No video

የሞኮሮኒ ሰላጣ ቀላል የሆነ አሰራር// ለጤና ተመራጭ//Ethiopian food//Macaroni salad recipe

  Рет қаралды 7,258

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #salad

Пікірлер: 34
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏 አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Ай бұрын
ቤቲሻ ሲያምር እጆችሽ ይባረኩ ይህን የመሰለ ምግብ በላይክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
ራሔልዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@dinberutadesse1255
@dinberutadesse1255 Ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ቤቲዋስዬ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@FFanaBirhane
@FFanaBirhane Ай бұрын
Wow endet endemiyamer ejesh yebarek ❤👍👌🏽🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ፋናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@adeyadey5891
@adeyadey5891 Ай бұрын
የምር ዛሬ ልኮምት የኔ ውብ ጎበዝ ሀገርን ያማከለ የሚመጥን እንደችግራችን ኑራችን አሰራር ስለምታቀርቢ ከልቤ አመሰግንሻለሁ ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
የእኔ ውድ አሜን ከልብ የሆነ ምስጋናዬ ይድረስልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@HabeshaCook
@HabeshaCook Ай бұрын
ዋው የሚገርም ሞኮሮኒ አሰራር❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Fiyory123
@Fiyory123 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ባለዉ ዘይት መጠቀም ይቻላል ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ፊዮርዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ዋዉ ሲያዩት እራሱ ያምራል አበባ አስመሰልሽው ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ተባረኪ🙏🏾
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ጤናዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
@@bettwascorner 🙏🏾♥️🌺
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Ай бұрын
Wow Betty Thank you
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ስንዱዬ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ውዴ❤ ቆንጆ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@kokitem7246
@kokitem7246 Ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ የኔ ባለሙያ እንዴት እንደሚያምር😘😘ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@enat1821
@enat1821 Ай бұрын
😘😘❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
እናትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎብዝ እጅሸ ይባረክ በርች 🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ለታይዬ እንዴት ነሽልኝ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ 🙏😍❤
@yematialemayehu4304
@yematialemayehu4304 Ай бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር እንደ ሁሌው፡፡ ነገር ግን ቤትዬ ስኳር ላለበት ሰው የሚሆን መኮረኒ እዚህ ሐገር አለ፡፡ ባክሽ ብትጠቁሚኝ ፡፡በርቺ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የማቲዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ባለፈው የሰራሁት አንቺንም በማገናዘብ ነው ግን ብራውን የሚባሉትን አላምናቸውም በጣም አስቸጋሪ ነው ለስኳር በሽተኛ ምን እንደሚበላ በእኛ ሀገር የኑሮ ሁኔታ እርድ እስቲ ተጠቀሚ ለብ ባለ ውሀ ጠዋት ከምግብ በፊት በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ🙏😍❤
@taititaiti6453
@taititaiti6453 Ай бұрын
Leayinm marki nw
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 45 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 91 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
የብሮኮሊ ሰላጣ
9:37
FYORI TUBE
Рет қаралды 19 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН