ፍቅር X ፓየርድ የለውም 94

  Рет қаралды 5,957

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

Күн бұрын

اللهم صلى على محمد وعلى ال محمد

Пікірлер: 196
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Жыл бұрын
የሰለምቴዎች ግሩፕ ብቻ chat.whatsapp.com/EjNONIQLwSyF2XPsgcAp4i chat.whatsapp.com/EjNONIQLwSyF2XPsgcAp4i
@dejen4281
@dejen4281 Жыл бұрын
አህለን ዶዬ
@حمدعلي-ص1ص
@حمدعلي-ص1ص Жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد ❤❤❤
@محمدالنعيمي-ض8ز
@محمدالنعيمي-ض8ز Жыл бұрын
👍
@semira-511
@semira-511 Жыл бұрын
ዶክተር የጫቱን ነገር አታግራራው ሼይኽ ፈውዛን ሀራም ነው ነውያሉት እንዳውም ከሲጋራ የባስ ተፅኖ ስለሚፈጥር አታግራራ
@ኡሙረያን-ኸ6በ
@ኡሙረያን-ኸ6በ Жыл бұрын
ጉዳቱ እኮ የካፍ ነው በጫት ምክንያት ብዙ ሂወት ተበላሽቷል አሁላይ ሀገር ቤት ያሉ ወጣቶች አስንፎቸው ሚስቱን እና እህቱን ካገር ውጭ ሰርታ እንድትልክለት ይልካል ጉዳቱ አሁላይ በጣም እየ ከፍ ነው አላህ ይጠብቀን ሁሉንም ነገር አላህ ያስተካክለው
@nazrul4837
@nazrul4837 Жыл бұрын
ትክክል ጫት የፍየል ምግብነው እኔ ጫት የሚቅም ወንድ አላገባም
@ኡሙጀሚላኢሻአላህ
@ኡሙጀሚላኢሻአላህ Жыл бұрын
ስላጫቱ አንስማማም ምክናቱም ሰዉነት ይጎዳል ደሞ ሰላጣጋ አታያይዘዉ ለቅጠሉ ላልከው ያንማ ጌሽም ቅጠልነው
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ Жыл бұрын
አይ ዶክተር ዘይኔ አትሽረክረክ በተውሂዲ ቀጥ ለጥ በል ጎጂ ነገር በሙሉው ጎጂ ነው ስለዝህ አስካሪ ነገሮች እደተከለከል ነው ጫትም ምንም ልዮነት የለውም ያመረቅናቸዋል ከለመዳባቸው ደሞ እዳዛጉ ነው እሚውሉት ስለዝህ ንግግሮችህ ላይ ብታስተካክል ባይ ነኝ ባለፈውም ስለኒቃብ እደቀላል ጫር አርገህ አልፈህ ሀል ፕሮግራሙን ስለምወደው እስከመጨረሻው ለመከታተል እፈልጋለሁ ስለዝህ እባክህ እደለመዲነው ውብ የቁረአን አያወችን እዲሁም ውዲ የሆኑው ሀዲሶችን እየጠቀስክ እጨርስ ከዛ በተረፈ ያሉው ሀሳቦች አታሳ ማለቴ ስለኒቃባችን እና የመሳሰሉትን ለማለት ያክል ነው ጫቱንም ሀላል ለማዲረግ አትጠጋጋ በተረፈ ሽኩራን
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
ባለ ኮመቷ ሀያት አረ ተይ ቁርአን አረግሽዉዴ ሳምንቱን ሙሉ የምደጋግሚዉ በይ ቁርአን ቅሪ ባለሽ ጊዜ ትረካ አደጋግሚ እህቴ
@fatumakassawAbi
@fatumakassawAbi Жыл бұрын
ዶክተር ዜይኔ ጫት ሀላል ነው ለማለት እየተጠጋህነው ባለፈውኒቃቡስቶችላይ ትችትአይቸብህነበር
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ Жыл бұрын
እንደዛ አስቦ አይመስለኝም የጫትን ሀራምነት ኪላፍ እንዳለዉ አሁን ላይ የወጣቶች በሡስ መጠመድ እያዋዛ እያስተማረ ተስሳፅ ይመስለኛል እንደገና ድርቅ እንላለን ስናስረዳ ቤተሠቦቻችንን ያ ደግሞ ያባብስባቸዋል
@userautbe7047
@userautbe7047 Жыл бұрын
ቪዲዮ እስከ መጨረሻ እይው እህት ምርጥ ሙሀደራ ነው የሠጠን እኛም በሰማነው የምን ጠቀም ይርገን ለቤተሠቦቻችን እናስተምር ስለ ጫት
@እናቴዋ
@እናቴዋ Жыл бұрын
አስተያየት ለመስጠት አትቸኩሉ የኔ ውዷች መጀመሪያ ማዳመጥ ይቅድማል
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Жыл бұрын
❤❤❤
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Жыл бұрын
እኔ አድምጭ እመለሳለሁ ብዬ እኮምታለሁ አብዛኛዉ ግዜ እንዲህ የተሳሳተ ኮሜንት ላለ መኮመት ብዬ ነዉ ስለዚ እስከ መጨረሻዉ ማድመጥ ይጠቅመናል እዉነት ለመናገር ቤተሰቦቻችን ጫትም ሆነ ሀሙስ ማክሰኞ ብሎ የሚያከብርዋቸዉ ቀናቶች በቁጣ ተዉት ብንላቸዉ ባንዴ አይተዉትም እንደዉም ዉጫገር ሄደሽ ሌላ ተምረሽ መጣሽ መጣህ ማለታቸዉ አይቀሬ ነዉ በዛዉ አንድ ሁለት እያልን ስንመላለስ ክብር ከሚገባቸዉ ቤተሰቦቻችን ጋ ጥል እንፈጥራለን ስለዚ ማንኛዉም ነገር በሂደት ማስረዳት የተሻለ ነዉ እኛ ከጀርባ ስንት ወንጀል ይኖርብናል እዚጋ ጥሩ ነዉ ብለን የኮመትነዉ ኮሜንት ብቻ ስለኮመትን በዲናችን ጠንካራ ምንም ስህተት የማይገኝብን ነን ማለት አይደለም በራሴ አገላለፅ!!!
@abcabc5867
@abcabc5867 Жыл бұрын
እእእ አብዱል ባሲጢ ጫት ሀላል ልትል ዳር ዳር እያልክ ነው ሆሆ
@hhabiba7128
@hhabiba7128 Жыл бұрын
wlahi enam grmongal minlil endefleg yasatr
@Aminnurhusen
@Aminnurhusen Жыл бұрын
ደስ ይላል ቀጥልበት ሀቢቢ ረቢ ይዚድክ ولله راعع اكثر من راعع اللهم صلي وسلم على نبينا محمد
@hayat1270
@hayat1270 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ለዘመናችን ጫት ቃሚ ወንዶች ይህ ምክርና ትምህርት ሲያንስ ነወ በላይክ ጀምሩ ከኡስማን ዛቻ ሜሴጅ በስተቀር ሌላው ጡሩ ነው
@husnatu2023
@husnatu2023 Жыл бұрын
ወደ ጌታህ መንገድ በጥበብ ተጣራ የሚለውን አያዓ ብዙዎቹ እረስተውታል ብቻ አሏህ ሁላችንም ሂዳያው ይስጠን ጀዛክ አሏህ ኸይር ዶክተር
@HaniHabesha-w1d
@HaniHabesha-w1d Жыл бұрын
የህ program እንዳያመልጠኝ የጠበቁ ከመከላከሉት አንዱ እኔ ነኝ ለቡዙ ጉዋደኞችም share አድርጌያለሁ comment ባልፅፍም ግን የዛሬው ምንም ደስ አይለም የጫት ጉዳይ ተልብስ ሐራምን ሐላል ለማድረግ መሞከር 🤔🙄
@Fg-mw1qe
@Fg-mw1qe Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@HalHalema-xn2km
@HalHalema-xn2km Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላ ሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@AsdAsd-su6oq
@AsdAsd-su6oq 8 ай бұрын
መሸአለበጠሚደሲይለሊአለሀየጊዚኪ
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Жыл бұрын
صلي الله عليه وصلم جزاك الله خىرا አላህ ህይወትህን ሙሉ ዲን ዱንያህን አላህ ያሳምርልህ ወንድሜ
@Fg-mw1qe
@Fg-mw1qe Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ummuabderrehman423
@ummuabderrehman423 Жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ በጫቱ ጉዳይ ሳምነህኛል አላህ ለሁላችንም ጠቃሚ እውቀት ይስጠን❤
@mekiya7237
@mekiya7237 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኮሜት ፅፈላዉቅም ዛሬግን ዴስየሚል ዱአዋነዉ ያቀረብከዉ ያአላህ ያረቢ ሁላችንንም ይመልሰን
@مريمعمر-ح2ع
@مريمعمر-ح2ع Жыл бұрын
አላህ መሶሌ ወሰለም አላ ሰኢዱና ሙሃመድ ሀቢቡላህ
@madeenamadeena1444
@madeenamadeena1444 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Fፍፊወሎዩቲዩብ
@Fፍፊወሎዩቲዩብ Жыл бұрын
صلي الله عليه وسلم سوبحن الله جزاك الله عخيلكريم عجيب حيكما عل دا اوتيل اسلام🥰🥰
@izjlzjs2733
@izjlzjs2733 Жыл бұрын
ወአልይኩምሰላምእኳንደህናመጣህደኩተርዘይኒ
@madinamadin
@madinamadin Жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا محمد❤❤❤
@ስደተኛዋ
@ስደተኛዋ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ እንኳን ደህና መጣህ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የመዳም ቀመሞች ኑ እናዳምጥ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው😂
@مريمعمر-ح2ع
@مريمعمر-ح2ع Жыл бұрын
ወላሂ ትናንት አዳምጣለሁ ብዬ እየሰማሁ እንቅልፍ ወሰደኝ አሁን እየሰማሁ ነው እንደገና
@seadaseada499
@seadaseada499 8 ай бұрын
ይህን ፕሮግራም ወድጀ ታረኩን ተከታተልኩ ሰውየው ግን አቂዳና መንሀጅህ ዢዋዢዌ ነው ልበል?
@mohammedbelay-fu2fy
@mohammedbelay-fu2fy Жыл бұрын
ወይ ጉድ ኢኽዋኖችኮ ማለባበስ ትወዳላችሁ
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb Жыл бұрын
አረ ዶክተር ዘይኔ ስለ ጫት የተናገርካት ነገር ምንም አልጣመኝም ምንም ለምታቀርበዉ ታሪክ ብለህ ቢሆንም እንኳን የሄንን ነገር የሚሰማ ሰዉ ይኖራል
@momina1149
@momina1149 Жыл бұрын
አረ ተው ጉሩቡ አሰገቡኝ ሊኩ ወትሳብ አልሰራልኝ አለ ዶክተሬ ቴሌግራም ፀፊልህ ነበር መልሰ የለም
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ደኩትር የመጀመርያዉን ሥምቸ ምን ለማለት ነዉ ብየ ግራ ገብቶኝ ነብር ግን መታገሥ ጡሩ ነዉ አህመዲዋንም ከጫት ወጣ
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለምአለሀቢቡናሙሀመድሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedbelay-fu2fy
@mohammedbelay-fu2fy Жыл бұрын
ሰውየ ጫትን ሀራም ነው ላለማለት የምታለባብሰው ነገር ምንድነው አላህን ፍራ
@sikosilo1197
@sikosilo1197 Жыл бұрын
ሽኩረን ጀዛከላህ ኽይር 🎉አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቅህ 🎉ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ አሙ
@hayatahmad3279
@hayatahmad3279 Жыл бұрын
ለጫት ያለህ አመለካከት ዴስአይልምዐ እና ጫት አያሠክርም ነዉ የምትለዉ ባይናቺን እያየን እዴሚያሠክር
@ታግሶለኖረጊዜመልስይሰጣል
@ታግሶለኖረጊዜመልስይሰጣል Жыл бұрын
ሰለላህ አለይህ ወሰለም ሰለላህ አለይህ ወሰለም ሰለላህ አለይህ ወሰለም
@hayat1270
@hayat1270 Жыл бұрын
አህሌን ዶክተር ዘይኔ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላሁመ ሶሊ አላሙሀመድ ወአላሊ ሙሀመድን ከማ ሶለይተ አላ ኢብራሂመ ወአላሊ ኢብራሂመ ኢነከ ሀሚዱን መጅድ አላሁሙባሪክ አላ ሙሀመድን ወአላሊ ሙሀመድን ከማ ባረክተ አላ ኢብሪሂም ወአላሊ ኢብራሂመ ኢነከ ሀሚዱን መጅድ
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Жыл бұрын
😊 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ የዛሬው ብሮግራም በሀድስ በሽበሽ ነው ወላሂ ያደረከን አላህጀዛህን ይክፈልክ ደሞ ዶ /ክ ዘይኔ ዩቱብ በቢዝነስ መስራት አላማየ አደለም ያልከው ስትዩቱበሮች አሉ ሀራሙንም ሀላሉንም የሚያቅተላልፉ አተ ቢንስ ለሰወች ጠቃሚ የሆነ ስለድንክ ነው በማዝናናት መልኩ የምታስተምረው እናስለዚህ እደራሴ አስተያየት ያተዩቱብ ማሻአላነው ብየነውየማስበው ለቢዝነስም አስበህብታደግ የለፍህበትነው አብሽር አላህይጠብቅህ ያልከውንሁሉሀጃህንም አላህያሳካልህ ለኛም እደዛው 😢
@kiyukiyaya474
@kiyukiyaya474 Жыл бұрын
Ooo samchawi charsuku ballha uu katayi machi yhni bagugti etbkalawi
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
እደ😮 መጀመሪያ የተረከውን መሀል ላይ ተደገመሳ?
@zainbz3733
@zainbz3733 Жыл бұрын
ስለላህአለይህወሰለም❤❤❤
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Жыл бұрын
አታሠረዘም ማለሸ የመዳም ቤት ሰራ ሰላም የለው
@kokjdud-re8um
@kokjdud-re8um Жыл бұрын
ሳላላሁ ዋለይ ዋሳልም
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 Жыл бұрын
ኔጃ ዶክተር አተስ ሀራም ነው ሀራም ነው አትበሉ አልክ ምነው
@alhamdulillaallahkulhalalh2196
@alhamdulillaallahkulhalalh2196 Жыл бұрын
የኔ ወዶች ክፍል 95 አልተለቀቀም እዴ
@mudennure1674
@mudennure1674 Жыл бұрын
الهم صلي وسلام علي نبينه محمد صلي الله علي وسلم
@rahmt2392
@rahmt2392 Жыл бұрын
ጀዛካላኸ ኸይር ድክተር ዘይን ያረብ
@اماحمداماحمد-م9ظ
@اماحمداماحمد-م9ظ Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ዱክተር ዘይኒ
@رجبرجب-غ8ث
@رجبرجب-غ8ث Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤
@kadheejkadheej7821
@kadheejkadheej7821 Жыл бұрын
Retewu dekuter Wodet Wodet Sile Chat
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك Жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር
@seadaseada7256
@seadaseada7256 Жыл бұрын
አላጀበኝም የዋሬዉ
@ZeynbaAhmed-f1j
@ZeynbaAhmed-f1j 3 ай бұрын
ማሻአላህ 💞💞💞
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሠለም ስለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hajiramohammed9778
@hajiramohammed9778 Жыл бұрын
صل الله عليه وسلم
@kiyukiyaya474
@kiyukiyaya474 Жыл бұрын
As wr wb masha Allha batami dasi yamli temrti alwo Ena kni ba kerbi nawi gni ledrsbachu nawi 10 kani mnmi hnlawi kifle 75 darshlawi
@rahmatiba-to4ms
@rahmatiba-to4ms Жыл бұрын
አሚንንንን
@FamJma
@FamJma Жыл бұрын
የዛሬው ለየት ያለ ነበር በተለይ በጫት ዙሪያ የተደረገው ውይይት ማሻአላህ በጣም ደስ ይል ነበር ስንቶቻችን ነን በዚህ ምክንያት ከቤተሰቦቻችን ተጣልተን ወይም የተለያየ ያለነው በተለይ እኔ አራሴን እንዲፈተሽ አድርጎኛል ለሁላችንም አላህ ሂዳያ ይስጠን ዶክተር ጀዛከላህኸይር ሌላው ደሞ ለሂባ ዪም አባት አላህ ሂዳያ ይስጠው አፍ ያውን ይመልስለት ያርብ
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ዛሬ ደሞ አህመድዋ ና ሊያ ተብየዋ ከየት መጡ
@ZamzamA-wo3ju
@ZamzamA-wo3ju Жыл бұрын
ከከከከከከከ
@zeinabjamal8108
@zeinabjamal8108 Жыл бұрын
ከከከ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንኳን ደህና መጣህ ማሜ ግን ተሳስቶ ነዉ ኡስማን አማቼ ነዉ ያለዉ ገርሞኝ ነዉ😅
@zahramohammed4999
@zahramohammed4999 Жыл бұрын
Gana zare das yamayel hadith tanagark bafilagot sayhon yabuazu Ethiopia hezbn tidar yafarasa new
@kadi2347
@kadi2347 Жыл бұрын
Bechat guday yetenesaw maberetat meslual🚫haramuna halalu yeqoyena yehetewled grayetegabaw bechat new.bezu meznagna eyale genzebun,gizewn,mehaberawi hiyotun sewto quch blo yagnekal😏
@ZumaraNaim
@ZumaraNaim Жыл бұрын
Allahuuma Sollii wossallamii allaa Nabbiiyiina Muhammad
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ የማያጠራጥረውን መገድ ይምራል ጥመትን አላህ ያጥፋል
@ጦይባደሳለ.ወሎየዋ
@ጦይባደሳለ.ወሎየዋ Жыл бұрын
ሱለ ላሁአለይወሰለም
@hanaadam7576
@hanaadam7576 Жыл бұрын
አህለን ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ልሰጥ ነው ሲቀጥልም ለፕሮግራሙ አዲሰ ነኝ ሳምንት ይሆነኛል ከጀምረኩ እና ክፍል 45ደርሻለሁ በጣም ልቤ ተሰቀሎ ነው የምከታተለው አሁን ሲወርድልኝ ማመን አልቻልኩም በርታ ወንድማችን
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Жыл бұрын
🌺🌺🌺 እንኳን ደህና መጣሽ ትደርሻለሁ
@RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት
@RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት Жыл бұрын
በጣም የሚጣፍጥ ፕሮግራም ነው
@hanaadam7576
@hanaadam7576 Жыл бұрын
አው ኢንሻአላህ እሰከ ሳምንት እደረስባቸሆለሁ እሰከ አሁን የት ነበርኩ በረቢ አንች ነሽ በጉጉት ነበር የተከታተልኩ የተጠቀምኩበት ፕሮግራም ነበር ያለማጋነን
@tube-cb4mq
@tube-cb4mq Жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ የጥቃህ ያረብ የኔልዩ ዶክተር ❤
@AjjsJsjs-wo5ob
@AjjsJsjs-wo5ob Жыл бұрын
(S A W )
@lubitube8436
@lubitube8436 Жыл бұрын
اللهم صل على محمد وعلى ال سيدنا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم
@kadheejkadheej7821
@kadheejkadheej7821 Жыл бұрын
Chat debin argo yasekiral eji
@kanmand8354
@kanmand8354 Жыл бұрын
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 Жыл бұрын
ሶሎለ አለህ ወሰልም ሱሉአለነብ ሶሎለ አለህ ወሰልም አለሁ ሞሶል አለሁ ሙሐመድ ወአለአሊ ሞሐመድ 👍👍🇪🇹
@selimtube404
@selimtube404 Жыл бұрын
አላሁመሶሊ አላነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ Жыл бұрын
ወአሊኩውም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱድ ኢሸአላህ ልስማና እመለሳለሁ
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 Жыл бұрын
Allahume,mesollele ale nebiyne habibuna Muhammad
@hayat161
@hayat161 Жыл бұрын
እይታና ለይክ የለም ያው የተወሠን ሠወች ነን የምንከታተለው። የሠው ልፋት እንረዳ!
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@aishaAli-fs9ft
@aishaAli-fs9ft Жыл бұрын
ሱለላሁአለሂወሰለም
@kiyukiyaya474
@kiyukiyaya474 Жыл бұрын
Enataga eytaxgawi nawi gni tolo kadrsku siylqi baguti yhnbgnli Gni andandi bota gltse argawi Lamsala suzana endati endmotachi mnmi gltse alhnlignmi altglatsami bicha masha Allha nawi barta ♥️
@legambotube9740
@legambotube9740 Жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ ስለጫት ሚዛናውይ ለመሆን መስለኝ ሃራም ነው አያሰክርም ስትል የነበረው እኔ ስለጫት የገጠመኝን ልንገልህ የሚያሰክር ነገር ሃራም ነው ካልክ ጫታ ያሰክራል የሆነ ልጅ ነበር ጫት ሲቅም ይሰክራል አንድ ቀን ጫት ቅሞ ሽንቱን ሊሸና ሽንት ቤቱን ትቶ በረዳላይ ቆሞ ከስሩ አሉት ሰወች ላይ ሽንቱን ለቀቀባቸውና እያንጠባጠበ እጫቱ ላይ ተቀመጠ😂 ከዛን ደሞ አርባ ሲኖትራከተር ይታየኛል እያለ እና ሲያከፋፍለን ነበር እና በሌላ ግዜ የምርህ ነው ስንለው ውላሂ አርባ ሲኖትራክተር ተስርልፎ ይታየኛል አሁን ግን የለም ይላል ስለዚህ አስካሪ አላስካሪ ለሚሉት ሰወች ራሳቸውን ይጠይቁ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
ኧረ ዝበይዉ ጠጋ ጠጋ ይላል ሆሆሆ
@የኔንጉስሀላሌA
@የኔንጉስሀላሌA Жыл бұрын
😂😂😂
@legambotube9740
@legambotube9740 Жыл бұрын
@@rukiya6481 እውነትም ጠጋ ጠጋ ደሞ አንድ ልጅ ነበረች ቤተሰብ ነን አልፎ አልፎ ትቅም ነበር የዛን ቀን ትንሽ ከቃመች ደጅ ትወጣና አንጋጣ አንገቱዋን እንኩዋ አያማትም ኮኮብ ስትቆጥር ታድራለች አሁን አብረን ነው ማታ እየሰማን እኔንንም ጫት አቅሌን እስር ኮኮብ ያስቆጥረኛል የሌሌ ነገር እንዳለ ሆኖ ፊታችን ይታይናል እያለች ነበር ዶክተር ዘይኔ አላህን ፍራና አታሽሞንሙነው ጫት ያሰክራል በል እንደው ሁሉም ይቅር አብዛኸኛው ቃሚ ሰው አላህ ያለጫት አይሰምስም አላህ እንዲሰማ ጫት መቃም እንዳለበት ከአላህ በላይ ጫት ሃይል እዳለው ነው የሚያምነው የሃገራችን ህዝብ ይህስ በምን መነፀር ነው የሚታየው
@rabiahussain8570
@rabiahussain8570 Жыл бұрын
አህለን
@ZinetAdem-c7s
@ZinetAdem-c7s Жыл бұрын
እኔ ሁሉንም ዳውሎድ አርጌ ጨርሻለሁኝ ከዩቶብ ልውጣና ይሄንንም ላዳምጥና እመጣለሁኝ ኮመንት ለማንበብ በነገራችን ላይ ኮመንት ማንበብ በጣም ደስ ይለኛል መኮመንት ግን አልወድም ገና ዛሬ ኮመንት ፃፍኩኝ
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك Жыл бұрын
በዩትዩፕ አዳምጭው እሱም እንድጠቀም ውድ
@ZinetAdem-c7s
@ZinetAdem-c7s Жыл бұрын
እሽ
@hayat161
@hayat161 Жыл бұрын
እኔ ቢድወም አውዶ አውርጀጀ ፍል ይለኛል። አንች እንደት ነው የትጠቀሚው ???አሥረጅኝ
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك Жыл бұрын
@@hayat161 እኔ እዝሁ ዩትዩፕ ላይ ነው የማየው ብዙ ደቂቃ ሲታይ ነው የሚከፍላቸው
@ZinetAdem-c7s
@ZinetAdem-c7s Жыл бұрын
@@hayat161 ወደ አውዶ ቀይረሽ አውርጅው ዋናው ደሙ የስልክሽ እስቶሬጁነው ስንት ጅቢ አንደሆነ ጀዋልሽን የምታውቂው አችነሽ
@AbduEndire-qr2oe
@AbduEndire-qr2oe Жыл бұрын
አንደኛ
@tube-cb4mq
@tube-cb4mq Жыл бұрын
አላህም አሚን ያረብልአላሚን ❤
@Rich-lh8py
@Rich-lh8py Жыл бұрын
አህለን ዶክተር ዛሬ ደረጃ ለመያዝ ብቅቻለሁ መብሩክ በሉኝ ቦታ ልያዝ ብየ ነው ለአስተያየቱ እመለሳለሁ 🏃‍♀️🏃‍♀️
@asyaasya8676
@asyaasya8676 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወርመቱሂወበክቱ።አላሁምሶሊወሰሊምአላነብይናሙሐመድሰለላሁወስለም
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Жыл бұрын
ኧረ የጫቱ ጉዳይ ዶክተር ይመችህ ማሸአላህ ጥሩ ምክር ነው እንደው የሱዛና ነገር እያደር አንጀቴን በላችው ሳሚያስ ቁርጧን አውቃ ተቀምጣለች ማሜ ነስረድን ደነገጠ ኑሮ ኡስማን
@GiasBd12-ly4qh
@GiasBd12-ly4qh Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀቂቃ በጣም ደሥ የሚሉ ሀሳቦችነው ያነሳሀው ጀዛኪላህ
@foziyabaderufoziyabaderu9257
@foziyabaderufoziyabaderu9257 Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንን
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወላሂ ትላንት ጀምሬ ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
@awelibrahim9973
@awelibrahim9973 Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይርን ጀዛ ወንድሜ አይንህንም አላህ ይጠብቅልህ እሪዚቅህንም አላህ ያብዛልህ ያረብ አብሺር ወንድሜ
@userautbe7047
@userautbe7047 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ በሰማነው የምነጠቀም ይድርገን ዶክተር አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ትምርት ነው
@zanab3674
@zanab3674 Жыл бұрын
اللهم وسلم على نبينا محمد ربنا يحفظك ويسعدك ويوفقك بحياتك كلها يارب العالمين 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@nazrul4837
@nazrul4837 Жыл бұрын
امين امين يرب
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ Жыл бұрын
ሹክረን ጀዛከላህ ኸይር አዳምጨ ስጨርስ መጣለሂ ኢንሻ አላህ
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 Жыл бұрын
የሥ እኔየመጀመራ😂😂
@fatumakassawAbi
@fatumakassawAbi Жыл бұрын
ማሻአላህ ዛሬ ሳላስበውመጥቶሰርፕራይዝ
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 Жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ አህለን ዶክትር አልሀምዱሊላህ ደርሶናል
@rawdahussien1065
@rawdahussien1065 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሹክረን በጣም አሏህ ይጠብቅህ
@hafizatube
@hafizatube Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ዶክተር ማሻ አሏህ አሪፍ ቆይታ ነበር
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ወሳህለን
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 95
49:36
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 6 М.
♥ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 20/ ሃያ መሳጭ ታሪክ
41:16
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 11 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 98 እውነተኛ የመርከዝ የህይወት ታሪክ
55:12
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 86 ተወዳጅ ፕሮግራም
45:18
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 6 М.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 96 የመርከዝ የህይወት ታሪክ
54:01
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 5 М.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 84 የረመዷን የመጨረሻ ፕሮግራም
54:02
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 7 М.
# ፍቅር  X ፓየርድ የለውም ክፍል (21)መሳጭ ታሪክ ይጀምሩት
32:36
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 10 М.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም (25) መሳጭ የመርከዝ ህይወት ታሪክ
33:14
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 9 М.