ውፍረት እድሜዬን አሳጥቶኛል የውፍረት መቀነስ ንግስት |

  Рет қаралды 315,098

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

ውፍረት እድሜዬን አሳጥቶኛል የውፍረት መቀነስ ንግስት | #ethiopia #dawitdreams | #ethiopiamotivation | ‪@dawitdreams‬ @Dawit Dreams CLIPS ‪@bilinetsiweightloss7608‬
In today's episode of Dreams Podcast, we have the pleasure of hosting a special guest, Bili Netsi. Bili Netsi is a remarkable individual who has transformed her own life and is now dedicating herself to helping others on their weight loss journeys.
Having personally experienced the challenges of being overweight, Bili Netsi embarked on a transformative journey to improve her health and well-being. Through her determination and the method she used for herself, she successfully decreased her weight from over 109 kilograms to 80 kilograms.
Now, Bili Netsi is using her own experiences and knowledge to empower and support others who are struggling with their weight. Through her videos, she shares valuable insights, tips, and strategies to help individuals achieve their weight loss goals. Her compassionate and relatable approach makes her a trusted source of inspiration and guidance.
Join us in this episode as Bili Netsi shares her personal story, the challenges she faced, and the methods she used to achieve her weight loss success. Get ready to be motivated and inspired as she offers practical advice and encouragement to help you on your own journey towards a healthier lifestyle. @dawitdreams @abrhamdreams
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
👉 Join Bili Netsi on Instagram ፡- www.instagram....
👉 Join Bili Netsi on Tiktok :- www.tiktok.com...
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook: - www.facebook.c...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Пікірлер: 521
@bilinetsiweightloss7608
@bilinetsiweightloss7608 8 ай бұрын
It was great time😍 Tnx abresh 🥰🙏and love you all🥰
@enatleykun9306
@enatleykun9306 8 ай бұрын
Please can you give me some idea bc am 25 but I look like more than 30and I have a big sister but people asking am the one big please I need your opinion 🙏
@MeseretSeifu-tm8qn
@MeseretSeifu-tm8qn 8 ай бұрын
Bili pls help me
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 8 ай бұрын
❤️
@Tafach_megboch
@Tafach_megboch 8 ай бұрын
Demo setamri
@Yirgalemreta
@Yirgalemreta 8 ай бұрын
hi
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እልኸኛ ነሽ እንደ ውፍረት አስቀያሚ ነገር የለም እውነት ሲለበስ አያምርም ከእድሜ በላይ ትልቅ ያስመስላል እና የሰውን አስተያየት አለመስማት
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ሳቅሽ ፍልቅልቅ እምር ያልሽ ነሽ ልጄ : :
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 8 ай бұрын
በነገራችን ላይ ተልባ የማክሳት አቅም አለው ብዙወቻችን ግን አናቀውም አንድ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ተልባ ለብ ባለ ውሀ በጥብጠን ስንጠጣ ለሰውነታችን በጣም ሙቀት ይሰጠናል በተለይ በክረምት አካባቢ ብንጠጣው መልካም ነው
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 8 ай бұрын
ይቅርታ.ተቆልቶነው.ወይስ.በጥሬው.እኔ.ቦርጭ.በጣም.ያስቸግረኝል.ተባበሪኝ🙏🙏🙏
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 8 ай бұрын
እህቴ 3 ወር ያለ ማቆረጥ ጠጣሁ ወፍ የለም ተልባውን ፈጭቸ 2የሾርባ ማንኪያ ዘፍዝፌ አድሬ እጠጣ ነበር አልከሳውም 55ኪሎ ነኝ
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 8 ай бұрын
አትሰልች አመጋገብሽንም ማስተካከል አለብሽ እኔ ለምሳሌ በማንኛውም ሰአት ቀዝቃዛ ውሀ አልጠጣም ለብ ያለ ውሀ ነው የምጠጣው ብቻ እና በደም አይነት የአመጋገብ ስረአት ተመጋቢ ነኝ
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 8 ай бұрын
@@HanaNa-v1c ከ55ኪሎ ንቅንቅ አላልኩም አርባ አምስት መሆን ነበር የምፈልገው 55 ሊፋታኝ አልቻለም ያልተጠቀምኩት አልነበረም
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 8 ай бұрын
@@HanaNa-v1c ምግብ አይበሉም ከሚባሉት ነኝ ማማ
@ሠላምየእናቷብቻ
@ሠላምየእናቷብቻ 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ ናት ቢሊ ❤
@Becxx88
@Becxx88 7 ай бұрын
I am big because of the baby. But I don't care about what ppl say. You can get hit by a car and die too. A skinny person can get sick and die too. Who cares do what u want and pray to be alive some ppl they don't even wake up.
@TiggyTG-eu8re
@TiggyTG-eu8re 6 ай бұрын
Wow yene konjo 1na neshiii ewent
@binyamabera1802
@binyamabera1802 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ደስ የሚል
@dawitdreams
@dawitdreams 8 ай бұрын
ከቪድዮው ብዙ ነገሮች እንደተማራቹበት ተስፋ እናደርጋለን #Like, #Comment እና #share በማድረግ ሌሎች እንዲማሩበት የበኩሎን ይወጡ #እናመሰግናለን
@tiegistabelte-curtis4889
@tiegistabelte-curtis4889 8 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ ደሞ ስታምሪ ከነ ንግግርሽ በጣም የደሰ ደስ አለሽ😂❤
@AaAa-r4j5q
@AaAa-r4j5q 8 ай бұрын
እኔም ቀንሻለሁ ከ85 68 ገብቻለሁ ሴቶችዬ በርቱ ስሜቱን የሚዉቅ ያዉቀዋል
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 8 ай бұрын
እንደትት አርገሽ ቀነሽ እህት
@hayatmohammed26
@hayatmohammed26 8 ай бұрын
እንዴት አድርገሺ እኔ 78 ነኝ
@kedaji
@kedaji 8 ай бұрын
እኔ ከ70,57ገብቻለሁ አላሓምዱሊላህ ወላህ እንደ ወፈረት ምያሰጠላ የለም
@hayatmohammed26
@hayatmohammed26 8 ай бұрын
​@@kedaji እንዴት ብለሺ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 8 ай бұрын
@@kedaji ልክ እደኔ ጎበዝዝዝዝዝ
@MakbelKebede
@MakbelKebede 8 ай бұрын
እኔ በጣም ወፍራም ነኝ አልቀንስም ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር አንቺን ሳይ ግን ሞራሌ መጣ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@mercybayissa
@mercybayissa 8 ай бұрын
እኔም ☝️☝️☝️
@samritube3558
@samritube3558 7 ай бұрын
Tikenishalesh aykerim
@HayatHayat-up1xj
@HayatHayat-up1xj 6 ай бұрын
ተስፋ አትቆርጭ ትቀንሻለሽ ማማ እኔ 83 #59 ገብቻለው
@AleshilegnGemechu
@AleshilegnGemechu 6 ай бұрын
Go girl🎉
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
ፆም ለነፍስም ለስጋም ይጠቅማል:: ጥሩ እርምጃ ነው የወሰድሽው::
@Yemuu109
@Yemuu109 8 ай бұрын
Depression is really. I had the same experience with my 3rd child for 9 months. On top of that, my son also has health issues. I was depressed. Normally, I am a happy person, and my husband was telling me that in the process,he lost his happy wife. The difference between this sister and mine is, I lost my appetite. I lost a lot of kilos from 70kg to 55kg because I wasn't eating and sleeping much .Non stop crying and complaining for everything. Special, if my husband watching tv, sleeping, cooking, walking, even looking at me😂 It was the worst experience. My poor husband went through that hard time with me❤ Now Thank God I am good.
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 8 ай бұрын
አወራርሽ ፈገግታሽ ግልጽነትሽ በጣም ደስ ይላል❤
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
ወይ ደግሞ ደስ ስትል ስትስቅ በፈጣሪ ጎበዝ ነሽ ድንቅ ባልም አለሽ አብርሽ ትለያለህ በጣም የተረጋጋህ እና አድማጭ ነህ እንግዶችህን እንደት መጠየቅ የሚጠቅም ነገር እንዳወሩ መንገድ መክፈት ትችላለህ 👍👍
@jiiuuu959
@jiiuuu959 8 ай бұрын
ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😢😢
@القرانالكريم-ض3ب
@القرانالكريم-ض3ب 8 ай бұрын
እኔ 87 ኪሎ ነበርኩ እና የኔ ተፈጥሮ ነው እላለሁ😅 የኔ ጅስም በቢላዋ ካልተቆረጠ አይቀንስም እላቸው ነበር ከዛ በሆነ ሰአት እችላለሁ ብየ ተነሳሁ መፆም ጀመርኩ በቃ የቤት ውስጥ እስፖርት ሰራሁ እኔ መቀነሴን ሳላቅ የድሮ ልብሴን ስለብስ ሰፍብኝ እደ ቀነስኩ እደ ብየ ኪሎ ሳይ 80 ገብቸ ያለኝ ደስታ ያለኝ ሞራል ከኔ በላይ ሰው የለም ባይ ሆንኩኝ ኪሎ የለኝም ነበር ገዛሁ ኪሎ የሚያስቀው ፓርት ኪሎ መግዛቴ በቃ በቀን 3ግዜ መመዘን ጀመርኩ ምንም አልቀንስ በልቸም መመዘን ጠጥቸም መመዘን ስራየ ለምን በባዶው እለፍለሁ ብየ ተውኩት ለካ አሰሪየ ኪሎ እያየሁ እደምናደድ አይታለይ አንድ ቀን ጧት ተነስቸ ልመዘን ብል ኪሎ የለ ለካ ደብቃዋለይ የት ነው ስል ጓደኛየ ወስዳው ነው ታመጣዋለይ አለችኝ አች ስሪ እስፖርትሽን አለይ እሽ ብየ ስሰራ ከወራት ብሀላ አውጥታ ሰጠይኝ ስትናደጅ ስለማይ ለዛ ደበኩት አለይኝ ስመዘን ሰፕራይዝ ሆኩ ከ 80 68 ደርሻለሁ ያለኝ ደስታ የሚሰማኝ እርካታ የለለ ነው እና ዋናው ቁርጠኝነት ነው ይቻላል ብሎ መነሳት ነው
@rabiyashaikh6743
@rabiyashaikh6743 8 ай бұрын
ንገሪኝ እንደት እንደቀነሥሽ እኔ 90ኪሎ ነኝ እሥፓርት ጀምሬ እተወዋለሁ እንደት እንደምቀንሥ
@bintsemu8248
@bintsemu8248 8 ай бұрын
Ena 94 gebechalehu ke weled behuala​@@rabiyashaikh6743
@RockStar-ti8iy
@RockStar-ti8iy 8 ай бұрын
I enjoyed your interview ! You’re very transparent and articulate 🤌🏽! Yes you are "weight loss queen 👸🏽 “!!!
@sumeyaa9913
@sumeyaa9913 8 ай бұрын
ልክ እዴኔ እኔ ደግሞ ጭንቀትና ሀሳብ ነው ያለ እድሜየ እድሜ ይሰጡኛል😢 አልሀምዱሊላህ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 8 ай бұрын
የኔ ቢጤ😥
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 8 ай бұрын
እንቀንሥ ጉርፕ እንክፈትና
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 8 ай бұрын
@@zumaiadrees2464 እሽ
@ሰሊናYouTube
@ሰሊናYouTube 7 ай бұрын
@@zumaiadrees2464 እኔንም አስገቡኝ86ደርሻለው😭
@ميمونهمحمد-ي1ن
@ميمونهمحمد-ي1ن 7 ай бұрын
ጉድ ይገርማል በመቅጠኔ የተነሳ እሰው ጋ ለመገናኘት በጣም እሳቀቅ ነበር አሁን በግድ 50 ሞላሁ
@tisi3500
@tisi3500 8 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በዚህ አጋጣሚ ባለቤትሽንም አደንቃለው።
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 8 ай бұрын
በህይወቴ እንደ ውፍራት የቀፈፋኝ ነገር ምንም ዬለም እኔና ወንድሜ ወፍራም ነን ደግናቱ ራጃጅም ነን ቀስበቀስ ከ100 ወደ 80 ገበሁኝ አልሃምዱሊላህ ግን አሁንም ወፍራም ነኝ
@altudz4055
@altudz4055 8 ай бұрын
ረጅም ሰው ሲወፍር ጉልበቱ ይታመማል ተጠንቀቂ
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
@ጓልተምቤንሃገረሰላም 8 ай бұрын
እኔ ደሞ መወፈር ፈልጌ ግን ወፍ የለም
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 8 ай бұрын
@@altudz4055 ቤትዬ አማሰግናለው ኢንሻአላህ ጥንቀቄ አደርገለው አሁንም ጠፋጭ ነገር አልጠቀምም ቡዙ እንቅስቀሴ ስለ ማለደርግ ይሆናል አረብ ሃገር እንቅስቀሴየችን ቤት ለቤት ብቸ ስለሆና ማሰለኝ ፃሃይን በማስኮት እንጂ ውጭ ወጥቼ ከዬሓት አስር አማታት አልፎዋል ዋነው ጤናኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 8 ай бұрын
እንኳንም ማዳት አልወጣብሽ ዉፍረት ማጥፋት ይቻላል እጅግ ቀላል ነዉ
@hiwot-
@hiwot- 8 ай бұрын
እኔ 72 ነኝ ስፓርት መስራት አልችልም ግን ምግብ እየቀነስኩኝ ነዉ እቀንስ ብለሽኝ?
@hayatabdu212
@hayatabdu212 8 ай бұрын
ደስታዋም ሳቋም ይጋባል እኩል እየሳኩ ብዙ ነገር ተገንዝቤያለው❤
@tinamamo23
@tinamamo23 8 ай бұрын
You should be very proud of your achievement. You've touched a lot of important topics such as unhealthy relationships with food and postpartum depression. You are very likable and articulate. I really enjoyed the interview - thank you
@User_19967
@User_19967 8 ай бұрын
እኔ 25 ኪሎ መቀነስ እፈልጋለሁ በእናታቹሁ ፀልዩልኝ ጎበዝ ሆኜ እስፓርት እንድጀምር ስቀንስ መጥቼ እነግራቹ አለሁ
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 8 ай бұрын
ለኒም ፀልዩልኝ 65 ነኝ ግን ኖርማል ነው አይደል
@User_19967
@User_19967 8 ай бұрын
@@MOOMM-rc7zq ቁመትሽ ረጂም ከሆነ ኖርማል ነው 1.70 ከሆንሽ አጭር ከሆንሽ ግን 55 በቂ ነው
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 ай бұрын
​@@User_19967 እኔ 1,50 ነኝ አጭር ነኝ ኪሎዬ 60 ነው 50 መግባት እፈልግ ነበር ግን ንቅንቅ የለም
@kedaji
@kedaji 8 ай бұрын
እኔ ብ2ወረ 11ኪሎ ቀንሻለሁ እና እሰፖርት ሰር ከምዛ እርት እንዳትበይ ምግብሽ አሰተካክይ
@User_19967
@User_19967 8 ай бұрын
@@kedaji እሺ
@martinendres5657
@martinendres5657 8 ай бұрын
ልጅ: ቢወለድም: ዝም: ብሎ: ከመተኛት:የእግር: መንገድ: እስፓርት: መስራት:መሄድ: 3 እና:4: ወር: ሙሉ: ገንፎ: በቅቤ:አየበሉ: አለመተኛት‼️በተለይ: በቀዶ:ጥገና/ በኦፕሬሽን: የምትወልዱ:እህቶች:: 🙏🏾👑
@Hawiti_31
@Hawiti_31 8 ай бұрын
ወላሂ እኔ 15 ቀን ብቻ ነዉ ቁጭ የልኩት ከዛ ወዳ ጥግረራ ገበዉ ወፍሬ አለቅም ዉፍረት ሁላ ይናፍቀኝ ነበር በአጭሩ መዉለድ አየወፍርም በልቶ መተኛት እንጂ
@YesharegTeshome-e7j
@YesharegTeshome-e7j 8 ай бұрын
ኧረ የውፍረት መንገድ ለእኔ ንገሩኝ በጣም መወፈር እፈልጋለሁ ግን ወፍ የለም😊
@Beryaa
@Beryaa 8 ай бұрын
አዎ ልክ ነው ግን ከኢትዮጵያ ውጪ ስትሆኚ እንኳን 3 ወር 3 ሳምንት መተኛት ይናፍቅሻል ግን ሆስፒታል ላይ በወሊድ ጊዜ የሚሰጡ ፍሉዶች እና መዳኒቶች በጣም ያወፍራሉ
@Beryaa
@Beryaa 8 ай бұрын
@@YesharegTeshome-e7jእረ እህቴ ተይ ውፍረት ይቅርብሽ ጤናሽንም ውበትሽንም ነው የሚያጠፋው
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 8 ай бұрын
በኦፕሬሽን ነው የወለድኩት ውፍረቴም የለለ ነው
@redseaeritrea3722
@redseaeritrea3722 8 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ብዙ ሴቶች ጋ አለ ከመውለድ ቦኃላ የባለቤቴ እህት በዚህ ነገር ራስዋን አጥፍታለች እና እግዛአብሄር ረድቶሻል አሁን ወጥተሽ ሴቶች አስተምሪ
@Sabit33
@Sabit33 6 ай бұрын
ለውፍረት እራስን ማጥፋት ያርቢ
@ህይወትፍቅር-የ4ፀ
@ህይወትፍቅር-የ4ፀ 8 ай бұрын
እኔ ተቸግሬያለው መወፈሬ ሲያስጨንቀኝ ጭራሽ እየወፈርኩ መጣሁ
@mihrettamene6568
@mihrettamene6568 8 ай бұрын
bilinetsiweightloss የሀገረ የሰፈራ ልጅ በጣም አሰደንቆኛል ለውጥሽ እኔ በአካል በደንብ ነው ማውቅሽ ጀግኒት ነሽ 💪
@finagizaw
@finagizaw 8 ай бұрын
አዎ ከወሊድ በሁላ ያለው ጭንቀት እኔ አሁን ያለዉበት ስሜት ነው 😢እንዲያልፍልኝ ምኞቴ ነው
@hareggmariam1860
@hareggmariam1860 8 ай бұрын
ያልፋል አይዞሽ
@finagizaw
@finagizaw 8 ай бұрын
@@hareggmariam1860 eshi enat
@selammamo7693
@selammamo7693 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ያልፋል
@yared7699
@yared7699 8 ай бұрын
አይዞሽ ያልፋል።
@maraki3310
@maraki3310 8 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ እናት መሆን መታደል ነው❤❤
@tigisthselassie873
@tigisthselassie873 7 ай бұрын
ሳቅሽ ራሱ እንዴት እንደሚያምር፡፡ ደስ ትያለሽ ከነ ማህተብሽ
@mercybayissa
@mercybayissa 8 ай бұрын
ለኔም ብርታት ትሆኛለሽ ልጀምር ነው 👌🦾🏋️‍♂️ ከኔ ጋር የምታወርያችው ነግሮች ተምሳሳይ ናቸው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ👍
@emulayliatube
@emulayliatube 8 ай бұрын
ከኔና ጀመርን አብሽሪ ውጤቱን ይዘሽነይ😂
@MartaM-ov8dr
@MartaM-ov8dr 8 ай бұрын
1ኛ ነኝ መቼስ ስለዉፍረት ሲወራ
@hairyahairya8036
@hairyahairya8036 8 ай бұрын
እኔም አንችን በebcካየሁሽ ብሀላ ነው መቀነሰ እንደሚቻል የተረደሁት 84 ነበር56ነኝ
@samiraseed1131
@samiraseed1131 7 ай бұрын
እዴት ቀነሽ???
@astermengistu6946
@astermengistu6946 8 ай бұрын
ብዙ እናቶች ልጆች በቃን ሲሉ እራሱ በግድ ያስበላሉ እናቶች ልጆች በቃን ካሉ አታስገድዱ
@nebiyatali8745
@nebiyatali8745 8 ай бұрын
ቢሊሱማ you are super እኔም ብዙ ወፍራም አይደለሁም የ 3ልጆች እናት ነኝ ኬሎዬ 60 ነው በቀን 2 ግዜ እመገባለሁ ቁርስ እርጉ እመገባለሁ ምሳ እና እራት 11 ስዓት ላይ እመገባለሁ በሳምንት 2 ግዜ እሮጦለሁ 30 ደቅቃ በየቀንኑ ኤሮሚክስ እስራለሁ አሁን ኪሎዬ አሁን 53 ነው
@zeritutube
@zeritutube 8 ай бұрын
ጀግናነሽ እኔም አሁን 60 ኬሎነኝ ለመቀነስ ጥረት እያረኩነወ እራት አልበላም
@nebiyatali8745
@nebiyatali8745 8 ай бұрын
@@zeritutube ይቻላል
@emashimalis2933
@emashimalis2933 8 ай бұрын
Wow
@miracledaniel3264
@miracledaniel3264 8 ай бұрын
Me to❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
አራ 60 እኮ ጥሩ ነው ውዳትቃንሺ ራዝም ከሆንሽ ጥሩ ነው ​@@zeritutube
@tinahadi374
@tinahadi374 8 ай бұрын
እኔ እዳስቁ እጂ ከ50 /55ስገባ ይደክመኛል ሀይል ሲቀንስ ይታወቀኛል😮
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 8 ай бұрын
ዋው ልክ ነሽ ሰወች ስትቀንሽ የታመምሽ ነው የሚመስላቸው ግን ቅጥነት ግን ጤንኘት እና ውበት እንደህነ አያቁም እና አሁን ስልሳ ሶስት ኪሎ ነበርኩ ግን ከምግቤ መስወገድ ያለብኝን አስወግጀ ሀምሳ ሁለት ሁኛለሁ
@saudihosen8183
@saudihosen8183 8 ай бұрын
Ene 55 nagye ግን ሰው ከሳሽ ይለኛል 60kilo መግባት እፈልግ ነበር😢
@Lemlem7682
@Lemlem7682 8 ай бұрын
እኛ በጃኒሆይ ግዜ ስናድግ ቀጭኖች ነበርን ውጭ ነበር እንውለው ። በተራራው ከባህር ስንዋኝ ፍራፍሬ ስንበላ ነበር እምንውለው። የአሁን ግዜ ልጆች ትቢ ሲአዩ ነው እሚውሉት።
@merafkebede7673
@merafkebede7673 8 ай бұрын
እውነት ነው ይሄም ተፅእኖ አለው።
@saudihosen8183
@saudihosen8183 8 ай бұрын
እውነት ነው
@hawa994
@hawa994 8 ай бұрын
እኔ ከ75 ወደ 50 ገባሁ ግን ትንሽ መጨመር እፈልጋለሁ እቢ አለኝ እንጂ
@yuti2196
@yuti2196 8 ай бұрын
በምን ቀነሽ
@hawa994
@hawa994 8 ай бұрын
@@yuti2196 ጣፋጭ ነገር ተውኩ ምግብ ቀነስኩ በብዛት እምጠቀመው ሰላጣ ነው
@Mama-zw8hv
@Mama-zw8hv 8 ай бұрын
ኸረ እኔ መወፈር እፈልጋለሁ ግን እቢ አለኝ እስኪ ንገሩኝ በምን ልጨምር
@YabiSe
@YabiSe 8 ай бұрын
Enem
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 8 ай бұрын
አረ ይቅርብሽ በሽተኛ ነው እምቶኒው
@Mama-zw8hv
@Mama-zw8hv 8 ай бұрын
@@rabeaahmed819 አወ ካለሁበት ትንሺ ብጨምር ወፍሬ ስከሳ ያሥጠላል
@uaesara8261
@uaesara8261 8 ай бұрын
ጉድ ነው እንዳችም ባይሆን መወፈር እፈልጋለሁ እኔሀምሳ ነኜ ግን ባሌጎደሎ እንደሆንኩኜ እና ከሴቶች እንዳነሰኩኜ ይነገርኛን ይሰድብኛን የሰነ ልቦናው ጫና ከባድ ነው እኔ ብወፈር ብጨምር ደሰ ባለኜ ግን እኔ እንቅልፈ እራሱ አይዘኜም እንዴት ልወፈር ባሌም በመንገድ ወፈራም ሴቶች ባየ ቁጥር አብሮ ይሰደዳን ሰለዚህ እሱም የፈለገውን እንዲአገኜ ትቸው ለብቻየ ለመኖር ወሰኜ በግሌ እየኖርኩ ነው የኔን ቅጥነት የሚወድልኜ ቢኖርሩም ግን አላምንም ሁሉም ወንዶች ወፈራም ሴት እንደሚወድ ነው የሚሰማኜ
@Lguama
@Lguama 8 ай бұрын
ቅጥነት አይገኝም ቀረበት
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
ቤት ውስጥ ምግብ ተትረፍርፎ በአይነት የሚዘጋጅበት ቤት ብዙ ልጆች የምግብ ፍላጎታቸው ከፍ ያለ ነው:: ክብደትም ይጨምራሉ በዛው ልክም ደስተኛም ጤነኞችም ልጆች ይሆናሉ የተመጣጠነ ምግብ አግኝቶ ማደግ ጥሩ ነው::
@addisken24
@addisken24 8 ай бұрын
የተመጣጠነ ምግብ መመገብና እንደልብ ስለተገኘ ብቻ አግበስብሶ መመገብ የተለያዩ ናቸዉ.
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
@@addisken24 ምንም ቢሆን ምግብ እጥረት ያለበት ቤት እና እንደልቡ ከህፃንነቱ ጀምሮ በምቾት ያደገ ልጅ ይለያያል ማለቴ ነው::
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 8 ай бұрын
ታዉቃላችሁ እራስን ከነ መቀበል እንዴት ደስ ይላል በተለይ አካላችሁ ላይ ፈልጋችሁ ባላመጣችሁት የናንተ የምትሉት ሰዉ ሲርቃችሁ ያለዉ የስቃይ ስሜት
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 8 ай бұрын
እኔም ደርሶብኛል
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 8 ай бұрын
@@Jonny-z9n 😢😢
@2k7mamo
@2k7mamo 8 ай бұрын
What I learned is that, it needs tremendous support. You are lucky to have such a supportive husband, Blessed.
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 8 ай бұрын
እንደ ውፉረት አሥጠሊ ነገር አለዴ ሤቶች እራሣችሁን ጠብቁ
@hebronmeron
@hebronmeron 8 ай бұрын
I loved this interview so much fun and good lessons:)
@bezamengesha22
@bezamengesha22 8 ай бұрын
ጎበዝዝዝዝዝዝ ወጣት ውፍረት ህመም ነው❤
@meseretgebremeskel
@meseretgebremeskel 8 ай бұрын
እኔ መቶ ኪሎ ነበርኩ የአራት ልጆች እናት ነኝ ግን ቁርስ አልበላም ምሳና እራት ነበር የምበላው ሰሞኑን ምግብ አስተካክዬ 95 ሆኜለሁ ግን አልቀጠልኩም ቴሌግራምሽን በጣም ነው ደስ የምትይው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 8 ай бұрын
ኢንሥትግራም ግቢ ትሠጥሻለች ግን ክፍያ አለው አሥቢበት😅
@HayatHayat-up1xj
@HayatHayat-up1xj 6 ай бұрын
አልሀምድሊላህ ከ83ወደ 59 ገብቻለው ገና 10 መቀነስ እፈልጋለው
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 8 ай бұрын
አሪፍ testimony ነው proud of you👏👏👏 you look stunning. Your hard work paid off. I CAN'T ን በ I CAN ለውጠሽ ለማንም ሳይሆን በመጀመሪያ ደረጃ you proved it to your self and others who think it is impossible. one step at the time makes a huge difference.your story is very encouraging well done❤ KEEP ON SHINING SIS!!
@አገኝሁሽወለተጻድቅ
@አገኝሁሽወለተጻድቅ 8 ай бұрын
የእውነት እውነቱን ያወቅሽልኝ እህቴ አንች ብቻነው እኔ ሱስ ነው ምግብ የሄነብኝ እረባኝ ሳይሆን ዝም ብየ የሚበላ ብቻ ነው የማስበው ።ለመቀነስ የማልሞክረው የለም ግን ምግብ ማቆም አቃተኝ በተለይ ጣፋጭነገር ።ሰዎች ግን የሚናገሩኝነገር አሜሮያላይ ከባድ ተፀና ነው ያሳደረብኝ ምን ላድረግ እኔ ወድጄ አይደለም 😢😢😢
@ሰአዳአለሙ
@ሰአዳአለሙ 4 ай бұрын
የኔዉዱ ነይ ባዲ እንቀንስ እየተመካከርን እኔም ሱስሁኖብኛል ግን ሳይርበኝ
@lekumuleta
@lekumuleta 8 ай бұрын
እኔ ከፍቅረኛዬ ጋር ሰርግ ሄደን ልጅሽ ነው ተብዬ አቃለው😭😭😭
@godislove8937
@godislove8937 8 ай бұрын
የኛ ህዝብ ሰው ማሸማቀቅ ይወዳል እዳይሰማሽ አንቺ ብቻ ራስሽ ላይ ስሪ! ትቀኝሻለሽ ጠዋት ምግብ ሳትበሊ ውሀ ጅስ አትክልት ብይ እስፓርት ስሪ እኔም ቀንሻለይ 75ነበርኩ 55አሁን
@lekumuleta
@lekumuleta 8 ай бұрын
@@godislove8937 እሺ አመሠግናለሁ እየሰራው ነው ምግብም ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው
@tgtube7432
@tgtube7432 8 ай бұрын
እኔ ስራ ለመቀጠር በሄድኩበት ሁላ አንቺ መስራት አትችይም እያሉ ከበር ነዉ የሚመልሱኝ በዛ ምክንያት መስራት ሁላ አስጠልቶኛል🥺🥺🥺
@mikalmiku5681
@mikalmiku5681 8 ай бұрын
Congratulations!!!!So proud of you!!! You're so beautiful.
@tsionlegesse8960
@tsionlegesse8960 8 ай бұрын
ንግግርሽ ሳቅሽ ጨዋታሽ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርቺ
@ማሬ-ቘ9ዐ
@ማሬ-ቘ9ዐ 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደስታሽ ፊትሽ ላይ ይታያል ሴቱ ዋና መቀነስ ያለበት ምግብ ነው እራት እንኩዋን መተው ብዙ ለውጥ ያሳያል
@eb6259
@eb6259 8 ай бұрын
😂😂😂እውነት ነው የሰው ልጅ የማይችለውን ነገር ሲነገረው ይናደዳል 😂😂😂
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@Melia_Mer
@Melia_Mer 8 ай бұрын
What a beautiful soul! 🥰 Thank you for featuring her. 🙏
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 8 ай бұрын
Yes to be slim is healthy ❤ that's awesome congrats
@N33Natty
@N33Natty 8 ай бұрын
ደግሞ ስታምሪ፣በራስሽ በጣም ሰረተሻል፣ከልክ በላይ ውፍረት፣ያስጠላልኮ፣የድሮ እናቶች፣ሰው ካልበላ፣የማጣፈጥ ነው የሚመስላቸው።❤
@tsehayabate2902
@tsehayabate2902 8 ай бұрын
እኔ ደሞ በቅጥነቴ ሁል ግዜ አዝናለሁ
@ሰሊናYouTube
@ሰሊናYouTube 7 ай бұрын
አረ በማርያም እርዱኝ አስቁሙኝ 86ኪሎ ደርሻለው እንዴት እንደምቀንስ ግራገብቶኛል😭
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ 7 ай бұрын
እሩዝ የሚባል እንዳትበይ እራት አትብይ ትቀንሻለሺ
@addismengistu8371
@addismengistu8371 8 ай бұрын
You are such butifule person!! Congratulations good job 👏,
@yosephyoseph8132
@yosephyoseph8132 8 ай бұрын
እኔም በጣም የተቸገርኩት ምግብ መጨከን አቃተኝ እባካችሁ ምግብ እንዲዘጋኝ የሚያደርግ ምግብ ወይ መጠጥ ጠቁሙኝ ::መዳህኒት ካለ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Lguama
@Lguama 8 ай бұрын
ሳትመይ ውሀ ጠጭ ከዛ ውሀው ስለሚያጠቅብሽ ስበይ ብዙ አያስበላሽም እና ጣፋጭ አትብሊ ሻሂ አንድ ማንኪያ ከሆነ ግማሽ ሱካር አድርጊ አረብ አገር ከሆንሽ ጅብና ወተት ቀንሽ
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 8 ай бұрын
​@@Lguamaእኔ 60 ነኝ ግን ትንሽ ቀፈት ተቸገርኩ ምንም ጣፋጭ አልመገብም ሻይ ስጠጣ ስኳር አበዛለሁ እሡን መተው ከባድ ነው
@KalkidanKelmwork-gs5xr
@KalkidanKelmwork-gs5xr 8 ай бұрын
ምትሰቂ አይመስለኝም ነበር የራሴን ታሪክ ነዉ የነገርሺኝ
@XgDh-r3g
@XgDh-r3g 7 ай бұрын
14ኬሎ መቀነስ. እፈልጋለሁ. ፈጣሪ ሆይ. አንተ እርዳኝ. ያረብ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 8 ай бұрын
ወይኔ አገር እኔ በጣም የተቸገረኩበት ነገር ነዉ በልቶ ስጋት ነዉ እኔ ወደሀገሬ ገብቼ የምፈልገዉን አቋም ይዤ በጣም ጓጉቻለኩ እናመስግናለን እህታችን እንድሁም ሁላችሁም ❤🎉🎉🎉
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 8 ай бұрын
እኔም ነኝ
@HanaGirma-u3z
@HanaGirma-u3z 8 ай бұрын
ጀግኒት እኔም ያንቺ ሰልጣኝ ነኝ ..... በርቺ ... Thank u dear
@hiwotgedey9683
@hiwotgedey9683 8 ай бұрын
Postpartum depression is real ,it is so hard to discuss with a person no idea about it.
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፈቅፈቅ ስትይ ማማርሽ❤❤❤
@ሐቂንሕልናይ
@ሐቂንሕልናይ 8 ай бұрын
በጣም ደስ ትላለች የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነች በርቺ ❤❤❤
@usmanmohammed9706
@usmanmohammed9706 8 ай бұрын
እኔ መወፈር ፈልጋለዉ አንቺ ደሞ ለመክሳት አይ አለም😢😢
@astermengistu6946
@astermengistu6946 8 ай бұрын
ቅጥነት ውበት ነው
@madinh.12m50
@madinh.12m50 8 ай бұрын
የኔ ማኛ ❤❤ከምር ምርጥ ሰው ነሸ
@ethioautomotivetvshow
@ethioautomotivetvshow 8 ай бұрын
the way she talk 😍😍😍😍😍
@elsabetfanta264
@elsabetfanta264 8 ай бұрын
እሷ የምር ትምህርት እያስተማረች ነው ጋዜጠኛው ግን ደሞ ያፈላል አያስወራም ሲያስጠላ😡
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 8 ай бұрын
በራስ መተማመንሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል
@StarStalker93
@StarStalker93 8 ай бұрын
she's right,food is addiction i know that feeling
@SenaitTilahun-vi3hz
@SenaitTilahun-vi3hz 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ብዙ ሰው የሚያጠነክር ምስክርነት ነው ደስ ይላል እኔንም ጌታ ይርዳኝ ውፍረት ለመቀነስ
@messisime9908
@messisime9908 8 ай бұрын
Depression is real bad and no one understands what you are filling
@skytube1297
@skytube1297 8 ай бұрын
የ 21ኛ ክፍለ ዘመን ጀግኒት
@AberashEthio
@AberashEthio 7 ай бұрын
እኔ በጣም ወፈራምንኛ እድት ከሰሸ የሚግራብንው የኔጀገና
@HayatshamilHayu-mu7iq
@HayatshamilHayu-mu7iq 8 ай бұрын
ማዳም ቤት ሆኖ ዉፍረትን መቆጣጠር ከባድ ነዉ እኔ 97ኪሎ ገብቼ ልብስ ተቸግሬ ነበር አሁን 75ነኝ
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 8 ай бұрын
😂😂
@MekidsAmare
@MekidsAmare 8 ай бұрын
Eruz gud serash😂😂😂😊😂😂
@genilove1142
@genilove1142 8 ай бұрын
እኔም 80ነኝ ግን ወፍራም አልመስልም ቁመቴን ሁላ ነው የያዘኝ እስፓርት እየሰራው ነው እሩዝ በወር አንደ እንኳን አልበላም ግን ክብደት ብቻ ነው አልቀንስም ያለው እጂ
@zaynabzaynab8134
@zaynabzaynab8134 8 ай бұрын
እንደት ቀነሽ እኔም እየታገልኩ ነው 100 ነበርኩ 87 ደርሻለሁ
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 8 ай бұрын
አኔ37😢😢😢😢😢
@astekastek1000
@astekastek1000 7 ай бұрын
ግልፅነትሽ ደስ ይላል እህቴ ቆንጆ ነሽ በዛ ላይ የኔ እናቴ ይገርማል በጣም ነዉ የቀነሽዉ
@merongeta2149
@merongeta2149 8 ай бұрын
Meweferim mekera new leka enkuwanim kenisesh asyeshiw nigistituwa🎉🎉🎉🎉
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 8 ай бұрын
በልታ ቤተሰብ ዉስጥ አላለችም😂😂😂😂😂😂
@ሙኒራYouTube
@ሙኒራYouTube 8 ай бұрын
ክክክክ
@mesimenegestu3866
@mesimenegestu3866 8 ай бұрын
I really appreciate you. Congratulations 🎉❤Well done !
@Sintayehubelew-pb4rz
@Sintayehubelew-pb4rz 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ውብ ነሽ አሁንም ጠክሪ በርች
@ታሪከኛውዘመን
@ታሪከኛውዘመን 6 ай бұрын
ጌበዝ ነሽ ❤እኔ ደግሞ መፈር እፈልጋለው ምን ላድእርግ ?
@ጽዮንኣደይ-ቈ1አ
@ጽዮንኣደይ-ቈ1አ 8 ай бұрын
ልክ እንዳቺ 118ኪሎ ነበርኩ በሁለት ሳምት 20 ኪሎ ስቀንስ ሚኣምነይ ኣጣሁ ሁሉም ሁኔታ ግን እንዳቺ ገጥሞኛል. ....❤🎉🎉🎉❤
@lemlemfitwiweldemariam-wk9wf
@lemlemfitwiweldemariam-wk9wf 8 ай бұрын
20 kg in 2 weeks? Would you share how you did it please, thanks
@SofiaMohammed-ij9bx
@SofiaMohammed-ij9bx 8 ай бұрын
በምን ቀነሽ
@HayatBaba-oy4jc
@HayatBaba-oy4jc 7 ай бұрын
endat plzz
@ጽዮንኣደይ-ቈ1አ
@ጽዮንኣደይ-ቈ1አ 3 ай бұрын
ሙሉ ቀን እጾማለው ማታ ሲበላ ሰላጣ ትንሽ ዳቦ ትንሽ ወሃ ደሞ እጠጣለው የጾም ውቅት ስለ ነበረ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም እሰግዳለው !
@fordownload7120
@fordownload7120 8 ай бұрын
So beautiful and your confidence I am so inspired by you 💗💗💗💗💗💗
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 6 ай бұрын
100k ብዙም ትልቅ አልነበርሸም ለምን እዳካበዳቹት አላቅም
@bipbip941
@bipbip941 8 ай бұрын
😂😂😂ሀይማኖት ምን አገናኜው ከውፍረት ጋ😂😂😂
@fitsumTeshome-li8mw
@fitsumTeshome-li8mw 8 ай бұрын
ጥሩ ልብ ከጥሩ ፊት ይበልጣል ።
@solomonwaktola7893
@solomonwaktola7893 8 ай бұрын
አንዲት ለጅ ኪሎ ለመቀነስ ኀኪምጋ ሄዳ ኃኪሙ ጧት ሻይ አንድ ዳቦ በሻይ ምሳላይም ራትላይም አንዲሁ አንድ ዳቦ በሻይ ተመገቢ ብሎ ሲያዝላት, ከምግብ በፊት ነው ወይስ ከምግብ በኋላ ብላ ጠየቀቸው። ቢሊሱማዬ አንቺ ጎበዝ ነሽ።።
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@الحمدالله-ج3خ5ب
@الحمدالله-ج3خ5ب 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hanhn7623
@hanhn7623 8 ай бұрын
እረ.እኔ.ምንም.አልሆንኩም.መጽሐፍ.ቅዱስ.አጠገቤ.ነበር..ወልጄ
@tigmit5080
@tigmit5080 8 ай бұрын
አረ እርዱኝ እኔም 110 ነኝ😢😢
@meronneguse5871
@meronneguse5871 8 ай бұрын
😢ene 90 ufff
@betelhembetelhem
@betelhembetelhem 7 ай бұрын
😢😢😢እኔም እዳች ነኝ
@saramuhammad5932
@saramuhammad5932 8 ай бұрын
እኔም ወፍራም ነኝ 😭 ድሞ ማዳም ቤት እየተጠገረርሁ 🤭እንዴት ልቀንስ
@seliadugenet861
@seliadugenet861 8 ай бұрын
To begin with I am so impressed with your transformation. Secondly, I totally agreed with post depression as I am still suffering due to my kids and top of that family members issues completely destroyed me as a family memeber betrayed me with huge stuffs that I am never and ever imagined that would be real as it hurts a lot can’t move forward because of it. As this was my kids future. But always try to come over it as you said although it takes time just be ourself and stay focused.
@Happy-m8v
@Happy-m8v 8 ай бұрын
ፅናትሽን ጥንካሬሽን አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,3 МЛН
ሰባት ት/ቤት ቀይሬአለው | abieyuel | ወቸውGOOD
2:34:45