No video

ቆይታ ከትዳር አማካሪ ዊንታና ጋር - ወንዶች 24 ሰአት የሚያስቡት ወ-ሲ-ብን ነው?

  Рет қаралды 6,163

Eyita TV

Eyita TV

8 ай бұрын

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, KZbin channel and website www.eyitatv.com for more.

Пікірлер: 35
@zzmm1105
@zzmm1105 8 ай бұрын
ዊንታዬ ከከባድ ስህተት ውስጥ የወጣሁት ባንቺ አስተማሪ ምክሮች ነዉ እግዚኣብሄር ይስጥልን በጣም እናመሠግናለን
@sisayneri1431
@sisayneri1431 8 ай бұрын
ጋዜጤኛዋ እየወረድሽ ነው ፈጣሪ የቱ ጋር ነው በጀርባሽ አድርጊ ቀዳዳ አትምረጡ ዝም ብለክ ባገኘከው ቀዳዳ ጨምር የሚለው አንቺ ውርደታም ቀዳዳ ውስጥ መጨመር ፍቅር አያመጣም ወደ ቃሉ ስመጣ ሴክስ የማንኛሁም ሰው አንድ የእይወቱ ምዕራፍ ነው ታዲያ ፍቅርና ሴክስ እንዴት አንድ ሊሆኑ ይችላሉ እናተዬ ሰመረ ባሪያው እውነትም ተደባልቆብሻል ተምታቶብሻል ብለዋል እየውልሽ ሴክስ ፍቅር ነው ካልሽ ገብረሰዶም ፍቅር ነው ካልሽ ይህንን ቃል በአፍሽ ባትይውም ፖስሽን ምናምን እያልን ስንቦጫረቅ ለነበርን ሰዎች ዛሬ ምን ላይ እንዳለን የዚህ ቃል ውጤት ነው አንድ የሴክስ አይነት ነው ያለው የሌለው ምናምን አይደለም ግን ዛሬ ላይ የደረስንበት ግብረሰዶማዊነት ከነዛ ቃል የመጣ ነው እናትዬ አንቺ ሲበዛ አራም ነሽ ጋዜጠኛዎም እንደዛው ምንድነው ግን ኢትዬጵያ ውስጥ ያሉ ጋዜጠኛ የሆነ ነገር የጎደላቹ ይመስለኛል ሁሉም ባይሆኑም ጥሩ ናቸው የምንላቸው በጣም ጥቂት ናቸው ግን የኢትዬጵያ ጋዜጠኞች ምንድነው ግን የሆነ ግዜ ስለቤተክርስታን የሆነ ግዜ ስለተጓዳች ሴት ወይም ወንድ አንድ ቀን ስለወሲብ ብቻ የተለያዩ ሰዎችን ታቀርባላቹ አትግማሙ አንድ ነገር ልንገርሽ የእምነት ሰዎችን የተጎዱ ሰዎችን ወስብ የሚያወራ ሰው አታቀርብሉን ተግማማቹ እቺን መረን አመጣሻት ረጅም ግዜ ከሚዲያ ጠፍታ መስሎኝ ነበር ግን እኔ እንኳን አንቺ የእምነት አባቶች ትዳሬን ወይም ኑሮዬን ሊያስተካክሉ አይችሉም የኔን ሕይወት የፍቅር እይወቴን የንሮ እይወቴን ማስተካከል የሚችለው አንድዬዬ ፈጣሪዬን ነብሴ ዋሴ የሆነው መዳንንያለም ብቻ ነው አትግማሙ
@GenetTesema-cm4ie
@GenetTesema-cm4ie 7 ай бұрын
ኮመንት ሳነብ ምን ተረዳሁ ዊንታን የሚጠሉት አስር ቦታ እየገቡ ተጨማልቀው ወደቤት የሚገቡትን ሚስጥር አወጣች ለዚነው
@fyyd9676
@fyyd9676 6 ай бұрын
❤❤
@tube5188
@tube5188 8 ай бұрын
ትዳር ፈተሽ ስለ ትዳር ማስተማር አይከብድም የሰው አይደለም የራስሽን ቤት ማቆም የከበደሽ ሰው ክክክክክ መቼም ይህ ህዝብ መጫወቻ ነው ያረጋችሁት
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 8 ай бұрын
Yes ! We have to know each & every thing. Thank you sis !
@Eyerus879
@Eyerus879 8 ай бұрын
የራሳችሁ ላይፍ ተመሰቃቅሎ የሰውን ህይወት እናስተካክል አለን ብላችሁ ስትበጠርኩ ትንሽ አይከብዳችሁም መጀመሪያ ላይፋችሁን አስተካክሉ እና ምከሩ የማታርጉትን የማተገብሩትን አታውሩ
@amdewerkytayal
@amdewerkytayal 2 ай бұрын
የተማርሽው መ ቅደዱሥ ወይሥ ሣይንሥ ዕኔ ዕሥማማለሁ ዊንታና ወንድ ትወጃለሽ
@asfaw8603
@asfaw8603 8 ай бұрын
አንድ አይነት ምግብ እንደምሰለች ሁሉ አንድ አይነት ዎሬም ይሰለቻል ሌላ ሀሳብ ዬለሽም እንዴ
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc 8 ай бұрын
ሰመረ ባሪያው እውነቱን ነው
@MulunaLewi
@MulunaLewi 8 ай бұрын
THAT'S RIGHT OF COURSE SHE IS LOST SHENEDS HELP.......
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 8 ай бұрын
እኔኮ መካሪው ሁሉ ላይፉ የተመሰቃቀለ ለሰው እጂ ለራሰ ዜሮ
@naomikatze
@naomikatze 8 ай бұрын
እንዴት ያላችሁት ባለጌዎች ናችሁ ሁለታችሁም
@hayuti7346
@hayuti7346 8 ай бұрын
ሰመረ 😂😂😂😂❤
@chs2352
@chs2352 8 ай бұрын
መጀመርያ አፍሽ ውስጥ ያለውን ዋጭው ሁለተኛ ታስጠይኛለሽ ሶስተኛ ቻው
@muluemebet3149
@muluemebet3149 8 ай бұрын
ዊታናዬ እኔ ከራሴ በላይ እወድሻለው ጀግናዬ
@adetub1854
@adetub1854 7 ай бұрын
ወሸት ደስ አለኚም
@zebu4271
@zebu4271 8 ай бұрын
ሰመረ ባርያም ምን ያርጋቹ እውነት እውነቱ ነው ሚያወራው ልክ ነው ምን ይመስላሉ🤑🤑🤑
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 8 ай бұрын
ሁለታቹም ልቅ ናቹ
@naomikatze
@naomikatze 8 ай бұрын
ጥርሳችሁ ይርገፍ ባለጌዎች
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 8 ай бұрын
ቀላል ተወሣስበታ ልክ ሰመረዬ ስታሥጠላ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 8 ай бұрын
🤮🤮🤮🤮አሁን በየቦታው ተጋደሙ እያልሽ ነው ያሳቃቺ ስታስጠሉ ሁለታቹም ፈጣሪ ነው የፈጠረው እና በየቦታው ተጋደሙ ነው ያለው በጣም ሚቀፍ ንግግር እኮ ነው ምትናገሪው ምታስተምሪው ይሉቅንም ሃይማኖትሽ ከተማርሺ የሂወት ትምህርት ነው መሆን ያለበት እንጂ በየ ቦታው እንደ እንሰሳ ተጋደሙ ብለሽ ማስተማር አልነበረሽም
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 8 ай бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮የሁለታቹ ሳቅ ያስጠላል እፍ
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 8 ай бұрын
Wendoch gudachu seweta atenchachu
@oneloveethiopian
@oneloveethiopian 8 ай бұрын
አንቺ ተምታቶብሽ የሰው life 🏠 አታወናብጂ😂😂😂😂 ደሞ ምንትላለች😂😂😂😂 እውነት እውነቱን....😂😂😂😂😂እዛው በእራስሽ ቻናል📺📻📢📡ልቅ አፍ💩💩💩😂😂😂😂😂
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 8 ай бұрын
ዶሞ እኮ ሃይማኖቴ ተምሬለው እያለች እኮ ነው
@naomikatze
@naomikatze 8 ай бұрын
ባለጌዎች
@yeab9421
@yeab9421 8 ай бұрын
አንቺ ጉደኛ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 8 ай бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@lomineSh3384
@lomineSh3384 8 ай бұрын
ኮመቶች 😂😂😂😅😅😅
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 8 ай бұрын
ቆሻሻ መልከ ጥፉ ባህልሽን ኢትዯጵያንን አትወክይም ስዱ 😅
@sarahabas8619
@sarahabas8619 8 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc 8 ай бұрын
ኤጭ ይች ደባሪ በቃ ካለዚህ ስራ የላትም እዴ
@naomikatze
@naomikatze 8 ай бұрын
ውሸታም ማንም ሰው አላመሠገነሽም
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН