ፍቅር ላራሹ ሙሉ ፊልም 2022 Fikir Larashu Full Ethiopian Movie 2022 # shewaferaw # shewa # newmovie

  Рет қаралды 353,456

Shewaferaw Desalegn Official

Shewaferaw Desalegn Official

Күн бұрын

Пікірлер: 169
@nahovseyu1229
@nahovseyu1229 2 жыл бұрын
የገበያነሽ እና የሸዋፈራው ጥምረት እጅግ የሚገርም ነው በስራቹህ ሁሉ ስኬት እመኛለው እወዳችሗለው 🥰🙌
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷✨✨🚘🌹🌹🌹🇧🇾🎇🎇
@giza4493
@giza4493 2 жыл бұрын
.
@hindalyasi3475
@hindalyasi3475 2 жыл бұрын
@@giza4493 መሠ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል በህይወት ዙሪያ ነው የሰራችሁት በደንብ ትችላላችሁ ከምር በእዚህ አይነት ስንት እየተዋደዱ እየተፋቀሩ የተለያዩ ግን በአጋጣሚ ትዳር ይዘው ቤተሰብ የመሰረቱ ልብ ሌላ ቦታ የሚኖሩ ብዙ ናችው ግን እንዲህ በአጋጣሚ መገናኘት ደሞ ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ኡፍ 💝💝ሸዋ እኮ ድምፅ 💝ደስ የሚል ጥምረት 💝ሸዋ 💝ገበያ 💝አይለያችሁ ሁሌም እንያቹ 💝
@officiallhamer2800
@officiallhamer2800 2 жыл бұрын
ከዘንድሮ ፍቅር ይልቅ የድሮዎቹ ደስታና ፍቅር የተሞላበት ነው ። ያሁን ዘመን ፍቅር ጭቅጭቅ ንትርክ አጉል ቅናት መተቻቼት ማስመሰል የተሞላበት ነው ። እኛን እዚህ ቦታ ለማድረስ ስንት መሰዋእትነትን ከፍለው ነው እዚህ ደረጃ ያደረሱን 😍😍
@Mነኝየእናቴከርታታ
@Mነኝየእናቴከርታታ 2 жыл бұрын
ሳህ ያሁኑ ፍቅር በተለይ በቀል ኡፍፍፍፍፍ ወዶች😥😥
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 жыл бұрын
ልጅ ግን በጣም እራስ ወዳድ መሆኑን በሁለቱ ልጆች አየሁት! ምናለ አንዳንዴም ለሰዎች ደስታ ስንል የኛን እራስ ወዳድንነትን በመጠኑ ብናደርገው
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 2 жыл бұрын
በትክክል ❤️❤️❤️
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
የገባየነሽ እና ሽዋፍራሁ 🤗🤗የሚገርም በቃት ነው በርቱል በጣም ደስ በሎኛል🤗
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
ገበያነሽ አልተቻል ሽም ሁላችሁም ምርጥ ናቹ 👍👍👍🥰
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
በርቱ በጣም ደስ ይላል ውይ የልጆቹ ጭቅጭቅ እንዴት ሊዘልቁት ነው😂
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ልጆቹ ግን ምን አይነት እራስ ወዳዶች ናቸው:: እነዚህ ወላጆች? ለልጆቻቸው ብዙ መስዋእትነት ከፍለዋል:: በዛላይ ሁለቱም single ናቸው:በዛላይ የድሮ የልጅነት ፍቅር ይላቸው ናቸው:: ምናለ አነሱም ተጋብተው አብረው በሰላም ለመኖር ቢፈቅዱላቸው:: ልጆቹም ተጋብተው ቢኖሩ? ድራማም ቢሆን? ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው:: እናመሰግናለን አርቲስት ሸዋፈራውና አርቲስት ገበያነሽዬ🙏🏾🌺🌺Thankyou♥️♥️👍
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
ምርጦችየ በጣም ደስ የሚል ስራ ገብየና ሽዋ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ በርቱልን
@wine3651
@wine3651 2 жыл бұрын
አዳዲስ ፊቶች እያየን ነው keep up the good work ljtuan gn atasleksuat kebtetua des ylal❤
@shewaferawdesalegn
@shewaferawdesalegn 2 жыл бұрын
ሁለተኛውን የኛን ዩትዩብ ቻናላችህንን ሰብስክራይብ ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/l4GTn4KmqrSJgq8
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ፊልም ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ሸዋ እና ገባይነሽ እኮ ልዩ ናችሁ ስወዳችሁ ❤️እናመስግናለን
@birukasemalash6297
@birukasemalash6297 Жыл бұрын
ዋው ራሔል ትችላለች ፀዲ አንደኛ በሌላ ፊልም እንጠብቅሻለን
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ ሂወትን ከእናተ ፊልም መማር ነው
@betielzekarias3993
@betielzekarias3993 2 жыл бұрын
በጣም ፡ ደስ ፡ የሚል ፡ movie much love guys ❤️❤️😍😍🇪🇷
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
አቤት የድሮ ፈቅርና የድሮ ዘፈን እኮ እያደር ይጎመራል ።
@መረጃበማሙሸት
@መረጃበማሙሸት 2 жыл бұрын
ሽዋፈራሁ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
አጨራረሱ ደስ ይላል ገበያነሽ ሸዋፈራሁ 🤣🤣🤣🤣በጣም አድናቂያችሁ ነኝ እወዳችሁዋለሁ
@alsabelet8799
@alsabelet8799 2 жыл бұрын
Yene konjo richo arif tiwena new Shewa yewnet kezich lij gar lela Film bitsera des yilegnal abatna lij mirt tiwena richo lela film lay etbkshalew sweet epuuuuu
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 жыл бұрын
ከዘዱሮውፍቅርይልቅ የድሮዎቹሰዎች ፍቅርየተሞላነው ልጆቹግንእራስወዳዶችናቸው
@zemedanteneh6634
@zemedanteneh6634 2 жыл бұрын
ሪች ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ በዚህ ቀጥይበት ❤❤❤ በሌላ ስራ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ። it is extraordinary
@sofiasof8513
@sofiasof8513 2 жыл бұрын
Gabyensh sawdhesh mar 👏💯💖💕💕💕💕💕 you too 👍💯💕
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
ሸዋይዬ የምር ፊልሙን ሳልጨርሰዉ ነዉ ሁላ የምኮምተዉ 😣መሬት ላራሹ ላይ ነበር ያለዉን ሀብት ሁሉ አያቴ ተቀምቶ ራቁቱን ያስቀሩት ታሪክ ሲነግረኝ በባርነት ገዝቶ በስሩ የሚያስተዳድራቸዉ ሰዎች ነበሩ እነሱ ናቸዉ የሚኖርበትን ቤት ብቻ አስቀርተዉ ይሄ ክፉ መንግስት ያለዉን ሁሉ ለአራሾቹ ሰቶ ንብረት አልባ ሲያረጉ ይሄን ከማይ ብሎ በድንጋጤ ታሞ የሞተዉ ያ ክፉ መንግስት ስንት ነገር አሳጣን 😣😣😣😣
@amelekassa5251
@amelekassa5251 2 жыл бұрын
እኔም ጋ ያለ ነው ያች
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
@@amelekassa5251 የምር ታሪክሽን ሲነግሩሽ ስትሰሚ እንዴት እንደምታዝኚ አሁን ያኔ አንቱ የተባለዉ ቤተሰብ እናት አባቶቻቸዉ ሲሞቱ ከትልቅ እስከትንሽ አማራጭ ስደትን አርገዉ ሁለም በየሀገራት ወተዉ ቀርተዋል እስኪ ተይዉ😔😔
@mekdesmuleta3740
@mekdesmuleta3740 2 жыл бұрын
Wow aceraresu 1ga beatekaly des mil film 😘😘😘
@FghDfhh-y6j
@FghDfhh-y6j 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ለመፍረድ ሁላ ተቸግሬ ነበር ነገር ግን ወላጆች መስዋት ስለሆኑ ደስ አለኝ
@yonaskelileyonas8693
@yonaskelileyonas8693 2 жыл бұрын
ፀዲየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናት ጥሩ ጠጫውታዋለች
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ነው ከምር መሀል ላይ ተናድጄ ነበር የምር ትልልቆቹ ይጋባሉ ብዬ ግን መጨረሻው ደስ ይላል
@mcsuduk1403
@mcsuduk1403 2 жыл бұрын
Mirt film new shewana liju richo betam new yeserachehut bezih ketlubet richoye epuuuuu bizu film lay entebkshalen
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
ሸዋይዬ ገበያነሽ ምርጥ ናቹሁ
@nassersaee1515
@nassersaee1515 2 жыл бұрын
wooooow Richioye mert artist konjo tewanay nesh next entebekalen
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 жыл бұрын
such a nice MOVIE... thx too much !! 🥰
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 жыл бұрын
Very nice short 👌 movie tank you you are best ethiopian actress 😀 👍
@ሰሚራመሀመድአሊ
@ሰሚራመሀመድአሊ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ይመቻችሁ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Very nice film. Thank you.
@abrahambezak8729
@abrahambezak8729 2 жыл бұрын
Shewa arif film new beteley keaddis lij gar yeserahew richo betam adnkeyatalew ende addisnetua aydelechem kesua gar lela lay etbkachehualew honachu new yeserachehut
@baisasirna662
@baisasirna662 2 жыл бұрын
thank you for your best finishing!!!!!!!!!!!!!!!
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ሰዋሰው አስተዋይ ሁሉ ነገር የገባት ወጣት ነች:: ልጆቹ ?selfish ናቸው:: ወላጅ ለልጁ ያስባል:: አንዳንድ ልጅ ግን የራሱን ምቾት ብቻ ነው የሚፈልገው:: anyway Thankyou🙏🏾👍
@eccbody
@eccbody 2 жыл бұрын
Sean you did a very good job it’s incredibly beautiful and very nice love the movie but we need to do a subtitle in English
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ደስስስ ይላል ሽዋፈራው ስወድህ
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትወነ ፍቅር ያሸንፍል ምርጦችየ
@habtamuchekole3697
@habtamuchekole3697 2 жыл бұрын
i loved it. thank you
@binetamirte5758
@binetamirte5758 2 жыл бұрын
Egizabiheri hoyi Ethiopian asubati 🙏
@fredesa246
@fredesa246 2 жыл бұрын
ደስ ይላል የምር ፍቅር ማለት ቁስልን መሻሪያ ነው ይመቻችሁ አቦ
@hayelomhagosyiheys9825
@hayelomhagosyiheys9825 2 жыл бұрын
የአማራ ስራ ይሀው ነው ቅሌታሞች
@SelmaSelma-j4i
@SelmaSelma-j4i Жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow wow wow❤❤❤❤❤❤
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ምን አለ ልጆቹንስ ብታጎርሳቸው እናትና አባት ገደላቹኝ በሳቅ
@medimar5775
@medimar5775 2 жыл бұрын
ተመችቶኛል አዳዲስ ፊቶች አሳይታችሁናል በተለይ ሪቾ ምርጥ ትወና አሳይተሸናል በዚህ ቀጥይበት በሌላ ስራ እንጠብቅሻለን ……..
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
eshwoa aferaw ena gebyeneshi sewdachu eko edemna taenan ysetachu betam arfi new enamsegn alen bertu
@genetayalew9738
@genetayalew9738 2 жыл бұрын
Bertuln yene wudochee good job keep it up
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሰዋሰው 💝💝💝💝💝👌❤❤
@aselefgelaw6961
@aselefgelaw6961 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጥሩ ተምህርት ነዉ አትሰለቹም
@elsigezu7360
@elsigezu7360 2 жыл бұрын
Richeye betam gobeza ened jemari ayedelecheme yene konjo
@kalugize3337
@kalugize3337 2 жыл бұрын
Yena konjo setaleks endat nw metasazenw adadise legoce eyayen nw ketlubet yebertatal
@befikaduworku8908
@befikaduworku8908 2 жыл бұрын
Wow RICH andengaa newu yete tedebkesh newu eskahun shewa adnkih negn ket amtahat rich rich 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ኢዩኤል
@ኢዩኤል 2 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷🕊️💫💫📱📱
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
ሸዋ ያለበት እኮ በቃ ዘና ነው
@mahletmekuria1839
@mahletmekuria1839 2 жыл бұрын
😂😂😂.... You killed me. Feta aregachihugn besak. You made my day.
@ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ
@ኤልሳቤትዩቱብ-ተ8ከ 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር
@smartgrmy8983
@smartgrmy8983 2 жыл бұрын
Shewa merxu bexame arefie Ena astmare new 👌
@meazaadila6881
@meazaadila6881 2 жыл бұрын
Richo yewnet mirt tiwena beza lay Addis atmeslem lela film lay entebkshalen sweet epppuuu
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 жыл бұрын
መጨረሻው እንደገመትኩት ነው የሆነው ገባያነሽና ሸዋ የእውነት ባልና ሚስት ነው የሚመስሉት ያለሜካፕ ነው የምታምረው ገባያነሽ
@mesertitariku8372
@mesertitariku8372 2 жыл бұрын
Woooo. Daselali
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 жыл бұрын
አሪፍ እና እዝናኝ ነው እናመሰግናለን ።
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 жыл бұрын
Woooooooow,,😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️👃
@sseqota6300
@sseqota6300 2 жыл бұрын
"ፍቅር ለአራሹ " በሚለው ይስተካከል።
@hayluetalem4745
@hayluetalem4745 2 жыл бұрын
በጣምም ደስ ይላል
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 жыл бұрын
ባሻዬ አለች ገበያነሽ ባሻ ቆይ ለሰናይት ቆንጆ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@selamtamiru532
@selamtamiru532 2 жыл бұрын
RICH WOW BETAM ARIF NEW BERCHI !yamral!!!
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ተሰርቷል
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ስወዳቸው ትልቁችን ሰዋች🥰🥰🥰
@kuriabebe578
@kuriabebe578 2 жыл бұрын
wow yemigrm sra nw bewntu Kenant gena bezu entbkaln bertuln demo ljetua techelalch
@MeseretGeshu-mf4ry
@MeseretGeshu-mf4ry Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kedijabalcha7342
@kedijabalcha7342 2 жыл бұрын
Wow wonderful
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው❤
@yeshiworkgetaye8246
@yeshiworkgetaye8246 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@alemsherwe279
@alemsherwe279 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው ስውዳችሁ እኮ
@abayethio8649
@abayethio8649 2 жыл бұрын
ሽዋፈራው ደሳለኝ አባቴን ትመስለኛለህ አባቴ ትሆን ይሆን? እስኪ አስታውስ? ወደ ሇላ 27 አመት
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
😂የልጆቹን፡ደስታ፡ቀማቹሁ፡ቢዬ፡ነበር፡በስተእርጂና፡❤መልሳቹሁል፡ደስ፡ይላል🎉
@hananesane7184
@hananesane7184 2 жыл бұрын
Wow
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ዋው ጎበዞች በርቱ ውድድ።
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ያላል
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
ሁሌም ሸዋፈረው እና ሚስቱሁናእምስረውከተጣመሩስራውያምራል
@sewlesew8135
@sewlesew8135 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ምርጥና አዝናኝ ፊልም ነው ከጥሩ መልክት ጋር
@askalaskal8417
@askalaskal8417 2 жыл бұрын
ሽዋፈራው ትለያለህ ስወድህ
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 жыл бұрын
ወይኔ አጨራረሱ ተመቸኝ ይመቻችሁ ደስ ይላል
@meronethiopia4872
@meronethiopia4872 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱ
@ሀዩየመርሳዋቀበጥ-ጸ7ኘ
@ሀዩየመርሳዋቀበጥ-ጸ7ኘ 2 жыл бұрын
ኦ! እስኪ ልሹፈው ገና አንድ ቀኑ ከተለቀቀ ሸዋፈራው ስላለበት ሃሪፍ ይመስላል
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
እናትና አባታቹ የምትወልዱትን ልጆች እህትና ወንድም መስልቹዋቸው ግራ ከም ያጋቡ ተለያዩ አሳደጉዋቹ ቀ ንድ ልታበ ቅሉ ነው ለምን አባትሽን ጎትተ ሽ ሄድሽ ስጀምር
@abibeyene8492
@abibeyene8492 2 жыл бұрын
አጨራረሱ ደስ ይላል😍
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 2 жыл бұрын
ቆይ ሁለቱ አብረው እናትና አባትየውም ፍቅራቸው አድሰው መጋባት አይችሉም ? ችግሩ ምንድነው? በስጋ አይዛመዱ አልገባኝም
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
የክርስትና ሀንማኖት የማፈቅድ አይመስለኝም
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 2 жыл бұрын
እኮ ለምን የስጋ ዝምድና የላቸውም እኮ?
@hawasetottube
@hawasetottube 2 жыл бұрын
ዋው ነው
@devidmekonnen2176
@devidmekonnen2176 2 жыл бұрын
mirt film new tewanayichum des yilalu adadis lijoch mechemerachu tiru new ena demo chikua elhua temechtognal epuuuu
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 жыл бұрын
ግራገብቶኝነበር.መጨረሻው.አማረእንጅ.እህህህህህ
@hannamebrarto3644
@hannamebrarto3644 2 жыл бұрын
ዋውው
@girmabaheru2625
@girmabaheru2625 2 жыл бұрын
Wonderful!! Keep it up!!
@aynalem3830
@aynalem3830 2 жыл бұрын
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 2 жыл бұрын
😘😘😘😘ስወዳቺሁ
ፍንዳታው - Ethiopian Movie Fendataw 2022 Full Length Ethiopian Film Findataw 2022 Fndataw
1:27:48
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 811 М.
ሽር ብትን ሙሉ ፊልም - Shir Beten Full Ethiopian Movie 2022
1:38:01
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ዘኪዮስ New Ethiopian Movie - Zekios Full 2015
1:31:10
Arada Movies
Рет қаралды 1,7 МЛН
ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
1:43:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
ኳስ ሜዳ ሙሉ ፊልም Kuwas Meda full Ethiopian movie 2023
1:29:12
//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"
34:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 336 М.
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН