ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል መቶ 【100】 መደመጥ ያለበት ፕሮግራም

  Рет қаралды 6,069

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

Күн бұрын

ፍቅር X ፓየርድ የለው እውነተኛ የመርከዝ የህይወት ታሪክ ነው

Пікірлер: 198
@RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት
@RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት 9 ай бұрын
ቶሎ ጨርሰህ አሳርፈን አራት አመት ሙሉ ይደብራል
@madi8643
@madi8643 9 ай бұрын
አህለን አላሁመ ሰሲ አላ ሙሀመድ ምነው ዶክተር ካልተመቸህ ጠቅለል አድርገህ ጨርሰው አንድ ታሪክ ለሶስት አመት ይደብራል
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 9 ай бұрын
ምንም አይደብርም በጉጉት ነው የምንጠብቀው
@madi8643
@madi8643 9 ай бұрын
@@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ አስተያየቱ እኮ ላንች አደለም
@Samira-g5z4z
@Samira-g5z4z 9 ай бұрын
እር ይደብራል ከለቀክ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ከተውከውም እናመሰግናለኘ ን ብዙ አስተምረህናል ደህና ሁን
@فاطيمابينتمحمد
@فاطيمابينتمحمد 9 ай бұрын
ኧረ አይደብርም ሶስት አመት ላቆየሽ ጌታ አመሥግኚ ከታሪኩ ምን ተማርሽ
@madi8643
@madi8643 9 ай бұрын
@@فاطيمابينتمحمد ለምንድን ነገር እምትጠመዝዙት አልሀምዱሊላህ እዚህ ላደረሰን ትምህርቱ በጣም ብዙ ነገር ተምረንበታል ግን አንድ ፕሮግራም ላይ ከሶስት አመት በላይ መጠባበቅ ይሰለቻል ቶሎ ቶሎ ይሄንን ጨርሶ ሌላ ፕሮግራም ቢጀምር እኛም በአድስ መንፈስ እንማር ነበር አንድ ነገር ላይ ቁጭ ማለት ይሰለቻል
@hiba-q8w
@hiba-q8w 9 ай бұрын
አሀለን ዘይኔ ይሄንን ፕሮግራምህን ማዳመጥ ካቆምኩኝ ከዘጠኝ ወር በሀላ እስካሁን ያልቃል ይፈፀማል ብየ ለመጨረስ ስመጣ ገና ክፍል 100 ላይ ነዉ ኸረ ተው ግን ተው በወር አንድ ክፍል መልቀቅ ፌር ነው ትላለህ 🙏🙏🙏 ቶቶሎ ልቅልን
@binteslam2070
@binteslam2070 9 ай бұрын
አምጡ ባይ እና ሞት ሁለቱ አንድ ናቸው ሁሌ ይኖራሉ ሰው እንደጠላቸው ተው አንጋው ተው አንጋው
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 2 ай бұрын
አጅብገራሚትረካነው ዶክተርምንእንዳስታወስኩዛሬ ዙልበረካጋር ደረሴውብላችሁየሰራችሁትድራማ እኔደረሴው ማንነው የሚነካሽ እኔእያለሁያልከው 😅😅😅😅🎉🎉🎉😢🎉🎉
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን 9 ай бұрын
አህለንዶክተርእውጭአምሽቸነበረናተለቆይሆንአልተለቀቀእያልኩነበረጀዛከላህኸይርልስማውእስኪ
@hayaathayat4842
@hayaathayat4842 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@zahar447
@zahar447 9 ай бұрын
ዛሬ የደነገጥኩበት,ቀን,ነው,አስር,አመት, የስደት ህወት ለኡሚ የሰራውላት ቤት አፍራሾች ሰፈረ,ደርሰዋል,ተብያለው,ኡሚአሳዘነችኝ እንዳታለቅስ,ፈራው,ዱዓ,አርጉልኝ,አላህ,በከለላው,እንድጠብቃት,
@bortokankader3006
@bortokankader3006 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ
@ፈትየብንትሀቢብ
@ፈትየብንትሀቢብ 9 ай бұрын
አላህ ሱብሀነ ዎተአለ ዞር የርገቻው የቺንም ልፈት አላህ ይያዉ ኢንሻ አላህ አብሽር ውድ
@zahar447
@zahar447 9 ай бұрын
@@ፈትየብንትሀቢብ አሚንንንን ሽኩረን💐አላህ ያበሽርሽ በኸይር
@zahar447
@zahar447 9 ай бұрын
@@bortokankader3006 አሚንንን ሽኩረን💐👏
@momina1149
@momina1149 9 ай бұрын
አብሸሪ አላህ ነጃ ይበላቹሁ እህቴ አብሸሪ
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 2 ай бұрын
እናንተ2አመት የፈጀባችሁእና15ቀንደረስኩባችሁ ትንሽነውየቁሩኝ
@Eiman-bd3nr
@Eiman-bd3nr 9 ай бұрын
ሶለላሁ አለይህ ወሰለም ወአለይኩምአሰላም አህሌን ዶክተር አሁንስ እረሳሁት ቶሎ ቶሎ አለቅ እያልክ
@mlekaali
@mlekaali 9 ай бұрын
አህለን ዋው ማሻ አላህ የዛሬው በጣም ልዩ ነው ፕሮግራሙ ሰሉ አለ ነብይ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ❤❤❤❤🎉
@haeah0203
@haeah0203 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሂበቲ እንኳን አላህ ገላገለሽ ከኡስማን አይነት ስው ይስዉረን ያረብ ጥበቃዉ መጨረሻ ላይ ስለ ኡስማን ሲያወራ አሳቀኝ
@HamdiyaUae
@HamdiyaUae 9 ай бұрын
እኔም ብቻዬ😂
@bintomer6193
@bintomer6193 9 ай бұрын
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ስለላሁ አለይሂ ወሰላም 👍 ለይክ የለምእሳ ላይ እያረጋቺሁ እዩእጂ አይከፈልበት ስንቱን የማይጠቅም እያደረጋችሁ
@fetitube6952
@fetitube6952 9 ай бұрын
የጀማል ዳዕዋ አደራርግ ደሞ በመሀል ወቀሳም አለው አይይ የዋህ መሆን ያስቃል እኔማ ደግሜ አዳምጠዋለሁ ወይ ጀማል 😂😂😂😂😂😂
@haeah0203
@haeah0203 9 ай бұрын
ዶክተር ምነው ይሄን ያህል ጊዜ ቆየህብን እኔማ ዩቱብ በገባሁ ቁጥር ቸክ ሳላረግ አልወጣም አሁን ራሱ ከአየር ላይ ነው የተቀበልኩት 😂 ልባችንን አንጠልጥሎ መጥፋት ጥሩ ነው?
@zmzamzmzam6070
@zmzamzmzam6070 9 ай бұрын
እረ እኔስ እረስቸዉ ነበር
@ተምሬቢንትሰኢዲ
@ተምሬቢንትሰኢዲ 9 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አዳምጦ ተጠቃሚ ያዲርገን ያረብ ሹክረን ወንዲማችን ሂባንም አላህ ይገላግላት ከኡስማን
@Zebibatube
@Zebibatube 9 ай бұрын
ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የምር ጠፋህብኝ ለምድነዉ ወይሥ ከኔ ነዉ ቪዶዉ እየደረሠኝ አይደለም ❤❤❤
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 9 ай бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታ ጀዛከላሁህይራ
@halimethussen6209
@halimethussen6209 9 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለንን ወንድማችን ገሩም እና ቢሰሙት የማይሰለች ምርጥ ትምህርት ነው እኔም የሚያልቅ መስሎኝ ደብሮኝ ነበረ እንኳንም ቀጠለልንን አልሃምዱሊላህ ቀጥልበት ወንድማችንን
@zuzubnteali1485
@zuzubnteali1485 9 ай бұрын
እዉነት ለተወሰነ ለ5ወር እርቄነበር ግን ሁሊም አለቀ የሆነ አለቀ እያልኩ እጓጓነበር ወላሂ ግን አልሀምዱሊላህ በሰላም ተመልሸ ያለፈኝን ሁሉ አዳምጨ ደረስኩባችሁ በተለይ ከ97-ጀምሮ ያለዉ ፕሮግራም የኔኔን አየ መሰለኝ በትህትና አዳምጨ ተርጋጋሁ ዉሳኔዎች ሁሉ የአላህ ነዉ ብየ ልቤን ጠግንልኝ ብየ እየኖርኩነዉ
@አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ነ4ኸ
@አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ነ4ኸ 9 ай бұрын
አህለን ዶክተር ዘይኔ ኧረ ግፍ ነው በጣም እየዘገየህ ነው አሁን ሂባንና አህመድን አጋባልን
@fetitube6952
@fetitube6952 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@Sada-rf6yj
@Sada-rf6yj 9 ай бұрын
ሰህ
@awelibrahim9973
@awelibrahim9973 9 ай бұрын
ወላሂ ምን ብዬ እንድምኮምት አላውቅም ግን ከ ታሪኩ ይልቅ ያንተ መልክት አተራረክ አንደበትህ ያአላህ መሻአላህ ብቻ ግን የአላህ መልካም ነገሮች ሁሉ ባንተላይ ይሁን እዝነቱም ራህመቱም ባንተላይ ይሁን ያረብብብ
@rawdahussien1065
@rawdahussien1065 9 ай бұрын
ዋው ዋው ዋው ወላሂ በጣም ነው በተመስጦ ያደመጥኩት ሁሉን ያሟላ ትምህርት የያዘ መቶውንም አንድ ላይ ሁሌም የማደምጠው ክፍል ዶ/ር አሏህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ እውቀትህንም ከፍ ከፍ ያድርግልህ ቃላት አጠረኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ ወሠላሙ አለይኩም ወራህመቱለህ ወበረክአትሁ!!!
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 9 ай бұрын
ደኩተር የጆሂሎቹ አዪጎዳም እናቃል ብለዉ ወደ ጥመት የሚጠሩት ናቸዉ. ጠመዉ የሚያጠሙት
@aduadu3685
@aduadu3685 9 ай бұрын
ወንድሜ ልፋትህ ሰደቀቱል ጃሪያህ ያድርግልህ ቢኢዝኒላሂ ተአላ❤❤❤
@zeharatube1277
@zeharatube1277 9 ай бұрын
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ይቅርታ በቴሌ ግራምም ላኩልን
@zaynbahzaynbah865
@zaynbahzaynbah865 9 ай бұрын
መሻአላህ ተባረረክአላህ ሂባን ከከኡሰማን በሰላም ያለለያየ ጌታ ያገራቸን ውሰብሰብ ያለውን ጦርነት አላህ ያሰተተካክለው ጀዛከላህ ኸይር ለኔም ዶአ አርጉልኝ አላህ ጤናየን እድሰጠኝ
@ዚክሩአሏህዪቱብ
@ዚክሩአሏህዪቱብ 9 ай бұрын
በቃ እኔጨሃሳቤን ቀይሪያለሁ ሂባን አህመድ ያግባት
@jamisweet6787
@jamisweet6787 9 ай бұрын
ዶ/ር ዘይኔ ግን ውስማን ምን አርጎህ ነው😅 እድህ አርገህ ከሸይጧን የባሰ ሰው ያረከው መጀመሪያኮ ደህና ሰው ነበር
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 9 ай бұрын
ይሄን ትረካ ጀምሮ ነው ሁሌም እምተወው ነሽዳው ድምፁ በጣም ይጮሀል በዛላይ በየደቂቃውነው ነሽዳ እሚገባው ነሽዳውላይ መቀነስ ትረካውን ለመስማት ድምፅ መጨመር ይሰለቻክ😥
@aduadu3685
@aduadu3685 9 ай бұрын
የጥበቃው ሰኢድ ዱዐ ደስ ይላል ያስፈግጋል ነጻ ሆኖ ነው የጠየቀው ደሞ "ቶሎ በል" ይላል የዋህ መሆን ደስ ይላል በጣም!!!😂😅😊😂😂
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 9 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም አህለን ማሻ አላህ በጣም ደስ ፕላል ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አላህይጨምርልህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን❤
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 9 ай бұрын
እረ ቆየ እያላቹ አታስጨንቁት ከምናስበዉ በላይ ሀጃ ገጥሞት ቢሆንስ ብላቹ አስቡ ለፍፃሜዉ ቾከላቹ የት ለመሄድ ነዉ😔
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 9 ай бұрын
ኡስማን ግን አሳዘነኝ ምክንያቱም እዚህ ውስጥ ያስገቡት የ አባትና ሂባ ናቸው
@ኡሙሀፊዝየአልኢማንተማሪ
@ኡሙሀፊዝየአልኢማንተማሪ 9 ай бұрын
አህለንዶክተር ዘይኔ እረ በሰቅቅቅቅቅቅ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zeynebaasrese
@zeynebaasrese 9 ай бұрын
ማሻአላ
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 9 ай бұрын
ሂበቲ ተገላገለች አልሃምዱሊላህ እሁን ሂባና አህመድ እንድጋቡ ምኞቴ ነው ግን ኸሊል የት ሄዴ ናፍቆኛል
@zdbintyimer
@zdbintyimer 9 ай бұрын
በመጭረሻ ተለቀቅ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነበር አለቀብን በመዳቤት ሆኝ እኔ ወደሀገር ሳልገባ ታሪኩን ላልቅነው ብቻ አልህምዱሊላ አለኩሊሃል
@hayaathayat4842
@hayaathayat4842 9 ай бұрын
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fadilaramato1771
@fadilaramato1771 9 ай бұрын
Jezakallha dokiteri zane wolahi taqami timiritino iyagegneni yalenwu lemajamariya gizenw sikomiti uneti bexami tamirebetalewu allha Anitemi ignami minitekemi yarigeni yarabi
@ይሁን
@ይሁን 9 ай бұрын
ኡስማን ዛሬ አሳዘነኝ አይ ይሔ መጠባረር መጨረሻው ይሔ ነው
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 9 ай бұрын
ሙግሙገኛን አንተ ያዝልኝነው እንዴኡስማን ያለውን ያረብ ያከሪም ከመጥፎ ነገር ጠብቀን የአፊያን ካባ አላብሰን ወደዱ 🤲🤲🤲
@اميجنتي-ش3ر4ه
@اميجنتي-ش3ر4ه 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Hh-lf2ov
@Hh-lf2ov 9 ай бұрын
ምን ላይነበር ያቆምንው እህ አሁንስ አስጠላኝ አያልቅም እዴ
@zahar447
@zahar447 9 ай бұрын
አላህዬ,ተሎ,በል,በተጓዳ,በኩል,አለ, ይላሉ,ሼሆቹ,ሀቅ,ወላሂ ገራሚ,ነው❤❤
@zahar447
@zahar447 9 ай бұрын
ዶ/ር,ዘይን,የጥንቱ,አላህ,ይጠብቅ,ትለያለህ,ወድማችን👏
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 9 ай бұрын
አህለን አህለን በጉጉት እየጠበቅን ቢዘገይም በተመቼህ ሰአት ስታደርስልን በደስታ እያደምጣለን
@zahar447
@zahar447 9 ай бұрын
ይህ የምታዩ የኡሚ ቤት,ከመፍረስ,እንድተርፍልኝ,እንባዋን,እንዳያሳየኝ,አደራ,ዱዓ,አርጉልኝ,አንድ,ልጆ,ነኝ,እኔ,ያለሶ,ባዶ,ነኝ😭😭
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 9 ай бұрын
አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@zahar447
@zahar447 9 ай бұрын
@@الحمدالله-ش6غ3ض aminnnn👏
@IntactIntact
@IntactIntact 9 ай бұрын
በሁለትወሬ መጣሁ ገና ሁለት ክፍል ብቻነዉ የተለቀቀዉ ።
@user-rh9ss7bh2u
@user-rh9ss7bh2u 9 ай бұрын
ጀማልና ሄለን የሚገቡ የሚመስለኝ ነገርስ
@tefekur168
@tefekur168 9 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ኡስማንን ተገላገልን ❤ 😂
@zamishamesu9588
@zamishamesu9588 8 ай бұрын
Jezakum Allah betam des yemel timert new yagengehubet Allah yitebek
@fafibintyusuf6782
@fafibintyusuf6782 2 ай бұрын
Alhamdulillah summa alhamdulillah ❤Sulelaahu aleyhi weselem 💜
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 9 ай бұрын
መጣህ ስንል ትሄዳለህ ሄድክ ስንል ትመጣለህ
@lulululu1000
@lulululu1000 9 ай бұрын
ጅዛከላህ ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ምሥጥ ብለን ነው የምንሠማው
@ሠሚራእንድሪሥ
@ሠሚራእንድሪሥ 9 ай бұрын
ጀዛኪላህ አላህ ያሠብከውን ያሣካልህ
@zamishamesu9588
@zamishamesu9588 8 ай бұрын
Allah yasebekewn Hulu yasakalik
@aminaabdullah9322
@aminaabdullah9322 9 ай бұрын
አላህ ከፈለከዉራህመት ያገናኝህ
@fatiyasamadfatiya22
@fatiyasamadfatiya22 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሀለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rahmetawoka5750
@rahmetawoka5750 3 ай бұрын
ወይኔ የጀማል ነገር ፈገግ አርገኝ
@ስደተኛዋሻማyouTube
@ስደተኛዋሻማyouTube 8 ай бұрын
እር የገረመኝ የጀማል ንግግር😂😂😂
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 9 ай бұрын
በል ዶክተር ሂባ እና ኸሊልን አገናኝልን
@jzkduehe193
@jzkduehe193 9 ай бұрын
አሂረን ተለቀቀልን 😂😂😂
@sadamuketar
@sadamuketar 6 күн бұрын
Masha Allah🎉🎉🎉🎉
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን 9 ай бұрын
ዶክተርእዳያልቅቀጥልበት
@Leylahussin
@Leylahussin 8 ай бұрын
በቴሊግራም እደት ላግኝው
@zebebahussen8381
@zebebahussen8381 9 ай бұрын
አህለን ዶክታር ጃዛከለ ከይራን
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 9 ай бұрын
ሂባዬ የሴቶች የበላይ የሴቶች አለቃ እንኳንም ከስጂን ነፃ ወጣሽ አልሀምዱ ሊላህ የጀማልዋ ዱዓ ነው 😂
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 9 ай бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር
@neima2690
@neima2690 9 ай бұрын
እረ በአላህ ዶክተር ሀገር ሳልገባ ቀጣዩን ክፍል ልቀቅልን
@FatySam
@FatySam 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 9 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ማሻአሏህ የዛሬው ይለያል
@selimtube404
@selimtube404 9 ай бұрын
አህሌን ዶክተራችን ጀማል ፈታ ነዉ ያደረገኝ ሂበቲም ተላቀቀች ለኸሊል ዳርልኝ ዶክተር አላሁመሶሊ አላነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ነnnn
@ነnnn 3 ай бұрын
ማሸአላህ ማሸአላህ❤❤❤
@abdullaferuza1402
@abdullaferuza1402 9 ай бұрын
ማሻ አላህ
@ZedAsfaw
@ZedAsfaw 9 ай бұрын
Mashaa alhaa mashaa alhaa 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ 9 ай бұрын
አህሌን ወድማችንያአላህ መቸነውየሚለቀውእያልኩ ስትግዜእደማይ ይቱብህን ዶክተርየ😢
@semirawollo
@semirawollo 9 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይይ
@rehimasermolo
@rehimasermolo 9 ай бұрын
አህለን ዶክተር ዘይኔ በሰላም ነው በጣም ጠፍህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ጀዛክላሁ ኸይረን አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ አልሃምዱሊላህ ለዚህ ያበቃን ጌታ
@Yu-dv6df
@Yu-dv6df 9 ай бұрын
جزاكله خير جزا
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 9 ай бұрын
አህለን ዶክተር
@ይሁን
@ይሁን 9 ай бұрын
ኧረ ጨርስልን
@neima2690
@neima2690 9 ай бұрын
ኸሊልስ😢 ጠፍኮ
@fatiyasamadfatiya22
@fatiyasamadfatiya22 9 ай бұрын
🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aminaahmed3962
@aminaahmed3962 9 ай бұрын
ማሸአለህ
@Hayat-lq7ut
@Hayat-lq7ut 9 ай бұрын
ጀዛከላህ
@FhfFgf-c1m
@FhfFgf-c1m 9 ай бұрын
ማሻአላህ
@ፈትየብንትሀቢብ
@ፈትየብንትሀቢብ 9 ай бұрын
ዋለይኩም አሰላም ዎራማቱላህ ዎባራካዓቱ አህላን ኡስታዝ ለይክ አርጉ የጀመአ
@tubeammartube6661
@tubeammartube6661 9 ай бұрын
ጀዛካላሁ ከይራን ዶክተር ዘይኔ እውነት ብዙ ትምህት ተምረንበታል ማስተንተን የምባለው ነገር እውነት ነው ብዙ ይቀረናል ተማርን በቃ ሀራም ነው ሽርክ ነው ማለታችን እንጅ ሰውየው ማነው እደት ነው እደትስ ማለት አለብን ለዚህ ብዙ ጥበብን ያስፈልጋል አላህ እውቀትን ከጥበቡጋ ይስጠን አህህህህህ
@ayoomalenezi4226
@ayoomalenezi4226 9 ай бұрын
ቀሰእያላችሁ እንዳገጩኝ🤭
@madi8643
@madi8643 9 ай бұрын
አትፍሪ ማንም አይገጭሽ 😮በወር አንድ ጊዜ ለሚመጣ ትረካ
@hayati1954
@hayati1954 9 ай бұрын
😢😮😅
@FayizaAbdela-kb9tb
@FayizaAbdela-kb9tb 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሽኩረን በጉጉት እየጠኩ ነበር ጀዛክ አላህ ኸይር
@anshaseid6683
@anshaseid6683 9 ай бұрын
አሄለን ዶክተር በሠላም በጣም ቆየ በጉት ሥጠብቅ ነበር ጀዛኩመላህ ኸይራት
@hafizatube
@hafizatube 9 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ በጉጉት የምጠብቀው
@Kenubish34
@Kenubish34 9 ай бұрын
ቅመሞች ኑኑ💃💃💃💃አንደኛ
@አዚዛአሊ
@አዚዛአሊ 9 ай бұрын
አረ ምስል አትጠቀሙ ልብ ቅረፅእንድሁ አይፈቀድም
@JemilaAdisu-ub9wj
@JemilaAdisu-ub9wj 9 ай бұрын
Asewlamu alkum werahmetwelahiwebereketu selolah aleweselem welahi bexam tekami programnew dectore alah yechemrlh
@betiaweltubi6571
@betiaweltubi6571 9 ай бұрын
wawi beseti xebeqa mexa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekaahmed4738
@mekaahmed4738 9 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን የእውነት በጣም የሚያስተምር ደስየሚል ፕሮግራምነበር
@umjamilachannel105
@umjamilachannel105 9 ай бұрын
ማሻአላ ተባርካላ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 9 ай бұрын
ቆየህ ዶክተር😢😢🎉❤
@fatiyasamadfatiya22
@fatiyasamadfatiya22 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@legambotube9740
@legambotube9740 9 ай бұрын
ተፈፀመዴ😢
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 9 ай бұрын
አህሌን እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ዘይኔ ሀሙስ በመጣ ቁጥር እንዲሁ እንደጓጓሁኝ
@fatiyasamadfatiya22
@fatiyasamadfatiya22 9 ай бұрын
😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ፍቅር X ፓየርድ የለውም {83} ተወዳጅ ፕሮግራም
1:07:24
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 8 М.
♥ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 20/ ሃያ መሳጭ ታሪክ
41:16
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 11 М.
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 102 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 52 МЛН
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 84 የረመዷን የመጨረሻ ፕሮግራም
54:02
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 7 М.
ሰያ አታኮሰን እልህ አስጨራሽ ክርክር
55:45
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 1,3 М.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 98 እውነተኛ የመርከዝ የህይወት ታሪክ
55:12
የሂወትህን ጉዞ የሚቀይር  አስገራሚ ታሪክ
14:38
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 38 М.
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН