🔴መውለድ ስለማልችል ከባለቤቴ ጋር ማህፀን ተከራየን😳|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show /የንስር አይን |ethiopian movies

  Рет қаралды 12,200

መፍትሔ

መፍትሔ

Күн бұрын

Пікірлер: 213
@mefthee
@mefthee 5 күн бұрын
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
@TtDem
@TtDem 20 күн бұрын
ባለጌ ሰጪም ነሺም ፈጣሪ ነው ፈጣሪ ይቀጣሀል ባለጌ ነህ
@tgze2435
@tgze2435 20 күн бұрын
ቀን አይቶ አይባረክልሀ አይ ወንድ ጥሩ አስመሳይ ነህ እህቴ ፈጣሪ እጁ ሰፊ ነዉ ይሰጥሻል አይዞሽ
@ሁምራካሴ
@ሁምራካሴ 20 күн бұрын
ፈጣሪ ሂወትህን ውስብስብ ያረግብህ ደቆሮ ሲያናድድ 😭😭😭እህቴ አችን ፈጣሪ ይገዝሺ
@leylasuleymansuleyman2076
@leylasuleymansuleyman2076 20 күн бұрын
ባለጌ ነህ ወዳ አይደለም ባላህ ስራ አትግባ የሚናገረው ቃላተት ከባል አይጠበቅም አላህ ለተናገርካት ሁሉ የስራህን ይስጥህ ማህፀኗ እንደወጣ እያወቀ ለጅ ስጭኝ አልኩሽ ይላታል አላህ ያቁስልህ አይዞሽ ለበጎ ይሆናል ወልዶም እኮ አለመደሰት አለ አላህ በሰጠሽ ነገር ደስተኛ ሁኝ በጠጣም አናደደኝ እሁሁሁ ሁሁሁ
@AlmiAlmi-h2q
@AlmiAlmi-h2q 20 күн бұрын
ፈጣሪ በፍሪ ይባርክሽ አምላክ ቸር ነው ታሪክ ይቀይራን
@Ethiopiay-t1u
@Ethiopiay-t1u 20 күн бұрын
ተይዉ ይሂድ ፡አላህ አለሽ😢😢😢😢
@Zenb-n7g
@Zenb-n7g 20 күн бұрын
ከምር ይሄ ልጅ ይከስራል እደሚለድም እርግጠኛ ነኝ የገፋ ሰው ይገፋል😢😢😢
@saraamane6114
@saraamane6114 20 күн бұрын
በቃ ወንድ አንዴ ውጭ ከለመደ መመለሻ የለዉም ተይው ፣ ጠንከር በይ ።
@MignoteFikre
@MignoteFikre 20 күн бұрын
እህት አይዞሺ ከዚህ በኃላ ንብረትሺን ተካፍለሺ መውጣት ነው❤❤አይዞሺ እንዳትሰበሪ ጠንካራ ሁኝ❤❤❤❤
@FilmawitNatey
@FilmawitNatey 20 күн бұрын
ስታሳዝን አይይ አፈርብላ ንግግሩግን ልጅ የሚሰጥ ፈጣሪነዉ ሰጥቶም ልታጣ ትችላለህ እንደዚ ማለት አልነበረብህም🎉❤
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 20 күн бұрын
አላህ፣፣ያቺዉ፣ያለዉ፣ይሥጥሽ፣ባለጌነህ፣፣ያሠብከዉ፣አይሣካልህ፣ያረብ😢😢😢😢😢😢አይዞሽ፣ማማዬ፣ጥርግ፣ይበል
@TigistKenea-r5j
@TigistKenea-r5j 20 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ገና የመጀመሪያ ልጁን ሳያይ ለሁለተኛ ልጅ ፍቅሩን እንዲህ ያደርጋል እመብርሀን መላ አላት እህቴ ፀበል ግቢ ስውሯ ማርያም ሂጂ በእምነትሽ ፅኚ።
@umhibatube
@umhibatube 20 күн бұрын
ትዳር ለሌለቸው ጥሩ ትዳር አላህ ይሥጣቹ ልጅለሌላቹ አላህ ጥሩ ልጅ አላህ ይሥጣቹ
@SrUae-j5q
@SrUae-j5q 20 күн бұрын
አሜን❤❤
@atsede054
@atsede054 18 күн бұрын
ዬኔ እናት አታልቅሽ. እሱ በጣም ባለጌ ነዉ. ጌታ ይፋረደዉ. አይዞሽ ላንቺም እመብርሐን አለችልሽ.
@destatamiru9471
@destatamiru9471 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ያለ ማይፀን ልጅን ይሰጥሻል ሰለዝህ ወደ እየሱስ ነህ የግል አዳኝሽ አድርግው የዘላለም እይወትንም ልጅም ይሰጥሻል ታርክሽም ይቀየራል
@Mekresilassie2Asfaw
@Mekresilassie2Asfaw 20 күн бұрын
ባልየው የጭንቅላት ብስለት ይጎድለዋል። ከትምሕርት ቤት ጀምሮ ከሚስቱ ጋር የነበረውን የፍቅር እና የአብሮ አደግነት ትዝታው ይበልጥበት ነበር።
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 11 күн бұрын
አይበልጥበትም
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 18 күн бұрын
ይሄ ልጅ እግዚያብሄርን አይፈራም ጠልቷት ነው የስራህን ይስጥህ ወዶ አይደለም በማህላቸው ክፉ መንፈስ ገብቷል መዳህኒያለም ጤናሽን ይስጥሽ መከራ አይልቀቅህ ለፍላፊ ጠንከር በይ አይዞሽ
@nanatefera6610
@nanatefera6610 20 күн бұрын
የእዉነት ልጅቷ በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ ለፍቅሯም ለትዳሯም ትልቅ መስዋትነት ነበር የከፈለችዉ ባል ግን አልተረዳም ልጅን እኮ የሚሰጥ አምላክ ነዉ የሚነሳም እንደዛዉ በጥቅሉ ግን ባል ተሸዉዷል የልጅነት ፍቅረኛዉን ያዉም አብሮአደጉን በዚህ ልክ መጉዳቱ አሳዛኝ ነዉ አንተም ነገ ምን እንደሚያጋጥምህ አታዉቅምና
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 20 күн бұрын
አይዞሽ ወደ ቸርች ሂጂ ብዙዎች ማህፀን ወቶ የነበሩ እግዚአብሔር ልጅ ሰጣቸው አይተናል
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 20 күн бұрын
ማፈሪያ እና ጥሬ ነህ እሽ አሁን የምትተማምንበትን እና የደነፋህበትን መዉሰድ ይችላል እሽ ኢሽ አላህ አላህ ሁሉን ቻይ ነዉ ልትወልድ ትችላለች አንተ ግን የምታለቅስበት ቀን እሩቅ አይሆንም ኢሽ አላህ አላህ ያዋርድህ ሴቶች ከምር ምንም ይሁን ምን ለእራሳችሁ ቦታ ስጡ ወንዶች እኮ እንኳን ስበብ አግኝተዉ እንደዉም እንዲያዉ ናቸዉ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ያልፋል የማያልፉ የሚመስሉ ቀኖች ያልፋሉ እሽ
@hdgdhdhd5985
@hdgdhdhd5985 20 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንከር በይ ነገ አንቺ እግር ላይ ይወድቃል በችግርሽ ሠዓት ጥሎሽ ለሄደ ሠው እራስሽን አትጉጂ ፈጣረ አይሣሣትም ነገ ለአንቺ ምን እንዳዘጋጀ አታውቂም አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን
@tamiratgebregzabher1456
@tamiratgebregzabher1456 20 күн бұрын
የሰው ልጅ ተነጋግሮና ተማምነው መለያየት ሲቻል ባል ተብዬው እንሰሳ እንደሆንክ ቁጠረው አንተም አንድ ቀን ታገኘዋለህ
@tsionmariamabrha8698
@tsionmariamabrha8698 20 күн бұрын
ጋጦጥ የሕግዝያብሔርን ሥራ ስለማያውቅ ነው ልጂም ወልዶ ላያሣዲግ ይሆናል ሕግዚየሪ ይበቀላል
@ZuZuli-jc2820
@ZuZuli-jc2820 20 күн бұрын
የአላህ ምንያሰማናል🥺✍️
@kelemuabekele647
@kelemuabekele647 20 күн бұрын
በቃ ይሂድ ተይው ፈጣሪ አለ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 20 күн бұрын
ቤዛ ቤካ❤❤❤መፍትሄ ናቹ በላይክ ሼር እናግዛት❤❤❤
@ሙሉውርቅ
@ሙሉውርቅ 20 күн бұрын
ፀበል ሂጂ እመቤቴ ማርያም ትስጥሻለች እህቴ በእምነትሽ ጠንካራ ሁኙ
@FilmawitNatey
@FilmawitNatey 20 күн бұрын
ኣንድ የዘመዴ ሚስት ነበረችና አትወልድም ብዙአመታት ቆዩ የለም ከዛባለሀብት ነው ቤተሰብ ውለድ ብሎ ያሰጨንቀዋል ከዛከሌላ ያለፍቃድዋ ወለደና በጣም ተረበሸች ኣለቀሰች ፈጣሪዋ ለመነች ፀበል ተጠመቀች ከዛ የወለደውልጅ አመት ሳይሞላው ኣረገዘች ወለደች አሁንም እየወለደች ነውና የፈጣሪ ስራድንቅ ነው አይታወቅም ልትወልድ ትችላለች በዚምድር ወልደው ይጥላሉ አንዳንድ ደሞ እንደዚ እየፈለጉ አያገኙም😢
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 19 күн бұрын
ኢየሱስ ነው አዳኝ እንጂ ውሃ አይደለም
@FilmawitNatey
@FilmawitNatey 19 күн бұрын
@asnakechzewge9071 ማንጠራህ ገልቱ
@aberashadamu1484
@aberashadamu1484 20 күн бұрын
ይሄ ሰው ቢኖርም ምንም አያረረግልሽም ልጅ ተወልዶም እግዚአብሔር ካልባረከው ዋጋ የለውም ዝም በይ አንቺ ጠነንከር በይ
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 20 күн бұрын
አይዞሽ እህት አላህያቃል
@Sarasarayahoo
@Sarasarayahoo 20 күн бұрын
እሱዋ ማሀን ብትሆንም አንተ ደግሞ የጅህን ታገኛለህ እመነኝ ሰው ልጅ ስለወለደ ብቻ አይኖርም ሞት አለ
@tgze2435
@tgze2435 20 күн бұрын
በትክክል
@אדוניה-ח4כ
@אדוניה-ח4כ 20 күн бұрын
🎉በዓል ትብየው ባለጌ ነው
@אבטהפקראדיס-י9פ
@אבטהפקראדיס-י9פ 20 күн бұрын
ፈጠራ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ እንዲህ ያሊትን መፍቲ ሰለምሰጭ አሁንም ለዚቺ መፍቴ እን ደም ሰጪ አምናለሁ
@f-io7sj
@f-io7sj 20 күн бұрын
ያአላህ ከባድ ነው እፍፍፍ አሳዝንሺኝ እህት ለአላህ ያሳንውም እህት አይዝሺ እሱም አይፍርድበትም
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 20 күн бұрын
አላህ፣ይድረሥልሽ፣፣እህቴ፣፣ሢቀጥል፣ያቺ፣ካረገዘችለት፣አትለቀዉም፣ከማደጎ፣ብታመጪ፣ይሻል፣ነበር፣የኔናት፣አሣዘነችኝ፣፣አይዞሽ፣፣አሁንማ፣፣እሺማ፣አይልም😢😢😢😢😢😢😢
@GirumGemeda-us5mx
@GirumGemeda-us5mx 20 күн бұрын
አንቺ ዜዚዬ ዘመንሽ ይባረክ። ጎበዝ❤❤❤ እንወድሻለን 🎉🎉🎉 ከናይሮቢ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 20 күн бұрын
ዋ ያፍህን ፍሬ ትበላታላታለክ 😢😢😢😢😢
@semiratofik3884
@semiratofik3884 20 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ይሄ ፋራ ገገማ ሞኝ የሆነ ውሻ ይቅርሽሽ
@ZA-wv5dj
@ZA-wv5dj 20 күн бұрын
የኔ እህት ፈጣሪ ለአንች የተሻለውን ይሰጥሺ እሱ ደግሞ አመላሹን ጠብቂ
@Ethiopiay-t1u
@Ethiopiay-t1u 20 күн бұрын
እንደ ወጣህ ያስቀርህ😢😢😢😢
@K1L2W3
@K1L2W3 19 күн бұрын
ስንት ጋጠወጥ አለ በየቤቱ ??? ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ!! ማለት ይሄ ነው ባለጌ ነው የኔ እህት ይሄ መንገድ ተወልዶ ያደገ ዱርዬ ጥራዝ ነጠቅ ነው ለአንቺ አይገባም ልጅሽን ወስደሽ አባሪው የአህያ ስጋ አልጋ ሲሉት አመድ ነውና!!!!!👌🏽💛
@SaraBarKot
@SaraBarKot 20 күн бұрын
ዉይኔ ልቤ ቆሰለ ለእዝች ልጅ እባክሽ ቤዛ እርጃት ወይኔ ወይኔ ይህንን ሰው ጌታ እንዴት እንደሚቀጣው ይህንን ቆሻሻ አልጋ ላይ ይጥለዋል የአልጋ ቁራኛ ትሆናታለህ!!!!!!
@bethelhemnigussie2762
@bethelhemnigussie2762 19 күн бұрын
.ልጆች የእግዝሀብሄር ስጦታ ናቸው ወንድሜ ተሳስተሀል ለምን እንደዚህ በሞራ ላይ አይከብድም አንተ ግን የዘራኸዉን ነዉ የምታጭደዉ አታልቄሺ እግዝሀብሄር የነሃና የነሳራ አምላክ አለ ተይዉ ይሂድ ቢኖርም ጤና አይሰጥም እንደዚህ አይነት ጋጠወጥ እዛዉ ጌታ አለ
@genetkebede4858
@genetkebede4858 20 күн бұрын
እግዚአብሔር የተሻለ ሒወት ይስጥሽ በልጅ ይባርክሽ
@tsedaleberhanu975
@tsedaleberhanu975 20 күн бұрын
አቡነ ኪሮስ ሒጂ ፀበል ተጠመቂ።
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 20 күн бұрын
አይዞሽእማየ.
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 20 күн бұрын
ይች እንባ ከሁሉም ያሳጥሃል ወዳ አይደለም
@AlemneshDesta-k1m
@AlemneshDesta-k1m 19 күн бұрын
እቺ ገዛጤኝው ለምን እደመጠቸ እልገባኝም ማወረት እልቸለቸም ደረማ እስመስለቸው
@Sahibi-py6ng
@Sahibi-py6ng 17 күн бұрын
አይዞሽ ላችያለዉአለ ልጅሽን ዴኤንየ አሰመርምረ ያችከሆነ ማምጣት ትችያለሽ አታቅሽ ትድኛለሽ ማንምሰዉ ሲታመም አይፈልግም አይዞሽ ነገሌላቀንአለ የኔእህ።
@SaraBarKot
@SaraBarKot 20 күн бұрын
እግዝያብሔር ግን ፍርድ ይስጥ አንቺም ወደሽ አላደረግሺውም እሱ ግን በጌታ እንደዚህ ጭንቅላትሽን የሚመታ ባል በጌታ እህቴ አይዞሽ መብትሄው እግዝያብሔር ነው. ይፈርድበታል አይዞሽ ለአንቺ አምላክ አለ ጌታ ይፍረድብህ አንተ ቆሻሻ ውሻ ባለጌ አይዞሽ እህቴ ዉይኔ
@MasJems-t8q
@MasJems-t8q 20 күн бұрын
ፈጣሪ እባሽን ይስማ የምትስቂበትን ቀን ለማየት ያብቃን
@ממשהמנשה
@ממשהמנשה 16 күн бұрын
አተ አሳዛኝ አሳፊሪ ወድ ነህግን ፈጣሪ ለዝች ልጂ ፈጣሪ ልጂ ይሰጣል አተአሳዛኝአሳፊሪወድነህግንፈጣሪለዝችልጂፈጣሪልጂይሰጣልእመነኛ
@Zainab-xq5kq
@Zainab-xq5kq 20 күн бұрын
አብሽር እህቴ ስታሳዝን 😢😢
@אדוניה-ח4כ
@אדוניה-ח4כ 20 күн бұрын
በጣም አሳዘንሸኝ እህቴ:እግዚአብሔር ታዓምሩን ይስራለሸ: በጣም ከባድ ነው::
@malkmalk9514
@malkmalk9514 20 күн бұрын
አይዞሽ እህታችን የባለቤት ተብው ንግግር ህን አስተካክል አተም ምን እደሚገጥምህ አታቅም
@Abeba1985
@Abeba1985 20 күн бұрын
አምላኪየ ሆይ አንዲ፡አንዲ ሶወቺ ያለፊላጎት አመት በአመት ልጂ ይሰጠዋል አንዱ አንዱ ደሞ ልጂ አጢቶ ያልቀሳል
@Halima18685
@Halima18685 20 күн бұрын
😢😢😢😢አላህ አይዞሸ አህቴ😢😢😢
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 20 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ እስላም ፍቃድ አለው በአጭር ቋንቋ ብያጋባና ተቻችለው በፍቅር ብኖሩ ጥሩ ነበር ሁለተኛ ማግባት ከሽርሙጥና ከመታት አይጋናገኝም ወንጀል እየሰሩ ሁለተኛ ምስት ወንጀል ለሆነባችሁ ሰዎች
@SalamAbabe
@SalamAbabe 20 күн бұрын
እስላም ክርስቲያን አይመለከትም ገለቴ።
@asegedechtegenu5465
@asegedechtegenu5465 20 күн бұрын
ፈጣሪኮ አንተ ያገኘኸውን ነስቶ ላጣችው ለሷ ሊሰጣት ይችላል አወዳደቅህ አያምርም የስራህን አይንሳህ።
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 18 күн бұрын
እኛ ሰዎች ቆመን መሄዳችንን እንጂ ነገን በምን መልኩ እንደቅጠል መርገፋችንን አናውቅም ።ያንን የሚያውቀው አንድዬ ብቻ ነው!! ግን በዚህ አይነት አጋጣሚ በፈጣሪ ስራ ገብተን ስንፈተፍት 1ዴ እንዳልሰማ ያልፈናል በ2ኛው ፈገግ ይልና ያየናል በ3ኛው ግን ምልክት ይሰጠናል ከልተመለስን ግን በ4ኛው በቅጣቱ ያስተምረናልና ያንን የተናገርነውን ያስታውሰናል ስለዚህ እኔ ጠነኛ ነኝ ብሎ በራስ መኩራራት ትልቅ ዋጋ ያስከፍለናል ። ልቦና ይስጥህ እሷንም ፈጣሪ ይድረስላት😢😢😢😢
@WegagenMesaye
@WegagenMesaye 20 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ
@KelemWorkench
@KelemWorkench 20 күн бұрын
እሄ ለአፊኳን ለከት የለውም ባለጌ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ
@sabaande8333
@sabaande8333 20 күн бұрын
Bene tornata sei grande donna ❤❤❤❤❤❤
@urael225
@urael225 20 күн бұрын
You have to be strong don't cry this your tears it will judge .God will give you some thing only give your heart to God
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 20 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ሴትዬዋ የሁለታችሁ ከሆነ ያንች ነው ልጁ አይዞሽ ይህ አስጠሊ ቆሻሻ እንደ አህያ ይራገጣል ተይው ምንም አትጨነቂ ይሂድ ካንች ምንም አያገኝም ያብራኪ ልጂ ይላል ሴትዬዋ አጥምዳው ነው አንች እራስሽን ጠብቂ ጤነኛ ከሆንሽ ሁሉንም ታገኛለሽ ከአብራኬ ይላል ስጠችህ እኮ አታልቅሽ ይሂድ ያናፉ ፅበል ሂጂ ይህ አረመኔ ባል አትበይው አናትህን ይክፈለው
@fretamaher7215
@fretamaher7215 20 күн бұрын
Weldahe Aetsme denkro sewe 😢
@dinkneshbulcha521
@dinkneshbulcha521 20 күн бұрын
Egziabher ye sirahin yisethal
@ፍሩት-ሰ8ኸ
@ፍሩት-ሰ8ኸ 20 күн бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ እቃ ወይ ቤት አረጉትና እንዴ ባልዋ ግን የሆነ ነገር ተደረገበት አቤት ጭካኜ😢ቺ ባለ አዲስ ፍቅረኛዋ አግኝተሽ አዋርያት
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 19 күн бұрын
አይ ወንድ የሚወለደውልጅ ጤነኛ ለመሆኑ፣እሷም ጤነኛለመሆኗ ፣በሠላም ለመውለዷ እርግጠኛአይደለህም ሁሉን የሚያቅ ጌታነው ነገአንተም አደጋ ላለመድረሡ እርግጠኛ አይደለህም
@melatcode4111
@melatcode4111 20 күн бұрын
የሰጠንም እሚነሳ አምላክ አለ በጣም ባለጌ ነው? ተረጋጊ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጥሻል ሁሉን አዋቂ እግዚአብሔር ነው. ይቅርብሽ እንደዚ አይነት ባል በላ ነው እራስሽን ጠብቂ😢
@weto3354
@weto3354 20 күн бұрын
ጽናቱ ውስጥ የዛሬ ማየት ሳይሆን የትናንቱ ማየት ነበረበት እንግዲህ እሱ ያቺ እርቁን ቀየረችው ይሆናል አንዳንዴ መፍትሔ ነው ብለን የገባንባቸው ነገሮች መዘዝ የመጣል ማለት ነው
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 19 күн бұрын
አረ ተዉ ቆም ብለህ ኣስብ ልጅ የሚሰጥና የሚነሳ ፈጣሪ እኮ ነዉ ልጅትዋ ኣታሳዝንህም ኣይዞሽ እህቴ ጸበል ተጠመቂ ፈጣሪ ልጅ ይሰጥሻል በርቺ።
@bethelhemnigussie2762
@bethelhemnigussie2762 19 күн бұрын
.ቸርች ሂጁ ወደ እየሱስ ታሪክ ይቀይራል
@umhibatube
@umhibatube 20 күн бұрын
ከምትክራኚ በሌለመንገድ አምጠተሽ ብታሣድጉ ይሻል ነበር የልጁ እናት ነዋ የማፈልገው
@hanafetene2338
@hanafetene2338 19 күн бұрын
እህቴ ያማል ግን አይዞሽ ሁሉለበጎ ነው
@KedistMeteke
@KedistMeteke 20 күн бұрын
ባልሽን እራሱ ጤነኛ አይመስለኝም የነካው ነገር አለ ፀበል በቶሎ ውስጂው
@مممممم-ث8ب
@مممممم-ث8ب 20 күн бұрын
ተወወደደቸዉትፍቀድለትምንምችግርየለዉም
@kalkidanniguse4361
@kalkidanniguse4361 18 күн бұрын
ውድ ልክ እደዚ ነው እግዚአብሄር ይፈረድክ
@eeee8657
@eeee8657 20 күн бұрын
ኧረ እህቴ ተይዉ ኑሮሽን ኑሪ ተይዉ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 18 күн бұрын
በዜየ የኔ ቆንጆ የሴት ጆግና 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigtig8146
@tigtig8146 20 күн бұрын
አይዟሸ በጊዜ ወደፀበል ሄጅ ። የንሐ አባትሸን ንሰሐ ገብተሸ ። ከበሰተዋላው የመጣ ኮተት ይኖራል ። በተጨማራ እችን ሴት በማን በኩል መጣች የሚለውን ተከታተይ ( ያሁኑሱ ያች ) ለስጀ መሆኑንም ምን ያክል እርግጠኛ ነሸ ። ሌላው ዛሬላ ቀመተት የሰውን ቤት የሚያፈርሱ በዝተዋል ። እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው የሰውን ቤት የሚያፈርሱ ። ቤትሸ ፀልይ በሂወት ገጠኝ መ/ተሰፋዬን ቨዲዮ ተከተታይ ። ጠላትሸን ለማወቅ ይረዳሻል
@FetiyaFeteya
@FetiyaFeteya 20 күн бұрын
አይዛሽ እህቴ🤔🤔
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 20 күн бұрын
አይዞሽ፡እንደ፡ምንም፡ብለሽ፡ተበራች።ከቁጥጥርሽ፡ውጭ፡ስለሆነ፡እግዚአብሔርን፡ለምኝው።
@kbb7400
@kbb7400 20 күн бұрын
የጥጋብ ጥግ ያብርድለት😢
@ትግራይዓደይተናፋቂት
@ትግራይዓደይተናፋቂት 20 күн бұрын
ተይዉይሂድአይዞሽእህቴ
@ApostleTeddyTsegay
@ApostleTeddyTsegay 20 күн бұрын
ሊማግጥ ስለፈለገ ነዉ ሁለተኛ ልጅ ምናምን ይላል
@YeshiWari-hg9kk
@YeshiWari-hg9kk 16 күн бұрын
ከሁሉም በፊት ፍቅር ይበልጣል አንተ የኋላኋላ መውደቂህን ታየዋለህ የሴት ግፍ ይፈርድባሃል ባለጌ !!!!
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 20 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ያረገዘቹ ሴት በመተት አስራው ናት ለሚስቱ ጥሎ፣ለራስዋ ልታድርገው ፈልጋ ናት።ቤዜ እንዳትለቅያት ለዚች ሴት
@Helen-hf8mr
@Helen-hf8mr 19 күн бұрын
ክፉሽን አራቀልሽ ይሂድ ፈጣሪን አመስግኝ
@ChalachewChekoll
@ChalachewChekoll 20 күн бұрын
ሴቶች ከመጋባታችሁ በፊት ስነ ምግባሩን አስተዳደጉን አጥኑ !
@fretamaher7215
@fretamaher7215 20 күн бұрын
Egzabher yedfah weldah Aetsma kelkdan kebru nwe😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 20 күн бұрын
በነሱ ፍቅር የቀና መተት አድርግባቸው ይሆናል
@AyenadesTeshome-bg1xh
@AyenadesTeshome-bg1xh 20 күн бұрын
Teyew Yene konju elefe kalu elefe yeGegale derume ke etiopa wnde mene yetebekale eregefe aregeshe teyeu
@zewdituadera8216
@zewdituadera8216 15 күн бұрын
please, please do not talk too much bad words don’t complain if you wanna go can go otherwise don’t care anybody don’t blame somebody if this happens happen please please pray God give you another uterus for you guys. Please please do not hurt her anymore already she hurts she don’t feel comfortable. I’m a woman. I know a woman problem. Don’t talk too much. Tomorrow is another day. You don’t know what happened. Let me tell you something pray pray God bless.😂አይዞሽ አይዝሽ በርቺ በርቺ እ/ር ያቃል ነገሮችይቀየራል አድስ ይሆነል ለሱም ፀልይለት ነገር ይቀየራል ተስፍን ይስጠን የታመነነው ነገሪው ይስማል ጥርው ይመጣል ታርክ ይቀይራል እውነተኛው አምላክህ እሱ ብቻ ነው አታልቅሽ ይነህ እህት እየሱስ ይሰማል እውነተኛ አምላክ ነው ❤❤😊😊😊😊😊
@seifuwoyinshet9246
@seifuwoyinshet9246 19 күн бұрын
ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ደግማ ታየዋለህ !
@AminaSaid-dz3ic
@AminaSaid-dz3ic 20 күн бұрын
Anatih yikefel balege ye astesaseb deha koshasha lij new yilal end alah kefelege eyasayeh yinesahal
@jamilaatta823
@jamilaatta823 18 күн бұрын
ባልሸ ወዶ አይደለም ፀበል ፀበል ወሰዱት
@HabtamuAsfaw-d7j
@HabtamuAsfaw-d7j 20 күн бұрын
እውነት አሣዘነችኝ
@ghenetbeyene8846
@ghenetbeyene8846 20 күн бұрын
አረ አይዝች አህተ ሁሉም ነገር አግዛብሀር ካንቺ ጋር ነው አብዝቶ ይሰትሀል ❤❤❤❤❤❤
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 11 күн бұрын
ድሮም ተጃጅለሀል ከልጅህ እናት ኑር የምን መከራየት ነው በገንዘብ ለዚች ለምንዋ ነው ነውር ነው
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
ሀቢባ ላቨ  ታሪከ ግርባ
48:42
ስላም ለሁላችንም
Рет қаралды 318
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН