ቅቅል የሚያስንቅ የፍትፍት አሰራር/እጅ ያስቆረጥማል/

  Рет қаралды 11,400

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

6 ай бұрын

#ethiopianfood #food

Пікірлер: 50
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ዛሬም የሚጣፍጥ የፆም ፍትፍት ተጋበዙልኝ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ ነው የማመሰግነው🙏🥰 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቻናሌን ደግፉልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@genetzeray7138
@genetzeray7138 6 ай бұрын
🥰👈💫👋👋👋👋👋👋👋👋🕊
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n 6 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነዉ የሚያምረዉ በርቺ 💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@belaynegash6550
@belaynegash6550 6 ай бұрын
ኦ ደስ ሲል የጠፋ የምግብ ፍላጎት ያመጣል ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
በላይ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@marmaria787
@marmaria787 5 ай бұрын
tinish qibe chemire ...Belew! thank u for sharing!
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ማርትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asterghosn9831
@asterghosn9831 6 ай бұрын
Selma Bettwa trui naw betam gobez nesh berchua
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
አስቴርዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ritaafework9432
@ritaafework9432 6 ай бұрын
የቤቱ እንኳን ደህና መጣሽ ከልብ እናመሰግናለን ሙያሽን ሳለ ደንቅ አላልፋም 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሪታዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-pv4dx8zx5t
@user-pv4dx8zx5t 6 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ገራሚ ነወ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ❤ መልኩ እራሱ ገራሚነወ👌#ሸር
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ዘሪቱዬ ስለምታበረታቺኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 6 ай бұрын
ሁሌ አንደኛ ቤትዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ራሄልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 6 ай бұрын
great job 🙏🙏🙏❤️❤️🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እጅ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
ቤትዬ ላንቺማ እንደዚህ የሚያምር ምግብ እያሳየሽን ከንንፅህናው በደንብ ንው የሚገባሽ ላይክ በዚህ ላይ ብዙ የማላውቀውን እያየሁ ብዙተማርኩኝ እየስራሁሁሉ እመገባለሁ ቤትዬ እጅሽ ይባርክ🙏🏻🌹🌹🌹🌹🌹💕
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ቹቹዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 6 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ባለሙያ በጣም እሚያምር የቦለቄ ወጥ አሰራር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን እኔም እሞክረውና ያለውን ጣዕም አሳውቅሻለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ነጃትዬ በጣም ነው የማመሰግነው ስለምታበረታቺኝ ተባረኪልኝ🙏🥰❤
@Darkcamper-xu4mp
@Darkcamper-xu4mp 6 ай бұрын
Betye betam yemiyamer fetfet ejesh yebarek❤❤❤👌👍
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ተባረኪልኝ🙏🥰❤
@salem-sx3gv
@salem-sx3gv 6 ай бұрын
Loved it. Tebareki
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሰላምዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 6 ай бұрын
ሰላም ዋዉ በጣም ጎበዝ እጅሸ ይባረክ🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@semirahabi
@semirahabi 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😮
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሰሚረዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 6 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘 የኔ ማር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@tenagne884
@tenagne884 6 ай бұрын
so buaty full tbarki
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ተናኝዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hiwotbekele4010
@hiwotbekele4010 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሸ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሒወትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@messeret911
@messeret911 6 ай бұрын
ቤቲ ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ ይላል ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@genetzeray7138
@genetzeray7138 6 ай бұрын
🥰👈💫👋👋👋👋🕊
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ገንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@umsadat7681
@umsadat7681 6 ай бұрын
የድምፅሽ ማማር እና ትህትናሽ ነው እየጎተተ የሚያመጣኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@umsadat7681
@umsadat7681 6 ай бұрын
የአልጫ ቅመም ብንጨምርስ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
የእኔ ውድ ያልገነነ ቅመም ብትጠቀሚ ይቻላል ግን ይሄን ብቻ ተጠቅመሽም ብትሰሪው ይጣፍጣል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
እርዱ ታማቲሙ ካሮቱ ልዩ ከለርነወ የሰጠዉ እናመሰግናለን🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ዘሪቱዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 150 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 100 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 4,4 МЛН
#ጥፋጭ ፉል አስራር #Ethopianfoodcookig#
5:33
Smart Tube
Рет қаралды 2,8 М.
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 16 М.
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 45 МЛН
ДЕНЬ ГЛАЗАМИ МАМЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 6 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 2,8 МЛН