ፍቅርን ፈራን ሙሉ ፊልም / Fekern Feran /New Ethiopian movie Full Length Ethiopian Film 2024

  Рет қаралды 87,992

Haset Movies(ሀሴት ሙቪስ)

Haset Movies(ሀሴት ሙቪስ)

Күн бұрын

ፍቅርን ፈራን ሙሉ ፊልም / Fekern Feran /New Ethiopian movie Full Length Ethiopian Film 2024#Haset Movies
/ @haset6229
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©Hasetmovies2023
Haset Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Haset Movies has what you're looking for! ሀሴት ሙቪስ ለናተ መዝናናት የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን ለናንተ ያቀርባል ሰብስክራይብ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን
new ethiopian movie,ethiopian comedy, ethiopiancomedyvideo, newamharicsitcom, amharicfilm2016,ethiopianmovie2016,comedyethiopia,amharicfilm,amharicmovie,ethiopianmovie,ethiopiandrama 2023,ashu beleshu,cinima film,eritrean movie,ethiopian films,amharic film,cinima movies,ethiopian drama,ethiopian movie,new amharic film,አቻ ለ አቻ #ሸዋፈራው ደሳለኝ ዮዮ ሉላ

Пікірлер: 412
@semaycinema-t4r
@semaycinema-t4r Ай бұрын
በጣም ወድጀዋለው ግን በማለቁ አዝኛለው መጨረሻው Wow
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Ай бұрын
ግን ያናድላል ድምፅ የሐውም ይቁራርጣል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
@SarahJasar
@SarahJasar Ай бұрын
እኔ😂
@medna1571
@medna1571 Ай бұрын
✋😂
@mollaayele9191
@mollaayele9191 25 күн бұрын
Demtu alwetam belogal lemenden new negerug
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Ай бұрын
Tiktok መንደር አይቶ የመጣ 🤣💃🏻💃🏻
@jihadawadd3403
@jihadawadd3403 Ай бұрын
እኔ😂😂
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 Ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂
@vvvnnn7364
@vvvnnn7364 Ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂
@user-dq2gq7kl7q
@user-dq2gq7kl7q Ай бұрын
Metehal ke tiktok mender 😂
@edommulugeta4550
@edommulugeta4550 Ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂😂😂
@FayzahFayzah.a
@FayzahFayzah.a Ай бұрын
ማነው እንደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ😂😂😂😂😂😂😂😂
@lelehaylu247
@lelehaylu247 Ай бұрын
me tooo
@AlemTube5
@AlemTube5 Ай бұрын
እኔ😂😂 እንቅልፌን ትቼ😂😢
@samritlove4773
@samritlove4773 Ай бұрын
እኔ 😢
@user-tt7sw5sw8o
@user-tt7sw5sw8o Ай бұрын
እኔ
@dikineshtilahun2077
@dikineshtilahun2077 Ай бұрын
እኔ😂
@user-zs5pf7mb4j
@user-zs5pf7mb4j Ай бұрын
እኔኮ የኢትዮጵያ ፊልም ማየት የሚያስጠላኝ ለዚህ ነው ግማሽ በግማሽ ድምፁ አይሰማም ከመልቀቃቹ በፊት ቼክ አታደርጉም እንዴ የማትረቡ ቱ
@argetoall6484
@argetoall6484 27 күн бұрын
የማትረቡ አይበላም እስኪ ለሰው ሞራል ተጨነቁ ስንት ግዜ ገንዘብ መስዋዕት ከፍለው ያቀረቡትን ነገር ሸም ነው እንዲያስተካክሉ አስተያየት መስጠት ነው ያለባችሁ
@hawletmohammed-w5s
@hawletmohammed-w5s Ай бұрын
ድምፅ ከኛነዉደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku Ай бұрын
😂😂😂😂
@Habeshwt
@Habeshwt Ай бұрын
የተመቸኝ ኮሜት 😂😂😂😂😂😂😂
@dianatesfay9436
@dianatesfay9436 Ай бұрын
me too
@faistl001
@faistl001 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 27 күн бұрын
ያስብላል😂😂😂
@geremewbelay4693
@geremewbelay4693 Ай бұрын
ይህንን ፊልም ብሎ የሰራው ኤዲተር ባጣም የሚያሳዝን ነው በቅድሚያ ፊልሙ ወደገበያ ከመውጣቱ በፊት የፊልሙ አዘጋጆችም ሆኑ ኤዲተሩ ስህተቶችን አርመው ቢያቀርቡት ጥሩ ነበር ነገርግን በሚያሳዝን ሁኔታ አማተር የማይሰራውን ስህተት በዚህ ደረጃ መቅረቡ ምን ያህል ለሙያው ክብር እንደሌላቸው ያሳያል።
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
🙏🙏❤️❤️
@HaniadaAdahani-yx2xn
@HaniadaAdahani-yx2xn Ай бұрын
@@Haset6229erikusoch nachu yeteregemachi
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 Ай бұрын
ተመልካችን መናቅ ነው
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Ай бұрын
በጣም ነው የሚያስጠላው ምንድን ነው እያስተማሩ ያሉት በጣም የወረደ ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈልጉት የሚለቁትን የሚሰሩትን አያውቁም ብተኙበት ቂጣቸውን ሳተጣጡቡ ምግብ በአፍ የትኛዋ ባለ ትዳር ናት ጋደኛውን አምጣት የምታስቀምጥ የፍልምን ዋጋ ዝቅ አርጋት የማይረቡ ይሄን ብሎ ደራሲ ከንቱ
@user-bf7vb2un5v
@user-bf7vb2un5v Ай бұрын
ይገርማል በጣም በየመሀሉ የድምፅ መቆራረጥ አለ አስተካክሉ
@user-hy3jn3sy7q
@user-hy3jn3sy7q 28 күн бұрын
ድምፅ ከእኛ ነውዴ የሥንጠቀመው አሁን አየን ነው ወይሥ ሜን እንበለው 😮አረ ወዲያ
@eeeeeeec2
@eeeeeeec2 Ай бұрын
መጭራሻ ላይ ቢተቃቀፉ አሪፍ ነበር ይቅርታ ጠይቆ ምስክኗን አንደኛ እኔ ታምሬ በታለው በጣም የምዋዳት የ ፍቅር አጋር አለቺኝ ግን ትታኝ አዲስ አበባ ከ ጋባች እንዴ ሳዉ አትየኝም አዉንም በጣም አፈቅራታለው ለሷ ብዬ የ ንግድ ስራዬን ትቼ ከ አዲስ አበባ ዋዳ ጅማ ታማልስኩ አዉንም ለሷ ብዬ አዲስ አበባ ገባዉ ግን አንድም ቃን ማታ አይታኝ አታቅም ድፍን አንድ ዓመት እየ ፊልም የ ተሰራዉ ላኔ ነው ከ ዛሬ ጃምሮ ከ ህይወቴ አስወጣታለው ጌታ ሁይ እኔ ያልኩትን ሳይ ሆን አንተ ያለከዉን ስጣኝ አሜን
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
@JejeJeje-i1w
@JejeJeje-i1w Ай бұрын
Wow thank you
@user-er9hu1ne7o
@user-er9hu1ne7o Ай бұрын
አብሽር😊
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r Ай бұрын
አብሽር ለበጎ ነው 😢😢😢😢💔
@cx7fi
@cx7fi Ай бұрын
ሀገራችን ስቃይሽ በዛ የሀገራችንን ስላም ፈጣሪ ይመልስ 😢😢😢
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
@seblezeleke2713
@seblezeleke2713 27 күн бұрын
እዴት ድምፅ የሌለው ፊልም ትለቃላቹ ይሄ እኮ ተመልካች መናቅ ነው
@user-uo6cc1tz6p
@user-uo6cc1tz6p 29 күн бұрын
ከቲክቶክ መንደር እየመጣሁ ነው ቅመሞችየ😁💃💃💃💃
@JamilaMaxamed-sb6kn
@JamilaMaxamed-sb6kn 27 күн бұрын
እኔም ከዛዉነኝ
@user-qh4wb4nv6x
@user-qh4wb4nv6x 26 күн бұрын
እኔምዉዶቸ❤❤❤❤
@Mahybu
@Mahybu Ай бұрын
ፊልሙን ለገበያ ከመውጣታቸው በፊት ቸክ አድርጉ😏😏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
የክፋት መጨረሻው ይሄ ነው የእጅሽን ነው ያገኘሽው ፊልምም ቢሆን 😢ድምፁ ባዶ ሲያስጠላ ግማሽ በግማሽ አይሰማም 🥺
@AeshaHasen-un3zu
@AeshaHasen-un3zu Ай бұрын
በጣም ዘጋቺኝ እርጉዟ😅😅😅
@enatakalu-ep7ov
@enatakalu-ep7ov Ай бұрын
ብሽቅ ናችሁ😊
@tiztawerku
@tiztawerku Ай бұрын
አይየ ኢትዮጵያ ፊልም ወይ መጨረሻው አያምር ወይ ድምፅ የለው ወይ መጀመሪያው አያምር ዝርክርክ ሁላ ድምፅ የታለ ደና ፊልም መስሎኝ ከቲክቶክ እሮጬ መምጣቴ😏 😏😏
@betelhemtadesse5614
@betelhemtadesse5614 Ай бұрын
ከ tiktok መንደር ሰፍ ብዬ ላይ መጥቼ ድምፅ የለውም ኤጭ።
@salambh5102
@salambh5102 28 күн бұрын
ቲክታክ አይቶ የመጣ😂😂❤❤
@maryammaryam-kb1yo
@maryammaryam-kb1yo Ай бұрын
ከቲክቶክ ነው የመጣሁት
@xxxx492
@xxxx492 22 күн бұрын
wow❤❤❤❤
@mesertmeret2696
@mesertmeret2696 Ай бұрын
ቲክቶክ አይቸ እየሮኩ መጣቴ እደህ ድምጽ ላይሠማ
@Birtukan-xr3ju
@Birtukan-xr3ju Ай бұрын
ወይ ጉዶ ከትክቶክ ነዉ ስሮጥ የመጣሁት😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊
@JerryTezera
@JerryTezera Ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው🎉🎉🎉❤❤
@BezaBeza-fi7of
@BezaBeza-fi7of Ай бұрын
ዋው ክፉት ምንም አይበጅም ጥሩ ነበር❤❤
@ghccc5684
@ghccc5684 16 күн бұрын
ፈጣሪ እደዝህ ክፉስዉችን ቢቀጣልን😮😮
@ወሎ
@ወሎ Ай бұрын
ድምፅ ከኛ ነው እንደ
@keekiyaa
@keekiyaa Ай бұрын
በጣም ነው ሚያስጠላው
@samritlove4773
@samritlove4773 Ай бұрын
ድምፅ የለም 😂
@user-yf1rc9ij2o
@user-yf1rc9ij2o 28 күн бұрын
ነውመሰል😂😂
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Ай бұрын
አምላኬ አደራህን በምድር ላይ ዘመኔ በሙሉ ለጠላቴም ክፉ እዳልሆን ጠብቀኝ እኳን ለቅርብ ሰዉ ሁላችንንም ይቅር በለን
@godismyshepherdihavenothin3893
@godismyshepherdihavenothin3893 27 күн бұрын
አሜን
@user-bm5ov9cw7t
@user-bm5ov9cw7t Ай бұрын
ጅል ጅላ ጅል ሰገጠ ፍልም ገደል ግቡ ኤዲተሮች አሜን😊
@FiliAlem
@FiliAlem Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ክክፉዎች ይጠብቀን ያረቢ
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
እናመሰግናለን❤️❤️
@SisayAlemsyehu
@SisayAlemsyehu 6 күн бұрын
ዋው ደስ ሲል መታገስ ዋጋ አለው
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm 27 күн бұрын
አሪፍ ነው 💖💖💖
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Ай бұрын
ድምፁ ግማሽ በግማሽ ለምድነው ድምፅየለለው በተረፈ አሪፍነው❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
🙏🙏
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
ጥሩ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 26 күн бұрын
😂😂😂
@minaabdi7210
@minaabdi7210 Ай бұрын
Waw mert tewanian neke wedejewalew ❤❤❤
@mekdeshabtamu6695
@mekdeshabtamu6695 Ай бұрын
እዉነት አንድቀን ማሸነፉ አይቀርም❤❤❤❤🎉🎉🎉😮😮😮
@zedzed9264
@zedzed9264 Ай бұрын
betam arif new gin tiratun yetabaka ayidelam
@keekiyaa
@keekiyaa Ай бұрын
ፊልሙ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግን ቅር ያለኝ ድምፅ ብዙ ቦታ የለውም
@mazatadele-ic9wz
@mazatadele-ic9wz Ай бұрын
Betam yastelal flmu denezoch dmts kegna new fara hula
@user-onelove21
@user-onelove21 Ай бұрын
የሰው ባል የሚመኙ ሴቶች ግን ጤነኛ ናቸው ግን ልቦና ይስጣቸው
@kalkidan745
@kalkidan745 Ай бұрын
Betam astemari film enamesegenalen keberulen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yanetbirhane3816
@yanetbirhane3816 Ай бұрын
Mechereshawn ferche neber lijta endatmot gin arif film new wow❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@MedinaMedina-o5f
@MedinaMedina-o5f Ай бұрын
kkkk ewnet new
@ZaraEdinka
@ZaraEdinka 18 күн бұрын
እኔም ከትክቶክ መሚጣቴ😂😂😂
@Lifeeegoeson22
@Lifeeegoeson22 16 күн бұрын
አላህ ሰላሙን ይመልስልን አሚንን
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta Ай бұрын
እንዴ ልጅ ነው እንዴ ፊልሙን ያዝውጋጀው ? በጣም በዙ ስህተቶች አሉበት እኮ
@mardaBemnet-ol8eu
@mardaBemnet-ol8eu 28 күн бұрын
እስክሪብቱ ጥሩ ነዉ ዳሬክተሩ ብዙ ይቀርሐል አስተካክል
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Ай бұрын
ጉድ እኮ ነው ሴትየዋ በስለት ተወጉ ፖሊስም አይጠራም አኪም ቤት ወርወራዋቸው ቤት ሊያድሩ መጡ በደም የተጨማለቀች ልጅ ቤታቸው አስቀምጠው በዛ ላይ ቧሏን ገላው ፖሊስም የለም🤔🤔😏😏😏 ፊልሙ ራሱ በብዛት ድምፅ የለውም 🤔🤔🤔🤔
@FantaTeka
@FantaTeka Ай бұрын
በጣም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@BruktawitDegu
@BruktawitDegu Ай бұрын
ያው ሀገሪቱ ላይ ህግ እደሌለ ማሳያ ነው😅😂
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Ай бұрын
@@BruktawitDegu እኮ🤓🤓🙈🙈
@Tigraweyti62
@Tigraweyti62 25 күн бұрын
ፍልሙ ግን ፀረ ፖሊስ ነዉ እንዴ😅😮
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 25 күн бұрын
@@Tigraweyti62 አይ ፖሊሶቹም ይፈሯታል መሰለኝ😂😂😂😂🙈🙈🙈
@kemilamohammed6944
@kemilamohammed6944 Ай бұрын
ድምጽ የለዉም መጀመሪያዉ 😢😢
@user-jo3zv8ge4v
@user-jo3zv8ge4v Ай бұрын
ለዚህም ነው የኢትዮጵያ ፊልም የሚያስጠላኝ ደናቀርት
@wubitubi
@wubitubi Ай бұрын
ማን ነው ከትክቶክ አይቶ ያመጣ Leki ግጩ
@user-gd6rq3iv5m
@user-gd6rq3iv5m 25 күн бұрын
ማነዉ እዴኔ ቲክቱክ አይቶ የመጣ😂😂😂
@GeniWorku-f7g
@GeniWorku-f7g Ай бұрын
በተደጋጋሚ ሰሞኑን የሚለቀቁ ፊልሞች ድምፅ ይቆራረጣሉ😢😊
@user-zr3by5dh5d
@user-zr3by5dh5d 26 күн бұрын
ውይይይ ትንሽ እርዘም ቢል አሪፍ ነበር ወድጀው አለው ፊልሙን 😂😂😂😂
@Felegepawlostube
@Felegepawlostube Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
@Swagger-h7s
@Swagger-h7s Ай бұрын
የማዳም ቅመሞችየ ደምሩኝ ❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
@WaselaTegesethu-ym5mu
@WaselaTegesethu-ym5mu 15 күн бұрын
😮😮😮😮😮😮ድምፃ ከማን ነው ስታስጠሉ
@hiwinegayinafara9
@hiwinegayinafara9 17 күн бұрын
ኤጭ ቲክቶክ አይቼ ላይ ብመጣ ድምፅ የለውም 😕😏
@user-bm5ov9cw7t
@user-bm5ov9cw7t Ай бұрын
ቀረፀው ከናንተ ድምፅ ኬኞ ነው እደ ግን ማዘር እናቶትን 😂😂😂
@MeriBihon
@MeriBihon 17 күн бұрын
ስታስተሉ ምን አስባችሁ ነዌ ድምፁን 😢😢😢
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy Ай бұрын
ዋው🎉🎉🎉🎉
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p Ай бұрын
ዋውአሪፍነውበርቱ❤❤❤❤❤❤
@likukebede8440
@likukebede8440 Ай бұрын
በምልክት ቋንቋ የተሰራ ነው መሰለኝ አስተያየት ለመስጠት ያስቸግራል 😅😅
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
🙏🙏
@MeronTefera-sm5bz
@MeronTefera-sm5bz Ай бұрын
thank you dimitsi eko yelewim
@ayshamohamed7756
@ayshamohamed7756 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@DanAswbya
@DanAswbya 25 күн бұрын
ድምፁ ከኛነዉ እዴ😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@hnuhabeshawit
@hnuhabeshawit Ай бұрын
Wow nice ❤❤❤
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Ай бұрын
ምንም ፈተና ቢበዛ ንፁህ ልብ ከፈጣሪ ጋር አሸናፊ ነዉ እኔ ግን እንኳን እንዲህ ፊልም ድራማ እያበረታኝ ከልጅነት ፈተናየም የተነሳ ጓደኛ በህይወቴ አይኖረኝም።
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Ай бұрын
ድምጽ ከኛ ነውደ😂😂😂😂
@PiyasaCinema
@PiyasaCinema Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
@mahitabeke
@mahitabeke Ай бұрын
ድምፅ ቢኖረው ኖሮ ምርጥ ነበር
@user-vc3wo7tw4e
@user-vc3wo7tw4e 27 күн бұрын
ግን ጨካኝ ናት ሰው መግደል😢
@djfcffg9388
@djfcffg9388 26 күн бұрын
እኔ😂😂
@ሩባናሚድያ
@ሩባናሚድያ 22 күн бұрын
ቲክቶክ ላይ የሚለቅቅ ቪድዬ እንኳን ስንቴ ታይቶ ኤዲት ተደርጎ ነው የሚለቀቀው እንዴት ፊልም የሚያክል ድምፅ የሌለው ይለቀቃል
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku Ай бұрын
እረ ድምፁ ምንድነዉ 20 ደቂቃ ሙሉ ያለድምፅ🙄🙄በጣም ነዉ የሚያሰጠለዉ ድምፁ ጥራት የለዉ አይ ኤዲተር🙄
@NigatwaBiruk
@NigatwaBiruk Ай бұрын
ጡርዬ ከስን አመት በኋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@user-br5go7jh3w
@user-br5go7jh3w Ай бұрын
ድምፅ እንደሌለው ብትነግሩን ኑሮ የምልክት ቋንቋ ተለማምደን እናየው ነበረ ፊልሙን
@arsematekalign-xu5mb
@arsematekalign-xu5mb 17 күн бұрын
Am sorry for saying this but you guys spend your time and money on this movie so you probably should make it good 85% of the movie is just music can’t even know what they are saying or can’t understand the whole movie please please please make sure you see the movie before posting it thank you
@BirhaneSeifu-i3m
@BirhaneSeifu-i3m 17 күн бұрын
በጣም ደባሪ ፊልም ነው ምንም ድምፅ የለውም ።
@nejatayalewu7190
@nejatayalewu7190 26 күн бұрын
ሰው የዘራውን ነው የሚጭደው😊
@BetiBeti-g3r
@BetiBeti-g3r Ай бұрын
እርጉዟ ወንድ የምትመስለዉ እኔን ብቻ ነዉ
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Ай бұрын
ሲጀመር በትዳር ላይ ማንም ጋደኛን አያስጠጋም ትዳርም ትዳር ነው ጋደኛም ጋደኛ ቤተሰብ ቤተሰብ ሁሉም ነገር ል እለው ባውንደሪ አለማለፍ ከተኙበት ደንግጠው ተሯርጠው ሄደው ቁርስ በአፋቸው ሲዘጉ ይሚደብር ፊልም
@eliaskibret9470
@eliaskibret9470 Ай бұрын
ደራሲውና ዳይሬክተሩ ጀማሪነታቸው ቢያስታውቅም ተዋንያኖቹ ግን ጥሩ ናቸው ሁሉም ሥራቸውን በአግባቡ ከውነዋል
@SeidMohammed-gy5ob
@SeidMohammed-gy5ob Ай бұрын
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
@user-kd1cv2nb4m
@user-kd1cv2nb4m Ай бұрын
ማዘር ግን እናቶትን እሽ 😏
@user-if8ow6hh5o
@user-if8ow6hh5o Ай бұрын
ኤጭ ምኑም አያምርም😢
@Slam-o4s
@Slam-o4s Ай бұрын
ከቲክቶክ መንደር ነው የመጣዉት😅😂
@user-zr2rf1po8x
@user-zr2rf1po8x 28 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Ай бұрын
ሰወዳችሁ
@kidus1680
@kidus1680 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
@mogesbeimnet2819
@mogesbeimnet2819 Ай бұрын
Tiktok gud seragn 😂😂😂
@zamzambashir349
@zamzambashir349 Ай бұрын
😂😂😂
@jugolcinema
@jugolcinema Ай бұрын
ቆንጆ ነው በርቱ ❤❤❤❤
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
@user-cb3gr6lp3e
@user-cb3gr6lp3e 24 күн бұрын
😭😭😭😭
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
እራስ ያማል ሁከቱ በተረፈ አሪፍ ነው
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
🙏🙏
@maryammaryam-kb1yo
@maryammaryam-kb1yo Ай бұрын
ድምፅ ከራሳችን ስለሆነ አያዋጣንም 😊😊😊
@user-ve6pq4hh9e
@user-ve6pq4hh9e 6 күн бұрын
ድምፅ ከኛ ነው 😅😅😅
@DajuhEdosa-ce2xc
@DajuhEdosa-ce2xc Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️😢😢
@godismyshepherdihavenothin3893
@godismyshepherdihavenothin3893 27 күн бұрын
አሁን በዚ ሰአት ከኔ እኩል እያየ ያለ ይገረኝ
@enatakalu-ep7ov
@enatakalu-ep7ov Ай бұрын
ምንድን ነዉ ድምፅ የሌለዉ ነገር
@user-rb7ns8xv9u
@user-rb7ns8xv9u Ай бұрын
ምድረ ገልቱ ሁላ ድምፅ የሌለው😂😂😂
@ZufanKefelen
@ZufanKefelen Ай бұрын
እሚያስጠላ ፊልም ድምፁ ምንም አይስማ
@AlemworkeHassen
@AlemworkeHassen Ай бұрын
😂😂😂
@ThefetaZone-ww1yp
@ThefetaZone-ww1yp Ай бұрын
WOW amazing
@Haset6229
@Haset6229 Ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
ዳማ ከሴ ሙሉ ፊልም  Dama Kese Ethiopian Full Movie 2024
1:27:08
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 631 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 642 М.
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.46 "እቁብ"
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 566 М.
Отец Сделал Нечто Неожиданное На Свадьбе Дочери 😳
0:20
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,1 МЛН
Что то на богатом..😅
0:44
Lukyanov_life
Рет қаралды 4 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
0:16
ASquare Crew
Рет қаралды 47 МЛН
Как Мирон и мама это сделали?
0:48
Myron Iron
Рет қаралды 3,3 МЛН
Она продала сестру ради любви отца
1:00
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 763 М.