No video

ፍቅርን የሚያጣፍጡ ቅመሞች

  Рет қаралды 78,196

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

4 жыл бұрын

ፍቅርን የሚያጣፍጡ ቅመሞች
#Fikeryibeltal #Addisababa #Ethiopia #Fikeryebeltal #ፍቅርይበልጣል #Romance #love
Tiktok
vm.tiktok.com/...
Facebook
/ fiker.yebeltal
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Пікірлер: 351
@umzakeryaumzakreya378
@umzakeryaumzakreya378 4 жыл бұрын
እኔም ሲበዛ ግልፅ ና ታማኝ ነኝ ባለቤቴም በጣም ነው የምንዋደደው መጨረሻችንን ያሳምርል አራተኛ አመታችን እየሆነ ነው ዘንድሮ ልጅ ወለድን አልሀምዱሊላህ ልጅ ሲመጣ የበለጠ ፍቅር ጨመረብኝ
@kedhabshawet2749
@kedhabshawet2749 4 жыл бұрын
ماشا الله
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 4 жыл бұрын
አንቺ እራሱ ቅመም ነሽ ፈገግታሽ አላህ ይጠብቅሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@aloyaaloya1860
@aloyaaloya1860 4 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ሰላም ብዬሻለው ፍቅር ኢክራም ነኝ. ሀሳብሽ ለግሽኝ ጓደኛዬ በጣም ይወደኛል ያለነው በርቀት ነው በስልክ ነው የተዋወቅነው. በአካል አያውቀኝም አላውቀውም ግን ማውራት ከጀመርን 8 ወር ሆኖዋል. ቤተ ሰው ነን እንደ ቤተ ሰው ነው የተዋወቅነው. አሁን ደሞ ኒካ ልሰርልሽ ብሎኛል እቢ እንዳልለው ልጁ መልካምነቱ ቃላት አይገልፀውም ዝምተኛ ነው. ለነገሮች አይቸኩልም ረጋ ያለ ነው እና የሚሰጠኝ ፍቅርና እክብካቤ ቃላት አይገልፀውም እና ምንም ቢከባከበኝ የሱ ፍቅር ሊይዘኝ አልቻልኩም ወድጄው አፍቅሬው ከሱ ጋ ለመኖር ምኞቴ ነው እንድወደው የሱ ፍቅር እንዲይዘኝ. ሀሳብሽ ለግሽኝ ምንማድረግ አለብኝ እሱ ሲያወራኝ ተጨንቆ ነው ሚያወራኝ ናፈቅሽኝ ብሎ. እኔ ደሞ ብዙም አላወራውም ደውሎ ሲያጣኝ አልቅሶ ሪከርድ ያረጋል እባክሽን ፍቅር መላ በይኝ እንድወደው እንዲናፍቀኝ.
@aloyaaloya1860
@aloyaaloya1860 4 жыл бұрын
ፍቅር መረጃሽ ሁሉ አሪፍ ነው ቀጢይበት
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
@@aloyaaloya1860 ወደድሽው
@user-cg3wh4bg4n
@user-cg3wh4bg4n 4 жыл бұрын
ፍቅር ከአፍቃሪው አጋጥሞ ከአላህ ሲሰጥ ነው በትግል አይሆንም
@mahitsegaye1876
@mahitsegaye1876 4 жыл бұрын
Wow yemtanshachewn hasaboch Betam konjo nachew
@ridwanlove6666
@ridwanlove6666 4 жыл бұрын
ግልፅነቴ ነው የጎዳኝ የኔ እህት በአንድ ወገን ብቻ ግልፅነት መቃጠል ነው
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
ይገርማል ያነሳሽው ነጥብ ባለቤቴ ከዚህ ቀደም ያለኝን ነገር ነው የ ደገምሽው የዘንድሮ ትዳር እማይበርክተው ምክንያቱ ሴቷ በ አሁን ግዜ ላይ አቅም ወይም ገንዘብ ስላላት አትታገስም የራሱ ጉዳይ ለማለት ቅርብ ናት ምናምን እያለ ያነሳው ነጥብ ነበር እናም ግን አልሀምዱሊላህ እኔ ይሀው እሱ ማግጦብኝ እጅግ በጣም ልቤን እሚያቆስለው በደል ፈፅሞብኝ አቅም እያለኝ እንኳን ልጆቼን ለማሳደግ እሱንም ለመርዳት አቅም ቢኖረኝም ለልጆቼ ስል ይሀው እማልችለውን ችያለሁ ምክንያቱም ነገ ሌላ ትዳር በግሌ መያዝ እችላለሁ ግዜውን ጠብቆ ነገር ግን የልጆቼ ህይወት ግን እንደሚሰበጣጠር አውቃለሁ ። በነገራችን ላይ የልጅ ህልውና የሀገር ካፒታል የቤተሰብ ህይወት ብዙ ነገር ነው ትልቅ ስራ ማለት ልጅን መገንባት ነው ዛሬ ያልተሰራ ነገ ላይ ይደርቃል ስለዚህ በትዳር አጋሮች ስህተት የልጅን ህይወት ማበላሸት አያስፈልግም እነሱ ለምን በማንም ስህተት ይጎዳሉ ?!
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
እናመስግናለን የኛ ቅመም አንች ራሱ ቅመም ነሽ ምክርሽ ደስ ብሎኝ ነዉ ምከታተልሽ በጣም አመስግናሎ ብዙ ነገር አውቃሎ ካ ንች ግን መስቀልሽን አታውልቅ ከይቅርታ ጋር
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ እስኪ መከር መከር አድርጊን ምክርሽ ይጠቅመናል የኛ መልካም መቼ እኛ ሴቶች ቶሎ ተናዳጆች ነን የፍቅር ቅመሙች ግልፀ መሆን መነጋገር ይቅር መባባል መተማመን እና መደማመጥ
@firewen9668
@firewen9668 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እውነት ነው ፍቅር ያለቅመም አይጣፍጥም
@toybamohammed7094
@toybamohammed7094 4 жыл бұрын
ሠላም እህቶች ፍቅር እዴትነሽ ትዳር የሚ ጣፍጥ ነገሮች ግትርነት ተጠቀቂ የሌሎችን አትመልከች ድህነት ማለት ይሆነዉ ሙግትን ተጠቀቂ ሙግት በሽታነዉ አቀባበልሽን አሳምሪ የመጀመሪያዉ ማጠናከሪያ ነዉ ዘወትር ዉበትሽን ጠብቂ በተረፈ ትዳር ላለን አላህ ያሳምርልን ትዳር ለላችሁም መልካምትዳር ይስጣችሁ
@user-gp8lc3yl3e
@user-gp8lc3yl3e 3 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጠ ኑረልኝ ነብሴ የንችን ትምህረት እየታከተተልኩ ዲግሬን ይዘለሁ ስማረቅ ግን እንደ ምትመጭ ተስፍ?
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣሽ ፍቅር ይበልጣል በጣም አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው በርቺልን
@user-vi4rw2tl3d
@user-vi4rw2tl3d 4 жыл бұрын
ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነዉ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ በጣም ቆንጆነሽ
@mihiretpetros9218
@mihiretpetros9218 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ካንቺ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-ej7nq4ev5v
@user-ej7nq4ev5v 4 жыл бұрын
ቴኪው ሥለምታቀርቢልን መልካም ትምህርቶችሽ ሠላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ባልሽበት የኔ ጣፋጭ
@tinazein1197
@tinazein1197 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ ጥሩ ነው 😘😘😘
@user-wn4gy2zy9p
@user-wn4gy2zy9p 4 жыл бұрын
ስወድሽ❤ አይሻ እባላለው ፍቅር ምክሮችሽ ሁሉ የሚጣል የላቸው ለኔ ግልፅና አሳማኝ ናቸው! ያ የሆነበት ምክንያት ደግሞ ትክክለኛ መረጃን ተከትለሽ አንብበሽ ከሽነሽ ስለምታቀርቢልን ነው! አንቺ ራሱ አንድ ቅመም ነሽ❤
@vazaanvazaan9450
@vazaanvazaan9450 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የቅምች ቅመም ነሽ ትምሕርቶችሽ ዋዉ ዋዉ ናቸዉ ከልብ ለተከታተለሽ ብዙ ይማርብሻል መልካም ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ::
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zeze1374
@zeze1374 4 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ፈቅረ
@user-rd9bp8ny4q
@user-rd9bp8ny4q 4 жыл бұрын
ቅመም መካሪ ነሽ ዘርሸ ይባረክ ዘፈን ግን አትውደጂ መዝሙር ይሻልሻል ዘፋኝ መንግስተሰማይ አይገባም ***ገላተያ 5 *** ክፉ አይንካሽ
@rahmaathubia76
@rahmaathubia76 4 жыл бұрын
ጨዉተለለ ምግብ ሁሉ እደማይጣፈጠዉ መከባበር ከለለ አይጣፍጥም
@user-zj6yb9ig7p
@user-zj6yb9ig7p 9 ай бұрын
ምንም ቅመም ብጨምሪ የበለጠ ጨው ጨምሪበት የበለጠ ይጣፈጣል እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@jesusislord1569
@jesusislord1569 4 жыл бұрын
አዎ በሶብላ አልጫ ሽሮ ሲሰራ ከጏሮ ተቀንጥሶ ይገባበታል በጣም ነው ሚያጣፍጠው የኔ ጣፋጭ 😀😘
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
ኣረ ኣንች እራስሽ በምከታተሉሽ ሰዎች ውስጥ እኮ ምርጥ ቅመም ከሆንሽ ውለሽ ማደርሽን እንዳትረሽ እናመሰግናለን ፀሎት እንዳንረሳ!!!
@SamSam-mc2ok
@SamSam-mc2ok 4 жыл бұрын
የምታነሻቸው ሀሳቦችበጣም አሪፍናቸውእናመሰግናለንውዷ😍
@truyejabbour1819
@truyejabbour1819 4 жыл бұрын
የሆንሽ ቅመም ነገር ነሽ እንዴት አባቱ ነው ያማረብሽ !!ሁሌም ያማርብኝ ነኝ እዳትይኝ
@lifegood4862
@lifegood4862 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅርዬ እስቲ ምከሪኝ እኔ ሙስሊም ነኝ ፍቅረኛዬ ክርስቲያን ነው በጣም እንፍቀራለን በስራው በጣም ጠንካራ ለኔ ያለው ክብር ፍቅር በቃ ምን ልበልሽ በጣም ልዩ ነው አንድ አመት አለፈን በዚህ ሁሉ ጊዜያት ሳንሰለቻች ሁሌም እየተገናኘን ሁሌም ፍቅሩን እየገለጸልኝ በየ ሰአቱ እደሚያስበኝ እየነገረኝ እዚህ ደርሰናል በሚገርም ሁኔታ ግን ስለ ሀይማኖታችን አውርተን አናውቅም እና ምን ትይኛለሽ ለኔ የሀይማኖታችን ጉዳይ ስለሚያሳስበኝ ነው በበኩሌ እምነቴን መቀየር አልፈልግም እሱም እንደዚህ አይነት ወሬ አውርቶኝ አያቅም
@agunuo5118
@agunuo5118 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነዉ በሀይማኖት ነገር ቀልድ የለም
@elsatube8733
@elsatube8733 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከማይስሎችሁ ከአህዛብ ጋር አትሁኑ ይላል አንች ወይ ክርስቲያን ሆኘ ወይ ልጅውን ተይው አታስችው ምን ጉድ ነሽ እናቴ ይህ እኮ እምነት ነው አትቀልጅ ቆም ብላችሁ አስቡው አንችም እሱውም
@user-zs7qu5dv3t
@user-zs7qu5dv3t 4 жыл бұрын
ንገሪዉ ከተስማማዉ ይሰልምእና ያገባሻል ያለዛ ይወደኛልብለሺ እስልምናሻን እዳቀይሪ. በቃአች ስለ ሀይማኖት አሺበት
@lifegood4862
@lifegood4862 4 жыл бұрын
@@elsatube8733 እምነቴን መቀየር አልፈልግም እኔ
@lifegood4862
@lifegood4862 4 жыл бұрын
@@user-zs7qu5dv3t እስልምናዬን አልቀይርም ለማነጋገር እሞክራለው እሱ ከሰለመ አልሀምዱሊላህ ነው እንቢ ካለም እንግዲህ መለያየት መወሰን ነው
@kahsai7335
@kahsai7335 4 жыл бұрын
ደስ ይላል እናመሰግናለን
@gggfjhdnly3297
@gggfjhdnly3297 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ♥
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
ውነትሽን ነዉ የኔ ውብ የምትያቸው ሁሉ ቁምነገር ናቸው እናመስግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-od4xh6jb3q
@user-od4xh6jb3q 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው ማር
@zddd5746
@zddd5746 4 жыл бұрын
*ጎበዝ በረችልን*
@sintealemu866
@sintealemu866 4 жыл бұрын
god job smart gerl thanks ብዙ ተምሬበታለሁ ግን ማህተብሽን ምታወልቂበትን ነገር አልደግፈውም ብዙ ግዜ ሴቶት ማህተባቹ ስታወልቁ ሚያምርላቹ ይመስላቹአል ግን ውበታቹነው ተው እንጂ እናስተውል እጂ god bless you
@hussenmefta9887
@hussenmefta9887 4 жыл бұрын
አንቺ ራስሽ የፍቅር ቅመም ነገር ነሽ
@mesrtxgay6458
@mesrtxgay6458 3 жыл бұрын
ፈቅር እነትሽ ነው ምትናገሪው ሁሉ ሚወድቅ የለም
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመስግናለን
@user-wn4sk8tr1d
@user-wn4sk8tr1d 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው
@beryhelen6204
@beryhelen6204 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ. ለካስ የድሬ ልጅ ነሽ የድሬልጅወች ቆንጆነን
@user-tx6zz9wf7u
@user-tx6zz9wf7u 4 жыл бұрын
መስቀልሺን የት ጣልሽው????!ማርያምን ያለ ቅዱስ መስቀሉ አታምሪም!!!
@user-mk1wb4ue5e
@user-mk1wb4ue5e 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ነገር
@muradnegusse4606
@muradnegusse4606 4 жыл бұрын
Slksh telegram emb alegn
@dffgb4157
@dffgb4157 4 жыл бұрын
አፈርብይ ማተብሽ ይቆረጥ አቺ አጥት እጨትምንይሰራላታል አቺ አህያ ሙቺ ቁዱስ ቁርአን ይድፋሽ
@gggfjhdnly3297
@gggfjhdnly3297 4 жыл бұрын
ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ተባረኪ
@rebeccakonjo2698
@rebeccakonjo2698 4 жыл бұрын
ወይ ቅመሜ ውሀ ውሀ ችልሱ እይነት ሰውን እልመማመጥም ሰው ነው እንጂ መልእክ እላፈቀሩም እልለማመጥም የሰው ልጅ እልለማመጥም ካፈቀረኝና ከወደደኝ እከብረዋለው እወደዋለው እሱ ከማን ይበልጣል ሁሉ እለም ላይ ካሉ ሰዎች እኩል ነው 100% .ልቤን ለሰው ልጃች እልሰጥም እላምንም እልሸነፉም የሰው ልጁ ከኔ የበለጠ ነገር እልተሰጠውም ሁሉም እኩል ነው ሌላ እፈቅራለው ፍቅር እኩልነት ነው 50% ለሳ 50 %ለሱ ሲሆን የሚያምርበት
@mosasastu9083
@mosasastu9083 4 жыл бұрын
Fikirye ejig betam adnakish na desim tiyignalsh programshim betam arif nw ketyibet. gn gn anchis endet nw yihen mikrshin tinoribetalsh ????????
@jesusislord1569
@jesusislord1569 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ሁሉን ምታጣፍጪ ይመስለኛል ሳስብሽ የኔ ማር :: ደሞ ሴት ነኝ እሺ ባል ካለሽ እንዳይቀና 😅😅 ውድድ ነው ማረግሽ :: የለበሽው ቀለሙ በጣም ያምርብሻል የኔ ዘናጭ 🌹♥️😘
@zediyagebrehienatuselamlan127
@zediyagebrehienatuselamlan127 4 жыл бұрын
Ene ehit ewunet nw tebarek
@sarahsarahsarah1973
@sarahsarahsarah1973 4 жыл бұрын
😁😁😁😁
@madntahmed5835
@madntahmed5835 4 жыл бұрын
በኡነት አንች እራስሽ ፍቅር ትምርቶችሽ ፍቅር ቃል የለኝም ቅመማቅመም ከለለበት ዉጥን እንዴ ሚያጣፍጥ ሁሉ ፍቅርም ማጣፈጫ ይፈልጋል እኔ በጣም ግንፅ ና ታማኝ ነኝ ግን ታማኝ ዉንዲ የለም አሰመሳይ ብቻ ነዉ
@user-ic3xc7ue1q
@user-ic3xc7ue1q 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ በተፈጥሮዬ መናገር እየፈለኩ በጣም ዝምታ አበዛለሁ ውስጤ እየተበሳጨ ማለት ነው እና ከፍቅረኛዬ ጋ 7አመታችነው ምንም ቢናገር ምንም ቢያደርግ በውስጤ ይዤ ዝምነው የምለው ግን በጣም ውስጤ ዝምታው እያሳመመው ሲመጣ ዝምታዬ መናገር ጀመርኩ መናገር ስልሽ በቃ መልስ መስጠት ላለብኝ ነገር መልስ መስጠት ግን እሱ በጣም ተለወጥሽ የሌለሽን ባህሪ መልስ መሰጠት ጀመርሽ መናገር ያለበኝ እኔ ብቻ ነኝ አንቺ ሚስትነሽ ዝም በይ ሲለኝ መናደድ ንግግሬም እየጨመረ መጣ ግን ስርአት ባለው መንገድ ነው እሱግን መናገሬን አልወደደውም ገና ሳንጋባ ትዳር ስንይዝም ልጅሽን ወልደሽ አርፈሽ ቁጭ ነው ይለኛል በፊት እሺ ነበር የምለው ሳስበው ግን በጣም እየተናደድኩ ስመጣ ትዳርም ብንይዝ መስራት እንዳለብኝ ለራሴ የሚያስፈልገኝን እራሴ ማሟላት እንዳለብኝ በድፍረት መናገር ጀመርኩ እንዴ ገና ሳያገባኝ ሊያስረኝ እያልኩ ማሰብ ስጀምር እሱ ቀዘቀዘብኝ ለምን እኔ መናገርም የትም መሄድም ማንንማ ማውራትም ከማንም ጋ መገናኛትም የለም ይላል እረ አልሰማህም ስለው እየተቃቃርን መጣን እና ፍቅርዬ ምን ትመክሪኛለሽ ውዴ
@user-nu4fr9uw3y
@user-nu4fr9uw3y 8 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@fikadutakele7025
@fikadutakele7025 4 жыл бұрын
ፍቅር እንዴት ዋልሽ ምታነሻቸው እርእሶች ሁሌም አሪፍ ናቸው በጣም አድናቂሽ ነኝ ጥሩ ነው እንደሀሳብ ግን ,ሀሳቦችሽን በ15 ደቂቃ ለመጨረስ ብትሞክሪ ። አድመረጮችሽ አቴቲቭሊ እንዲከታተሉ ይረዳሻል ።
@roziynatwaliji2693
@roziynatwaliji2693 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መልካም ሴት እናመሰግናለን
@soloneduga5118
@soloneduga5118 4 жыл бұрын
Galatoomi Bareedduukoo! Keep it up!!!!!
@hopederese5484
@hopederese5484 4 жыл бұрын
እንወድሻለን በዚ ቀጥይበት ብዙ ነገር እያወቅነ ነው 🙏
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@loveandlife4413
@loveandlife4413 4 жыл бұрын
ፍቅር ጆሮ ጌጥሽ ያበደ ነው በጣም ደስ ይለኛል
@retasisi5067
@retasisi5067 4 жыл бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጅ በጣም ብዙ ስው ግልጽነትን አይውድም የኔ ማርር
@aneesaanees9414
@aneesaanees9414 4 жыл бұрын
አወ ማር ዘመኑግልፅሠዉአይወድም
@user-ed8ws2fx7c
@user-ed8ws2fx7c 4 жыл бұрын
የፍቅር ማጣፈጫ እራሱ ፍቅር ነው
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
Thanks ስላስተማርሽን
@hananmohammed193
@hananmohammed193 4 жыл бұрын
አምሮብሸል ማር
@jameilaseid251
@jameilaseid251 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ፍቅር ነሽ እኮ ደስ ስትይ 😍😍😍😍😍
@user-bm8vg5kl7v
@user-bm8vg5kl7v 3 жыл бұрын
እውነትም ቅመም ነሽ ኧረ አችም የኔ ቆጆ ወጥ ቅመም እደሚያስፈልገው ፍቅርም የራሱ ቅመሞች አሉት ለቤትሽ አድስነኝ በርች
@Addistoday
@Addistoday 4 жыл бұрын
"ኮረሪማዮ ነሽ" የሚል ነጠላ ዜማ ልልቀቃ?😁😁
@workyedessie617
@workyedessie617 4 жыл бұрын
ሆሆ ይህ ነገር ፍቅር በማዶ እሚያዋጣኝ ይመስልሻል? ልቢን ወሰድሽውእኮ
@saltwatish1067
@saltwatish1067 4 жыл бұрын
ደስ ይላል እህቴየ ሰላሚሽ ይብዛ
@zenabzenad126
@zenabzenad126 4 жыл бұрын
እኔ ባለትዳር ነኝ ብቻ ፍቅር አይሰጠኝም እደሚወደኝ አውቃለሁ ግን ከሰላምታ ውጭ ወፍ የለም እና እኔ በጣም ይደብረኛል ከዚያ እጀናጀናለሁ ከዚያ እድንፋታ እጠይቀዋለሁ እሽ አይለኝም እግዳውስ ተከባከበኝ ፍቅር ስጠኝ ስለው ፍቅር በልብ ነው ይለኛል እኔደሞ ዝም ሲሉኝ ደስ አይለኝም ምትሉኛላቹህ እህቶቸ
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
በጣም አሪፋ ነው።
@haftutareke1525
@haftutareke1525 4 жыл бұрын
i've never seen like you,Sister.your advice(coaching in social psycho!) is my treatment in my life and i always watch your videos.i appreciate you! keep it up!!!!!!!!!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
Thank you so much, sir
@seadaali910
@seadaali910 4 жыл бұрын
የኔዉድ ደሥ ሥትይ አድሥ ገቢ ነኝ ለቤትሺ
@rutaaraya5666
@rutaaraya5666 4 жыл бұрын
አንቺ ለራስሽ ለኔ የሂወቴ መጣፈጫ ቅመም ሆነሽብኛል
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 4 жыл бұрын
*እናመሰግናለን የኔ ፍቅር* *በስልክ ትክክለኛ ፍቅር ይኖራል ትላላችሁ?*
@elsayedingilmariyamwedaj5948
@elsayedingilmariyamwedaj5948 4 жыл бұрын
Yewnet yalem
@demozdubai9261
@demozdubai9261 4 жыл бұрын
Yelm joke new::
@user-gc5ri8ts3w
@user-gc5ri8ts3w 4 жыл бұрын
ገኒ የተዋህዳ በናትሽ እዴት ነው አማሪኛ እስፒሊንጉን. እዲ ጥቁር ሆኖ እሚወጣው ?ንገሪኚ
@aajaj6908
@aajaj6908 4 жыл бұрын
@@user-gc5ri8ts3w የኔም ጥያቄ ነው
@wegf6808
@wegf6808 4 жыл бұрын
Besliki tikilegna fikri linori yichilali lalishiwi linorimi layinorimi yichilali. Huletumi getemgnochi begehadu alemi alu. Besilki woyimi be Facebook yejemershiwi mekerarebi kale betinikake gingnutuni besewi ageri dekimeshi yagegnshiwin lemementefi yemiyadebu berkata hilina yelelachewi beasitesasebi komewi yekru wendochi endalu atrishi yihe ehitochachinimi yichemirali. Be asitesasebachewi Yemiyakoru wndochimi endalu atrishi enezhi gin tikiti nachewi.
@xvanes9933
@xvanes9933 3 жыл бұрын
Wow harif fiker
@jornalestpape5872
@jornalestpape5872 4 жыл бұрын
በእውነት ቁዶ በርበሬዊ ተመቸችኒ 😘😉😀😀
@genetshalo3796
@genetshalo3796 3 жыл бұрын
ማዝሙር
@abbarabbar8519
@abbarabbar8519 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆጆ በትክክል
@tigisttirkaso685
@tigisttirkaso685 2 жыл бұрын
Wow ምክርሽ ባርቺልን ፍቅር 🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 4 жыл бұрын
ኑሪልን አድማስ ነኝ ለቻናልሽ ግን አንድም የሚወድቅ ሀስብ የለም
@mohameddamtew8050
@mohameddamtew8050 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ፍቅር
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 3 жыл бұрын
በርች እህት ዛሬ የቅመም አይነት ተዘርዝረዋል የቀረ የለም እውነት ነው ምግብ ያለቅመም ያለጨዉ ዉሀ ነው!! ቀጥይብበት ማሻ አላህ ነው የሠማው ሁሉ ይማራል!!
@yonathangezahegn1076
@yonathangezahegn1076 4 жыл бұрын
ተምሪያለዉ አመሰግናለዉ.
@user-nn9xz3tk9n
@user-nn9xz3tk9n 4 жыл бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች♥ ፍቅር እናመሰግናለን ማር😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@birhaneebirhanee4464
@birhaneebirhanee4464 3 жыл бұрын
በርች ውብ
@temetad4789
@temetad4789 4 жыл бұрын
I think all the things you said are not just spice.These are basic.....keep up the good work.Share us your personal experiences
@user-gq2uh1qj1h
@user-gq2uh1qj1h 4 жыл бұрын
አንቺ እራሱ ቅመም ነሽ ማሬ እናመሠግናለን
@amesalegetachew9320
@amesalegetachew9320 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yenealemayele7512
@yenealemayele7512 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 4 жыл бұрын
አንቺ ለራስሽ ቅመምነሽ የኔ ዉብ በርቺልን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mahab2704
@mahab2704 4 жыл бұрын
ከልብእናመሠግናል አሪፍትምህርትነውቆንጅት።
@dahlakdahlak9695
@dahlakdahlak9695 4 жыл бұрын
👍These tells:- I believe about you and how you grewup not only about what you searches or only what you read .I also appriciate most of that how you explained about options and choices of timing , life plan - marriages ,faith /religion and about marriage and relashingship in general . I also believe and agree with you always what you say many times about TRUST yes it takes time but we have to earn collectively from time to time .It may take time ..
@user-fe3wv6bj5q
@user-fe3wv6bj5q 4 жыл бұрын
የኔው ጥሎበት ንግግር አይወድም ምርር አርጎኛል ዛሬስ የኔን ነው የተናገርሹ እውነት
@user-bm8vg5kl7v
@user-bm8vg5kl7v 3 жыл бұрын
ከሙን አለኮ ጎበዝ ልክነሽ
@hananj4454
@hananj4454 4 жыл бұрын
Wow Tebareke yen konjo malikem miker nw
@NewNew-hj9vx
@NewNew-hj9vx 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጣፋጭ ነሽ ማሬ
@saysau4379
@saysau4379 4 жыл бұрын
እውነትሽ ነው ውደ እኔም ደርሶብኝ ሳናዋራ ቆይተን አሁን ፈራረሰ 13 አመታችን ነው
@meazakidan689
@meazakidan689 4 жыл бұрын
አንቺም ቅመም ነሽ እንዴት እንደምወድሽ
@dagnachewzemene6342
@dagnachewzemene6342 4 жыл бұрын
በርቺልን ፍቅር!
@reduredu6137
@reduredu6137 4 жыл бұрын
ፍቅር እኔም የምነግርሽ 7ዓምት ፍቅር ግን....ዛሬ ላይ እንደነበር ያልቀጠለበት ምክንያት ሁላችንም የምንዘነጋው መጀመርያ ግን ፕሮግራምሽ እጅግ ጥሩ ነው እናም እድል ከሰጠሽኝ ት/ም ይሆናል በማለት አስቤ ነው እናም ልትስሚኝ ከፍለክሽ መዕልክትሽን ንገሪኝ
@meronambachew5374
@meronambachew5374 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስውድሽ 😘😘😘
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 жыл бұрын
አላህይጠብቅሺበርቺ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@wurkuhatsege6629
@wurkuhatsege6629 4 жыл бұрын
አች እራሡ ቅመም ጣፋጭ ቅመም ነየወዶች ከሆነ የልብና የጭቅላት የቤት ሥራዎች ናቸው
@user-yy4tv2ec8v
@user-yy4tv2ec8v 4 жыл бұрын
ምርጥ እሴት ፍቅር
@terezatereza3970
@terezatereza3970 4 жыл бұрын
*ይመችሽ*
@abdirazaknurgaba4573
@abdirazaknurgaba4573 4 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል እንካን መጣሽ ይቀጥል
@domo731
@domo731 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@birhanuwerku8566
@birhanuwerku8566 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@kennaakiya9769
@kennaakiya9769 3 жыл бұрын
Galatoomi bareeduu
@sisaydare6251
@sisaydare6251 4 жыл бұрын
thank you
@user-zh7ox8jy7e
@user-zh7ox8jy7e 4 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን በጣም ምርጥ ነው የምታስተምርዉ እኔ ጥያቄ አለኝ 6 አመት ሆኑኛን ከፍቅረኛጋ ግን አሁን በጣም ነው የምንጣላዉ እና አዳዴ እኔ ምን አይነት ሰው ነኝ እላለዉ እና ይህ የገነባዉት ፍቅር እዳይፈርስ ምን ላርግ💔💔
@user-vt3qv5bd7h
@user-vt3qv5bd7h Жыл бұрын
በግልፅ አዉሩበት ፍቅር ግልፅነትን ይፈልጋል እሱ ከማይወዳቸዉ ነገሮች እራቂ እሱም አንች ከማትወጃቸዉ ነገሮች ይራቅ የሚልሽን ስሚ እሱም ይስማ ከዛ ፉቃይ ይጨምራል❤
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 4 жыл бұрын
ውስጤ ነሽ
ፍቅርን የሚቀንሱ ... የማናስተውላቸው ስህተቶቻችን
19:46
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 60 М.
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 342 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 52 МЛН
ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይርቃሉ?
15:40
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 79 М.
ልባም ሴት! #love #ፍቅር #ethiopia #ebs
16:51
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 18 М.
ከማጀት እስከ አደባባይ |  ሀገሬ ቢዝነስ    | ሀገሬ ቴቪ
22:26
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 572
ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት ወንድ 8 ባህሪያት
25:26
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 505 М.
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН