ፍቅር ግንኙነትህሽ የማይዘልቅ እንደሆነ ሊጠቁሙ የሚችሉ ምልክቶች

  Рет қаралды 86,625

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

Күн бұрын

Пікірлер: 508
@jerryappmedia-8504
@jerryappmedia-8504 5 жыл бұрын
መልካም ባል/ መልካም ሚስት ከ እግዝኣብሄር ነው ምትሉ ግጩኝ 😙😉
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 5 жыл бұрын
ጀሪ የሚካኤል ልጅ 👍👍
@maydergham8496
@maydergham8496 5 жыл бұрын
እኔም አለው ውዴ ሁሉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው
@degenitkefubezezeminpia1826
@degenitkefubezezeminpia1826 5 жыл бұрын
Gechineshi nebse
@tadesseabera6023
@tadesseabera6023 5 жыл бұрын
anchi eco btam, newu des yemitygne
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኣህቴ ።ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@elifahabeshawit3097
@elifahabeshawit3097 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ካፍሽ ማር ይዘንባል አነጋገርሽ፡ ስነ ስርዐትሽ፡ የቃላት አጠቃቀምሽ በቃ ሁሉም ነገርሽ ኩል ነው። እንኳን ከአንደበትሽ የሚወጡ ትምህርቶች ቀርቶ ስርአትሽ እራሱ ይማርካል ። እናም በርችልን ካንቺ ብዙ ምክሮችና ትምህርቶች እንጠብቃለን። God Bless You More
@hasenmahommed4863
@hasenmahommed4863 5 жыл бұрын
ትክክል በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@mekdimekdi1359
@mekdimekdi1359 5 жыл бұрын
በጣም ልባምና አስተዋይ ሴት ነሽ ባንች ምክር ብዙ ትምህርት ተምራለሁ ለማንኛውም መምህሬ ብየሽ አለሁ
@shameemaabdulrazaq9570
@shameemaabdulrazaq9570 5 жыл бұрын
ኡፍ ምነይነት ቅመም ነሽ ግዜ ሰጥቼ ደስ እየለኝ የማደምጠዉ ቢዲዮ ቢኖር የንቺን ነዉ በጠም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኣህቴ ።ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 5 жыл бұрын
እህታችን በምክርሽና በምትናገሪየቸው ነገሮች ቡዙ ሠው ይለወጥበታል ብየ አምናለው እናመሠግናለን
@girmachew8835
@girmachew8835 5 жыл бұрын
tnx God you finally become adaptive and open minded
@kalkidanyeameenat263
@kalkidanyeameenat263 3 жыл бұрын
Fikir balebet Laura enji lefker gize yelewum endet lilwutewu ahun ema gira gebitognal
@ብሌንየጨርቆሷ
@ብሌንየጨርቆሷ 5 жыл бұрын
ምናለበት በፊት ይሄንን ትምህርቶች አግንቼ በሆነ ነበር ከብዙ ስህተቶች ተመልሼ ነበር አረፈደም አሁንም አመሠግናለሁ
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 жыл бұрын
እንደው አትልፊ ቆንጂዬ ፍቅር የሚሉትን ቫይረስ ከተውኩት አራት አመቴ አሁን ላይ በጣም ደስተኛ ነኝ ህመም የለ ጭቅጭቅ የለ ህይወቴ ሰላም አለው የማፈቅረው ፍሉስን ብቻ ነው የሚያዋጣኝም እሱ ነው ከሩዝ መቀቀል ስወጣ አስብበታለሁ ሴቶችዬ በስደት ላይ ፍቅር ይቅርባችሁ ራሳችሁን ተንከባከቡ ስራችሁን አክብራችሁ ስሩ በተለይ የርቀት ፍቅር ትርፉ ጭንቀት ህመም በቃ ከዚ ያለፈ ነገር የለውም ሀገር ስንገባ አይተን እናፈቅራለን ሀላስ🙏
@meseretmeseret1164
@meseretmeseret1164 5 жыл бұрын
ትክክክል እህቴ እኔ አንደ ልጀ አፍቅርኩ fb በጣም ዉድድኩት ሲመሸ ሲንጋ አሳቢ ከሱ ጋር ነዉ እሱ የዉደኛል አንደ ቀን ግን ከሊላ ሴት ጋረ ሲያዉራ አገኘዉ ትናደድኩ ራሲን ጣልኩ ብቻ ሰራም መሰራት አልቻልኩምመጨረሻላይ ራሲን ጎደዉ ምን አመጣለዉ እና እቶዎች ቀሰደት ፍቅር ይከብዳል
@aragaw172
@aragaw172 5 жыл бұрын
kula yasefelegeshal eshe?
@burukbrenu7305
@burukbrenu7305 5 жыл бұрын
Tikikil 100 gichi
@tsigeatsbha2759
@tsigeatsbha2759 5 жыл бұрын
I
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 5 жыл бұрын
Aragaw Ambaw ☻☻😠
@ישיוונזגטהון
@ישיוונזגטהון 5 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው በተለይ 5&6 በኔ ሂወት ውስጥ እተፈታተነኝ ነው ምክርሽ አይለየን አመሰግናለሁ
@ብሌንያብስራ
@ብሌንያብስራ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እህታችን ባልባነንኩበት ሰአት ተበልቻለው ( ተሸውጃለው) የኔ ጣፋጭ በትዳር ለረጅም አመት ኑሮ ኑሮዋ ምስቅልቅል ያለባት እና ትዳሯን የፈታች ከአንች ምክር ትሻለች
@መልአከምህረት
@መልአከምህረት 5 жыл бұрын
እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ ትምህርቶችሽ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ናቸው ከዚህም በላይ እርጋታሽ የአለባበስ ስርአትሽ ለብዙወች አራያ መሆን የምትችይ ምርጥ ሴት ነሽ ኮሜንት ማንበብ እንጂ መጻፍ ብዙም አልወድም አንቺን ሳላደንቅ ማለፍ ግን አልቻልኩም በርቺ ብዙ እንጠብቃለን እግዛብሔር ይባርክሽ
@mimi5772
@mimi5772 5 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ ነገር ከገጠመኝ ጋር አንድ አንድ አይነት ነው እስካሁን ካቀረብሸው እና በጣም አመሰግንሻለው በርቺ ነገር ግን እባክሽ እንግሊዝኛ ብዙም ባትጠቀሚ ብዬ እላለው ምክኒያቱም በጣም የመግለፅ ብቃት እንዳለሽ እና
@አላህወኪል-ጨ6ቀ
@አላህወኪል-ጨ6ቀ 4 жыл бұрын
ምክርሽ መሬት ጠብ አይልም የተናገርሽው ሁሉ ልክ ነሽ እህቴ አመሰግናለሁ ።
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
እውነት ነው የፍቅር ቀጠሮ ላይ የሚቀርቡ ተበደልን ተከዳን የሚሉ ሴቶች አስተውላችሁ እንደሆነ በጥድፍዬ የተጋቡ ናቸው ከቤተሰቤ ጋረ ተጣልቼ ነበር ሰው የለኝም ብቸኛ ነበርኩ ሲሉ እሰማለሁ ሽማግሌ እንኳን አይልኩም ሲያገቡ...ምንም እንኳ ትዳር ከግዜር ቢሆንም ግን እኛም ሀላፊነታችን መወጣት አለብን አግብቶ ወልዶ ከመፈታት መጀምርያ ላይ ጥንቀቄ ብናደርግ ጥሩ ነው
@derbmuluye7009
@derbmuluye7009 5 жыл бұрын
ይሄ አገላለፅሽ በጣም ተመችቶኛል፡፡ ሁሉም ሰው ሊጠቀምበት የሚገባ ሀሳብ ነው፡፡
@mekonnensitotaw9936
@mekonnensitotaw9936 5 жыл бұрын
ሃሳብሽ ምርጥ ነው እህቴ እይታሽን አደንቃለሁ አብዛኛው ሰው ማሰብ አይፈልግም ማሰብን ጭንቀት አድርጎ የሚያይ አለ
@fekerlove9194
@fekerlove9194 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ቆንጆ
@ትዕግስትካሳዬ
@ትዕግስትካሳዬ 5 жыл бұрын
ፍቅርዬ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ዛሬ ካቀረብሽው ውስጥ እኔን የሚመለከት ነገር አግኝቼበታለሁ በርቺልኝ ውዴ ተባረኪልኝ
@hiwotfekadu9907
@hiwotfekadu9907 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህታችን ፍቅር በእውነት በጣም ነው የተመች0ኝ የምታነሻቸው ሀሳቦች እኔ ያሳለፍኩአች ሂደቶች ስለሆኑ በዚሁ ቀጥሉበት እናላለን
@ዜዲወሎየዋyouTube
@ዜዲወሎየዋyouTube 5 жыл бұрын
እማ ትምርቶችሺ እውነት ነው😘 so ስለደርሰብኝ😥እውነተኝ ፍቅር ፈጣሪ ሲባርከው ነው ባሁኑ ሳአት ታማኝ ወንድ የለም ሁሉም ወርተኝ ብር ፈላጊ ነው።
@eyeruseyerus3296
@eyeruseyerus3296 5 жыл бұрын
arefe newu dse yelale ena ande letyeke ymeflegeu nger ande gewadgamoche ltwsen geza abereu nberu ena bagatame lsera yhonale or lhone nger lehone yechelal ena bagatame bitame yedwel nber gen baltasebe geza laye mdwel akom yhane men malte enchelalen ena mens malte enchelalen
@kirosteka9267
@kirosteka9267 5 жыл бұрын
ሴቶችስ ምን እንበላቹ
@user-abi123
@user-abi123 5 жыл бұрын
hulum yerasun hasab yisetal ngr gin hulum lik nw malet adelem ...selezi anchim endeza temesyignalesh hulum wend yemayitamen nw bilo medemdem lene tinesh kebad nw likebelewm alchilem
@yamralmohamed2043
@yamralmohamed2043 5 жыл бұрын
ሳህ😍😘😘
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
Setm yaw new
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
እህታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኣህቴ ።ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@tesedaludubai7433
@tesedaludubai7433 5 жыл бұрын
Waw betam desimel meker new enameseginalen
@እማየሁሌምእወድሻለሁ
@እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
እህታችን በጣም እና መሠግናለን ደስ የሚል ትምህረት ነው።
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
በጣም ልባምና አስተዋይ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ባንቺ ብዙ ትምህርቶችን ተምሪያለሁ ቀጥይበት ለማንኛውም መምህሬ ብየሽ አለሁ
@radyi9591
@radyi9591 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቀጥይበት ውዴ ጡሩ ጡሩ ትምህት እየቀራብሽ ነው Thankyou እውነትሽ ነው ምክር ከሁሉም መቀበል ውሰኔ ለራስህ ይበለል ኢኮ።
@lidiyadanga7784
@lidiyadanga7784 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ለራሱ ስሜት እና ጥቅም የሚሯሯጥ በዛ ቆንጅዬ
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 5 жыл бұрын
ዋውውው ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ከልብ አመሰግናለሁ ትምህርትሽ ለስለስ አርገሽ ነው ክላሲካል የለው ሙዚቃ የለው በቃ ጥርት ያለ ነው ዋውውው ብያለሁ በርች ግን የርቀት ፍቅርን እዴት ማወቅ እንችላለን በማርያም ንገሪኝ እህቴ
@MimiMimi-dr3br
@MimiMimi-dr3br 5 жыл бұрын
ተመቸሽኝ ይመችሽ አቦ የኔ ውድ ደግሞ እውነት ነገር ነው አስተማሪ ነው ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ምክር ነው እህታችን ትምርት እየሰጠሽን ነው በርቺ አመሰግናለው ቆንጆ
@እማትርታዬ
@እማትርታዬ 5 жыл бұрын
አስተዋይ ነሽ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ቆንጅ ዬ ????????
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 5 жыл бұрын
ፍቅር ነጭናጫ እና ተቆጪ በቶሎ አድርጎኛል ትግስት አልባ ሆኛለው ግን እንደዚ እንድሆን ያደረገኝ የሱ ሁኔታ ነው ::
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
ኧረ እደኔ ሁነሻል ወይኔ ፀባየ የለለ ተቀያየረብኝ በቃ ሰው ሲናገረኝ ጨረሸ ቡክ እያልኩ እሱማ ጥፋት ካጠፋ ልታነቅ ነው የምደርሠው ካጠገቤ ከራቀ መከራ ነው የሚወርሰኝ በጣም ከቀረበኝ ደሞ በግልባጩ ያስጠላኛል እዲረቀኝ እፈልጋአለሁ ስልክ አላነሳም አቦ ግራ አጋብቶኛል ምናአለ ቢቀርብኝ እሳትውስጥ ገባሁ
@kubrakubra9735
@kubrakubra9735 5 жыл бұрын
እኔም
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኣህቴ ።ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ መር
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
ምክርሸ አርፍነው
@kedirseada8541
@kedirseada8541 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት እስኪ በርቀት ላለን ባለትዳሮችም አቅረቢልን
@jfgffg2298
@jfgffg2298 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማምየ በጣም አዋቄነሽ አላህይጨምረልሽ ቀጥይበት
@tadessegashaw3187
@tadessegashaw3187 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር የበለጠ ልብሽን ብርሐን ያድርግልሽ ቅመም ነገር!
@w21bahre19
@w21bahre19 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ጥሩ ቻናል እና ለመጀመርያ ጊዜ ይጠቅመኛል ብዩ // የተከተልኩት ነው፡፡ በርቺ እህት በጣም ጠቃሚ ምክሮች ታስተለልፍያለሽ
@elisayemaryamlij6679
@elisayemaryamlij6679 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ሀሳብ ነው በእውነት የኔን ሂወት ነው ያወራሽልኝ የኔ ውብ ቀጥይበት በጣም ነው የሚመቸኝ ፕሮግራምሽ በጣም ልዬ ነው ዝም ብየ ሳስበው እኔ ሂወት ውስጥ ገብተሽ የምታወሪ ነው የሚመስለኝ
@salsalsal1123
@salsalsal1123 5 жыл бұрын
yi
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 5 жыл бұрын
አጽናኝ አዝናኝ የሚለው በጣም ተመችቶኛል
@asfawkebede1735
@asfawkebede1735 5 жыл бұрын
You're so special fikirr! Your points are so researched and compatible to Ethiopian cultures.
@mimi5772
@mimi5772 5 жыл бұрын
እረ በጣም አንዳንዱኮ መደበሪያ ነው የሚፈልገው ከመቸኮል ግን እግዚአብሔርን መጠበቅ መልካም ነው ትክክለኛውን ሰው እስክናገኝ
@halkanmik9391
@halkanmik9391 5 жыл бұрын
I think that would be the best option Mimi
@madntahmed5835
@madntahmed5835 4 жыл бұрын
አዉ አቅረቢልን የምታቀረቢያቼዉ ነገሮች በጣም ተመችቶኛል መልክትሽ አይመጣልኘም ስገባ ብቻነዉ የማይሽ በጣም ነዉ የማዴንቅሽ በረችልን
@jimmitti8013
@jimmitti8013 5 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ምክርሽ በግልፅ ይገባኛል እናመሰግናለን ቀጥይበት በርቺ👌
@aschalewdukele2891
@aschalewdukele2891 5 жыл бұрын
Go head ,your rebuilding my life !!God Bless U!!
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 жыл бұрын
በእውነት ትክክል ነው ያልሽው
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 жыл бұрын
የኔ ተናፋቂ ስወዲሽ እህቴ ምክርሽን በጣም እወዲልሻለሁ
@mekedesgedfaw1mekedesgedfa141
@mekedesgedfaw1mekedesgedfa141 5 жыл бұрын
አሽ እናመሰግናለን
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማርር በጣም ነው ምስጋናችን
@selamwertaw4526
@selamwertaw4526 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ ቆንጅየ አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህትየ ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ
@kirosetadese3991
@kirosetadese3991 5 жыл бұрын
i like your English accent and i would like to say that you are a good coach, keep it up helping people.
@Hana-ww8nx
@Hana-ww8nx 4 жыл бұрын
You are so lovely. It is crystal clear that you are well educated especially when you talk with reference. I like you and I believe you are a good teacher and doing the right thing.
@የነገንማንያውቃልያልተፈታ
@የነገንማንያውቃልያልተፈታ 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ መልክትሽ በጣም አሪፍ ነበር በርቺልን እኔ ተመችቶኛል
@knowmehuh
@knowmehuh 5 жыл бұрын
You are so so so amazing ewnet. Endet arif sew nesh benatish. Much love!! Nathnael
@ayenealemu5363
@ayenealemu5363 5 жыл бұрын
I Like all your Eduction.
@samielyas6922
@samielyas6922 5 жыл бұрын
በጣም ተመቸሽኝ የኔ አስተማሪ
@maralemmulie9993
@maralemmulie9993 5 жыл бұрын
ያው እያድግን ስንሄድ ነው ሁሉም ነገር የሚገባን እኔ ይሄው በ21 አመቴ ነው ፍቅረኛ የያዝኩት እና ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ። ለትዳር ደግሞ መቸኮልም መዘግየትም አያስፈልግም ።
@kibromgebrehiwet443
@kibromgebrehiwet443 5 жыл бұрын
thanks for your top advice and always stay that way 💟
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማርር ጥሩ ትምህርት ነው።
@derrebekassahibbebo3988
@derrebekassahibbebo3988 5 жыл бұрын
stay blessed dear sis the issues raised by you are always fascinating to hear keep it up
@hawaali4409
@hawaali4409 5 жыл бұрын
እጂግ በጣም መካሪ ትምህርት ሰጪ ነው በተለይ በ3ኛው አለም ኢትዮጵያዊ ወንድም ሴትም የተደበቀ ማንን አለ ። በርቺ
@kubrakubra9735
@kubrakubra9735 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር ሀሪፍ ትምርት ነው
@ሽቅርቅሯ7582
@ሽቅርቅሯ7582 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ Loue you so mach
@woinabk
@woinabk 5 жыл бұрын
አብዛኛው አንቺ ያልሻቸው ነገሮች በኔ ላይ ደርስዏል፣ መስተዋል ጥሩ ነው!!!
@appilefuj7052
@appilefuj7052 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ለኔ አስተማሪ ነሽ፣
@hananhanan-pl3gr
@hananhanan-pl3gr 5 жыл бұрын
በቁም ነገር ቁጭ ብዬ በሰከነ መንፈስ ማየው video እምነት ነክ ነገር ነበር አንቺንም ቁጭ ብዬ በሰከነ መንፈስ አዳምጥሽ ጀመርኩ ቁም ነገር አዝል ትምህርትሽ ምችት ብሎኛል ቶሎ ቶሎ ነይ ልቤ ቆሎ ሆኖ አልቋል ያንቺ ቋሚ l am a patient My doctor
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኣህቴ ።ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@aberaheramo7361
@aberaheramo7361 5 жыл бұрын
Dess yilal betam astamari nesh thank you
@اكرامعبدالله-ث6ص
@اكرامعبدالله-ث6ص 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን በርቺ የኔ ቆንጆ
@tigistrose3197
@tigistrose3197 5 жыл бұрын
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ቆንጆ እሱ በጣም ችግሩስጥ ሲወን አይነግረኝም እና እሱ ለኔ ቦታ አለው ማለት ነው ያለነው በርቀት ፍቅር ነው ያለሽኝ እውቀት እርጂኝ ተመችተሽኛል እቴ ዘመንሽ ይባረክ ይውን እኔ የወነ ነገር ሲወን ይስማኛል እና እጠይቀዋለሁ እና ዝንብ ብሎ ነገር ነው ይለኛል
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 жыл бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር ነው የኢትዮጵያ ወንዶች ዛሬ አፍቅረውን ነገ አሲድ ለሚደፉብን ምንም አንጨነቅም ከነ ፍቅራቼው ገደል ግብትትትት ይበሉ
@roserrr1370
@roserrr1370 5 жыл бұрын
Yes really bichawu minori yishalali
@alid7905
@alid7905 5 жыл бұрын
ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም ውዴ
@gdss5683
@gdss5683 5 жыл бұрын
@@roserrr1370 በጣም
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
ምን መን ላይ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን
@edenbirhanu3934
@edenbirhanu3934 5 жыл бұрын
thanks for your videos, betam shape eyaregugn new. please please "when you are starting a relationships MEWERAT YELelebachew negeroch"
@lubabaahmsd8153
@lubabaahmsd8153 5 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውዲ እህትና ወዲሞቸ እደት ናችሁልኝ ስራ እደት ነው እደምዲር አሸዋ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እና ባሁኑ ሰአት እውነት ፍቅር አለ ? አላህ ይዲረስልንጂ ቤየቤቱ የማያለቅስ ሴት የለም ወዶቹ የብር ፍቅርነው ያደረባቸው አላህ ሂደያ ይስጣቸው እኔ በራሴም በዙሪያየም ያለውን ስለማይነው አላህ ሰብሩን ይስጠን እህቶቸ
@robindejen3986
@robindejen3986 5 жыл бұрын
አስተዋይ ነሽ ባንች ምክር ትምህርት ተምራለሁ
@samsugsamsug2950
@samsugsamsug2950 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምርትነው እናመሰግናለን
@sibatnega1654
@sibatnega1654 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አቦ ፤ ብዙ ትምርት እያገኘው ነው ቀጥይበት፤
@kerandawit4778
@kerandawit4778 5 жыл бұрын
በትክክል ማሬ በርቺ የኔ ውድ
@engidaassefa4740
@engidaassefa4740 2 жыл бұрын
ለስራሽ አደናቃፊ የሆኑ ኮሜንቶችን ተያቸዉ፡፡ የሚከታተሉሽ ብዙ ሰዎች ስላሉ ትኩረትሽ በዚያ ላይ ይሁን፡፡
@befekaduestiphanos7455
@befekaduestiphanos7455 5 жыл бұрын
I like your lectures, but it will be helpful if you tell us about your education, knowledge and experience
@AminaAmina-il6hj
@AminaAmina-il6hj 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ብዙጊዜኮመት ባልፅፍም።ግን እየተከታተልኩሽነው ስለዚህ ስለርቀት ፍቅር። ብታቀርቢ ዴስይለኛል
@zedlove8023
@zedlove8023 5 жыл бұрын
እናት ምክሮችሸ በጣም ሀሪፍ ናቸው ቀጥይበት በጣም የምወድው ፍቅርኛ አለኝ ግን በርቅትነው ውስጤ ከጎኑ ሌላ ነገር እዳለነው እሚሰማኝ ስጠይቀው ከኔ ተለይቶ እውት እደለለው ነው እምነገርኝ ነግንግን ከብዙ ሴቶችጋር በተለያዩ ሚደያ ያወራል ግርል ፍሬንድ እደለለው ነው እሚነገራቸው እኔ ያማልጠቀማቸውን ሚዳያወች ይጠቀማል ሁል ጊዜእጠይቀው አለሁ ያላች ሂወቴ ባዶነች በማለት ይመልሥልኝ አል አሊዘው አልቶወው ግራ ገባኝ ምን ትመክሪኝ አለሸ ውዴ? በጣም እየተጎዳሁ ነው ከምንም በላይ አፈቅርው አለሁ ለመርቅ ስሞክርም አልሆነልኝም ?
@monatebaerkbetamdesyemilem2059
@monatebaerkbetamdesyemilem2059 5 жыл бұрын
Betam Enamsegnalen ehtachn Berchi Geta YBareksh Slerkte Fekre Edetasetmren Enfelgalehne Good job
@hannahethiopi3842
@hannahethiopi3842 5 жыл бұрын
ስለ ርቀት ፍቅር አቅርቢ በናትሽ
@vickiyahchouchi4053
@vickiyahchouchi4053 5 жыл бұрын
Thank u so much my sis berchien
@woge6112
@woge6112 5 жыл бұрын
it's my story Thanks Fikir!!!
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ4ሠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ4ሠ 5 жыл бұрын
በጣም የምጋርም ትምህርት ነው
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ 5 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል መጣሽልን ማርርርር ነገር ነሽ
@ethiohometube
@ethiohometube 5 жыл бұрын
Huge huge thank you for your information or advice!
@ethiohometube
@ethiohometube 5 жыл бұрын
Please sister do no worries about uneducated comments. Most of us prefer cerise or negative common, so don't west your time. You're very intelligent person👍❤❤❤❤❤❤!! Love you a lots
@girma.blessed6016
@girma.blessed6016 5 жыл бұрын
Reall betam des yelem temerete new thank you so muche keteliw adis negne lezi program
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ ገለጻሽ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ እራሴን በደንብ ነው እንዳይ ያደረግሽኝ በርቺ በፍቅር ነው ቀጣይ ቪዲዬሽን የምጠብቀው
@tamrtamr6453
@tamrtamr6453 5 жыл бұрын
Achy haywan
@tamrtamr6453
@tamrtamr6453 5 жыл бұрын
Teyzeshal
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 жыл бұрын
@@tamrtamr6453 አለሽልኝ።ተመሰጪ
@hanikonjo6525
@hanikonjo6525 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ
@haby1639
@haby1639 5 жыл бұрын
ድምፅሽ በጣም ያምራል
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 жыл бұрын
አይ ማር አምላክ ይረዳን እኔ አልሆነልኝም የፍቅር ነገር እግሪን ሰብስቤ መቀበጥ ወስኛለሁ ለዚች አጨረዘመን አልጨነቅምእግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜአለሁ ❤
@anabudiya2993
@anabudiya2993 5 жыл бұрын
💔
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 5 жыл бұрын
You have great smile. Thank you teaching your fellow beings. It is vital to understand men and women sexual relationships. Women are the most important human beings in our planet. I don't mean men aren't important. Women are key to improve many things for the better for humanity. .
@AlexMoha-z4c
@AlexMoha-z4c 17 күн бұрын
I'm very happy with you topics
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 5 жыл бұрын
feqer bexam merxe sew nesh,kanchy bezu temehert agegnechalew tebareki yna konjo.
@ነጁየአላህባርያ
@ነጁየአላህባርያ 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ፍቅር እናመሰግናለን 😘😘
@ትዕግስትካሳዬ
@ትዕግስትካሳዬ 5 жыл бұрын
በነግራችን ላይ ሁሌም ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ በርቺልኝ
@yeshewerkalemu9098
@yeshewerkalemu9098 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ሀሪፍ ምክርነው
@toibatube4253
@toibatube4253 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት በርች
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 5 жыл бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር ነው ሰው ትቶታል እኔም ፍቅረኛየ ደሀነህ ብላ ተታኛለች
@ረድኤትየማምላክልጂየደሙፍ
@ረድኤትየማምላክልጂየደሙፍ 5 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ በርች ሰላምሽ ይብዛ መልካም ነው ትምህርትሽ
@phonehouse6641
@phonehouse6641 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለሁ ቀጥይበት ማር
@rakis5033
@rakis5033 5 жыл бұрын
Thank you so much its very a nice tip. I started to follow your channel less than a week and I get it very inspiring and knowledge based . so keep up the good work !!!! I have a question to ask, I kind of filling that my relation is not going any were, we been in relation for 7 years and we had such an amusing time for 5 years, well this 2 years we r not doing good we had an issue and we solve it a year ago but still i don't really know how fell about us and where we will go??? I love him and i believe he loves me too. SO what should I have to do???
@nasser3448
@nasser3448 5 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣለ እንዴት ነሽ ደናነሽ እይደል እንኳን በስላም።መጣሽ ማር ያምራል
@zain64zain22
@zain64zain22 5 жыл бұрын
ሁሉም ነገርሽ ዋዉዉዉዉ ነዉ እናመሠግናለን
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 5 жыл бұрын
ውድ ነገር እኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለመልካምነትሽ
@muhamad640
@muhamad640 5 жыл бұрын
በነገረችንላየፈለገወሬብወራአልሰማምእሚሆነኝንነብሴአቃለሁመችምከሩኝእላለሁእሚሆነኘንይዣለሁአትልፊብረሽንአብስይእህት
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 5 жыл бұрын
@@muhamad640 እውነት ነው የሚጠቅመንን እና የማይጠቅመንን እኛ ነን የምናውቀው የምንኖረው ስዎች
@ahmedyimam5907
@ahmedyimam5907 4 жыл бұрын
ሚገርም አጋጣሚው ገራሚ ግጥጥሞሽ ሚባል ደረጃ ነው ከምር ነው የምልሽ የማይዘልቅ ፍቅር በሚል ያቀረብሽው ገለፃ በሚገርም ሁኔታ ነበር የተገጣጠመው አንዲት ጓደኛዬ ጋር ከምር ነው የምልሽ አስቤ የቀረብኳትና ያገኘሁባት ሁኔታ ትልቅ ልዪነት ነበር የፈጠረው የሷ አመለካከት አሁን አንቺ እንደገለፅሺው ነበር የሆነው እኔ ደሞ በተቃራኒው ያላስተዋወቀቺኝ ቤተሰብ ጓደኛዋ ሁለት ከምትኖርበት ቤት ጭምር ግን ምን ዋጋ አለው የሷ ህልም እና ራዕይ ከኔ ተልዕኮ ተግባር ጋር የሚገናኝ አልነበረው ለዛም ብዬ ነበር ግንኙነታችንን እንዲላላ ያረኩት እውነት ከምጠላው ነገር ቢኖር ወይ ልለምደው የማልፈልገው ነገር ራስ ወዳድነት ሚሉትን ነገር በዛም ፀባዬ ሁሌም በራሴ ደስተኛ ነኝ ልጂቱ ጋር ያላረግነው ነገር የለንም ከምር ላይታመን ይችላል ከጭኗ ውስጥ ሆኜ እሷ ከምትነግረኝ የራሴ እና የቤተሰቧ አሳዛኝ የሂወት ታሪክ ሁሌም ከጭኖቿ በፍቃዴ እንድወጣ ያደርገኝ ነበር እኔም ንክኪዬን እየቀጠልኩ እሷም ስለራሷ እየነገረችኝ ምንም ነገር ሳይቀረኝ አለ አይደል የግድ ግን ወሲብ ፈፅመናል ለማለት ብልቴ በብልቷ መዋጥ ልበልሽ በአገላለፁ ቅር እንዳይልሽ ከዚ ሁሉ ነገር የሚያስቆመኝ በመሀል ጣል የምታረጋት ንግግር ነበረች ከምር አህመድ ለዚ ነው የምትፈልገኝ የምትለዋ ቃል ለኔ እንደ ምን ልበልሽ በቃ ሁሉን ትቼ ስሰማት ብቻ ቆያለሁ አንገቴ ስር እየገባች ሁሌም ትነግረኝ ነበር እኔ ግን ምንም ላረግላት አልችልም ነበር በትንሹ አግብታ 12 ልጆችን መውለድ እልሟን ላሳካ እንደማልችል ስለማውቅ ከሷ መራቅን መረጥኩ ልሻለሁ ፈጣሪም ሲያግዘኝ ዘንድሮ ሰመራ ዩንቨርስቲ ለመግባት እድል አገኘች አሁን ላይ በወቅታዊ ጉዳይ ሁሉም ሲመለሱ ተመልሷ አልፎ አልፎ እንገናኛለን እልሻለሁ ገለፃሽ በጣም ይመቸኛል ከምር አንዳንዴ ከማቃቸው ሴቶች ጋር ራሱ የምትተዋወቂ አብረሽ ምትውዪ ነው ሚመስለኝ ሁሉም ላይ ከ 3 በላይ ምክንያቶች ሲገጣጠሙ በጣም እገረማለሁ ከምር በቅርቡም ስለሆነ የተቀላቀልኳችሁ ይመቻችሁ
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
ድምፅሽ በጣም ደስስስ ይላል
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 81 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
4 የወንድነት መገለጫዎች - ፍቅር ይበልጣል
25:11
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 579 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 81 МЛН