ፍቅር አለ! እኛ ምሳሌ ነን |20-30|

  Рет қаралды 30,394

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@ወሎየዋ-ወ6ቀ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ 17 сағат бұрын
ፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው 🙏
@askalughebremariam1459
@askalughebremariam1459 Күн бұрын
Genesis 2 አማ - ዘፍጥረት 22: እግዚአብሔር አምላክም ከአዳም የወሰዳትን አጥንት ሴት አድርጎ ሠራት፤ ወደ አዳምም አመጣት። 23: አዳምም አለ፦ “ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት፥ ሥጋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋ ከወንድ ተገኝታለችና ‘ሴት’ ትባል።” 24: ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
@Safee-w6t
@Safee-w6t 3 сағат бұрын
ስለ ፍቅር እሚያወራው ብዙ ነው እሚኖረው ግን በጣም ጥቂት ነው። ዋጋ እሚከፍለው በጣም ጥቂት ነው!
@ethiopian_podcast
@ethiopian_podcast Күн бұрын
Thank you for having us
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl Күн бұрын
ይች ልጅ በፊት ስታወራ የውስጤን ሀሳብ ነበር የምታወራ የምመስለኝ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 14 сағат бұрын
ይሄ ልጅ እንዴት እንድህ ወፈረ ባንዴ ማሻአላህ ተጣመሩንዴ ቢሆን ደስ ባለኝ
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ Сағат бұрын
ሁለቱም በተገቡ ብየ ነበር ሁለቱም ፍቅር ሚያቁ❤❤
@የመዳምቅመም-መ2መ
@የመዳምቅመም-መ2መ Күн бұрын
እናንተ ፍቅረኛሞች መሆነቹ ብትደብቑንም አይናቹህ ነግሮናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ብትጣመሩ ደስ ይለኛል🥰
@mmuhammad6877
@mmuhammad6877 23 сағат бұрын
😂😂እኮ
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 22 сағат бұрын
ግን ያምራሉ
@Fatuma-hc9oy
@Fatuma-hc9oy 21 сағат бұрын
እኮ እሷ በተለይ አስተያየቷ ይናገራል ብበግልፅ😂😂😂
@askalughebremariam1459
@askalughebremariam1459 Күн бұрын
ወድሜ የተናገርከው በጣም ኡነት ነው ከድሮ የምታቃት ነው የሚመስልህ ስትል አዎ፡እስዋ ካንተ ከውስጥህ ነው የተገኝች
@MeskiyaMusefa
@MeskiyaMusefa Күн бұрын
የምትሰጠው፣ትምርት፣በጣም፣ይመቸኝ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 23 сағат бұрын
ኤዱዬ የኔ ቆጆ የኔ ልባም ሴት እዴት እደምወድሽ መዳህኒአለም ይካስሽ ካለፈው ሂወትሽ ዘመንሽ ሁሉ ደስተኛ ሆነሽ እዴትኖሪ ምኞቴ ነው😍
@FANOSKASAHUN
@FANOSKASAHUN Күн бұрын
ዋው ሁለቱም አደሚዋደዱ ገምቼ ነበር እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹ❤❤❤🎉🎉🎉
@Amen-pf
@Amen-pf Күн бұрын
ይሄ ሜካም ፈረደበት ዛሬ ደሞ ሌላ ሠው መስላለችጠያቂዋ ድምፅሽ በጣም ያምራል ዘምሪበት
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 Күн бұрын
ልጅቷ ግን ስታምር እዝህ ብሮግራም ላይ ወደፊት የምትቀርቡ እንግዶች ከሷ ተማሩ
@Kenubish34
@Kenubish34 15 сағат бұрын
ግድ የላችሁም እነዚህ ልጆች ይዋደዳሉ 😂አይነ ውሃቸው ይናገራል🤭🤭😊
@WwSsw-f6y
@WwSsw-f6y Күн бұрын
Endezi Meredat yalew yeseten ehtoche❤❤❤❤
@ZemzemDerese
@ZemzemDerese 23 сағат бұрын
ግን እኔ ሳስበው እነዚህ ለጆች ፍቅርኛሞች ነው የሚመስሉኝ😅😅
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 22 сағат бұрын
ብሆንም ያምራሉ
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 14 сағат бұрын
😂😂😂😂እኮ
@melatwegayehu5442
@melatwegayehu5442 22 сағат бұрын
ያወዛግባችሁ አቦ
@AbcAbc-wn2rz
@AbcAbc-wn2rz 9 сағат бұрын
መኖር እኮ ነው ዋናው ነገር
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 21 сағат бұрын
❤❤❤❤ኤዱ
@dagenteMarkos
@dagenteMarkos 19 сағат бұрын
ይህ ፕሮግረም 20:30 ስዬሆን 30:40 መሆን የለበት
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 14 сағат бұрын
ፍቅር ጀመርሽ ፈርተሽ ነበረ በጣም ይሳካልሽ
@tsiontilahun-m7f
@tsiontilahun-m7f 16 сағат бұрын
Konjo hasab new yenekonjo trhasye❤❤❤
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim Күн бұрын
እሷ ትወደዋለች እደት ነው የምታዬዉ 😂 አቦ ተጣመሩ በጣም ታምራላቹ
@JinenusBekele
@JinenusBekele 19 сағат бұрын
ሰው ፍቅርን ይተነትነው የለእንዴግን ቆይ የትነው የሚማሩት?😂
@bemnetterefe4617
@bemnetterefe4617 10 сағат бұрын
ከህይወት ነዉ ከኑሩበት ነዉ ሚናገሩት
@nefisanefisa9502
@nefisanefisa9502 15 сағат бұрын
ጋዜጠኛዋ ሳቅሺ ደስ ሲል❤❤
@khalidj9510
@khalidj9510 Күн бұрын
እቺ ልጅ አምናታለሁ ሴቶች እንደዚ አየነት ገለፆ ኪሱ ሙሉ ለሆነ ወንድ ብቻ ነበረ የሚገልፁት፡፡
@khalidj9510
@khalidj9510 Күн бұрын
ኩላሊት በልታ ላሽ ካለች በሁዋላ ሴትን ልጅ ማመን ቀብሮ ነዉ ያስብላል
@የማታወርቅ
@የማታወርቅ 19 сағат бұрын
እቺ ልጅ አግብታለቻ እርሱን ብቻ እንዳይሆን ያገባቸው
@desstadessta
@desstadessta 2 сағат бұрын
ማስታወቂያ ነበር እኮ ሰርጉ
@-kdsti
@-kdsti Күн бұрын
❤❤❤
@Meee4210
@Meee4210 Күн бұрын
@buno_multimedia
@buno_multimedia Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abdoksa-i8w
@abdoksa-i8w Күн бұрын
deci ylal❤❤❤❤❤❤
@IbrahimMohamed-iw5mr
@IbrahimMohamed-iw5mr Күн бұрын
የምታወሩት አማርኛ ነው? ለምን እንግሊዝኛ ትደባልቃላቹ??? Dating ትርጉሙ በትክክል መግለጻቹ ነው??
@AbbasAbbas-m6q6k
@AbbasAbbas-m6q6k 21 сағат бұрын
Kltrdh wta akakier atweta
@AderawEgigu-u7l
@AderawEgigu-u7l Күн бұрын
ሀገራዊ issue 😂😂😂
@teddyersumo
@teddyersumo Күн бұрын
Koye eldena mechnw metagebw 😢😢
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np Күн бұрын
ወዮ ተጣመሩዴ ሁለት የፍቅር መምህ
@MeskiyaMusefa
@MeskiyaMusefa Күн бұрын
🎉❤❤🎉❤
@fraolwondimu9232
@fraolwondimu9232 2 сағат бұрын
Hulachinm asmesayoch nen
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u Күн бұрын
ማለትፍቅረኛናቸው😊😊😊
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@AyeleBeru
@AyeleBeru Күн бұрын
@አለምነኝወለዮዋ አው. ሲባዱ. አይቻለው. !!!!!!!
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Күн бұрын
ቃሉ አልከበድህም ነውር ነው በኛ ባህል​@@AyeleBeru
@MHAYYoutube
@MHAYYoutube 16 сағат бұрын
ፍቅረኛሞች ናቸው እዴ😂😂😂
@daslachealamu2271
@daslachealamu2271 Күн бұрын
❤️❤️❤️👍👍😂
@ethcryptoterading
@ethcryptoterading Күн бұрын
ebs family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢
@Mench-w3t
@Mench-w3t 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
አስፈሪ ጦርነት የሚጀመርበት ሀገር ገባሁ
30:03
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 8 М.
ዋንቲያ በ ልጇ ደስታ አለቀሰች🥹😱
22:39
remu khan
Рет қаралды 120 М.