsegatsega3419 Жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ነዉ የምወድሽ ህሉም ምክርሽ እከተላለዉ በጣም ነዉ የጠቀመኝ😘🥰
@workufentie9076
@workufentie9076 Жыл бұрын
Thank you
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d Жыл бұрын
እውነት ነው
@betelhem4500
@betelhem4500 Жыл бұрын
እሺ ትዳር ውስጥ ከተገባ በኋላ ሰአት ኖሮትም ከሰራ ውጪ በረፍት ቀኑ ካንቺ ማሳለፍ የማያስደስተው ሲሆንስ ከጓደኞቹ ጋር ወይም ከሌሎች ሰዎች ጋር ብዙ ሰአቱን የሚያጠፋ ሲሆንስ ምን ማድረግ አለብኝ?
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Жыл бұрын
ሁሉም እሶን ዋና ጉዳዩ ያረገ ሰው ሁሉ ውሸታም አይደለም በተለይ የ መጀመሪያው እና የልጅነቱ ከሆነች የሱ ዋና ጉዳይ እሶ ትሆናለች ዊንታዬ እኔ የኔን ታሪክ ልንገርሽ ከ ሃይ ስኩል ጀምሮ ለ 10 አመታት ከልቤ አፈቅራታለው ያውም እሶ አልፈልግህም እያለችኝ ንቀትን እያሳየችኝ መጠቀሚያ እዳረገችኝ እያወኩም አፈቅራታለው በዚ 10 አመት ውስጥ በህይወቶ 5 ያህል ወንዶች መተው ሄደዋል ከነሱጋ ሆና እንኳን እዳይጎዶት እሶ ሳታቅ እጠብቃት ነበር እደ እድል ሆኖ እሶ ምትቀርባቸው ወንዶች ፕለይ ቦይ የሚባሉ ሴትጨራሽ መሆናቸው ሚታወቅ እና እደ ጀብዱ ሚቆጥሩ ነበሩ ሁሉም እሶ ደሞ በጣም ውብ ከሚባሉ ሴቶች 1 ናት ብዙ አፍቃሪ አላት እና ኩራት ነገርም አለ እኔጋ በተቃራኒው ቀለሜ ምባል ተማሪ እና ከሶ ውጭ ኖርማል ጎደኛም እደሌለኝ ታቃለች 30 አመታችን ነው እኔ የህብረተሰብ ጤና እስፔሻሊስት ብሆንም ቀኑን ሙሉ አስባታለው የኔ መኖር አላማ እሶ ናት እሶን ማገልገል እሶን መንከባከብ እና ደስተኛ ማረግ ብቻ ነው ምኖርለት አላማ ሰው ሚብድለት መልኮ ሆነ ገላዋ ለኔ ምንም አደለም ጉዳይም የለኝም ስራዬ በጣም ቢዚ ሚረግ እና 2 እና 3 ቦታ እስከ 18 ሳት አንዳዴም ከዛ በላይ በቀን እሰራለው ግን እሶ ለ 1 ሰከንድ ከሃሳቤ ወታ አታቅም እኔ ከማንም በላይ አቃታለው እሶም ታምናለች እኔን በመጠኑ አቅሃለው ብትልም ያለሶ እኔን ሚቅ ሰው የለም እኔ ደሞ ለመታወቅ ቀላል ግልጽ እና የተሰማኝን ፊት ለፊት ተናጋሪ ነኝ
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 19 күн бұрын
እዴ ታዳ ወደ ራስህ ተመለስጂ ።ወይ ፀልዬህ ወደሄወትህ አስገባት ወይም ተዋትና አድስሄወትጀምር ።አድበሬኮ ብቻዉን አያርስም አጣማጂከለለዉ ለኔቅጣት ስሜት ለለለዉሰዉ ሂወቴሙሉ ላስበዉ ቀርቶ አድሰከድአልሰጠዉም ይህነብስንመጉዳትነዉ የማይበሉትን ምግብማብሰል ከድካምዉጭ ግዜን እድሜን በአጠቃላይ ሂከትንመሰወትነዉ።
@KunAnt-nw2mg
@KunAnt-nw2mg 10 ай бұрын
Wintaye please yetkklegna wend mlktochn ngerin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nansin4739
@nansin4739 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 2 жыл бұрын
Conditional love, ቅሮስ ፍቅር ጀግኒት አመሠግንሻለሁ
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
በትክክል ተባርኪ
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 2 жыл бұрын
አንቺ ንፍርቅ አማካሪ አገኘሽ ስነፋረቂ ስታምሪ ውበትሽን ያየሁት የዛን ቀን ብቻ ነው ስታወሪ ስትስቂ ስታናድጅ ኡ ድጋሚ ያን ውበትሽ እደማየው አምናለሁ!"
@yarosyaros6818
@yarosyaros6818 Жыл бұрын
ማርያምንእውነቶነውየኔአስታዋይ💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰
@rahmarahma534
@rahmarahma534 Жыл бұрын
በጣም ትክክል።ነሽ እህት አለምዬ
@SolianasolianaSoliana
@SolianasolianaSoliana 8 ай бұрын
Tikikilenga ye tidar agachinin indet memret inchlalen wintaye ewnetengawun meleyet indet yichalal
@betietomedia7778
@betietomedia7778 2 жыл бұрын
ዊንታናዬዬዬ ጥሎብኝ ሰወድሺኮ የኔ ማር ሁሌም ሰለመልካም ምክርሺ ከልብ እናመሰግናለን🙏ዛሬ በቤቲሺ ፍቅሬን ሰለገለፂኩልሺ ደሰሰሰሰሰ ብሎኛል ውድድድድድ ነው ማርግሺ ዊታዬዬዬ ሰደት ሆኜ እርቄ ካንቺ ቡዙ ተምሪያለው የኔ አደበተ ጣፋጭ ከልብ አመሰግናለው🙏❤😘ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤
@user-pk5ff1cq3g
@user-pk5ff1cq3g Жыл бұрын
snegnagn mn mn mawrat albn or endet harif gize ensalfe esun siriln gra gebtonal wintasha...
@haimnotedjaleam1922
@haimnotedjaleam1922 2 жыл бұрын
በትክክል ነው💞💞✅️💯
@sebletilahun495
@sebletilahun495 Жыл бұрын
anchi gn setameri yene konjo tebarki
@rahmarahma534
@rahmarahma534 Жыл бұрын
አጀብ ልክ ነሽ ሁቤ
@hirutwubeshet2401
@hirutwubeshet2401 2 жыл бұрын
Tekekl beleshal yetkmega wendochi bahrin new yetenagershew
@omjanbd3339
@omjanbd3339 Жыл бұрын
Really Yeni konjo ❤👍
@danielaberha
@danielaberha 2 жыл бұрын
➡Wintana's previous video 📹..... If a man doesn't give you enough time he doesn't like you. ➡Wintana's advice on this video 📹..... If you give you plenty time he's just have too much time on his hands not because he likes you. Ereeee oooh... STOP ✋ putting doubt on people's mind.
@ethiopia4940
@ethiopia4940 2 жыл бұрын
እውነት ነው ። አረ ኡኡኡኡ ያስብላል ። Doomed if you do, doomed if you don't.
@user-ri9xr1tz5v
@user-ri9xr1tz5v Ай бұрын
ትለያልሽ ❤❤❤
@user-qq8ku9ou5c
@user-qq8ku9ou5c 2 жыл бұрын
ዊንታንዬ ምርጥ ነሽ❤❤❤❤❤ በርችልን
@geni2791
@geni2791 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በምትወጂው ልለምንሽ ስልክሽን አስቀምጪልኝ ፈልጌሽ ነው እባክሽ
@rabiyoutube7772
@rabiyoutube7772 Жыл бұрын
የኔን ጥያቄ ነው የመለሽው የኔ ቆጆ በርቺ
@elsabet8781
@elsabet8781 2 жыл бұрын
ግን ትንሽ ችግር አለ እሱን ብትነግሪኝ ዉዴ እሱ ከእኔ ዝምታን ያበዛል ስንገናኝ ለራሱ ፈታ ልልበት አልቻልኩም እንዴት ብዬ ዝም ከማሉቱ
@kalkidansefiw6126
@kalkidansefiw6126 2 жыл бұрын
አረ ልቤን ዝቅ ብሏል በቃ ጠዋት እስከ ማታ ሲደዉል ይዉላል እንደት እደሰለቸኝ ጓደኛ አለኝ እያልኩት እወድሻለሁ ያላንች አልኖርም ይለኛል ስራ ይሰራል ግን ማታ3 እስከ 6 ያወራኛልበቃህ ስለዉ ያቅሳል አልፈልግህም ስለዉ ያለቅሳል ጭንቅ ብሎኛል ምን እደማደርግ ሲያለቅስ ያሳዝነኛል ካየሽዉ ምን እደማደርግ ንገሪኝ የኔ ፍልቅልቅ
@betbet2400
@betbet2400 2 жыл бұрын
ከዚ በፈት በሰማወሸ በወነት አወን በተናገርሸዉ ምክንያት ነዉ ጎደኝዬን ያጣወት ጊዜ ባታ አደወልም በማለት
@MuluAbreha
@MuluAbreha 23 күн бұрын
ዊንትዬ❤❤❤❤
@assaas1136
@assaas1136 2 жыл бұрын
ትክክል
@neimayimam1651
@neimayimam1651 2 ай бұрын
We love you ♥️♥️
@user-qn7nt2pv4j
@user-qn7nt2pv4j 4 ай бұрын
ግንየፈገግታሽ ሚስጥሩምንዲነው ዩታየ😮
@user-xd6ed1ew6p
@user-xd6ed1ew6p 6 ай бұрын
አሀንስ ለኛም ተመቹን እናተ መካሪወች አደየ ግፉቸዉ አደየ እቀፏቸዉ እረ ምን እያላችሁነዉ
@awnnaber1004
@awnnaber1004 2 жыл бұрын
Wow jabadhuu
@taibamuhyetaibamuhye978
@taibamuhyetaibamuhye978 Жыл бұрын
የኔ ዉብ ስታምሪ
@historytalkertube5644
@historytalkertube5644 2 жыл бұрын
Video btserilgn des ylegnal.. Yemtaweriyachewn Principles keyet new mtamechiw.. Source'sh yet new.. Can you tell us?? Please?? From the Bible? Or Philosophy?? Or Psychology?? ... Or else? Can u answer please??? Chgr kelelew
@hawa7349
@hawa7349 2 жыл бұрын
ዉይ እደት እደምዉዲሺ ይኔልዩ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋🌹🌹🌹💐💐
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 2 жыл бұрын
Exactly 🙋 ♥
@nebiyatjemale9215
@nebiyatjemale9215 2 жыл бұрын
እሺ
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 10 ай бұрын
Yene marrrrrr ❤❤❤❤❤
@bemewodushetube6327
@bemewodushetube6327 2 жыл бұрын
Keep up good working 🙏🙏🙏🙏
@astermidhaksa6996
@astermidhaksa6996 2 жыл бұрын
wentanayee ke saqeshi gaa new meseqew hulem saqileg
@alamdgaeg4045
@alamdgaeg4045 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ በጣም ነዉእምወድሸ እዉነትሸን ነዉ በርችልን ዉድ
@hirutwubeshet2401
@hirutwubeshet2401 2 жыл бұрын
Afkari yetefabet gizi becheginet men ale
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
ልክወላህ
@marymery5123
@marymery5123 2 жыл бұрын
Yena konjo siwedish😍😍😍😍
@tsionabera6432
@tsionabera6432 2 жыл бұрын
ejig betam new mamesegnesh be ewnet winta mnm neger atisasachim tikikilegna neger new mitnageriw
@wahamobile6716
@wahamobile6716 2 жыл бұрын
በትክክል 100/
@djxnz3535
@djxnz3535 Жыл бұрын
yene...wudii...Anichiko..Liyuuuu..nesh
@ageriefikadu9159
@ageriefikadu9159 Жыл бұрын
Txxxx betam
@user-fe4wv2zl8h
@user-fe4wv2zl8h Жыл бұрын
ከአላህ እሚሰጥ ነውትዳረ
@wintanayilma
@wintanayilma Жыл бұрын
አዎ እስከዛ በእውቀት መዘጋጀት ነው
@mezoonm1027
@mezoonm1027 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የምር ብርክ ባይ የኔ ዉድ ❤️እሺ ቆም ብየ አያላው 😂
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q Жыл бұрын
በደብ እይ 😁
@itema5680
@itema5680 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-yr2hy6zf1z
@user-yr2hy6zf1z 2 жыл бұрын
👌👌👌
@user-qk1zp7bt6g
@user-qk1zp7bt6g 2 жыл бұрын
የኔመልካም ልዩነሸእኮ ምክርሸዋው❤❤❤❤❤
@meymunadawda7192
@meymunadawda7192 Жыл бұрын
ስወድሽ ዋው
@MeseretTalama-nl6nw
@MeseretTalama-nl6nw 8 ай бұрын
አሳቅሽሥ😢
@user-hl6gf8vi5t
@user-hl6gf8vi5t Жыл бұрын
ዊንታየ አንችን በመውደደ የተነሳ ቁጭ ብየ ስለምከታተልሽ እሰው ቤት መሆኔን እረስቸ ከስራ ተባረርኩ ምን ትያለሽ😹😹😹😹
@meskerem3363
@meskerem3363 2 жыл бұрын
❤❤🙏
@lemarmsekanadise8687
@lemarmsekanadise8687 2 жыл бұрын
🌺🌺🌺🌺
@hiwidadi6223
@hiwidadi6223 Жыл бұрын
ወይኔ ዊንታዬ ጉድ ሳልሆን አልቀርም
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
ዋዉነዉ ሀሣብሺ
@kidisti8089
@kidisti8089 2 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-vl8mg5cy1o
@user-vl8mg5cy1o 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️💋
@bbt911
@bbt911 2 жыл бұрын
Yalitarkut neger yelem esuwan lemersat ahun esuwa ye2 lijoche enat nechi enegine esuwa meresat tesinogne sasibat enoralehu mine ladereg mine Lihue
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Ere aregagaw min honehal ? Anduan yaz
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@sosnaasmelashi8208
@sosnaasmelashi8208 2 жыл бұрын
Wintuye yenie marr
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 жыл бұрын
የምወዳችሁ🌹 የማከብራችሁ 🌹 በሀገርም 🌹ከሀገርም 🌹ውጭ ያላችሁ🌹 ፈጣሪ 🌹በያላችሁበት የፈጣሪ ሠላምታ እዝነት አይለያችሁ🌹🌹#ፕሮፋይሌን🌹በመጫን ቤተሠብእንሁን🌹🌹 #ተያይዘን #አብረን #እንደግ
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 Жыл бұрын
እረ እባክሽ መልስ ስጭ
@omanmasirah9032
@omanmasirah9032 Жыл бұрын
😍😍❤❤😅😅👍
@setotawniguse3562
@setotawniguse3562 2 жыл бұрын
Yenekonjo
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
ጤነኛአደለም 😁😁😁ሲህረ ተሰራበት ተቡሎ ስም ይወጣለታሉ24ተኝቶ ሲዉል አልኸምድሊላህ የተመረጠዉን ፈጣሪ መረጦልኛል
@alimoh9576
@alimoh9576 2 жыл бұрын
አሁንስ አበዛሽው ይቅርብሽ ዩቲዩብ
@user-le2no9qd4n
@user-le2no9qd4n 2 жыл бұрын
😂😂
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ለምን
@hibaawel6298
@hibaawel6298 Жыл бұрын
ልክ ልካየዉን እዉነቱን ስለምትናገር ነዉ አይደል 😂😂😂😂😂
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 2 жыл бұрын
ትክክል
@habhabshi9457
@habhabshi9457 2 жыл бұрын
💋❤❤❤❤
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 29 М.
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 65 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 1,9 МЛН
ወንድ ልጅ በፍቅርሽ ሲያብድ እንዲህ ይሆናል | yemefthe bet
9:51
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Рет қаралды 11 М.
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 65 МЛН