ፍቅር X ፓየርድ የለውም 102 ተወዳጅ ልዩ ፕሮግራም

  Рет қаралды 5,459

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

Күн бұрын

እነሆ ይሄ ነው www.tiktok.com...

Пікірлер: 102
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 8 ай бұрын
www.tiktok.com/@doctorzeyneofficial/video/7323634906498747653?_r=1&u_code=ebk521b48ddd57&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=ebk5172c112iia&share_item_id=7323634906498747653&source=h5_m&timestamp=1705425482&user_id=7316836982293939205&sec_user_id=MS4wLjABAAAAKzDMTTn34U5yhnzbq4x9lO6XAHKb9aE84IEk5_BeG5uSRYRtgY0InxmfuI3m97RB&social_share_type=0&share_iid=7322102660798367494&share_link_id=f1f7425d-fbd1-45c1-bef3-7300da1c8c7a&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&enable_checksum=1
@HamdiyaUae
@HamdiyaUae 8 ай бұрын
ስልክህን ፃፍልኝ ደክተረ ዘይኔ
@foziyayimam1787
@foziyayimam1787 8 ай бұрын
እንደኔ በጉጉት ስጠብቁ የነበራችሁ ሁሉ መልካም ማዳመጥ
@zahar447
@zahar447 8 ай бұрын
አሰላሙ,አለይኩም❤❤❤❤ምርጦች
@zahar447
@zahar447 8 ай бұрын
እኔም ባለፈው,የኡሚ,ቤት,እንዳይፈርስ,ዱዓ,አርጉልኝ,ቢያቹ,ዱዓ,ያረጋቹልኝ,ሁላቹም,ጀዛ,ኸላ,ኸይር,አላህ,ከተጨነቃቹበት,ነገር, አላህ,በደስታ,ይቀይርላቹ,,,,የኡሚ,ሰፈር,ሁሉም,ፈርሶ,ኡሚን,ላንዴ,አልፈዋታል, ማጣሪያ,,,ይመጣሉ,ቢሆንም,,,,,,,,,,,,,,,,ደስ ብሎኝል አልአምዱሊላህ👏ያኢላሂ,ምን,ተስኖህ,
@Kadge917
@Kadge917 8 ай бұрын
ኡኩን ደስ አለሽ🥰🥰🥰
@seadaseada7256
@seadaseada7256 8 ай бұрын
በዘገየ ቁጥር ተረሳ ተመልካችም የለ 3 አመቱ አለቀ ሲጓተት እኔራሡ በፊት በጉጉት እጠብቅ ቆይ አሁን ምንም አይመሥለኝ።
@rukiya6481
@rukiya6481 8 ай бұрын
እኔም እረስቸዋለሁ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ 8 ай бұрын
አይይይ እደዛ ሰፍ ስልበት እዳልነበር አሁንስ ተረሳ ምንም አይመስለኝ ምክኒያቱው በጣም ተዛዛ
@JamilaAil
@JamilaAil 8 ай бұрын
በጣም
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 8 ай бұрын
ሰላሁ አለሂ ወሰለም ከልባችሁ ዱአ አርጉልኝ መልካም ትዳር እድሆንልኝ እህት ወንድሞቼ የኔም ኒካህ ሳምንት ነው
@seadaseada499
@seadaseada499 8 ай бұрын
ዘገየ ምናምን እምትሉ ግን በሱ ቦታ ሁናችሁ አስቡት እንጅ እንድህ አስተማሪ ውብ አድርጎ ለማቅረብ ጊዜ ንጹህ አእምሮ ይፈልጋልኮ ተበጃጅቶ መብላት ቀላል ነው አበጃጅቶ ማቅረብ ግን ጊዜ ይፈልጋል ከትረካው ጀርባ ቦታ ሰጥታችሁ ትምህርቱን ብትከታተሉ እንድህ ባላላችሁ በሶብር ተጠቀሙበት
@mlekaali
@mlekaali 8 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም አህለን እኔ ግን ቲክታክ አልጠቀምም ቲክታክ ያላቹ ግብታቹ አበረታቱት
@MariamMariam-cx8ej
@MariamMariam-cx8ej 8 ай бұрын
ላዳምጠው እና ኮመት እፅፍለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 8 ай бұрын
❤❤❤❤ላይክ ሼር እናርግለት ምርጥ ልጅ ነው. በርቱ ላይክ ላይክ አርጉ ምንችግር አለው እናስደስተው ወንድማችንንን
@zahar447
@zahar447 8 ай бұрын
ማሻአላህ ለኛ ደክመህ ምርጥ,ስራ,ምክር,ሀዲስ,ሁሉን,የያዘ,ስራ,ሰለምትለቅልን,እናመሰግናለን,,,,ጀዛ,ከላ,ኸይር ,ዶ/ር,ዘይን,አላህ,ይጨምርልህ,
@sikosilo-lr2zl
@sikosilo-lr2zl 8 ай бұрын
ኽሚስ 103 እንደሚለቀቅ ተስፋ አለኝን ኢንሻአላህ
@SnaShee-s1l
@SnaShee-s1l 8 ай бұрын
ሀቂቃ አላህ ያስደስትህ አላህ በሁለቱም ሀገር የምትመነዳበት ያድርግልህ ቃላት የለኚም
@ተምሬቢንትሰኢዲ
@ተምሬቢንትሰኢዲ 8 ай бұрын
ማሻአላህ እንካን ሰላም መጣህ
@ኡሙሀናን-ዸ3ከ
@ኡሙሀናን-ዸ3ከ 8 ай бұрын
አህለን እንኳን ደህነ መጠህ ዶክተር ዘይኔ እኔ በስደት ጀመርኩት አሁን ሀገሬ ገበቼ በጉጉትነው የምጠብቀው እስከ ምትለቅ አለሀምዱሊለሂ አመት ሞለኝ በሀገሬ መከተተል ከጀመረኩ ስደት የለችሁ እህቶቼ አለህ ለሀገረችሁ የብቀችሁ
@kenzmobile9444
@kenzmobile9444 8 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@zahar447
@zahar447 8 ай бұрын
ይህን,የምታዩ,ከዱንያችግር ከጀአነብ,እሳት,ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 8 ай бұрын
አሚን በወራቱ ሁሉ የምንጠቀም ያርገን, الله يبلغنا رمضان
@sameerasamee6534
@sameerasamee6534 8 ай бұрын
ለአለህ ብለቹ ዱዋአደርጉልኛ እህቶች. ወደሞቸ ሀጀአለበኛአደርቹ በደዋአደርጉጉ
@bedryaabatulem5044
@bedryaabatulem5044 8 ай бұрын
Aww good job very nice Hadith we all can learn from you. Continue all the work. Mashallah Dr.👏👏👏
@rukiya6481
@rukiya6481 8 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የሒባ እና ኡስማን ህልም ሆነ እኔም ገምቸ ነበር ግኝ ሲያስፈራራ
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 8 ай бұрын
Aselamualeykum Dr. Zein. Alhamdulilahi it was a dream (Hiba) but still something going on In Ausman’s mind . This kind of incidents are common in US according to United Nations Office on drugs and crime report e 47,000 women and girls worldwide were killed by their intimate partners or other family members in 2020. This means that, on average, a woman or girl is killed by someone in her own family every 11 minutes.. May Allah protect us.
@Rich-lh8py
@Rich-lh8py 8 ай бұрын
ዋአለይኩምስላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ቆይ ላዳምጥና ለሀስብ እመለሳለሁ
@hawamohammed8198
@hawamohammed8198 8 ай бұрын
የዶክተር ዘይኔን ስልክ ቁጥር የምታውቁ ተባበሩኝ
@hayati1954
@hayati1954 8 ай бұрын
አህለን በአላህ አታቆይብን ግን ተው 😢 ጄዛከላህ ኸይር
@bantumuae8404
@bantumuae8404 8 ай бұрын
Subanalhalh ❤❤❤❤Alukubra ❤❤Saw Saw Saw Saw Saw Saw Saw Saw ❤❤❤Alamduliilaha ❤❤ saw Saw
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን 8 ай бұрын
ዶክተርነገልቀቅልንቀጥይመቶሶስት
@FatimaAhmed-r5d
@FatimaAhmed-r5d 8 ай бұрын
Masha allhe Teru temirt eywasdnbat new bartu ena ke ethiopia new miktatalchu
@seadayemar5159
@seadayemar5159 8 ай бұрын
ማሻአላ በጣም ደስ ይላል ያረቢ ሀጃየን አዉጣልኝ
@سميرة-ه9ب
@سميرة-ه9ب 8 ай бұрын
ይህን ግን እልምያለውሸትነው. ሂባ በጭቅ እንደነበረች ተናግረህ ነበር እኛም እውነት መስሎን ደግጠን ነበር አሁን የሷንአወጣጥ ስትናገር. ወደሌላ ርእስ ገባህ ኸይርን ግን የፍቅር x ፓየርድ የለውም መጻሀፉን እናሳትማለን የምትሉ አስተትኑ ተው ወድሞ ውሸት ሀራም መሆኑን ታቃለህ
@سميرة-ه9ب
@سميرة-ه9ب 8 ай бұрын
የማተም አቅም ካላችሁ ኪታቦችን አሳትሙ ይህ ከዝህ ግባ የማይባል ትረትረትነው
@FyGy-ou4it
@FyGy-ou4it 8 ай бұрын
ሀቢብቲ ሂባ እደዛ ስትጨነቅ የነበረው በህልሟ ነው አዳምጭ በደብ
@xgudh-op3hl
@xgudh-op3hl 8 ай бұрын
ሲጀመር ዉሸት ነዉ
@NaimaNaima-ss7ft
@NaimaNaima-ss7ft 8 ай бұрын
የዛር ማሻአላህ ነው ጀዛኪላሁ ኸይረንንንንንን
@sgsgqqqiss8271
@sgsgqqqiss8271 8 ай бұрын
አሀለንኡከንደነመጠሀ በጉጉትመጠሀስጠብቅነበሪ አለሀየበረተሀጠክሪ. ከቸልክእደተቆይብን
@اميجنتي-ش3ر4ه
@اميجنتي-ش3ر4ه 7 ай бұрын
አይይይይይ ጀማል የኔ ዋህ ክክክክክ ሚስኪን ሂበቲ የኔ ቅን
@hajiramohammed9778
@hajiramohammed9778 8 ай бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته كيف حالكم
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 8 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተራችን ማሻ አሏህ አሢ እደኔ ሒባ ለኸሊል ወይም ለአህመድ የሚል በላይክ አሣዩኝ 🎉🎉🎉🎉 እኔ በዚህ መምጣቴ አድሥ ነኝ በቴሌ ግራም እከታተላለሁ በጣም ሥጠብቅ ነበረ የከረምኩት አቆየህብን ዶክተር አታቆይብን እኔ ማዳመጥ ከጀመርኩ ገና 3 ወር ይሆነኛል ገን ሁሉንም አዳምጨ አለሁ
@hussinalh2466
@hussinalh2466 8 ай бұрын
مشااءاللہ
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ 8 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁአህሌን ዶክተር ምነውዘገየህብን ስተየእደማየው ፔጂህን
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ማሻ አላህ
@ummhat2793
@ummhat2793 3 ай бұрын
ሰላዋቱ ረብ ወሰላቱ አለይሂﷺ
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 8 ай бұрын
አህለን ጀዛከላሁ ኸይረን ለተጨነቁ ልቦችን ሁሉ ፈረጃዉን አቅርብልን አላህ_ሆይ በዲንላይ_አፅናን! ﴿يا مُقَلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبي على دينِكَ﴾ “አንተ ልቦናን ገለባባጭ የሆንክ አመላክ ሆይ ልቦናዬን በዲን (በእምነት) ላይ አፅናልኝ። አላሁመ ባሪክለና ፊረጀብ ወሸዕባን ወሊግና ረመዶን
@dxb-li6ps
@dxb-li6ps 8 ай бұрын
የአላህ ሂባን ይጎዳት ይሆን
@Hayat-fm7ys
@Hayat-fm7ys 8 ай бұрын
ተዉ ዱክተሪ ተዉየሂባን ነገሪ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 8 ай бұрын
ህልም ሆነ እንኮን ህልም ሆነ
@MariamMariam-cx8ej
@MariamMariam-cx8ej 8 ай бұрын
ሱለላሁአለይሂወሰለም
@SadaaSadaa-y7q
@SadaaSadaa-y7q 8 ай бұрын
ሶለለሁ አለይሂ ወሰልም የረብ ዶክተር ጀዘከለህ ከይርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አለህ ይጠብቅልን
@HaleemaHusain-fp6rp
@HaleemaHusain-fp6rp 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለንንን ወንድማችንን
@zamishamesu9588
@zamishamesu9588 8 ай бұрын
Like like adiregu
@zahar447
@zahar447 8 ай бұрын
ሰለላሁ,አለይሂ,ወሰለም,💚💚💚💚
@userautbe7047
@userautbe7047 8 ай бұрын
አሚን
@ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ
@ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ 8 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته احلن يا خوي ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خير
@HeheHehe-n6i
@HeheHehe-n6i 8 ай бұрын
اخر
@HayaJamal-cn8kj
@HayaJamal-cn8kj 8 ай бұрын
S A W ❤❤❤
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 8 ай бұрын
ሒባእደትአመለጠችተኡሥማንባለፈዉአገቿትነበር?
@FyGy-ou4it
@FyGy-ou4it 8 ай бұрын
ህልም ነው እኮ
@Fouzya-wt6do
@Fouzya-wt6do 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍💋
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ziyadaebrahim-ku6le
@ziyadaebrahim-ku6le 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 8 ай бұрын
@abumajed6198
@abumajed6198 8 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 8 ай бұрын
አህለን እኔ 101 ሳይደርሰኝ 102 ልፈልጋ
@khadijakuwait7266
@khadijakuwait7266 8 ай бұрын
ወአለኩም አሰለም ወረሀማቱለህ ወበረከአቱሁ አህሌን❤❤❤❤
@خديجةيحيىإمامإمام
@خديجةيحيىإمامإمام 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ሁሉንም ነገር ይጨምርልህ ዶክተር
@Rich-lh8py
@Rich-lh8py 8 ай бұрын
አህለንንንን አንደኛ
@fadilaramato1771
@fadilaramato1771 8 ай бұрын
Beritalini jezakallha Allha samiteni yeminiteqemi yarigeni
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም አህሌን ዶክተር
@marimamonday8416
@marimamonday8416 8 ай бұрын
አህለንዶክተር በጉጉትስጠበቅነበር
@SaraEbrahim-ff4qd
@SaraEbrahim-ff4qd 8 ай бұрын
እኔምለው በወር ነውደ የሚለቀቀው
@sikosilo-lr2zl
@sikosilo-lr2zl 8 ай бұрын
የአላህ ስጠብቀው ብጉጉት
@kenzmobile9444
@kenzmobile9444 8 ай бұрын
አህለን ደኩተር እንኳን ደህና መጣህ 🥰🥰🥰
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 8 ай бұрын
አህለን
@SeEt-r6s
@SeEt-r6s 8 ай бұрын
አህለን ዶክተር
@HeyatMekete-k8j
@HeyatMekete-k8j 8 ай бұрын
ሁሉም በጉጉት ነበር የጠብቅነው
@ዜድ-ኀ5ፀ
@ዜድ-ኀ5ፀ 8 ай бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን
@shammssalshammss5265
@shammssalshammss5265 8 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ዶ/ር
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 8 ай бұрын
አህሌን ዶክተር
@halaba.helaba
@halaba.helaba 8 ай бұрын
አለን
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ማሻ አላህ
@halimaadam8771
@halimaadam8771 8 ай бұрын
አሕለን
@እሙሳድቃ
@እሙሳድቃ 8 ай бұрын
ዋሊኩም ሰላም። ደኩተር ዘይኔ
@tefekur168
@tefekur168 8 ай бұрын
አህለን ወሰህለን ዶክተር
@asiyaahmed8247
@asiyaahmed8247 8 ай бұрын
ማሻአላህጠክርልንንን
@AmiinaEbraahiim
@AmiinaEbraahiim 8 ай бұрын
وأخيراً
@زيناتعلي-ش8ك
@زيناتعلي-ش8ك 8 ай бұрын
አህለን
@alimetmuhamed4843
@alimetmuhamed4843 8 ай бұрын
አህለን ዶክተር ዘይኔ
@ሀድስሚድያ
@ሀድስሚድያ 8 ай бұрын
አደኝነኝ
@foziyayimam1787
@foziyayimam1787 8 ай бұрын
አህለን ዶክተር
@alfamobail3578
@alfamobail3578 8 ай бұрын
❤❤
@ሀድስሚድያ
@ሀድስሚድያ 8 ай бұрын
አበቃህ ሀ
@hayaathayat4842
@hayaathayat4842 8 ай бұрын
አህለን ዶክተር ዘይኔ
@hayaathayat4842
@hayaathayat4842 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 8 ай бұрын
አህለን ዶከተር እንኳን ደህና መጣህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ማሻአላህ በየ፣ቀን ገብቼ ሳይ ሳይ ዛሬ ተለቀቀ እስቲ ላዳምጥ ሂበቲ እምን ደርሳ ይሁን😢እባካችሁ ገና ስትከፍቱት በ👍👍👍ጀምሩ እስቲ እናበረታታዉ 🙏🙏
@HMio-t7c
@HMio-t7c 8 ай бұрын
❤❤❤
@toybagashaw9093
@toybagashaw9093 8 ай бұрын
አህለን
ፍቅር X ፓየርድ የለውም {103} እውነተኛ የመርከዝ የህይወት ታሪክ
52:57
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 98 እውነተኛ የመርከዝ የህይወት ታሪክ
55:12
تلاوة رهيبة تخطف الانفاس سورة مريم و سورة طه
3:38:50
شريف مصطفى Sherif Mostafa
Рет қаралды 406 М.
♥ ፍቅር X ፓየርድ የለውም【33】መሳጭ የመርከዝ የህይወት ታሪክ
44:01
ሰያ አታኮሰን እልህ አስጨራሽ ክርክር
55:45
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 1,3 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН